ከኔ በፊት ልብሽን የሰበረው ሰው 💔 . . . NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 435

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  3 ปีที่แล้ว +100

    BK instagram.com/thatss_bk
    Ana instagram.com/anastasiya_alexander_
    የተወደዳችሁ! ስለ እክሱሚት ወይን ኮሜት ላደረጋችሁ ለ5 ኮሜንት አድራጊዎች አዲሱን አክሱሚት ወይን እና 100 ካርድ እንሸልማለን ጭዋታው የሚያብቃው ይህ ቪድዮ ከተለቀቀ በወሩ ይሆናል

  • @yonman9437
    @yonman9437 3 ปีที่แล้ว +28

    ልጁ ለፍቅረኛው ምንም ክብር የለውም ባደባባይ የሚቀለድና የማይቀለድ ቀልድ ለይቶ አያውቅም ራሱን ያካብዳል አንዴ ሌላ ቆንጆ እጠብሳለሁ አንዴ አፈስሽኝ ሲል ጌጃነቱን ያሳያል የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ያላችሁ ተዋደድን እያላችሁ የምትንበላጠጡ ፍቅረኛሞች ራሳችሁን ልዩ ፍጡር አድርጋችሁ አትቁጠሩ መከባበር ከማይታይበት መሰል ግንኙነት ፍቅረኛ አለመያዝ የተሻለ አማራጭ ነው። ልጅትዋ ግን ንጹህ ልብ ያላት ምስኪን ትመስለኛለች ፈጣሪ ከዚህ የተሻለ አፍቃሪ ይስጥሽ ነው ምኞቴ።

  • @firehunhd
    @firehunhd 3 ปีที่แล้ว +157

    ይህንን comment የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ ያብዛልኝ ሀገሬን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +259

    ማን ነዉ እንደኔ
    አሌክስ እራሱ ይቅረብልን የምትሉ
    Like.……………

  • @sameerahamza3550
    @sameerahamza3550 3 ปีที่แล้ว +134

    እንደዚ ያማር ፍቅር የተሞላበት ባል ይስጠን የመዳም ቅመሞች ለአላህ ብዬ ወድድድድድድድድድ ነው ማረጋቹ

    • @lmfao3241
      @lmfao3241 3 ปีที่แล้ว

      Madam tidfash

    • @sameerahamza3550
      @sameerahamza3550 3 ปีที่แล้ว +3

      @@lmfao3241 ማነ ወይም ማነሽ ስድብ መሳደብ አልችልበትም ጨዋ ወላጆች ነው ያሳደጉኝ አንቺ ወይም አንተ እዛው እሺ አላህ ቀልብ ይስጣቹ በስ

    • @lmfao3241
      @lmfao3241 3 ปีที่แล้ว

      @@sameerahamza3550 zm bey dorze arogit ezaw arfesh kitshen gorguri chegogit welaka hatero Gurage segete Fara arogit

    • @አይእድሌ
      @አይእድሌ 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @fatumatube4642
      @fatumatube4642 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማማየ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +20

    ልጅቱ በጣም ምስኪን ናት ብትጮህም
    ግን ብዙም አትቅኚ ❤

  • @nahometesfaye6646
    @nahometesfaye6646 3 ปีที่แล้ว +176

    እባክህ ደግመ እነ ዊንታን እና ሮቤል አቅርባቸው

    • @rahelamanuel5505
      @rahelamanuel5505 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +2

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
      እንወዳቹሀለን❤💚💜...........................

    • @nahometesfaye6646
      @nahometesfaye6646 3 ปีที่แล้ว

      @@ELMIZZZ amen

    • @zikra-q9v
      @zikra-q9v 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ወደ ቤቴ ግቡና አጋጩኝ እናተየዋ

  • @zufanethiotube1210
    @zufanethiotube1210 3 ปีที่แล้ว +4

    የመጀመሪያዉም የሁለተኛዉም ዉድድራቸዉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እንድ አይነት ፍቅር ይስጠን ሁላችንም

  • @ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ
    @ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ 3 ปีที่แล้ว +65

    ግን ተሳስተሃል ቆንጅየ ልጅ እጠብሳለሁ ማለት ኣልነበርህም ልብዋም ትሰብረዋለህ ቀልድ ቢሆንም ደስ ኣይልም

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
      እንወዳቹሀለን❤💚💜...........................

