So far you r the greatest daee in ethio u deeply understand the concept of Islam and Allah's beautiful names so that u present to us in a beautiful way thank you for what u are doing... may Allah reward u fi dunya wel akhira!
Barak Allahu feekum, wa jazakum Allahu khair, Mimber Tv. and Ustath Bardu Hussien. Very useful and educational. May Allah make us among those who benift from the good we hear.
You guy's why you interrupt the ustaz and laughing. Even if Laughing is sunnah must be the right place. Don't interrupt so many times with out any reason.
አሏህ ሆይ በስቃይ በመከራ ላይ ያሉ ባሮችህን እርዳታህን ያረህማን ተስፋቸው እየተሟጠጠ ነው ያረህማኑ እዝነትህን ያከሪም ከዛ ከጨለማ ሂወት አዉጣቸው ኢላሂ
አላሁመ አሚን ያረበላለሚ ኢነላሀ ሰሚውን ዱአ
ያአላህ ያሙጂብ የልቤሀጃ ጭቀት አተታቃለህና ሀሳቤን አተታቃለህና እርዳኝ ያረብ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ሁላችንንም የምንጠቀምበት ያረገን ❤❤❤❤
ኡስታዝ በድር ምርጥ ኘሮግራም ጀምርሀል በሚገርም ጥበብ እያስተማርከን ነው በርታ አላህ ይጠብቅህ We love you Ustaz
ሚንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዜ ወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝዬ አላህ ያቆይልን ደሞ አልሙጂብ በጣም የምወደው የአላህ ስም ነው ።
መሻአላህ ይሄን የመሰለ ልብን የሚኮረኩር ዳእዋ አላህ ይጠብቃችሁ
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝም ሚምበሮችም
ብዙ ተምህርት እየወሰድናው ነው አላህ ተጠቀም የርገን ጀዛኩሙላህ ከይር የረብ
ጀዛኩምአላህ ኸይር ውድ ኸሚስ ሚሽቶች
ውድ ውስታዝነ እንንሻአላህ
እስኪ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ጠይቁሉን ፈትህ ካላህ ነው ግን ሰበብ ብኮኑን እነሱም እንደናተ ነፃነት ይፈልጋሉ
ደምሪኝእሕትአለምየ
ወላሂ ምርጥ የማይጠገብ ፕሮግራም ጀዛኩም አላህ
ጀዛ ከአሏህ ከይር ሱበሀን አላህ
allah yetabekachuh edma ena tana endehum janaten ferdawesn allah barehmatu yewafekan yarabbbb
ሱባነላሀ ያረብ አላሀ ሁላችንም ከችግር ና ከስቃይ ህመም ነጃ ይበለን ያረብ ያረብ እኛ የማናቀው አተ ታውቃለህ ማርን
ሱብህን አለህ
ሶሎለሁ አለህ ውስለም
ውለሂ እኔም ያነዩለህ ዘከርያን ዱኣ ስስመ
ሁሌም እበዬ ይመጠል ልቤም ይመተል ቅርቱን
ስስመው ረሱ ብዙም ተፍስሩንም በምገበ በለስተነትንም ይችን ስስመ ሱብህን አለህ ያርብ
ኡነተኛ አመኝ አድርገን ዱአችንም ሙስተጀብ አድርግልን ያው ውጀለኛ ብንሆንም ይቅር በለን
እሕትአለምየደምሪኝ
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤
ጃዛኩምለህ ኸየር አለህ ሰምታዉ ከምጣቀሙት ያድርጋን አኼ ማሜ ሰላመት
የሙጂብ ሀጋራችን ሰላም አላመችን አማን አድርግልን እስር ቤት ያምሰቃዪትንም እህት ወንድሞቻችን በሳለም ለሀጋራቻዉ አብቀቸዉ
ያሙጂቡ ያአላህ እናቴን አፊያዋን ስጥልኝ ያረብ ኮሜቴን የምታው ሙስሊሞቺ እናቴ ታማብኝ አለቺ በዱከቺሁ አትርሳት ሚበሮቺየ ወልደያ እሩቅያ የሚያደርግ ውስታዝ ፈልጉልኝ እባካቺሁ
አላህ ያሽራቸው
አላህ አፊያ ያርጋቸው
አላህ አፊያ ያድርጋቸው
