ከስቱዲዮ ወደ ቤቱ ሄደናል! መሰለ ቤተሰቦቹን አስተዋወቀኝ! ክፍል 1/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • ሁልጊዜ ማክሰኞ ምሽት 1:00 ይጠብቁን
    Ethiopian Journalist Mesele Gebrehiwet family,life style,and daytoday activity on Maraki weg program

ความคิดเห็น • 371

  • @baconsuma6777
    @baconsuma6777 2 ปีที่แล้ว +124

    በጥም አሪፍ ነው እና ሰለ ቪው አተጨነቅ አሁን መሰለ ተፍታ ብለህ የውሸት ብታወራ 50k በእንድ ስአት ይታያል እና ጥሩ ዝግጅት ትንሽ ግዜ ይወስዳል ለማለት ነው ::በርታ

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +71

    Subscribe ሳያደርጉ መመልከት ክልክል ነው!!
    ክፍል 2 ተለቋል!!! ዜና ከማንበቡ ባሻገር ያሉ ሌሎች አስቂኝ ገጠመኞች እናይበታለን!! ክበሩልኝ!
    ሼር አድርጉት ሁላችሁም!

    • @fikirselemtube8992
      @fikirselemtube8992 2 ปีที่แล้ว +1

      ግዞ እናመሰግናለን ዛሬ ከመጓጓቴ የተነሳ ቀኑ አልመሽ ብሎኝ ነበር እሽ እንጠብቃለን

    • @rozaloverozalove2969
      @rozaloverozalove2969 2 ปีที่แล้ว +1

      eshi erebu begugute nw yemetebkew

    • @merihanalove9287
      @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว +1

      Gezeshi tebeka tebeka ena salnore telkeke 😞anyway I’m happy

    • @neju748
      @neju748 2 ปีที่แล้ว +1

      ግዞ ሙሉ ክፍል አድርገዉ

    • @ethiopiafirst6661
      @ethiopiafirst6661 2 ปีที่แล้ว

      Thanks for sharing 🙏 🙏🙏👍💖💖💖💚💛❤

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl ปีที่แล้ว +42

    ከሁሉ ነገር በፊት ደስ የሚለው ሚስቱን ቤቱን የሚያከብር ሰው በቃ ክምር ሰው ነው ምስጋና ይገባሀል አባቱ ተባረክ።

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 ปีที่แล้ว

      Tank you 🙏 this is true ✅️ 👍 God bless your day 🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +62

    እንዲህ ልብን የሚያደርስ ስራ ያስደስታል ሰለቸን ውሸት ፣ዝሙት እያወሩ አሰለቹን ።በርታ ለትንሽ ጊዜ ያደክማል ተስፋ እንዳትቆርጥ ግን ሁሌም ለህሊናህ ኑር አደራ ለእይታ ብዛት ብለህ የማይሆን ነገር እንዳታደርግ 👏
    መሰለ ገብረሕይወት እናመሰግናለን አክብረህ ፈቃደኛ ሁነህ መቅረብህ ጥሩ ስብእናህን ያሳያል 👏👏👏👍ለቤተሰብህ ለሚስትህ ያለህ አክብሮት 👏👏👏

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +6

      Thank you betam!

    • @user-xn3ir6gs3n
      @user-xn3ir6gs3n ปีที่แล้ว +4

      በጣም ወላሂ ትክክለኛ የወሎን ባህል ወግ የያዘ ሰው ነው

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 ปีที่แล้ว

      Tank you 🙏 this is true God bless your day 🙏 ❤️

  • @Gombet25
    @Gombet25 ปีที่แล้ว +25

    ባለቤትህ ታድላ cook ታደርጋለህ በዘፈን ታዝናናታለህ:: የአብርሀሙ ስላሴዎ ቤታችሁን ልጆቻችሁን እና ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว +21

    መሰለ ለልጆችህ ያለህ ክብርና ለሚስትህ ያለህ አድናቆት ልዩ ነዉ
    ሴትን የሚያከብር ሁሌም ክብር እንዳገኘ ነዉ

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d 2 ปีที่แล้ว +51

    ፈታ ያለ ምርጥ ሰው የእውነትም የወሎ ሰው መሴ በጣምነው የወደድኩት ቤተሰብህን ፈጣሪ በደሰታ ያኑረው

    • @blatob8799
      @blatob8799 ปีที่แล้ว +1

      ያው ወሎዬ አደለ የወሎና የድሬዴዋ ሰዎች ነፃነት ይወዳሉ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +21

