በቤተመንግስት ውስጥ የተሰራባቸው አፈና ዶ/ር አብይ እንባ እየተናነቃቸው የተናገሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 686

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว +27

    ስለዚህ ትልቁን ስራ የሰራው እግዚአብሔር እንጂ ሰው አይደለም ። የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም ። አሁንም ክብርን ለእግዚአብሔር እንስጥ ።

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 6 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ያጥፋዉ አብይን

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 2 หลายเดือนก่อน

      @@amlkeamlke3850EGZABER. YE. ETHIOPIAN. TELATOCH. YATEFAL.

  • @tigistyegetalij667
    @tigistyegetalij667 ปีที่แล้ว +15

    መዝሙር 27
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?
    ² ክፉዎች፥ አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም፥ ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ፥ እነርሱ ተሰናከሉና ወደቁ።
    ³ ሠራዊትም ቢሰፍርብኝ ልቤ አይፈራም፤ ሰልፍም ቢነሣብኝ በዚህ እተማመናለሁ።
    ⁴ እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።
    ⁵ በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ሰውሮኛልና፥ በድንኳኑም መሸሸጊያ ሸሽጎኛልና፥ በዓለት ላይ ከፍ ከፍ አድርጎኛልና።
    ⁶ እነሆ፥ አሁን በዙሪያ ባሉ በጠላቶቼ ላይ ራሴን ከፍ ከፍ አደረገ፤ በድንኳኑም የእልልታ መሥዋዕትን ሠዋሁ፥ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ እዘምርለትማለሁ።
    ⁷ አቤቱ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን ቃሌን ስማኝ፤ ማረኝና አድምጠኝ።
    ⁸ አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።
    ⁹ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፥ ተቈጥተህ ከባሪያህ ፈቀቅ አትበል፤ ረዳት ሁነኝ፥ አትጣለኝም፥ የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ፥ አትተውኝ።

  • @tigistyegetalij667
    @tigistyegetalij667 ปีที่แล้ว +19

    “እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው።”
    - ዘጸአት 14፥14

  • @እሙእሥማኢል
    @እሙእሥማኢል 2 ปีที่แล้ว +14

    ሡበሐን አላሕ ያረብ በዘር በሐይማኖት እየገቡ ሐገረ እና ሕዝብ ሊበትኑ የተነሡትን ያረብ መላ በልልን እኛ አቅም የለንም

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 ปีที่แล้ว +3

      የአላህ፣ብእዝነት፣ማረን፣ቤታቸው፣ለሚፈረስ፣እናአት፣አባት፣ህጻአናአት፣ድርስ

    • @hxhdbxxbhx4486
      @hxhdbxxbhx4486 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም እጂ

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @asfawbono8250
      @asfawbono8250 4 หลายเดือนก่อน

      ሰማይና ምድር የፌጤሬው እግዝአቤሔር ሀጌራችን ለማጥፋት የቴነሳውሕዝብን ከሕዝብ ጋር የምታጋጬው ክፉሴጣን እስራኤል አምላክ ከምድሬ ጌፅ ያጥፋክ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 หลายเดือนก่อน +13

    አንተእኮ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ስላለ ከክፍ ይሰዉረሃል :: በርታ የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም ❤❤❤

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 2 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @Martaabuay
      @Martaabuay 2 หลายเดือนก่อน

      አች ከፋት እናትሽን ደፋቶ ያሣይሽ እሒን እና አለን መሣዮች ከቤታችሁ ይግባ ገና ምን አይቶ

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞህና ጀግና ተስፋ እንዲያቸው ሁሉም ያልፋለ አንድ ቀን አለቃ የምትሆንበት ጊዜ ነው ይሆናል እነዚህ ተቀምጠው ብዙ የሚያወሩትን ተዋቸው ተስፋ የሚያስቆረጡት ለራሳቸው ቆርጠው ነው እኛ ብዙ ሀገራችን ብዙ ነገር ተጠብቀናለች አብሽር አብሽር

  • @ejaradaba1499
    @ejaradaba1499 ปีที่แล้ว +6

    Nice stories, thank you very much!

