ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሱብሃንአላህ ከመጀመሪያው እስክመጨረሻው ልብ ሰርጾ የሚገባ ከልብ የወጣ ትምህርት ነው።አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ።
ኡስታዝ አለህ እድሜና ጤና ይስጥክ ወለሂ ዳእወክ ቃልብኝ ያድሳል❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን መጣህልን ኡስታዘና።
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረቢ አተውድረስልን
ውድ የኢስላም ፈርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ።
ውብ ትምህርት በሚገርም ጥበብ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በድር
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝቻን የኛ ሆደ ባሻ አላህ ህፍዛችሁ
አላህ ረጆም እድሜ ከጤናጋር
ዋሊኩም አሠለም ኡስታዜ ጥላሞት ለብሷል ፊታቻው አላሕ የመን ያልብሣችሁ ጤናችሁን አላሕ ይመልሥላችሁ የተናደርኩ ትመሥላለሁ አባታችን
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙነ አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ ጀዛከላህ ልባችን ደምቷን በጎንደር ሙስሊሞች አላህ ረውደቱን ሚሪያዲል ጀና ያርግላቸው ቀብራቸውን ያረብ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ነሲሀና ምክርነው ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ኢስላም ሰላምነው ሀቂቃ
ኡስታዝ በድሩ አብሽር አላህ የሚወዳቸውን ይፈትናል አላህ ይዘንልን በመላው አለም ለምንኖር ሙስሊሞች:: የምናየው የምንሰማው ነገር ሁሉ ልብ ይሰብራል
የኛ ኡስታዞች የመልካም ተግባር ተምሳሌቶች አሏህ ይጠብቃችሁ እንኳን ሰላም መጣህ ኡስታዝ በድሩ አሞህ ነበር እንዴ ኡስታዙና አልሀምዱ ሊላህ እንኳን አሏህ አፊያ አደረገህ. የጎንደር ነገር የሁላችንንም ልብ ሰብሮታል የሞቱትን አሏህ በጀነተል ፊርደውሥ ያድርግልን
ኡስታዜ ይህንን መልእክትህን እነዛ እውቀተ ቢሶች ቢሰሙ ደስ ይለኝ ነበር ነገሩ አኺሩ ዘማን ላይ ሁነም ሀቅ ሁሌም ትመራለች ኩፋሮች ሙቱ ቢغይዚኩም እንደው ሙስሊሞችን ብትገሉ እስልምና አይጠፋም በርግጥም ጎንደር ላይ በተፈጠረው ነገር ሁላችንም አዝነናል አላህ የሞቱትን በጀነት በእስር ያሉትም ፍትህን ይወፍቃቸው
አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ የሞቱትን በጀናት ያበሰራቻወ አሚን (ነገር ግን ሁሌ ምንም እማያቅ ነው እያላቀ ያላወ አላህ ይቅር ይበለን አሚን)
አሏህ ይስራቸውን ይስጣቸው እና ኡስታዙና ሁሴን በድሩ አብሽሪ ርግጥነው ልብ ያደማል የተፈጠረው ወላኪን መፍቲሄ መፈለግ ነው ያለብን
ያሶመዱ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ ቢስሚከነህያ ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ የምወደው ልዩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን የኢስላም ፈሮጦች
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሏህ አፍያ ያድርግህ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለምአህሌን ኢንሻ አላህ
አህለን የኛ እንቁየወች በጣም ልባችን ደማ አላህ ይበቀልልን ኡስታዙና አላህ ጤናህን ይመልስልህ ክፎችሁን አያሰማን