    ቴሌቭዥን የስራክን ይስጥክ አኮሳትረክ ዜና እያስነበብከው እንዲ ፈታ ያለ ሰው መሆኑን እንዳናውቅ አድርገከን ነበር ፈጣሪ ከእነ ሙሉ ቤተሰብክ ይጠብቅክ

  • @eebbaafbeekootube
    @eebbaafbeekootube 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ይቡዛ ግዝሽ የምወድ ዋዉ ከመጀመርያዉ ራሱ ደስ ይላል ግን ኘሮግራሙ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን በጣም አሪፍ ነበር

    • @baconsuma6777
      @baconsuma6777 2 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል ሁልተ ነገ ይላል ከላይ አል

  • @esikedar.mikashea7462
    @esikedar.mikashea7462 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ መሊዋ የተክልዬ ሰንበት ት/ቤት እና መዝገበ ምህረት ማርያም ሰንበት ትምርቤት አቤት ፍቅራችን ሁላችንም በያለንበት ይጠብቀን ትግታው አይረሳም

  • @kerima4302
    @kerima4302 2 ปีที่แล้ว +7

    ከሸገር ኢንፎ ነው የመጣውት የድሮ ተመልካችህ ነበርኩ እንኳን ደህና መጣህ መሰለ እንዲህ ፈታ ያልክ ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም ደስ ትላላቹ

  • @tigisttesfaye6825
    @tigisttesfaye6825 ปีที่แล้ว +9

    መልዬ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ባለቤትህ ያላት ብርታት፣ ለልጆችህ የሰጠሀው ቦታ እና ጊዜ እኔ እጅግ ደስ ብሎኛል፡፡ ልዩነት ሳትፈጥር ኑሮን ከደጅ እስከ ማጀት አድርገኸዋል፡፡ ጎበዝ ለብዙ ወንዶች እና አባቶች ጥሩ አርአያ ሆነኸል፡፡ መልዬ ለባለቤትህ የሰጠኸው ቦታ፡፡ አስታራቂነትህ ፣ ሰዎች በትዳር እንዲወሰኑ በሽምግልና መገኘትህ፡፡ ሽማግሌ አይጥፋ፡፡

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 ปีที่แล้ว +9

    ለልጆችህ ምርጥ አባ ነህ ልጆችህን ሀሪፈ ፈቅር እደምሠጣቸው ያሥታውቃሎ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 ปีที่แล้ว +8

    መሠለ በጣም ቀለል ያለና ፈታ ያለ ሰው ነው። እግዚአብሔር ሁሌም ከእሡ ጋርና ከመላ ቤተሠቦቹ ጋር ይሁን።

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว +64

    ደስ የሚል ቤተሰብ የልጆቻቹህ የስም ትርጉም ደስ ይላል ሺማግሌ አይጥፋ ደስ ይላል💚💛❤🙏

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ ትልቅ ቤተሠብ ልጆችህን የክብር ልጆች ያርግልህ

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n ปีที่แล้ว +5

    ደሥየሚል አቀራረብ ነው ወንድም ስማቸው ደሞ ልዩ ነው ፈጣሪያሳድግልህ

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 2 ปีที่แล้ว +21

    ጎረቤቴ ነው ደሴ በጣም ስርዓት ያለው ምርጥ የደሴ ልጅ ነው ❤

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም በይልኝ በጣም

    • @wawawiwi3809
      @wawawiwi3809 2 ปีที่แล้ว +4

      @@blackhabeshawit5954 አሁን የሚኖረው አዲስ አበባ ነው ግን ለብአልና ክረምት ሲሆን አባቱ ጋር ይመጣል ደሴ

  • @amansew
    @amansew 2 ปีที่แล้ว +4

    መስዬ (መሰለ ገ/ህይወት) ነኝ ሳትል ሙዚቃውን ጀመርከው። መሴ ረጅም እድሜ ይስጥህ ግዞ እናሠሰግለን🙏🙏🙏

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you wendme! Ante bet meche limta??