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ነህ ሁሉዋንም ልክ ያስገባህ

  • @tseigadnglgirmamelakamu6429
    @tseigadnglgirmamelakamu6429 ปีที่แล้ว +2

    እኛ ኢትዮጵያውያን ለአቅመ አዳም ያልደረስን ህፃን ልክ ቤተሰቡን የእናት የአባታቸውን መረዳት እንደማይችሉት ግን ይህ ችግር እሚገባቸው ልጆቹም አድገው ቤተሰብ ሲመሰርቱ ።ይህ የጠ/ሚ አብይ አህመድ ንግግር ይህንን ያስታውሰኛል። የእኛ መሪዎችን ልክ የተረጋጋ ሰላማዊ አገር ተቋሙ የተሟላ ሀገር እንደተረከቡ ምንም ሳናግዝ የተሟላ አገር እንዲሰሩ እንጠብቃለን አመሰግናሉሁ አሁንም መረዳት ይሻሉ እንርዳቸው እናክብራቸው።

  • @moe0079
    @moe0079 2 ปีที่แล้ว +5

    የኛ ውዲ መር አላህ ይጠብቅህ አቢቹ ይህንን ሁሉ በደል ያደርሡት ጁታወ ች ናቸው አይዞህ አላህ ካተነው

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 3 หลายเดือนก่อน +4

    አባቴ አንተ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ የሚወድህ መሪ ነህ ጨዋ ነህ አምላክ እንኳን አንተን ሀገርህን ከሌባ ከባንዳ ከሙሰኛ ነፃ ታወጣለህ ❤❤❤🎉🎉🎉የኛ ኩራት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ተባረክ ገና ባንተ እንኮራለን

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 3 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @RRr-jy5bl
      @RRr-jy5bl 3 หลายเดือนก่อน

      ወይ ጨዋ 😂😂😂

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንገትን እንዳትደፋ የሆድህን ሚስጥርህን አታውጣ ጠላት ደስ ስለሚላችሁ ህዝባቸውን ጠልተው አገራቸውን የጠሉ ዘብ ብለው ብዙ አሉ ሆድያሞች

  • @sitikadir1439
    @sitikadir1439 2 ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ አላህ ይጠብቅህ ምን ጉድ ነዉ ቆይ ምን እየተካሄደ ነዉ አሁንስ !

  • @najebatube6007
    @najebatube6007 2 ปีที่แล้ว +11

    ኣብሽር ኣላህ ይጣብቅክ

  • @BachuTemesgen
    @BachuTemesgen 4 หลายเดือนก่อน +6

    እ/ር ይጠብቅህ የነ ጄግና

  • @salamnashihandino7573
    @salamnashihandino7573 2 ปีที่แล้ว +10

    አይዞኪ አንተጋ ጌታ ኢየሱስ ሲላሌ ማኒሚ ሊሻናፊ አይቺሊሚ 🙏☝❤🙌

  • @tirukenmekonnen8158
    @tirukenmekonnen8158 ปีที่แล้ว +2

    እገዚህ ሰይጣኖች ከእግርህ ስር ይውደቁ የጠላት ስራው ይክሸፍ እነሱን ይግደል ሞት ለራሳቸው ይሁን 🇪🇹💖🇪🇹

  • @SalamlakSetegn-g3v
    @SalamlakSetegn-g3v 3 หลายเดือนก่อน +6

    አዞህ❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ይቶጲያን ነገር ክባድ ነው

  • @milkokim9104
    @milkokim9104 2 ปีที่แล้ว +4

    You are Ethiopian Mosis and God is always with you dearest PM Dr Abiy Ahmed.

  • @makitube8870
    @makitube8870 ปีที่แล้ว +6

    (አሏህ)በእዝነቱ ጥላስር ያኑርህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 5 หลายเดือนก่อน +11

    ሁሉ ነገር ለበጎነው መጠከርነው❤❤❤

  • @جلالشمس-س2م
    @جلالشمس-س2م 8 หลายเดือนก่อน +2

    ያ አላህ

  • @amanueltamiru7674
    @amanueltamiru7674 2 ปีที่แล้ว +26

    አንተ ያከበረህ በዚህ እሳት መቀመጫ ላይ ያስቀመጠህ አምላክ ይጠብቅህ ሁሌም ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏🙏

    • @chaliwegga944
      @chaliwegga944 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet new hule beselotachen yenur egzhbhr kelela yehunelet