አሚን ያረብ እህቶቸ
አላህ አፊያወን ይመልስላት
ለኸሚስ ምሽት የሚመጥን ዒልም ነው አላህ ባሪክ ፊክ ኡስታዙና ወኽቲም ለና ቢል አኢስላም ወሸሃደተይን ቢአኢዝኒላህ ።
አንድ ጋደኛየ በዱኣ ጎበዝ ታሪኩ ላካፍላችሁ ሁሌም ድአ አድርግልኝ ስለው ሱቁን እየጠበቀ እያለ ከአሱር ቡሃላ ዱኣ ያደርግልኝ ነበር የምንለምነው የአላህ ፍቃድ ሁኖ ልመናው ተሳክቶ ሳይ የወዳጅ ዱአ ተቀባይነቱ የተረጋገጠ ነው እነግረው ነበር ። የኔ ዱአ የማደርግለት ግን አልሓምዱሊላህ ነው የሚባለው ጋደኞቼ አላህ ይጠብቃቸው አሚን አላሁመ አሚን።
እስኪ ለአሏህ ብለህ ለጓደኛህ ነግረህ ለልጀ ዱዐ አሰደርግልኝ ሷሊህ እንዲሆንልኝ
ማሻ አሏህ😍
ደምሪኝእሕትአለምየ
ያአሏህ ምርጥ ፕሮግራም እውዳችኋለሁ
Mashallah betam des yemil allah yehfezach le ustaz bedru endezam mami ena husein yehi marebachu des yelal yelmdbachu
ጀዛ ካላህ ከይር
ደምሪኝእሕትአለምየ
ማሜ አለህ አፍያ ያድርግህ
አህሌን ምንበሮች በርቱ ማሽ አለህ ምርጥ
ትሮግረም ♥♥♥♥♥♥
ደምሪኝእሕትአለምየ
ጀዛኩም አላሁ ኸይር በጣም በጉጉት የምጠብቀው ዝግጂት ነው እናም ሥለዱአ ያነሣችሁት ነገር በጣም ወሣኚ ነው ሁላችንም ልንጠነክርበት የምገባ የማይሠለች ነገር ቢኖር ዱአ መሆን አለበት እኔ በሂወቴ ከአንድነገር ውጪ አላህን ለምኜው ያጣሁት ነገር የለም ሥጠይቀው ያጠበብኩት ቢሆንጂ ያጣሁት አንድ ነገርም ጊዜው ገና ሢለሆነ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ወደፊት ይሣካል ኢንሸአላህ በተረፈ የጠየቅኩትን ነገር በቅደም ተከተል አሣክቶልኛል አላሀምዱሊላህ እንደውም እዲህ ብዬ አብዝቼ ከማውራቴ የተነሣ እህቶና ጎደኛዬ እሥኪ ዱአ አድርጊልን ያችኮ ዱአ ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ይሣካል ይሉኛል እኔም በአላህ ያለኚን እርግጠኚነት እነግራቸዋለሁ ከአጀት ከጠየቃችሁት እመኑኚ ይሣካል የሆነ መላ ጥፍት ጭንቅ ጥብብ የሚል ነገር ሥገጥማችሁ ለአላህ የላችሁበትን ሀል ንገሩት እርግጥ ያውቀዋል ግን አውሩት ልክ እደምታዩት ሆናችሁ ካልተቻለደግሞ እደሚየን አምነን ከነገርነው እሡ ሠሚና አዋቂነው
ማሻአላህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
ደምሪኝእሕትአለምየ
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله واصحابه اجمعين اللهم استجب دعائنا يا رب
የፕሮግራሙን title ግን በስሙ ብታደርጉት ደስ ይላል፤ ማለቴ አልፈታህ፣ አሰሰላም ሲባል እንደነበረው...
በተረፈ ወላሂ በጣም ምርጥ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ነው፤ ሳምንቱን ሙሉ ቀጣይ ደሞ የትኛውን የአሏህን ስም ይዞ ይመጣ ይሆን እያልኩኝ ሳንሰላስል ነው እምውለው😍...
ሚንበሮች ጀዛኩሙሏህ፤ ኡስታዝም አሏህ ያቆይህ፤ ምንዳህንም ይክፈልህ...
አላህ በሰማነው ተጠቃም ያድርገን
Ustaz allah haytkn yarzemw yarebel alemin🥰🥰🥰🥰🥰
ሱብሀነላህ
ALLAHUMME SOLLI WASALLIM ALA NABYINA MOUHAMMAD ❤❤❤
Yamujubu yehonkewe getaa laterhemena ustazy bedru 💕💕💕🙏🤲
Latarhamna?
we love you all from Adama
So far you r the greatest daee in ethio u deeply understand the concept of Islam and Allah's beautiful names so that u present to us in a beautiful way thank you for what u are doing... may Allah reward u fi dunya wel akhira!