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ
አላህ ሒድያ ይስጣቸው የጎንደር ሙስሊም ጠሎችን ያረብ ፍርድ ከአንተ እጠብቃለን
በጎንደር የተስራው ግፍ መቸስ አላህ ነው የኛ ፍትህ ስጭ ውንድሜ ከመቃብሩ ቆስሎ ስር ቤት እስከነቁሱሉ ከገባ ውር ሊሆነው ነው ፍትህ ከአላህ እንሻአላ አሜን ኡስታዝ በድሩ ጥሩ ፕሮግራም
💔
ኡሱታዝ አላህ አፊያህን ይስጥ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሽርህ
ማሻአላ አላሕይጨምርልሕ ❤❤❤❤
አሚንንንንንን ያርብ
አላሁመ አሚን ያ አላህ
ኢንሻ አላህ
የኔ ጣፍጭ አላህ ይጠበቅ ❤
Ustaz Bedru Allah edmehen yarzmewu
በጣም የምወደው የአላህ ስም ነው ክፍል ሁለት ቢሰራለት እባካችሁ
ما شاء الله ما شاء الله ماشاءالله
ማሻ አላህ
አላህ መልስ ይስቸቸው ልበችንን እደቀጠሉት አላህ የቀጥለቸው የረብሀስቡናላህ ወኒዕመል ወኪል
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አብሺር ውስታዙና አላህ ይበቃናል ከክፍታቸው ያረብ
መሸአለ አለህ ይጠብቀቹ አረ ለይክ ሼር አድርጉ አየስከፍልም መልከምነት ለረስነው
ጀዛ ከላህ ውስታዘና. አላህ ይጠብቅ
Masheallah masheallah
ሡባሀንአላህ
جزاك الله خيرا
ነወርቱ ሚንበሮች በየሳምንቱ የልቤን ምግብ ማገኘው ከኸሚስ ምሽት ነው ጀዛኩምላህ ኸይረን
Mashallah
Amiiiiiiiiiin ya rebbi
ጀዛኩሙላሁ ከይራ
አሚን አላሁማ አሚን የረብ
Ustaza mashallha allha yetbkeh andbt Rtuu
ጀዛኩምላህህይር
ውስታዞቻችን አላህ ከመጥፍ ነገር ይጠብቃቹ ሁላቹም
አሚን ያረብብብ ኡስታዙና አሏህ ያሀፍዝክ ያረብ
በትናንትናው እለት ጎንደር የምትኖረው የሚስቴ እህት ከጓደኛዋ ጋር ቤታቸው የተቃጠለባቸውን ሙስሊሞች ለመጠየቅ ወጥተው ሲመለሱ ፓሊስም ሆነ ብዙ ሰዎች ባሉበት አካባቢ 5 ክርስቲያኖች መጥተው ያንቋቸው እና የያዙትን ቦርሳ ለመቃማት ግብግብ ይጀምራሉ ከዛም የሚፈልጉትን ከወሰዱ በኋላ ሴቶችን መደብደብ ይጀምራሉ ከዛም በአካባቢው የነበረው ፓሊስ ተደባዳቢዎችን ስም እየጠራ «የምትፈልጉትን ከወሰዳቹህ ተዋቸው» ሲላቸው ለቀቁዋቸው እና እየጮሁ ወደ ቤታቸው ሄዱ ይህንን የነገረችን የሚስቴ እህት ናትጎንደር የዚህን ያክል ለሙስሊሞች የሰደድ እሳይ ሆናባቸዋለችአላህ በላእ ያውርድባቸው
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዚ የኔ ቡቡ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን አላህ ነስር ያውጣን ያረብ
አሚን
ጀዛኩምላኸይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቃችው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችው
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ በሰማነው የምንሰራ አይርገን ያረብ
የሙስሊምጠልአላህያብርዳቸው
እንኳን አላህ ማረክ እርጋታክ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅክ ይጠብቃችው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነታችንን አላህ ይመልስልን በጣም ያሳዝናል
Justice for our people umma in every where
Du.aa Adirguu Ahuniis Canaqaany Yaa Muslimuuu Gudaay Baxaam Yasasibaanyal.Usztaazoch Alaah Yixaabiqachuh.