    • @abdiabrashe5132
      @abdiabrashe5132 ปีที่แล้ว

      @@chaliwegga944 ĺĺ

    • @tamaamjeylo9769
      @tamaamjeylo9769 ปีที่แล้ว

      A.ßs.àsßàra.àsàra.ßra.ßàsàaasaààsaaasssaa.aasàs saßa sßssas aaßsaassaasss aaa aaaaaàrasasàssssaaaaaßsaaasasas.sas.saaaaas sßssas aaassssaa.aaa sßssas s.assassasrasassaaaaaasaaaaasaasaass

    • @privateprivate8009
      @privateprivate8009 ปีที่แล้ว

      @@chaliwegga944 p pcpp. Pass123 qass123

    • @privateprivate8009
      @privateprivate8009 ปีที่แล้ว

      Pass123

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx 2 ปีที่แล้ว +13

    አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ እሄሁሉ ጠራርገህ ጣልካቸው ጀግናችነህ አብቹ ኑርልን

    • @atranos2198
      @atranos2198 8 หลายเดือนก่อน

      GALA

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 4 หลายเดือนก่อน

      አልቀረብሽም አድንቀሽ ሞተሻል አችም የወደቀ አስተሳሰብ ነው ያለሽ ዝብለሽ አታውሪ

  • @mathewoswochafo
    @mathewoswochafo 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤🎉Ayzoh Barta Jaglnow Mari!!!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 ปีที่แล้ว +1

    አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ኢትዬጰያዊነቱን ተቀብሎ ተቀጥሮ፣ በንግድ እና እርሻ ተሰማርቶ መኖር የሚፈልጉ ይመሰላል። ነገር ግን የፓለቲካ ሰልጣን ላይ የተቆናጠጡት በዘረጉት መዋቅር አማካኝነት ኢኮኖሚውን ተቆጣጥረው በልጽገውበታል። የበዘበዙትን ሀብት ወደ ፈረንጆቹ ሀገር በማሻገር ወዳጅ አፍርተውበታል። ለዚህ ነው አይናቸውን ጨፍነው ሀቅን ደፍጥጠው የሚጮሁላቸውና የሚሞግቱላቸው።

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @Samrawit-c5w
      @Samrawit-c5w 8 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እእባክሽ የአማራ ህዝብ አልቆል ይጨርሱት ፈጣሬ አትበይ እሱ ከኛበላይ አይን አለው ያያልየሰውልጅ እንባና ደምወደ ፈጣሬእየጮህ ነውእንደትእሱን ይምረዋል

  • @zebibaemam6615
    @zebibaemam6615 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ አገሪ በጣም ያሳዝና ወይ የሰውልጅ ከሸር ውጭ ከይር እና ስራ አያውቅም ያረብ የሰውልጅ አተምራን ያረብ ☝️😭

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 2 ปีที่แล้ว +5

    አለ.ከሚበል.መጥፎ.ናግር.አለህ.በጥለው.ስር.የርግህ.አሚንንንንንን

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቀይ ባርን ለማገኘት ጥላቶቻችንን ለማወቅ ተስፋ ለመሰናክል ከማንም በታች እንደሆነም በላይ የምንሆንበት ቀን ማንም በላይ የምንሆንበት ቀን ዲልና አድርግ ይሆናል በፈጣሪ ፍቃድ በአያላቱ ጌታ

  • @MuhammedIbrahim-b7y
    @MuhammedIbrahim-b7y 8 หลายเดือนก่อน +1

    Abbichu Allah yirdak ❤

  • @meklitassefa1611
    @meklitassefa1611 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለኛ ህዝብ እንዲህ ነግረኸን እራሱ ይገባናል ግን አብቹዬ የኔ ጀግና አንተ ብቻ ከፈጣሪ ጋር ወደ ፊት❤

  • @israelnigussie7715
    @israelnigussie7715 ปีที่แล้ว +3

    May the LORD bless & keep you. May the LORD shine His face &give u His peace.

  • @FayizaMehdi
    @FayizaMehdi 3 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yitebkh yene jegna

  • @Merkinmamo-o9t
    @Merkinmamo-o9t 8 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ከኔተ ጋር ነው አየዞው አበትች ❤❤❤

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 19 วันที่ผ่านมา

    THANK YOU JESUS CHRIST I LOVE YOU MY LORD YOU ARE AMAZING GOD ❤❤❤❤
    HOW GOD CHANGE ALL THIS YOU ARE ALMIGHTY ❤❤

  • @almazcashmore8154
    @almazcashmore8154 2 ปีที่แล้ว +7

    Always with you, God give you strength. You are Ethiopians greatest

  • @rosaa2639
    @rosaa2639 ปีที่แล้ว

    አብይ የዉነት በጣም ነዉ የተሳማይ ግን አንተን የሚረዳክ ጥቄቶች ነቸዉ አሁንም የሚሰማክ ነዉ ያታከዉ እንጂ መሬ ሳቶን አባት ነበርክ ፍቅር ነክ በርታልን አሁን ያለንበት ያግራችን ሁኔታ ላይ ሰላም እንዲመታ እንፈልጋለን