አላህ ይጠብቃቺሁ
Ustaz Allah irejim idime ke tena gar yiwefiqh yarebi le Allah biye iwedotalew
ሰለላሁ አለሒ ወሰለም አላህ ይጠብቃችሁ
ሀላችሁንም አላህይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Subhan Allah, Jazakumullah khairan for imparting a knowledge of divine revelation and the Glory of Almighty Allah.
❤❤🎉❤🎉
እህቴ
አህለን ማሻ አላህ
ደምሪኝእሕትአለምየ
Mashallah ehen program endat endewededkut 👌👌👌
የአላህልቤን ለአንተ ተእዛዝ ለዱአ አግራልኝ የረብ
ኡስታዝ እኛ እናንተን እንናገራራን አፋችንን ሞልቷልን የከፈላችሁት ዋጋ አላህ ከሀቀችሁ ይጠብቀን
ማሻአላህ ደስ ትተሉ አላህ ይጠብቅልን ለአላህ ብየ እወድቹህ አላሁ
ደምሪኝእሕትአለምየ
Barak Allahu feekum, wa jazakum Allahu khair, Mimber Tv. and Ustath Bardu Hussien. Very useful and educational. May Allah make us among those who benift from the good we hear.
Almujib le ande amet enkun Muslim argehign bemot aykocheigm. Yarebi adera 🙏🙏🙏
Allahiyee agraln ❤️
Masha allha
የኔሱሶችአላህይጠብቃችሁያረብ😍❤💘💞
Rebi ini mesen yeduru wante arhmurahimen🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭
ወላሂ በዚህ ሳምት የገጠመኝ ጭቅናዱአ አጎቴ ከሳምት በፊት ዱባይ በጉብኝት መጣ ሲመጣ ስራ ሊመቸዉ አልቻለምና የቀረዉ አድ እድል እደሆነና የደላላ አንድሺ እሪያል እዳዘጋጂለት ጠየቀኝ እኔ ከመጣሁ አምስተኛወሬነዉ ያለኝን ለቤተሰብልኬ ያለችኝ አድሺ እሪያልነዉ አሞኛልና ሀኪም ልሄድ ሁለትሺ ትሙላልኝስል እስ አዘጋጂ ሲለኝ እቢ አልለዉ ከኔ የበለጠ እጭቅዉስጥ ነዉ ያለዉ እሺ አልለዉ እም መታከምአለብኝ ዝምድና ቆራጭ አታረገኝ ያአላህህህህ ያለችዉን አድ እድል ጥሩስ ሰጠዉ ያአላህ ያራሀም ራሂሜን አተ የዉጥአዋቂነህ ያረብ አልኩ ወላሂ በአራተኛዉቀን ጥሩስራገባሁ በማግስቱ አለኝ የአላህ የኛጌታኮ በምነ ቃል ይቀለጣል ያረብብብብብ❤❤❤❤
A wr wb mashaalaha baxam tamralachu alaha yixabiqachu
Masha Allah ♥
አላህ ይጠውል ኡምርክ
Minberoch men endemrlachu alwkem jezakillahu kyren endihum ustazachen Allah yitebekek
አሰላሙ አለይኩም አላህ ኸይር ስራቹን ይቀበላቹ
ማሻአላህ
አላህይህዲነ
አላህ የተመኛችሁትን የሳካላችሁ አላሁመ አሚንንን
ደምሪኝእሕትአለምየ
ماشا الله
ደምሪኝእሕትአለምየ
جزاك الله خير الله يحفظكم الله يطول في عمركم يا رب😘😘😘😘
አላህ የህፈዝኩም
አህለን ሜንበሮች እህቴ ወደ አኸራ ሂዳለች ዱአ አድርጉላት
ሀቢበቲ አላህ የርሀማት በእዝነቱ በራህመት አይኑ ይያት ያረቢ
Jazakalahyer
Jelebiya lbesu ende ustaz bedru!