Jazakumullahker
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አሚን አሚን
ቀላል ልብችን ደምቷል
As wr wb ustaz
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን
ሸህና ዳእዋህ ቀልብን ያድሳል ሀያትህን ያርዝምልን❤
ለሁሉም ተጠያቂው የክልሉ መንግስትና የፊደራል መንግሥን ነው ምክንያቱም በሚድያ በግልፅ የጥላቻ ቅስቀሳ ሲያረጉ እየሰማ እያየ ዝም በማለቱ ነው
እደው አነዚህንም ንጹሃን ሙስሊሞች የጨፈጨፍትንም አሏህ ሽባ ያድርጋቸው እኔ ወሏሂ በረዷን ችግሩ የተፈጠረው ስአት ጀምሪ አሏህ ሽባ አድረጎ ያሳየን ነው ያልኩ ያረብ
አማን አላሕ ይዳኘን ካፊሮችን
አላህ ይጠብቃቸው
ማሻአላህ የኛውድ ኡስታዞች
የታመመውንም አሏህ ያሽረው ያረብ
يرب يالله يرب عصر منكفر💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝
አላህ ይጣቡቃቹ
ሀቅቀ ልክ ብለሄል ኡስተዙነ አለህ ስለሙን ያምጠልንአለህ ሙሉ አፍያህም ይስጥህ
አሰላሚዋሌኩምወረመቱላህ
Amiiiiiiiiiiiii,💞🤲🤲🤲🤲
❤🎉🎉❤❤🎉 solola alihe wosolem
ኡስታዝ ትክክል ነህ ለህግ ያልከው የኔ ጥያቄ ህግ አለ ወይ ነው ? ምክንያቱም ሞጣ ያ ሁሉ ወንጀል ተሰርቶ የተያዘ ወንጀለኛ የለም ብቸና ላይ እስቴ ላይም አሁን ደግሞ ጎንደር ላይ ግፍ ተፈፅሞ ማንም የተያዘ የሰማሁት የለም መፍትሄው ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ።
ምነው ኡስታዝ በድሩ እናህመዲን ጀበል ነብያችን ካፊር ነበሩ ሲል አላወገዙትም ስወድወት ነበር ደሞ በዚህ ቲቪ ነው የለፈለፈብን ጎበዝ ዲን በወዳጅ ሆነ እዴ
የሙስሊም ወጣቶች የት ነን ምን ላይ ነን ይህኔ ፕራንክ እና ተራ ወሬ ቢሆን ምን ያክል ቪው እንደሚኖረው ይታወቃል
አህለን ህሚስ ምሽት
አህለን ወሳህለን ያጋሊ !!
Sah ya ustaz indanasu ustazoch tonkolilen ina kefaten yamisabku maslowachuhal
Allah egnam be semanew Antem be tenagerkew emntekem yargen Ya Semed kante wech mnm metegia yelenm😭
مشءلح
👍👍👍👍👍👍👍👍
Mejemeryam lenesu menmech sleneber nw yewededun ahun gin dinachn lay slehonen anmechachewm
ሀገሬ እንዲህ ሆነች አንዳንዴ በህልሜ ነው የሚመስለው
ማሽአላህኡስታዝበድሩእርጂምእዴሜይስጥልንለሁላችሁምትልቅትምህርትነውያገኝሁበት
Gashyuriyanum yamixayiqew silalele new negem buzu tankoch yazin lil yichelal
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
awe ostazachin yegonder Muslims angetune defto new yeminorew
አይ እኘ አረ ለይክ
እስት ብድዎውን በፌስቡክ ፖስቱ እዚህ እኮ የምያይ ሰው ዬለም።
ሏይክ አድርጉ ለሌሎቹ እንድደርስ
የረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፍቅር አቃጠለኝ እያሉ በየመድረኩ የሚያለቅሱና የሚቅለሰለሱ ሙንሺዶች፣ እንዴት የሚያለቀሱላቸው ነቢይ ዲን በአጭበርባሪዎች ሲዋረድ እንደው ለይስሙላ እንኳን ሀይ ማለት አቃታቸው? ወይስ ገንዘብ ካላስገኘ ምን እዳ አለብኝ ብለው ነው?:እሺ ሙንሺዶቹን ብንተዋቸው እንኳን፣ ሲፈልጉ ስለ ጥበብ ፣ ሲያሻቸው ስለ ንግድ ፣ ሌላ ጊዜ ደሞ ስለ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፕሮግራም እያዘጋጁ ታዋቂ የሚባለውን ሰው ከሞላ ጎደል የሚጋብዙ፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነን ብለው የሚያስቡት የምርኩዝና ሚንበር አዘጋጆችስ ምን እንሁን ብለው ነው አድፍጠው የሚጠብቁት? አዲስ የተከፈተ ሱቅና ምግብ ቤት እያደኑ ፕሮግራም የሚሰሩ ሰዎች ፣ ሌላው ቢቀር አንባገነንትን እንኳን ማውገዝ እንዴት ይሳናቸዋል?