  • @fedimuham
    @fedimuham 8 หลายเดือนก่อน +1

    🖤💔 የጀግና ጀግና ፅኑ አቁዓም ስለነበረክ አሸናፊ ሁነክ ወተሃል ::

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 ปีที่แล้ว +21

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እነዚህ አውሬዎች አንተ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @tebarekmewlud3151
      @tebarekmewlud3151 2 ปีที่แล้ว +1

      ashku

    • @MahmudMohammed-h8n
      @MahmudMohammed-h8n 8 หลายเดือนก่อน

      ጴንጤ ሌባ ነው😂😂

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰይጣንን እንዴት በደሙ ይሼፍነዋል 😂😂😂😂😂 😂😂😂

    • @emano5974
      @emano5974 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሱንማ ያሳየን መጨረሻውን ይህ አውሬ ውነት የሱ አጨብጫቢ የንፁሀኒ እንባ ገና ደም ያስለቅሰሃል

    • @tubeaddisfashionclass520
      @tubeaddisfashionclass520 2 หลายเดือนก่อน

      አጨብጫቢ ስንት ነው የገፋልህ ለይቶጲያ ምን አርጓል ህዝብን ማባላት እንጅ

  • @tarikugetachew1646
    @tarikugetachew1646 หลายเดือนก่อน

    የምታመልከው እግዚአብሔር አላሳፈረህም ከጠላት ከበባ ታድጎሀል ስለዚህ ስሙ ለዘላለም ይባረክ።

  • @UmarAdam-o6y
    @UmarAdam-o6y 2 หลายเดือนก่อน +1

    Jabaadhaa!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf 3 หลายเดือนก่อน +5

    ያማራሕዝብ ደም ይፍርዲ ሌላ ምንም እልልም ፍጣሪ ይፍርዲብሕ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኢሻ አላሕ😭🤲🤲🤲🤲

    • @RRr-jy5bl
      @RRr-jy5bl 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንን

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንንን በቅርቡ😭😭😭

    • @Yohana-r6l
      @Yohana-r6l หลายเดือนก่อน

      Ayybalem yalbet Hunata. Kebab new terdu megemriya

  • @Milsmek
    @Milsmek 6 หลายเดือนก่อน +2

    NO ONE WILL TOUCH YOU BECAUSE OUR GOD IS WITH YOU. ETHIOPIA FOREVER

  • @buremame1265
    @buremame1265 ปีที่แล้ว +4

    የታመንከው አምላክ ሸፍኖ ያኑርኽ

  • @KacharaWarsamo
    @KacharaWarsamo 16 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም እግ/ር አምላከ ከአቴ። ጋር ነው

  • @getefikadu971
    @getefikadu971 ปีที่แล้ว +2

    ክፉአይንካህ 🙏❤

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ever winner hero you are iron man !!! Long live.

  • @MameUsman-zy4px
    @MameUsman-zy4px ปีที่แล้ว

    አላሀ ይጠብቀሃል ከመላዉ ቤተሰቦችህ ጋር ባንተህ ተንኮል የሚያስብ ሁሉ እንደስራቸዉ አላሀ ይሠጣቸዋል ዉድ ዶ/ር አቢይ ለሁሉም ለእትዮጲያዊ ህዝብ ኩሩህ አባት ነህ❤❤❤❤❤

  • @jerryadane124
    @jerryadane124 2 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ዘመንክን ቤተሠብክን በደሙ ይሸፍን ጌታ ይጠበቅክ ከጠላት ከክፉ ሰዎች ይጠብቅህ

  • @dermijilo1645
    @dermijilo1645 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ጌታ አለ ያስቀመጠህ ጌታ ሁሉን ቻይ ሰለሆነ ስላንተ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @mikeGasawe
    @mikeGasawe 12 วันที่ผ่านมา

    መድሐኒ አለም ይጠብቀወት ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 2 ปีที่แล้ว +9