    • @amansew
      @amansew 2 ปีที่แล้ว +2

      100,000 subscriber sitgeba😂😂😂degmo bekrbu tigebaleh share enadergalen abate👍👍👍👍

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +1

      @@amansew bro silkhn gizo maraki be facebook weym instagram lay askemtlgn

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 ปีที่แล้ว +8

    ይህንን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስላቀረብክልን ባናመሰግን ንፉግነት መስሎ ይሰማኛል🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +9

    አቅራቢውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።። thank u

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ የሚሉ ባልና ሚስት በቃ እራሳቸውን ሆነው የሚኖሩ ለመሆናቸው ጋዜጠኛ ይመጣብናል ልታጠብ ልበጠር ሳይሉ ማንነታቸውን ይዘው የቀረቡ ባለትዳሮች ተበረኩ።

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🥰🥰

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ ። ማሻአላህ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Gombet25
    @Gombet25 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ቤታችሁ በደስታ ይሞላ beautiful family 👪

  • @shew985
    @shew985 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምንወደዉ የምናከብረዉ ምርጥ ጋዜጠኛ የኛ አባት አንተና ባልደረባህ ተመስገን በየነ መቼም አረሳችሁም

  • @aeshuyoutube4272
    @aeshuyoutube4272 2 ปีที่แล้ว +8

    መሰለ ያገሬልጅ ልጆችህን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @mskrh640
    @mskrh640 2 ปีที่แล้ว +15

    መሠለ
    እግዚአብሔር አምላክ አንተን፣ባለቤትህንና ልጆችህን በሙሉ ከክፉ ነገር ኹሉ ጠብቆ ለመልካም ነገር ያብቃችሁ። ደስ የሚል ቤተሰባዊ ህይወት ነው ያየሁት።

  • @afomya8465
    @afomya8465 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ የልጆች ከአባታቸው ጋር ያለው ቅርርብ እንዴት ደስ ይላል አባቴን አስታውሰኝ ስደት በላኝ እንጅ አባታችን ለኛ ጓደኛችን ሁሉም ነገራችን ነው

  • @seidali5253
    @seidali5253 ปีที่แล้ว +1

    ድሮ በኢቲቪ ሳየው መቸ ነው የሚስቀው ...??? እንደት ብሎ ነው ከቤተሰቡ ጋር የሚያወራው ... ሁል ግዜ ተኮሳትሮ እየመጣ እያልኩ በማሰብ ይጨንቀኝ ነበር...
    ... ሳውቀው እንደ መሴ ተጨዋች የለም .... ፈታ ያለ ህይወት መኖር እንደዚህ ነው ....

  • @user-dj7jv6ny8w
    @user-dj7jv6ny8w ปีที่แล้ว +4

    አይ ጊዜ ልጅ እያልን መሠለና ተመስገን በየነ ነበር ዜና ሲያመጡብን ቶሎ የምንወጣው. ደስ ይላሉ ሠላማችሁን ያብዛው

  • @kiduskibatu
    @kiduskibatu 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚያምር ቤተሰብ ፤ ሰላማችሁ ይብዛ!

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 ปีที่แล้ว +5

    ሶስተኛ ከሟች ነኝ ዋው ማን ነው እንደኔ በጉጉት ይህንን ፕሮግራም የጠበቀው

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 ปีที่แล้ว +4

    የዚህሰውየ ሚስት ስታምር እረጋያለች ዱቄት የሊለባት በጣምደስየምትል ሴት ናት

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ ኢቲቪ የልጅነት ትዝታችን ❤

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥራት ያለው አዝናኝ፣አስተማሪ፣ ደስ የሚል
    👌👌 ስራ በርታ የጥሩ ስራ ውጤቱ ቀስ እያለ ነውና አንተ ጥሩ ስራዎችን ለመስራት ሁሌ ሞክር ያው አሪፍ ነገር ላይ ተመልካች ቶሎ አይመጣም
    መሰለ ሰረቀ፣ታሰረ፣......የሚል ኔጌቲቭ😖😣 ነገር ቢሆን ኖሮ ለማየት ቦታም አላገኝም 😄😂ነበር።

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o 2 ปีที่แล้ว +3

    manual transmission መኪና ካየሁ ቆየው
    ትዝታዬን ቀሰቀስከው። ያኔ --teen agers ሆነን መስኮት ከፍተን ግራ እጃችንን በመስኮት ተደግፈን፡ 45° ተቀምጠን ፡ ኣሪፍ ቺክ ከጎናችን. .....
    ስደት ስድ ነው እሚባለው እውነት ይሆን?????
    ሁሉም በኣገር ያምራል።

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +6

    ይሄን ጋዜጠኛ በጣም ነው ምወደው
    ጡሩ ነገረ ነው እዬቀረብክ ያለህው ማራኪየ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ፈታ ያለ ሰው 💝ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube6857 ปีที่แล้ว +1