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 3 ปีที่แล้ว +2

      ሲል ራሱ ፊቷ ለይ ይነበባል ተናዳለች

    • @milkitube7362
      @milkitube7362 3 ปีที่แล้ว

      Betam. Anadidalko

  • @archi1tube232
    @archi1tube232 3 ปีที่แล้ว +126

    እሷ - ከኔ ጋር ብትለያይ እና ተመልሰህ አብረሃት ልትመለስ የምትችለው ከexህ ውስጥ ከማን ጋር ሊትሆን ትችላለህ? ብላ ስትጠይቀው አንች ጋር ቢል አሪፍ ነው። ምክንያቱም ከሷ ጋር ከተጣላ በኋላ እሷ exሱ ስለምትሆን።

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 3 ปีที่แล้ว +2

      Omg እኔም አስቤው ነበር 👍

    • @maki4428
      @maki4428 3 ปีที่แล้ว +1

      እኮ ፓኮሜት

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +2

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
      እንወዳቹሀለን❤💚💜...........................

    • @hajerworld9912
      @hajerworld9912 3 ปีที่แล้ว +2

      አሪፍነበር

    • @Meron-MA
      @Meron-MA 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ተመኝቼ ነበር

  • @Tube-rx6dc
    @Tube-rx6dc 3 ปีที่แล้ว +23

    በናትክ አሌክሶ እነ አሊሻን ደግመህ አቅርብልን ማለቴ ባለፈዉ እያለቀሰች ፍቅሯን የገለፀችለት ልጂ ደግመህ አቅርባቸዉ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
      እንወዳቹሀለን❤💚💜...........................

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +66

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ሁሌም ያብዛላችሁ
    ለኛም የወደፊት አጋራችን
    መልካሙን መልካሟን ያድላችሁ ያድለን

    • @عبدولةيسق
      @عبدولةيسق 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን

    • @sitiytube6845
      @sitiytube6845 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውድ እህቴ ጀማሪ ነን ስወድሽ

    • @bisamkamal769
      @bisamkamal769 3 ปีที่แล้ว +1

      ሸቀሊ መቸም እንደዚህ አይነት ፍቅር መሰጠት አትቁም

    • @sitiytube6845
      @sitiytube6845 3 ปีที่แล้ว

      @@bisamkamal769 ክክክክክ

    • @sitiytube6845
      @sitiytube6845 3 ปีที่แล้ว

      በምን አውቅክ

  • @betselotdesta3240
    @betselotdesta3240 9 หลายเดือนก่อน +1

    I’ve never seen a toxic man like him. He broke her heart in every answer. Am glad she moved on.

  • @azebdagnachew8358
    @azebdagnachew8358 3 ปีที่แล้ว +129

    ካንቺ ብለይ ቆንጆ ሴት እጠብሳለው ማለት አልነበረብህም :ቀልድ ቢሆንም እንኳ ሴት ልጅ ለምትወደው ፍቅረኛዋ ቅናተኛና ቂመኛ ነች።

    • @lidiya727
      @lidiya727 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 3 ปีที่แล้ว +5

      ወላሂ እኔ በጥፊ ነበር ማቃጥለው

    • @tigistmera323
      @tigistmera323 3 ปีที่แล้ว +1

      💯

    • @rosemekdes824
      @rosemekdes824 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @Semira_Yasin
      @Semira_Yasin 3 ปีที่แล้ว

      Yup

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
    @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 ปีที่แล้ว +2

    እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ
    ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 ปีที่แล้ว +6

    መፅሃፍ ቅዱስ አታነቡም እንደ አብራችሁ እየኖራችሁ መልሳችሁ ትዳር ታስባላችሁ እናተ እኮ ዝሙት እየስራችሁ ነው እር ከዚህ አይነት ነገር ውጡ እባካችሁ እግዚአብሔር ከሚጠላው ነገር አንዱ ዝሙት ነው ከጋብቻ በፊት ግንኙነት አይፈቀድም ።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር እስከመቃብር እንደናተ የተቀደሠ የተባረከ ፍቅር ለሁላችን ያድለን ውለዱ ክበዱ🙏

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 ปีที่แล้ว +8

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ

  • @fafihabshawit5032
    @fafihabshawit5032 3 ปีที่แล้ว +10

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድረግላችሁ❤❤❤❤🥰🥰🥰

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      የፍቅር በረከት ውበት ነው ። 🤔

  • @ዮፍታኤም
    @ዮፍታኤም 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋው የኔ ቆንጆ ልዕልት ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅር ያልብሳችሁ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው ምወዳቸው የእምነት
    በፍቅር ያኑራቹህ ❤️❤️❤️