    አምላኬ በፅኑ ጥበቃ ይጠብቅህ ይራራልህ

  • @FatmaaAlshehhi
    @FatmaaAlshehhi 2 หลายเดือนก่อน

    መትህንመቅርብያሰማን ሌላምንም አልልህም ወገናችንንእንዳስጨረስከው

  • @WudnashAbraq
    @WudnashAbraq 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከኔት ጋር ነው አበች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው ከስንት አውሬ ጌታ እዳተረፈህ ማመን ያቅታል ንርልን

  • @AbrehamJanbo
    @AbrehamJanbo 2 หลายเดือนก่อน

    አብያችን መቼም ብሆን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህና እግዝአብሔር ይጠብቅህ፡፡

  • @eshetubekele418
    @eshetubekele418 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

    • @Dalmar-cs4zf
      @Dalmar-cs4zf ปีที่แล้ว

      ያንተን gata yasateh kefenu hunlet bekoro

    • @Dalmar-cs4zf
      @Dalmar-cs4zf ปีที่แล้ว

      ያንተን gata yasateh kefenu hunlet bekoro

  • @meme-ek2ou
    @meme-ek2ou 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህይጠብቅህ

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቆንጥርና እሾህ የተጠቀጠቀ ጫካ፣ እባብና ተኩላ ጊንጥም ለብዙ ጊዜ የተፈለፈሉበት ምድር ቢባል ማጋነን ሊሆን አይችልም። ይህንን ግን እንድታፀዳ በእግዚአብሔር ተመርጠሃል፣ ፀጋ የበዛልህ በርታ። ጌታ ይርዳህ!።

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ስለሆነ ምንም አትሆንም

  • @biruk8736
    @biruk8736 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጅግና እኮ ነህ አቤቾ

  • @MeargGebrekidan-u9g
    @MeargGebrekidan-u9g 2 หลายเดือนก่อน

    I like all the vedios

  • @AdhanomBerhe
    @AdhanomBerhe 3 หลายเดือนก่อน

    You are lion.I appreciate why because all thing easly understand.

  • @shemsumuhamede
    @shemsumuhamede 8 หลายเดือนก่อน +2

    በዘን ሰአት የዋሰኑት ዉሰኔ ጉድ😂😂😂😂

  • @WubeshtLaikmariam
    @WubeshtLaikmariam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል😮😮😮

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና የምልህ በምክኔያት ነው

  • @AbrahamAlemuGabretsadik
    @AbrahamAlemuGabretsadik 6 หลายเดือนก่อน +2

    sorry.ክብር ለፈጣሪ ለዛሬዋ ነፃነቶት ተወዳጁ አባቴ❤❤❤።

  • @fhhhgggg454
    @fhhhgggg454 ปีที่แล้ว

    አሁንም ተጠቀቁ ሁሉንም ብሄርያሳተፈ ይሁን መከላከያዉምሁሉም ትግሬወችበብሄር መስርተዉ ሀገርሊያፈርሱነበር

  • @MmooBboo
    @MmooBboo 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @SdsssFddf
    @SdsssFddf 8 วันที่ผ่านมา

    ዛሬስ አብይ አሳዘነኝ የኔ አባት አላህ ሠላሙን ያምጣ የአላሕ😭😭

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 8 หลายเดือนก่อน

    This is our heroic prime minister who saved as , Ethiopians from disaster, we millions never forget his good work, that is why we support him, we work with him, protect him too.🎉🎉❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @Halimamuhamed-m6w
    @Halimamuhamed-m6w 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሀያትህን ያርዝመው ሞትና እርዚቅ በአላህ እጅነው😢😢😢😢😢😢

  • @kederdekema2629
    @kederdekema2629 4 หลายเดือนก่อน

    Amazing!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 ปีที่แล้ว +8

    ፀጋ አራጌ ዪሐንሰ ቧያለው እነገዱ የአማራ ተቆርቋሪዎች አንጠብቃቸው
    የአማራ ትግል ይቀጥላል
    ፋኖ መከታችን ነው እንጠብቀው
    💚💛❤️

    • @ErahmatAwoke
      @ErahmatAwoke 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ❤❤❤❤❤❤

  • @belay1592
    @belay1592 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር አለ ከዚችወንበር አትነሳም አይክፋክ ወንድማችን

    • @janetahmad3099
      @janetahmad3099 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂kezas

    • @ወለየዋf
      @ወለየዋf 3 หลายเดือนก่อน

      እብርሽ ትቀበሪያለሽ እሕያ😅😅😅😅😅😅

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሱበሀኑ ተአላ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @Dereje-xv6jo
    @Dereje-xv6jo 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንካን አሻነፈከ አበቹ

  • @AdhanomBerhe
    @AdhanomBerhe 3 หลายเดือนก่อน

    You are real PM person.