    ማራኪዬ አንተን ባየሁበት አይኔ የዘመኑ ዩቲዩቭ ለምኔ ብያለሁ በእውነት የገንዘብ አምላኪዎች በጣም አበዛችሁ ሰው ሀዘኑን እንዴት ይወጣ እንዴት ያልቅስ ኢትዮጵያዊነት ባህላችን የት ሄደ እንደዚህ ያሉ ዩቱበሮችን ባለማየትና አነስብስካራይብ በማድረግ ልናስተምራቸው ይገባል።
    #ከመንፈሳዊ ዩቲበሮች ውጪ
    ኢትዮጵያዊ መልክ ያለው ከነጮች ነፃ የሆኑ ያሉ ነገሮች ደስ ይሉኛል
    #እሼ በጣም የማከብረው ዩቱበር
    አሁን ደግሞ ማራኪ መቷል
    ሌላ ካለ ቀስ እያልኩ እጨምራለሁ
    #መለስ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
    ሁላችሁም በየ ቤተእምነታችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ ፍቅርን አምላካቸውን መፍራት ኢትዮጵያዊነትን ይዘው ስለማያድጉ መላ ቅድሱ የጠፍ ነጭ ናፊቂ የጌ መጫወቻ ትውልድ ያፈራንው ቤተ እምነቶች ስለራቅናቸው ነው
    #አንድ ያድርገን ወደ ቀድሞ ክብራችን ይመልሰን
    # የልጆቹ ስም ለልጆቼ ተውሼ በክብር አስቀመጥኩት ደስ ሲል ስማቸው ።

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ የልጆቹ ስም በስመአብ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 ปีที่แล้ว +4

    መሰለ ገብረ ህይወት የልጆችስም። ደስሢል እድሜናጤና ይስጣቹ💚💛❤

  • @hannaareru8441
    @hannaareru8441 ปีที่แล้ว +4

    This man really looks humble and down to earth!

  • @dissehsn4021
    @dissehsn4021 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ነው የኛ የወሎ ምርቃን እማኒማ ጀባ ይሁን ብለናል::

  • @asi5439
    @asi5439 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦችናችሁ አላህ ብይን ይጠብቃችሁ

  • @seblegetachew9243
    @seblegetachew9243 ปีที่แล้ว +1

    ማራኪ ወግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ግን ትንሽ ጥልቀት ይጎለዋል። አሪፍ አሪፍ ሰው ትጋብዛለህ በደንብ ተዘጋጅተህ ስለነሱ አንብበህ ሰው ጠይቀህ በቂ መረጃ ይዘህ ብትሄድ, ተመልካች ትምህርት የሚያገኝበት ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል

  • @yigremolanyzo5370
    @yigremolanyzo5370 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ግዚሽ በርታ መሴ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያለው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

    በጣም ከምወደው ጋዜጠኛ መሀል መሰለ ነው ግዜ በርታ ጋዜጠኛ ተመስገንንም አቅርብልን

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚያምር ዝግጅት… ደስ የሚል ቤተሰብ ! በርታ 🙏

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 ปีที่แล้ว +2

      Thank you Kid!!!!!! Anchi bet emetalehu

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

      @@marakiweg2023 ደስ ይለኛል 😊

  • @seralove8471
    @seralove8471 ปีที่แล้ว +1

    መሰለ በጣም ፈታ ያልህ እና ቀለል ያልህ ሰው ነህ የልጆችህ የስም ትርጎሜ በጣም ደስ ይላል እግዚያቤሄር ይጠብቃችሁ🙏

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ስወድህ ደስ የሚል ቤተሰብ ተባርኩልኝ🙏😍🇪🇹

  • @abatofficial
    @abatofficial 2 ปีที่แล้ว +2

    መሴ እንደሰዉነቱ አደለም ደስ የሚል የዋህ ቀለል ያለሰዉነዉ ግዞ በርታልን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว +3

    ገና ስለሚስቱ ሲያወራ ላይክ ገጨሁት!!!! ከጥሩ ባል ጎን ጎበዝ ሴት አለች!!❤

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 ปีที่แล้ว +7

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ደስ የሚል ቤተሰብ ነው

  • @hirut139
    @hirut139 ปีที่แล้ว +3

    መሤ መልካም ትዳር ይሁነልህ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዎንድማችን እንኳን ደና መጣህ ፕሮግራምህ አዝናኝና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ላይክ አርጉ የግዜ ቤተሰቦች እናበርታታው ❤🙏👍

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +2

    መሰለ ምርጥ ሰው ይገርማል ዜና አንባቢ ሲባል ኮስታራ ይመስሉኝ ነበር ድምፅህ ያምራል 💕
    ትንሽ ወፍረሀል ማጅራትህ ላይ ሻኛ አውጥተሀል ቀንስ…😆😀 ሚስትህ ታድላለች ታዝናናታለህ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 ปีที่แล้ว +1