አላህያቆያችሁ
ጎንደር ላይ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ሙስሊሞች መስጊድ እንዳይገቡ ሲከለከል ነበር በማስረጃ የትግራይ ተወላጅ ሙስሊሞች ላይ የተሰራው ግፋ እውነት አይደለም የምትሉ ማስረጃ አለኝ
ውዶች ለኡማው ድምጽ የቆማቹ እንደሆን ኡማው በተቋማዊው ጉዳይ ድምጽም ብልሃትም የሚሻበት ወቅት ላይ ነውና የጉዳዩን አግባብነት በማስረዳት አቋማችሁን ማሳየታችሁ ተከታዮቻችሁ እውነታውን ተረድተው ለውጡን እንዲደግፉ ከማድረግ ባሻገር ለጽንፈኛ አካላት መማገጃ ማገዶ እንዶይሆኑ ሁነኛ ሚና ይኖረዋል።በዋናነት የለውጡን ትክክለኛነት እና ማህበረሰባዊ መሰረት ያለው መሆኑን እውቅና መስጠት በተቃራኒው ዝምታው በህገ ወጥነት መፈረጅም አይወክለንም ማለት ያስይዛልና ውዶች ያልዘገየ የአቋም መግለጫ በመስጠት ለኡማው የቆማችሁ መሆኑን እንድታስመሰሩ ብሎም ተከታዮቻችሁን ካልተገባ ግንዛቤ እንድትታደጉ ስል ወንድማዊ ምክር ለመስጠት እወዳለው።
የጎንደሩን ጭፍጨፋ ታሪክ አይረሳውም። ጉዳዩን ወደሙስሊሞች ለመግፋት አንድ ጳጳስ ገብቷል ያሉት የ500 ሚሊየን ዩራኒየም ራሱ ለፍትህ መቅረብ ያለበትና የማይረሳ ሪከርድ ነው። ፋኖ ከአውሬ ጋር በባህርይ አንድ ነው።
ሱብሃንአላህ ከመጀመሪያው እስክመጨረሻው ልብ ሰርጾ የሚገባ ከልብ የወጣ ትምህርት ነው።አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ።
ኡስታዝ አለህ እድሜና ጤና ይስጥክ ወለሂ ዳእወክ ቃልብኝ ያድሳል❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን መጣህልን ኡስታዘና።
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረቢ አተውድረስልን
ውድ የኢስላም ፈርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ።
ውብ ትምህርት በሚገርም ጥበብ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ በድር
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝቻን የኛ ሆደ ባሻ አላህ ህፍዛችሁ
አላህ ረጆም እድሜ ከጤናጋር
ዋሊኩም አሠለም ኡስታዜ ጥላሞት ለብሷል ፊታቻው አላሕ የመን ያልብሣችሁ ጤናችሁን አላሕ ይመልሥላችሁ የተናደርኩ ትመሥላለሁ አባታችን
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዙነ አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ያረብ ጀዛከላህ ልባችን ደምቷን በጎንደር ሙስሊሞች አላህ ረውደቱን ሚሪያዲል ጀና ያርግላቸው ቀብራቸውን ያረብ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ነሲሀና ምክርነው ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ኢስላም ሰላምነው ሀቂቃ