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 ปีที่แล้ว +7

    ይመቻችሁ አቦ ሁሉም ሴው የተፃፈለትን ይኖራል ኢኛ የናንተን ፍቅር ኢያየን የማዳም ቤትን ስራ ኢየሰራን በናንተ ደስታ ኢየተደሰትን ኢንኖራለን የኛ ተራ ኢስክደርስ ድረስ ፈታ ኢያልን ለስርጋችሁ በሰላም ያድርሳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 3 ปีที่แล้ว +14

    ውይይይ ሲያምር በፈጣሪ😳😥😥😁😁😁😁😁ታድላችሁ😩😩😩😩እኔ መቸ ይሆን የማገባው

    • @yoyaentertainment2514
      @yoyaentertainment2514 3 ปีที่แล้ว +1

      anchi be sew atishafji!

    • @zuzu2370
      @zuzu2370 3 ปีที่แล้ว

      @@yoyaentertainment2514 😩😩😩😩😩😁😁😁😁

    • @yoyaentertainment2514
      @yoyaentertainment2514 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zuzu2370 ene eyalehulish malete new lol

    • @zuzu2370
      @zuzu2370 3 ปีที่แล้ว

      @@yoyaentertainment2514 እሽ

  • @martatube5156
    @martatube5156 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው እነዚህ ጥዶች በበለጠው ስብስክራይብ ላይክ አረኩ ይመቻቹ እናመሰግናለን በፍቅር ያፅናቹ ❤

  • @nafibabiruh610
    @nafibabiruh610 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይን እየጠጡ መጫወት ደስ ይላል
    የአክሱሚት ጣዕሙ ልብን ይማርካል🍾🍷

  • @eyoelassefa5813
    @eyoelassefa5813 3 ปีที่แล้ว +29

    Pls nebil and his friends

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube7746 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ምታምሩት አላህ ከሰው አይን ያውጣችሁ ❤❤❤❤

  • @betselotyegoshu3476
    @betselotyegoshu3476 3 ปีที่แล้ว +18

    ገና ዛሬ ቀናሁ በጣም ታምራላችሀ ወላዲተ አምላክ አትለያችሁ

  • @blackmen7756
    @blackmen7756 3 ปีที่แล้ว +64

    በርግጠኚነት ልጁ ይዋሻታል እሷ ግን የዋህ ነች

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
    @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 ปีที่แล้ว +10

    አይዟቹህ የኔ አይነት የማደም ኩሽነ ጉልበተችን የጨረሰቹ ከስደት መልስ አንታ ትብስ አንቺ ትብሽ የተበለ ጠፈጭ ትደርን ይስጠቹ ።በዚሁ አገጠሚ ወደቸነሌ ብቅ ብሉ

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 ปีที่แล้ว +16

    እኔ ብዙ ጊዜ አያለሁ ግን ፍቅረኛሞች ነን ነው ሁሉም የሚል ባሁን ዘመን ትዳር የለም መቼ ሊጋቡ ነው ካረጁ በኋላ

  • @ዘምዘምሁሴን
    @ዘምዘምሁሴን 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ታምራላቺሁ ሰርግ በሰፊ አትደግሱ በተለይ ከጎዳና ልጆች ጋር ብታሳልፉ ሰርጋቺሁን ለዬት ያለ ቢሆን

  • @ELMIZZZ
    @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +2

    በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
    በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
    እንወዳቹሀለን❤💚💜...........................

  • @ይቻላል-ሠ7ቨ
    @ይቻላል-ሠ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +21

    ጌታ ሆይ የምወደው የሚወደኝ ዉቃቢ ያለው ፍቅርኛ ስጠኝ 🙏

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሧ ሌላ አግብታ ዎለደች 😢😢😢

    • @YohannesZebene
      @YohannesZebene 10 วันที่ผ่านมา

      እኮ ሚገርም እኮ ነው በፈጣሪ እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +8

    ግን ማን ይሁን ልቡ ያልተሰበረ አይ የኔስ ይለያል ፈጣሪ እውነተኛ አፍቃሪ ያድለን

    • @kedirseid6161
      @kedirseid6161 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደዛው

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 ปีที่แล้ว +2

      አለሁ እኔ ግን እግዚያብሄር በመልካም ሰው ካሰኝ

    • @UserUser-vo1js
      @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-yi8tg እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላችሁ አይለያችሁ ውዴ

    • @UserUser-vo1js
      @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว

      @@kedirseid6161 ይህም ያልፋል ውዴ

    • @ay6932
      @ay6932 3 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ እኔማ ወንድ ተብሎ ሁሉምአድመሠሎኝ ያስጠሉኝል

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe 3 ปีที่แล้ว +2

    I love them!!! she is so open

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ግልፅ ባህሪ ተወዳጅ ነው ።

  • @sofanitgeremew3664
    @sofanitgeremew3664 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራሉ ኖር ሾው በጣም አሪፍ መሳጭ ሾው ነው አክሱሚት ሲጨመርበት ደሞ ፈታ ነው #1♥አክሱሚት መቼም ይሄ ሁሉ ፅፌ ላሽ እዳትሉኝ ፈገግታ ሪአክቶች........✍

  • @kumneger2656
    @kumneger2656 ปีที่แล้ว +5

    እና ሌላ አገባች😮

  • @jemuyoutube3557
    @jemuyoutube3557 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ሲሉ በአላህ😍😍😍 ዉዶቸ እኔንም ደምሩኝ እስኪ ስወዳችሁ😘😘😘

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 ปีที่แล้ว +7

    ሁለታቹህም ደስስ ስትሉ💓💓

  • @amiiami4617
    @amiiami4617 3 ปีที่แล้ว +25

    አሌክስ ለምድነዉ የመዳም ቅመሟች የማይጋበዙት እንሱናቼሁ በሰብስክራም የምያበሻበሹህ ኧሬ እድል ስጣቼሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቅመሞች ለምግብ ማብሰያ እንጂ ለወይን ጠጅ ጨዋታ አይሆኑም ። 🤔

  • @oumerkasa5626
    @oumerkasa5626 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስይላሉፍቅራችሁን፡ፈጣሪዘላቂያድርግላችሁ።

  • @sabads4636
    @sabads4636 3 ปีที่แล้ว +1

    💕ደስ ይላል
    አትበላኝም
    ዶሮ ነሽ እንዴ😂😂😂😂

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
    @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 3 ปีที่แล้ว +22

    መሻ አላህ ሁለት ጨዋወች ጉንጯን ሳም አረጋት እንድህኖ የሚያምርብን እኛ ሀበሾች

    • @sitiytube6845
      @sitiytube6845 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ ደምሪኝ በአላህ ጀማሪ ነኝ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
      እንወዳቹሀለን❤💚💜...........................

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 3 ปีที่แล้ว +10

    እፍ የኔ አዳም የት ነህ እንዲህ አይነት ፍቅረኛ የት ይገኛል

  • @amiryutb9694
    @amiryutb9694 3 ปีที่แล้ว +4

    ልሂሌም ሰወ ኢናድዝ አይነት ፈቅረ አላህ ያሰጣቸ ያረብ👍🤲

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት በጣም ታምራላቹ ዋው እስኪ አይክ ሰበስክራብ ግጭኝ 🥰🥰

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว +12

    አንተ ለምን ታናድዳታለህ?
    እሷን ለምን ታበሽቃታለህ ስርአት ይኑርህ? አክብራት እሷን የሚያናድዳት ነገር አታድርግ

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 3 ปีที่แล้ว +7

    The Cutest couples❤❤❤❤

  • @kerala1363
    @kerala1363 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ታምራላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር

  • @jaredelfaz2558
    @jaredelfaz2558 ปีที่แล้ว +2

    who's watching after she's engaged

  • @arabtowers7924
    @arabtowers7924 3 ปีที่แล้ว +3

    የማዳም ቅመሞች እኛንም ተማዳም ኩሽና እና ገሻጣ አላቆ ለዝህ , ክብር ያብቃን አሜን በሉ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      አረብ ማማዎች ተብሎ እየተጠሩ ኩሽናቸውና ገሻጣቸውን ማማረር አይገባንም ። 🤔

  • @ሀዋሰይድዩቱብ
    @ሀዋሰይድዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ አይለያቹሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ውብ ውብ ውዶች አሉ የምር እኔ የኔ ባል ብቻ ነበር ቆንጆ የሚመስለኝ የውቦች ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ
    @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የሡን ቁንጂና ሳላደንቅ አላልፍም 💔💔💔❤❤❤❤