    መሰለ የምወደውና የማከረው ጋዜጠኛ ነው ረጅም እድሜና ጤና ከቤተስቦችህ

  • @eijleeij
    @eijleeij ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ ይሄን ሰዉየ አድናቂዉነኝ ዜና ሲያነብ
    እሱና ተመሥገን በየነ መሠለገብረህይወት

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow batem dase yemele batasebi ena dase yemele demte aleki music 🎶 🥰😍😍

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ::

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว +3

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መሴ

  • @sdt3004
    @sdt3004 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ነው ማየት የጀመርኩህ በዚህ ቀጥል ት/ት የሚሠጥ ነው።

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @helenh6930
    @helenh6930 ปีที่แล้ว +5

    What a lovely family good husband beautiful wife God bless you all

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 ปีที่แล้ว +2

    Ere weleyew zemede new mesel, Zemedoche hulu endih new simerku lol , I like a man who is cooking for his family Respect 🙏

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 ปีที่แล้ว +3

    እንክዋን ደና መጣክ ወድማችን 👏🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 ปีที่แล้ว +1

    መሰለ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አሉክ ይባረኩልክ

  • @user-br4ks3dt2j
    @user-br4ks3dt2j 2 ปีที่แล้ว +3

    Happy family happy life. God bless the family. Wollo degagochu mejen.

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +2

    እሚያሰፈራ ዝምተኛ ሠው አድርጌ ነበር የምገምተው ፈታ ያለ ምርጥ ሠው

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    በርታ ወንድማችን

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ።

  • @rahelnegatu9569
    @rahelnegatu9569 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ብርሃኔ የልጅነት መልክሽ አልተለወጠም አፄ ልብነድንግል አብረን ተምረናል ድሮም እንዲሁ የተረጋጋች ነበረች
    ደስየሚል ቤተሰብ !!!

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚሉ ቤተሰብ

  • @kidist7572
    @kidist7572 ปีที่แล้ว

    በጣም ከማደንቀውና ከማከብረው ጋዜጠኛ 1ዱ መሰለ ገ/ህይወት ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው መሰለ በጣም ነው ምወደው ድምፁን 😍

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e ปีที่แล้ว +2

    🤗🤗😍😍😍እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጆችህን መሴ 👍👍

  • @sintetube
    @sintetube ปีที่แล้ว

    መሰለ በጣም ፈታ የለ ሰው መሆኑ ሁሌም በጣም ይገርመኝ ነበር ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣው

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 2 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ኑሩልን ❤

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y 2 ปีที่แล้ว +3

    ምነው አሳጠራቹት ደስ ሲሉ

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 ปีที่แล้ว +2

    መሴ እንዲሁ ግምባርህ ያስታውቃል መልካም ሰው እንደሆንክ ይመችህ

  • @tagestdaygene7562
    @tagestdaygene7562 ปีที่แล้ว +1

    ወሎየ አደል ሁለገብ መስራት ይመቼዋል ኑርልኝ ያገር ልጅ

  • @natidodi1078
    @natidodi1078 2 ปีที่แล้ว +3

    I have been waiting

  • @cismancbdi4885
    @cismancbdi4885 ปีที่แล้ว +1

    ደስየሚል ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪአድሜ ጤና ፍቅርይጨምርላቹ

  • @mintwabtemesgen6482
    @mintwabtemesgen6482 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን።አሜን።

  • @rozaloverozalove2969
    @rozaloverozalove2969 2 ปีที่แล้ว +3

    betam be gugute setebkew neber yeh perogeram gezeshe enamesegenalin

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ብያለሁ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ያረብ

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 2 ปีที่แล้ว +3

    I love this news report "

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 ปีที่แล้ว +1

    መሴ በጣም ተጫዋች ነው ደስ ይላል ድምፁም ያምራል

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ። ጋዜጠኛ መለሰ

  • @tube2611
    @tube2611 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሰብ መሠለ እንወደሀለን

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing job
    Keep it up 👌 👍 👏

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደት በጉግት ሰጠብቀው እንደነበር ❤❤❤❤

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 ปีที่แล้ว +1

    መስለ እግዚአብሔር ይባርክልክ ቤተሠብህን 🙏🙏🙏

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ

  • @helenh6930
    @helenh6930 ปีที่แล้ว +1

    መስለ ድምፅህ በጣም ያምራል ዋዉ በሁሉምመሳተፍ በጣም ደስ ይላል

  • @saralove4924
    @saralove4924 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ገምሻራ አባት እስከ ባለቤትክ ውቦች ናችሁ ስታምሩ