الهوم إني أسألك عفوا ول عفييا فيدنيا فل اخير يامجيب
ማሜ አላህ አፊያ የድርግህ
ደምሪኝእሕትአለምየ
እኔን አላህ ዱዓየን ቶሎ መቀበል አስለምዶኝ አሁን መቆየት መታገስን ሊያስለምደኝ አቆየብኝ ግን ወይ እኔ ያላወቁት ነገር ይኖራል ብቻ ግን ታክቶኛል ይሄ ዱዓን አዘወትርና ወደሱ ምመጣበትን ብቻ እየቀያየርኩ እለምነዋለው ምንስ አማራጭ አለኝ
አላህ ይጣብቀቹ የኛ ምርጦች በርቱ
ደምሪኝእሕትአለምየ
seubehan allah
የቀመሠ ያቀዋል የጥርስን እመም ሲቃይ ነው በረቤት ካዴም ሁለትዬ ተሠቃይቻለሁ አላሀምዱሊላ አለኩልሀል
ፍትህ ትጣራለች ከአረቢያን ምድር ከነብያት ሀገር 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ግን ማሜ በጣም ይቸኩላል ዝምብለህ አዳምጥ
Bedua Atresun
Ostaz Jazakal hayar
mashallah
ወአለይኩም ሠላም ኒበሮች አሥ ዱአ አርጎልኝ አጃ አለኝ
ሙሃመድ አልመስል አለኝ መልኩ እንጂ አላህ ያሽርህ ያአኪራ ወንድማችን
ደምሪኝእሕትአለምየ
ማሜ አላህ አፊያ ያድርግህ ክክክክክ በበሽታ ሳይሆን ያሳቀኝ በራሴ ነዉ የሳኩት እንዴ በ ደቂቃ ዉስጥ ምን ነካዉ ብዬ ለካ ቀረፃዉ የተለያየ ቀን ነዉ
ደምሪኝእሕትአለምየ
ጋዜጠኞች ግን ብዙ ብታዳምጡ ምናለ እየተናገረ ጣልቃ ባትገቡ እንኳን ለሱ ለኛም ወስዋስ ሆናችሁ
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያጀመዐ. ላይክ ሸር አርጉ.صلى الله. عليم. وسلم
ማሻአላህ ኡስታዝጀዛኩምአላህ ኽይር ግንሙስሊሞችየትናችሁ⁉️⁉️⁉️⁉️ይሄኔፕራክሁኖቢሆንበቀላሉከሀያሺበላይተመልካችነበረው በጣምያሣዝናአረከእውቀትማአድአንራቅ
እሱታዝ በድሩ ማሻአላህ
Ahilam wesahilan
እወዳችዋለውበጣም
Tekekl.
Jzkllah Heyiren
ወንድም መሀመድ ፈረጀ ዳኢ አመር ካሊድ አልሙጂብ የሚለውን ሲዲ አን የተረጎምከውን በፊት አይቼዋለሁ ዩቱብ ላይ አላገኘሁትም እባክህ ከቻልክ
ሊንኩን ብትልክልኝ ጀዛከላሁል ህይር እወዳቸዋለሁ
ከ አዳማ ነው
ደምሪኝእሕትአለምየ
ለጎሮሮህ ጥቁር አዋስዳ በፍሬው በዘይት ሳይሆን ማለቴ ነው ። ሰወስት ማንኪያ ውሰድበት አፍህን ዘግተህ አፍንጫህን ዘግተህ ፈጭተህ ዋጠው ይሻላሃል በአኣላህ ፍቃድ ።ከቻልክ ጥዋት እና ማታ ።
ለጎሮሮህ ጥቁር አዋስዳ በፍሬው በዘይት ሳይሆን ማለቴ ነው ። ሰወስት ማንኪያ ውሰድበት አፍህን ዘግተህ አፍንጫህን ዘግተህ ፈጭተህ ዋጠው ይሻላሃል በአኣላህ ፍቃድ ።
,☝️☝️☝️😭😭🙏🙏🤲🤲
ኦስታዝ ቁረአን መቅርት ወይም አረበኛ መማር እፈልጋለሁ ምን ላድርግ
betem turu progrime
Please ማሜ ለምን ሀሳብ ታቋርጣለህ ወይ ለምን እንግዳ አንተ አትሆንም
❤❤❤❤
አሠለመአለይኩምወራህመቱላሒወበረከትሁውዶቸእደትናቺሁአብሺሩበረቱነገረግንይቅረታአዲርጉልኝእናእናተጠያቂሥለሆናቺሁብታቁእኳተጠያቂውመልሥሢሠጥበአደብአዳምጡሥህትካእረሙበመሀልጣልቃአትግቡበተለይሙሀመዲ
👍👍👍👍👍👍
You guy's why you interrupt the ustaz and laughing. Even if Laughing is sunnah must be the right place. Don't interrupt so many times with out any reason.