Melaku nigus _damasina _ መላኩ ንጉስ _ ዳማሲና_New_Ethiopian_Music_2023_(Official_Video)❤❤❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 594

  • @yengustube
    @yengustube ปีที่แล้ว +45

    ዋው በጣም ደስ ይላል እኔ የመላኩን ሙዚቃ ኩልማዬ የሚለውን ሰምቸ አልጠግበውም ማነው ኩልምዬን የሚወድ በላይ አሳዩኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🕊❤️❤️❤️ወለላ አሀይ ወለላ ❤️❤️🌹

    • @salamar4516
      @salamar4516 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @salamar4516
      @salamar4516 ปีที่แล้ว +1

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @fafitube2087
      @fafitube2087 ปีที่แล้ว +1

      ወላ ሁሉም ሙዚቃው በጣም ይመቼኛል መላኩዬ

    • @fatmaibrahim2797
      @fatmaibrahim2797 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የመጀመሪያወን ሙዚቃ ስሰማ ኩልምየ በምለው ነው ያበድኩበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 ปีที่แล้ว +63

    ጀግናው አርቲስት መላኩ ንጉስ ዳማሲና በሚል አድስ የራያ ባህላዊ ዘፈን ስለጋበዝከን ከልብ እናመሰግናለን እጀግ በጣም ግሩም ስራ ነው በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

    • @zizziz9233
      @zizziz9233 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ ዳማሲና ማለት ትርጉሙ ምንድነው?

    • @zadzad5000
      @zadzad5000 ปีที่แล้ว

      ​@@zizziz9233 ቆጆሽታያለው ያመረ የፈካ የፅጌሬዳአበባ መልስ ሰቷል በሱቻናል ገብተሽእይ

    • @mohamedahmed2647
      @mohamedahmed2647 ปีที่แล้ว

      አውርድ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g ปีที่แล้ว +33

    ዋው የራያን ባህል የምትወዱ እስኪ በላይ አሳዩኝ 😍

  • @NIGATETHIOPIA_
    @NIGATETHIOPIA_ ปีที่แล้ว +50

    መሌ ከረዥም ጊዜ ቡሀላ በቆንጆ ስራ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል🙏 #ዳማሲና 💚💛❤

    • @mesfingrima
      @mesfingrima ปีที่แล้ว +1

      Gsbahsa

    • @mesfingrima
      @mesfingrima ปีที่แล้ว

      Gabasha musik

    • @Ghfggh-gs4px
      @Ghfggh-gs4px 8 หลายเดือนก่อน

    • @selamawitmekonnen
      @selamawitmekonnen 8 หลายเดือนก่อน

      አሁን ጰ😊😊ሸየጰየዠ

      ፀ፦:-\ :-\ ቀጰጰ​@@mesfingrima

  • @shudenraya199
    @shudenraya199 ปีที่แล้ว +13

    ዘፈንህም ሁሎም ጣፋጭ ነው እንደ ኬሬሜላ መላኩየ. ''ራያ ራሱ የቻለ ማንነት ያለው ህዝብ ነው! ራያ ራዩማ ለዘላለም ይንገስልን!

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg ปีที่แล้ว +3

    መላኩ ንጉስ የራያ ሸበላ በጣም ጠፍተህ ነበር በአዲስ ስራ እዲህ አምሮብህ ስላየሁህ ደስብሎኛል ራያ ስንት ውጣ ውረድ መከራና ስቃይ አሳልፎ ውበቱ ሙሀባው እዳለ ነው ውበት ማነህ ቢባል ራያ ነኝ ይልነበር በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ሀገራችነን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ራያ💚💛❤

  • @kidstwelloyewa7401
    @kidstwelloyewa7401 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ቆንጆ ስራነው
    ወሎ ራያ ለምለሚቷ. ሀገሬ ሁሌም ሠላምሽ ይብዛልኝ።

  • @makimaki8433
    @makimaki8433 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ቆንጆዎች ወሎ ራያ እና አምሃራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር። love you amharaye

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +11

    ''Wel Come 'Mele'' ዳማሲና ምርጥ ሙዚቃ ነው ራያ ገምሻሮች ማማራችሁ ወገኖቸ እግዚአብሔር ጠላታችሁን ያርቅላችሁ 💚💛❤

  • @AdefrisTesfaye
    @AdefrisTesfaye 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወሎተወልጀ ወሎነው እድገቴ በጣምያኮራኛን ኢት/ነቴ