  • @Repzp
    @Repzp 8 หลายเดือนก่อน

    ልጁ ሲያስጠላ ድንግልን አይናችን እያየ ሰባበራትኮ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮የተሻለ ይገባታልኮ የምትሉ👍👍👍👍

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 4 หลายเดือนก่อน

      ሌላ አግብታ ወልዳለች

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว

    የሜጭማ መቸ ጠፋ. የሜፈታ እንጅ ወንዶች ማፍቀር አይችሉም ማማገጥ እንጅ ይሄ ልጅ ግን ከወንዶች ሳይሻል አይቀር ዉዶችየ

  • @daniboy6125
    @daniboy6125 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ትላላቹ በጣም ታምራላቹ ፍቅራቹ የዘላላም ያርግላቹ❤❤❤

  • @africanlove9940
    @africanlove9940 3 ปีที่แล้ว

    Lek endenezeh teru senemegbar yalachewen akerebelen please 🙏 beautiful couple 💑 god bless you both.

  • @Eve_Y
    @Eve_Y 3 ปีที่แล้ว +11

    you should start adding links to their Instagram or social media in these videos.

  • @tubeeluheeluhetube57
    @tubeeluheeluhetube57 3 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ መጠጥ ከምትጠጡ እና እራሳችሁን ከምትስቱ አክሱሚት ወይንን ጠጥታችሁ ዘና ብትሉ ይመረጣል ምርጥ ወይን እንደናንተ ያለ ፍቅረኛሞች እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @Aas-bf4gh
    @Aas-bf4gh 3 ปีที่แล้ว

    በጣምታምራላችሁፍቅርያሽንፋል❤️🌹🙏🙏👈

  • @የበእምኒእናት
    @የበእምኒእናት 3 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ ሌባ ነገር እውነት 😂😂😂

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ሌብነትና እውነት አብረው አይሄዱም ። 🤔🤔🤔

  • @Zeki_tube15
    @Zeki_tube15 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቪዲዮ ነዉ በዚሁ ፕሮፋይሌን በመንካት የሰራሁትን አስገራሚ ቪዲዮ ተመልከቱ ።

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲትሉ አላህ tiru lij yistachu🌷

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። ☝

  • @jerryayele8960
    @jerryayele8960 3 ปีที่แล้ว +6

    ጩኸትማ ተፈጥሮሽ አይደለም መቀነስ ወይ መተው አለብሽ ትዳር ላይ ስትሆኑ እደዚ አይኖርም

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 3 ปีที่แล้ว +1

    እደት ሠው ሣይጋባ እደባልናሚስት ይሆናል ልክፍት ነው ባያገባኝስ መልሸ ሌላ ልጀነጅን ነው

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚ አይነት ፍቅር ሰጠኝ አምላኬ ሰጠኝ ሰጠኝታማኝ

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ 3 ปีที่แล้ว +4

    መጠጡ ግን ያሰክራል ወይስ ኣሲር ነው ???

    • @homer9537
      @homer9537 3 ปีที่แล้ว

      ስምሽ ምንድነው አንቺ ደብተራ

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว

      @@homer9537 ደነዝ ደብተራ እኮ ስድብ አደለም

    • @ገዳማትትግራይ
      @ገዳማትትግራይ 3 ปีที่แล้ว

      @@homer9537 ስድብ ሞሆኑ ነው እህቴ

  • @zizizizi6564
    @zizizizi6564 3 ปีที่แล้ว +1

    Kene befit libeshen yeseberew Sew???🤔
    Litsebrat tasbaleh endye?
    Min aynet arst new??????

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful couple. I like the dress she put on.

  • @hiwilal9359
    @hiwilal9359 3 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful couples🥰🥰🥰🥰
    Yatsdklachu

  • @biruktifireaw2927
    @biruktifireaw2927 3 ปีที่แล้ว +3

    wow 👌👍 Be Ketaye Wintana Robeln Akerbachew Be Degami

    • @kalkidanbefekadu273
      @kalkidanbefekadu273 3 ปีที่แล้ว

      Tetaltewal

    • @biruktifireaw2927
      @biruktifireaw2927 3 ปีที่แล้ว

      @@kalkidanbefekadu273 Yemre

    • @sarona6589
      @sarona6589 3 ปีที่แล้ว

      @@kalkidanbefekadu273 shut tf up😂😂they didnt breakup u wish!!