  • @teddyhabesha1444
    @teddyhabesha1444 6 หลายเดือนก่อน

    thank you good you done ever thing

  • @AmarechSeman
    @AmarechSeman 4 หลายเดือนก่อน +4

    ህዝብ ጨረስክብን እንጂ ምን ሠርተዋል አህያ እድሜ ልክህ አትረፍ

    • @selamawithabtmaryam7761
      @selamawithabtmaryam7761 2 หลายเดือนก่อน

      Wara BCA ande saw erdtan anwqem msadb Megan lbe ystanሮሜ13anbbe/an be gura bca

  • @Linamohamed-rk3em
    @Linamohamed-rk3em 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BamlakiSisay
    @BamlakiSisay 12 วันที่ผ่านมา

    እወዳለሁ

  • @AdhanomBerhe
    @AdhanomBerhe 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ymech abichu❤❤❤

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 2 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ ኮሜንት የምትሰጡ የወያኔ ቡችሎች አገር ምንእንደሆነ አታውቁም እናንተ ካልመራችሁ በቃ አገር ማለት አይገባችሁም

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን ስዎች እረስተውታል

  • @WonduWorku-d6w
    @WonduWorku-d6w หลายเดือนก่อน

    የእኔ ጌታ

  • @ታስፋዬ
    @ታስፋዬ ปีที่แล้ว

    አንቴ ግን ለዝች አገሪ እያከፈልክ ባለዉ ዋገ ፈጠሪ ዪጠብቅ ይበሪክ ከና ቤታ ሰቦችህ አሜን!!!

  • @GachSida
    @GachSida 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ነክ አተ ባትሆን ማንም አያደርገዉም የሰዉ ጀግናነክ

  • @danielasfaw1383
    @danielasfaw1383 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የቆመልህ ሰው ምን እላለሁ ?

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
    @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ትመነምናለችእጅ አትበጠስም ለአምላክ ውነትኖር

    • @biruk8736
      @biruk8736 6 หลายเดือนก่อน

      o😅o😮oooo😮o😮😮oo

    • @biruk8736
      @biruk8736 6 หลายเดือนก่อน

      o😅o😮oooo😮o😮😮oooo

  • @wubaleale6404
    @wubaleale6404 ปีที่แล้ว +1

    አየንህ ዛሬማ ወለጋ ላይ ህዝቡን ስጠብቅ !!!!

  • @صفيه-ك5د
    @صفيه-ك5د 3 หลายเดือนก่อน

    Allah ixabiqik ishanllah ❤❤❤❤

  • @ኡሙነጀት-ረ9ቈ
    @ኡሙነጀት-ረ9ቈ หลายเดือนก่อน

    ሞትህን ያቅረበው አላህ ምንም አይሳነው የወለጋን የጎደር በጥቅሉ የወሎች የዋሁ ህዝብ ያለቀው ባአንተ ምክኒት ነው አናትህን ያፈረሰው ኢንሻአላህ

  • @WabelaJemale-gw2wy
    @WabelaJemale-gw2wy 8 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ፡እድሜህን፡የርዝማው፡አብቾ፡ኑርልን❤❤❤❤

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 ปีที่แล้ว +3

    Dr አብይ አሁንም ልሙጡን ባንዲራ የያዙ ሰዎች እየታሰሩ ነው እኮ እንካን ያኔ

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid หลายเดือนก่อน

    ስልጣን መከራ ነዉ ቢቀረስ ምን ይሰራል ደሀ ሁኖ በሠላም መኖር ይበልጣል ዋናዉ ጤናነዉ

  • @tilahunasfaw119
    @tilahunasfaw119 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ን እግዝአብሔር ለዜች አገር ባይሰጥን ኖሮ ኢትዮጰያ ምን ትሆን ነበር

    • @FatmaaAlshehhi
      @FatmaaAlshehhi 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክእረተይወይአልቀረብሽም ክክክክበምንሽነውእያሰብሽ ያለሽው

  • @HawwisaSena-nt1ui
    @HawwisaSena-nt1ui 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yes very hard administration