  • @GetawaAligaz
    @GetawaAligaz 2 หลายเดือนก่อน

    መላኩ ንጉስ የአምራል ምርጥየ ስራ አባትየ የመችህ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d ปีที่แล้ว +121

    አጀብ ወሎ ማነው እደኔ ወሎ ራያ ሲነሳ መንፈሱ እሚታደሰው 💔😢😢

    • @mekyaseyd5721
      @mekyaseyd5721 ปีที่แล้ว +15

      ራያ ወሎ ሁኑ ኣያወቅም ዕኛ ራያ ዓዞቦ ወች ወሎ ኣይደለንም ራያ ነን ራያ ራያነው

    • @user-ve1wm1lk1r
      @user-ve1wm1lk1r ปีที่แล้ว +16

      @@mekyaseyd5721 😂😂😂😂😂አየህድሸ ገለቴየ ራያ ወሎ አማራ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

    • @sooqusabya3997
      @sooqusabya3997 ปีที่แล้ว +5

      @@user-ve1wm1lk1r ገለቴስ እራስሽ ራያ ራያ ነው። ራያ ራዩማ💚🧡🇪🇹🌹

    • @mekyaseyd5721
      @mekyaseyd5721 ปีที่แล้ว +4

      @@user-ve1wm1lk1r ኣይይይ ሕልምማ ኣይኸለከልም ግን ካሁን ቡሀላ ራያ ኣማራ ወይም ትግራይ ኣትሁንም ራያ ራያ የጀግና ወች ሃገር ራዩማ ክልል ኢትዮጵያ ራያ ኣማራ😁😁😁❌ትግራይ❌😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @mekyaseyd5721
      @mekyaseyd5721 ปีที่แล้ว +2

      @@sooqusabya3997 ዝበያት ሁሉ የኛ ማለትደሁ ኣይሰለቻቸውም 😁😁😁😁😁😁😁😁ራያ ራዩማ ክልል ✅✅✅✅✅✅

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 ปีที่แล้ว +1

    መላኩእየ ያንተን ሙዙቃ ልጅ እያለሁ ጀምሬነዉ የምወደዉ ድምፅህ ግሩም ነዉ እናመሰግናለን አሁንም በምርጥ ስራ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h ปีที่แล้ว +4

    መላኩየ የራያ ጀግና ነህ ባህሉን በማስታዋወቅ ያንተ ሚና መተኪያ የለውም በርታልኝ

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 ปีที่แล้ว +4

    ዳማሲና በጣም አሪፍ ስራነው 💚💛❤👌

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl ปีที่แล้ว +2

    እደው መታደል ነው የራያ ልጅ መሆኔ መሌዋ እንወድሃለን በርታልን

  • @saram2567
    @saram2567 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና በርታ ዋው ራያዬ በጣም ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰😍😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ራያ የቆንጆዎች መፍለቂያኮ ነው 💚❤💛💞

  • @Tadelekinde-vw6jk
    @Tadelekinde-vw6jk 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ስራ ነው በርታ በኩልምየ ሙዚቃ ድሮ የሰፈሬን ልጂ ወድጄ አስታውስበታለሁ ትዝታ አለብኝ ❤❤❤❤🎉

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤የራያ ልጅ ፍቅር ነው ከደቡብ ወሎ ደሞቸ ኑሩልኝ መሌ ደስ የሚል ስራ በርታ❤❤❤❤

  • @user-pr9df9io6h
    @user-pr9df9io6h ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውውውውው በጣም ደሰ ይላለ ብርቱ ወንድምች ለምለምቱ ራያ አገር ሰላምሸ ይብዛ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว +4

    መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልንን

  • @yenealembishu4366
    @yenealembishu4366 ปีที่แล้ว

    መላኩዬ እዉነት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ይህን የመሠለ ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ መጥፋትህ በጣም ነበር ያዘኩት