  • @justhere3369
    @justhere3369 3 ปีที่แล้ว

    Axumite is a great wine👍🏽and love ur videos

  • @dagimn4082
    @dagimn4082 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤሬ አለክስ ይቅርብልን የሚል like

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse6319 3 ปีที่แล้ว +1

    She's so pretty

  • @neju4652
    @neju4652 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምንድ ነዉ መጠጥ ይዛቹ የመጣቹብን ጠጥታቹ ስከሩ ነዉ👯👷

  • @fafitube1205
    @fafitube1205 3 ปีที่แล้ว +4

    ምነው ሥለ X ጥያቄ በዛ ሣይቆርጥላችሁ ነው እንዴ የተለያያችሁት ሁለታችሁም

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ግረም ግረምረም የሚለኝ ነገረ እደት አብረው እየኖረ ሰው መቸ ነው የምንጋባው ይላል"

  • @fafi4362
    @fafi4362 3 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @ወይኑጌታቸውወይኑጌታቸው
    @ወይኑጌታቸውወይኑጌታቸው 3 ปีที่แล้ว +6

    ዉታና እና እሮቤልን አቅርብልን

  • @meksijordan2756
    @meksijordan2756 ปีที่แล้ว +1

    Weyne ahun lay yihen vedio mayet zmblo mesaq new😂😂

    • @TIGRAWITI
      @TIGRAWITI ปีที่แล้ว

      ተለያዩ እንዴ 🤔

  • @danielabebe8240
    @danielabebe8240 3 ปีที่แล้ว +1

    wow ewnet betam taskenalachu kayin yawtachu

  • @fatimamohammad155
    @fatimamohammad155 3 ปีที่แล้ว

    የሄዳችሁት ለመጠያየቅ ሳይሆን ወይን ልታስተዋውቁ ነው የሄዳችሁት

  • @lydiaassefa6537
    @lydiaassefa6537 3 ปีที่แล้ว +1

    endet endemuitamuiru, may God bless your pair

  • @hlinaedilu8673
    @hlinaedilu8673 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለመለያየት አታውሩ እንጂ tamralachu 🥰😍❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝

    • @fatumaahmed5898
      @fatumaahmed5898 ปีที่แล้ว

      Teleyayu 💔

  • @ሀዋዩቱብ-ጸ3ወ
    @ሀዋዩቱብ-ጸ3ወ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁለተኛነዉ እደ ወይስ

  • @hulumbefekadu4811
    @hulumbefekadu4811 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰርግ ሀሳብሽ ተመቺቶኛል

  • @ሀይሚቱዩብ
    @ሀይሚቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

    አክሰማዊት ወይን ግን መቅመስ አማረኝ ፍቅርን ያብዛላችሁ ጥንዶቹ

  • @milkitube7362
    @milkitube7362 3 ปีที่แล้ว

    Maleyayet nw ende alamachu?? Tiyakewochu😧😧

  • @samrawetmulugeta9009
    @samrawetmulugeta9009 ปีที่แล้ว

    Lela konjo etbesalhu😔ene getane alkese nbr😂😂

  • @azgtube7552
    @azgtube7552 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂 ቀብራራዬ

  • @mastewaltv7267
    @mastewaltv7267 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤተሰቦች እስኪ ስራዎቻችንን እዩልን ከወደዳችሁት ቤተሰብ ሁኑ

  • @زهراء-ث4و5ق
    @زهراء-ث4و5ق 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስስ ይሉኛል ❤❤❤😘

  • @jlidubts97
    @jlidubts97 3 ปีที่แล้ว

    Yene maroch selamachu yibzalgn abo betam new mwedachu❣️❣️❣️ eski like gchugn👍

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life 3 ปีที่แล้ว +1

    አእምሮን የማያስጨንቅ ፈታ የሚያደርግ ቪዲዮ እኔ ጋ አለ እና ጎራ ይበሉ።

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 ปีที่แล้ว +1

    ታምራላቹ ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 3 ปีที่แล้ว

    Wudi ye hagare lijochi beyalachubati selamachu biziti yebalachu wow betam temiralachu dase new ymitilut ayilayachu

  • @zemuyoutube7614
    @zemuyoutube7614 หลายเดือนก่อน

    እደሚሊያዪ ያቁነበር😅😅