ኡስታዝ በድሩ አብሽር አላህ የሚወዳቸውን ይፈትናል አላህ ይዘንልን በመላው አለም ለምንኖር ሙስሊሞች:: የምናየው የምንሰማው ነገር ሁሉ ልብ ይሰብራል
የኛ ኡስታዞች የመልካም ተግባር ተምሳሌቶች አሏህ ይጠብቃችሁ እንኳን ሰላም መጣህ ኡስታዝ በድሩ አሞህ ነበር እንዴ ኡስታዙና አልሀምዱ ሊላህ እንኳን አሏህ አፊያ አደረገህ. የጎንደር ነገር የሁላችንንም ልብ ሰብሮታል የሞቱትን አሏህ በጀነተል ፊርደውሥ ያድርግልን
ኡስታዜ ይህንን መልእክትህን እነዛ እውቀተ ቢሶች ቢሰሙ ደስ ይለኝ ነበር ነገሩ አኺሩ ዘማን ላይ ሁነም ሀቅ ሁሌም ትመራለች ኩፋሮች ሙቱ ቢغይዚኩም እንደው ሙስሊሞችን ብትገሉ እስልምና አይጠፋም በርግጥም ጎንደር ላይ በተፈጠረው ነገር ሁላችንም አዝነናል አላህ የሞቱትን በጀነት በእስር ያሉትም ፍትህን ይወፍቃቸው
አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ የሞቱትን በጀናት ያበሰራቻወ አሚን (ነገር ግን ሁሌ ምንም እማያቅ ነው እያላቀ ያላወ አላህ ይቅር ይበለን አሚን)
አሏህ ይስራቸውን ይስጣቸው እና ኡስታዙና ሁሴን በድሩ አብሽሪ ርግጥነው ልብ ያደማል የተፈጠረው ወላኪን መፍቲሄ መፈለግ ነው ያለብን
ያሶመዱ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ
ቢስሚከነህያ ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ የምወደው ልዩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን የኢስላም ፈሮጦች
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሏህ አፍያ ያድርግህ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
አህሌን ኢንሻ አላህ
አህለን የኛ እንቁየወች በጣም ልባችን ደማ አላህ ይበቀልልን ኡስታዙና አላህ ጤናህን ይመልስልህ ክፎችሁን አያሰማን
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ አሚን ያረብ
አላህ ሒድያ ይስጣቸው የጎንደር ሙስሊም ጠሎችን ያረብ ፍርድ ከአንተ እጠብቃለን
በጎንደር የተስራው ግፍ መቸስ አላህ ነው የኛ ፍትህ ስጭ ውንድሜ ከመቃብሩ ቆስሎ ስር ቤት እስከነቁሱሉ ከገባ ውር ሊሆነው ነው ፍትህ ከአላህ እንሻአላ አሜን ኡስታዝ በድሩ ጥሩ ፕሮግራም
💔
ኡሱታዝ አላህ አፊያህን ይስጥ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሽርህ
ማሻአላ አላሕይጨምርልሕ ❤❤❤❤
አሚንንንንንን ያርብ
አላሁመ አሚን ያ አላህ
ኢንሻ አላህ
የኔ ጣፍጭ አላህ ይጠበቅ ❤
Ustaz Bedru Allah edmehen yarzmewu
በጣም የምወደው የአላህ ስም ነው ክፍል ሁለት ቢሰራለት እባካችሁ