  • @asdaasd2662
    @asdaasd2662 ปีที่แล้ว +2

    ትወዳጁ 😍😍እኒወዳሃለን መላኩ በጣም ያምራል ሙዚቃው🌹🌹🌹🌹

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f ปีที่แล้ว +4

    ራያየየ 💚🤗የኔ ልዩ ሀገር እንኳንም ተወለድኩብሽ 🥺💚🥰🥰🥰🥰

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ባህሉን የጠበቀ በርታ መላኩየ

  • @vshs7162
    @vshs7162 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው አቤት ድምፅ ይህን የመሰለ ድምፅ ና ችሎታ ይዘህ ለምን ትጠፍለህ በርታ

  • @user-ml3df4fu6i
    @user-ml3df4fu6i ปีที่แล้ว +6

    ዘፈንን ከወሎ አተናኑራድስና መላኩ ዱባለከጎደር ፋሲልናመሀሪ ከሸዋ መብሬ መንግስቴ ዝፈኑት እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 ปีที่แล้ว +1

    መላኩ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተናፍቀህ ነበር ።በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ አትጥፋ።

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te ปีที่แล้ว +4

    ትዝታችንን ውደኃላ የሚመልስ ስራ ነው መላክዬው እናመሰግናል ገና ብዙ እጠብቃል

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 ปีที่แล้ว +2

    ራያየ ቤተ አማራ የማይለወጥ ማንነት. ።

    • @777B-m8f
      @777B-m8f 10 หลายเดือนก่อน

      Leba😂

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp ปีที่แล้ว +2

    ወሎ ተወልጄ ጎጃም ነዉ እድገቴ
    በጣም ያኮራኛል ኢትዮጵያዊነቴ

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይ ልጄ በጣም ነው የሚውደው የሶት አመት ልጅ ነው ልጄ ግን በእሪክርድ ዘፍኖ ላከልኝ አይ ስደት!! መላኩ ንጉስ በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @አ.አሚዲያ
    @አ.አሚዲያ ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል መሌዋ በርታ ሼር እናረጋግጣለን

  • @fantaderbie-zc3uj
    @fantaderbie-zc3uj ปีที่แล้ว +2

    የነሸጋ አገር መገን ራያ ሁሌም ኩራቴ ነሽ ዘላለም ኑሪል

  • @zedm8537
    @zedm8537 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው አንደኛ ድምፅ ጥራት ሁሉም አንደኛ

  • @gfdgg8992
    @gfdgg8992 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድማችን ምርጥስራነው አድናቂህነኝ

  • @stube8871
    @stube8871 ปีที่แล้ว +1

    መላየ ስውድህ ማርያምን ኑርልን

  • @eualberihu8876
    @eualberihu8876 ปีที่แล้ว +1

    መላኩየ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ቆንጆ ነው ሰሰማወ ነውያመሸሁ።የኛ ጀግና

  • @goodhurmahabasi7025
    @goodhurmahabasi7025 ปีที่แล้ว +3

    መላኩየ ደሜዋ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥክ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @abduendris4511
    @abduendris4511 ปีที่แล้ว +3

    መላኩየ ምርጥ ስራ ነው መልካም የስራ ዘመን ዴሜዋ 😍😍😍

  • @desutube5417
    @desutube5417 ปีที่แล้ว

    መላኩን ንጉስና ኑራዲስ ሰዒድ ከሚድያው ናትጠፉብን

  • @husainali3939
    @husainali3939 ปีที่แล้ว +1

    ያኢስ መላኩየ ደስ እሚል ስራ ነው

  • @MIkItube
    @MIkItube ปีที่แล้ว +1

    Melaku enewodehalen ወደ ጎንደር ብቅ በል💚💛❤🎵🎶👌

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ሲል በርታ መላኩየ❤❤❤

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 ปีที่แล้ว +2

    መሌዋ ትለያለህ ወንድም ሰላም ለሀገራችን እስከመጨረሻው ያርግልን💚💛♥

  • @bitewmarihun6458
    @bitewmarihun6458 9 หลายเดือนก่อน +1

    መላኩ እድሜ እና ጤና ያስጥህ ወንድሜ አይዞህ በርታ

  • @user-dg6gr6ip4z
    @user-dg6gr6ip4z 7 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ ይሄ ሙዚቃ የወንድሜን ሰርግ አስታውስበታለሁ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hh1wm2eg3g
    @user-hh1wm2eg3g ปีที่แล้ว +2