ما شاء الله ما شاء الله ماشاءالله
ማሻ አላህ
አላህ መልስ ይስቸቸው ልበችንን እደቀጠሉት አላህ የቀጥለቸው የረብ
ሀስቡናላህ ወኒዕመል ወኪል
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን አብሺር ውስታዙና አላህ ይበቃናል ከክፍታቸው ያረብ
መሸአለ አለህ ይጠብቀቹ አረ ለይክ ሼር አድርጉ አየስከፍልም መልከምነት ለረስነው
ጀዛ ከላህ ውስታዘና. አላህ ይጠብቅ
Masheallah masheallah
ሡባሀንአላህ
جزاك الله خيرا
ነወርቱ ሚንበሮች በየሳምንቱ የልቤን ምግብ ማገኘው ከኸሚስ ምሽት ነው ጀዛኩምላህ ኸይረን
Mashallah
Amiiiiiiiiiin ya rebbi
ጀዛኩሙላሁ ከይራ
አሚን አላሁማ አሚን የረብ
Ustaza mashallha allha yetbkeh andbt Rtuu
ጀዛኩምላህህይር
ውስታዞቻችን አላህ ከመጥፍ ነገር ይጠብቃቹ ሁላቹም
አሚን ያረብብብ ኡስታዙና አሏህ ያሀፍዝክ ያረብ
በትናንትናው እለት ጎንደር የምትኖረው የሚስቴ እህት ከጓደኛዋ ጋር ቤታቸው የተቃጠለባቸውን ሙስሊሞች ለመጠየቅ ወጥተው ሲመለሱ ፓሊስም ሆነ ብዙ ሰዎች ባሉበት አካባቢ 5 ክርስቲያኖች መጥተው ያንቋቸው እና የያዙትን ቦርሳ ለመቃማት ግብግብ ይጀምራሉ ከዛም የሚፈልጉትን ከወሰዱ በኋላ ሴቶችን መደብደብ ይጀምራሉ ከዛም በአካባቢው የነበረው ፓሊስ ተደባዳቢዎችን ስም እየጠራ «የምትፈልጉትን ከወሰዳቹህ ተዋቸው» ሲላቸው ለቀቁዋቸው እና እየጮሁ ወደ ቤታቸው ሄዱ
ይህንን የነገረችን የሚስቴ እህት ናት
ጎንደር የዚህን ያክል ለሙስሊሞች የሰደድ እሳይ ሆናባቸዋለች
አላህ በላእ ያውርድባቸው
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዚ የኔ ቡቡ አላህ በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን አላህ ነስር ያውጣን ያረብ
አሚን
ጀዛኩምላኸይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቃችው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችው
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
ኢንሻ አላህ በሰማነው የምንሰራ አይርገን ያረብ
የሙስሊምጠልአላህያብርዳቸው
እንኳን አላህ ማረክ እርጋታክ ደስ ይላል አላህ ይጠብቅክ ይጠብቃችው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነታችንን አላህ ይመልስልን በጣም ያሳዝናል
Justice for our people umma in every where
Du.aa Adirguu Ahuniis Canaqaany Yaa Muslimuuu Gudaay Baxaam Yasasibaanyal.Usztaazoch Alaah Yixaabiqachuh.
Jazakumullahker
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አሚን አሚን
ቀላል ልብችን ደምቷል
As wr wb ustaz
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላህ ከይር አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን
ሸህና ዳእዋህ ቀልብን ያድሳል ሀያትህን ያርዝምልን❤
ለሁሉም ተጠያቂው የክልሉ መንግስትና የፊደራል መንግሥን ነው ምክንያቱም በሚድያ በግልፅ የጥላቻ ቅስቀሳ ሲያረጉ እየሰማ እያየ ዝም በማለቱ ነው
እደው አነዚህንም ንጹሃን ሙስሊሞች የጨፈጨፍትንም አሏህ ሽባ ያድርጋቸው እኔ ወሏሂ በረዷን ችግሩ የተፈጠረው ስአት ጀምሪ አሏህ ሽባ አድረጎ ያሳየን ነው ያልኩ ያረብ
አማን አላሕ ይዳኘን ካፊሮችን
አላህ ይጠብቃቸው
ማሻአላህ የኛውድ ኡስታዞች
የታመመውንም አሏህ ያሽረው ያረብ
يرب يالله يرب عصر منكفر💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝☝☝☝☝☝☝☝
አላህ ይጣቡቃቹ
ሀቅቀ ልክ ብለሄል ኡስተዙነ አለህ ስለሙን ያምጠልን
አለህ ሙሉ አፍያህም ይስጥህ
አሰላሚዋሌኩምወረመቱላህ
Amiiiiiiiiiiiii,💞🤲🤲🤲🤲
❤🎉🎉❤❤🎉 solola alihe wosolem
ኡስታዝ ትክክል ነህ ለህግ ያልከው የኔ ጥያቄ ህግ አለ ወይ ነው ? ምክንያቱም ሞጣ ያ ሁሉ ወንጀል ተሰርቶ የተያዘ ወንጀለኛ የለም ብቸና ላይ እስቴ ላይም አሁን ደግሞ ጎንደር ላይ ግፍ ተፈፅሞ ማንም የተያዘ የሰማሁት የለም መፍትሄው ምን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ።
ምነው ኡስታዝ በድሩ እናህመዲን ጀበል ነብያችን ካፊር ነበሩ ሲል አላወገዙትም ስወድወት ነበር ደሞ በዚህ ቲቪ ነው የለፈለፈብን ጎበዝ ዲን በወዳጅ ሆነ እዴ
የሙስሊም ወጣቶች የት ነን ምን ላይ ነን ይህኔ ፕራንክ እና ተራ ወሬ ቢሆን ምን ያክል ቪው እንደሚኖረው ይታወቃል
አህለን ህሚስ ምሽት
አህለን ወሳህለን ያጋሊ !!
Sah ya ustaz indanasu ustazoch tonkolilen ina kefaten yamisabku maslowachuhal
Allah egnam be semanew Antem be tenagerkew emntekem yargen Ya Semed kante wech mnm metegia yelenm😭
مشءلح
👍👍👍👍👍👍👍👍
Mejemeryam lenesu menmech sleneber nw yewededun ahun gin dinachn lay slehonen anmechachewm
ሀገሬ እንዲህ ሆነች አንዳንዴ በህልሜ ነው የሚመስለው
ማሽአላህኡስታዝበድሩእርጂምእዴሜይስጥልንለሁላችሁምትልቅትምህርትነውያገኝሁበት
Gashyuriyanum yamixayiqew silalele new negem buzu tankoch yazin lil yichelal
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
awe ostazachin yegonder Muslims angetune defto new yeminorew
አይ እኘ አረ ለይክ
እስት ብድዎውን በፌስቡክ ፖስቱ እዚህ እኮ የምያይ ሰው ዬለም።
ሏይክ አድርጉ ለሌሎቹ እንድደርስ
የረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፍቅር አቃጠለኝ እያሉ በየመድረኩ የሚያለቅሱና የሚቅለሰለሱ ሙንሺዶች፣ እንዴት የሚያለቀሱላቸው ነቢይ ዲን በአጭበርባሪዎች ሲዋረድ እንደው ለይስሙላ እንኳን ሀይ ማለት አቃታቸው? ወይስ ገንዘብ ካላስገኘ ምን እዳ አለብኝ ብለው ነው?
:
እሺ ሙንሺዶቹን ብንተዋቸው እንኳን፣ ሲፈልጉ ስለ ጥበብ ፣ ሲያሻቸው ስለ ንግድ ፣ ሌላ ጊዜ ደሞ ስለ ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፕሮግራም እያዘጋጁ ታዋቂ የሚባለውን ሰው ከሞላ ጎደል የሚጋብዙ፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነን ብለው የሚያስቡት የምርኩዝና ሚንበር አዘጋጆችስ ምን እንሁን ብለው ነው አድፍጠው የሚጠብቁት? አዲስ የተከፈተ ሱቅና ምግብ ቤት እያደኑ ፕሮግራም የሚሰሩ ሰዎች ፣ ሌላው ቢቀር አንባገነንትን እንኳን ማውገዝ እንዴት ይሳናቸዋል?