    አማራዬ 🇬🇳🇬🇳💪💪💪

  • @user-zx2zu4my3g
    @user-zx2zu4my3g 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰራ ነው ወንድሜ በርታ እንወድሀለን የራያ ኩሩ

  • @samrawitsamrawtgetinet3723
    @samrawitsamrawtgetinet3723 ปีที่แล้ว

    አጅብ ራያ ወሎ የጎንደር ልጅ ነኝ ራያ ወሎ በጣም ነው እምውዳችሁ ራዩማየ መላኩ ንጉሥ ዳማሲና እናመሰግናለን

  • @user-oe2xe5dh5w
    @user-oe2xe5dh5w 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ዋጃ በለኝ አቦ ❤❤❤❤❤

  • @user-bo5cm9fr5c
    @user-bo5cm9fr5c ปีที่แล้ว +1

    የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም መላኩየ አከብርሀለሁ ሰላምህ ይብዛ ሀገሬ ራያዬ እዴት እደናፈቅሽኝ ሰላም ለሀገራችን

  • @birhan979
    @birhan979 ปีที่แล้ว +1

    ዳማሲና ምንድነው ፥ለፍኖ አማራ ዝፈን ለወኔ

  • @hadrqmol4755
    @hadrqmol4755 ปีที่แล้ว

    አተና ኑራድሥ ዘፈኑን ዝፈኑት ሌላው ለኔ 0 ነው አድናቂችሁ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከዘፋኝ ሁላ እናተን ብቻ እምወድሥ ነገር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kerya5102
    @kerya5102 ปีที่แล้ว +2

    መላኩ ንጉስ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው💚💛❤👏

  • @gdiomable
    @gdiomable ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ዘፈን፤ ጥር ተቀወጠ በለኛ!

  • @Gutene7199
    @Gutene7199 ปีที่แล้ว +1

    መላኩ ንጉሴ በጣም አድናቂህ ነኝ!!! የሰቆጣ ሙዚቃ ከፈልክ አሪፍ አሪፍ ስራዎች አሉኝ እሰጥሀለሁ ።

  • @user-cw2yk2sh1z
    @user-cw2yk2sh1z ปีที่แล้ว

    በዚህ ሙዝቃ ላይ እዉነተኛዋ ራያ ነች የምትታየዉ ራያነቴ 😢ራያዬ ❤መላኩ ንጉስ ያገሬ ልጅ አድናቂህ ነኝ በርታ ወድሜ ❤

  • @user-ld4my8lz3k
    @user-ld4my8lz3k ปีที่แล้ว +1

    መልየ ምርጥ ስራ ነው ይመችህ አቦ ያገር ልጅ ሸጋ ራያ

  • @desurayamedia
    @desurayamedia ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ስራ ነዉ መላኩየ

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube ปีที่แล้ว +1

    መሌዋ የራያው ሸጋ እንኳን፡ደህና ።አጣሕ ሸጋ ስራ ነው በርታልን

  • @Beza__Desale
    @Beza__Desale ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ነው ውበት ሲለካ እራያ ነው ለካ

  • @user-df9ic4yp5p
    @user-df9ic4yp5p ปีที่แล้ว

    መላኩየ በእውነት በጣም በጉጉት ስጠብቅህነበር ቃል የለኝም

  • @ameamanuel975
    @ameamanuel975 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን ደስ የሚል ሰራ ነው 👍👍👍👍👍👍👏

  • @user-nh8dz4ez5g
    @user-nh8dz4ez5g ปีที่แล้ว

    አይይይይ በኩልምየ አብደን አብደን ነበር የዛሬን አያድርገው እና እጨት ለቀማ ስሄድ ሀላይ ሀጎራው ሁኘኩልምየ እያልኩ ስዘፍን እዉል ነበር ወዙ እስኪናጋ ትዝታብቻ

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ምርጥ ሰራ ነው በርታ 😍😍😍😍ሰወድህ

  • @aaighru7310
    @aaighru7310 ปีที่แล้ว

    መላኩየ በጣም ያምራን ያጣፍጥልህ

  • @abebemola2451
    @abebemola2451 ปีที่แล้ว +1

    ትግርኝአ ላበይ ሓድግኻያ ወረተኝ ቃልዋጢ

    • @mekdeabade
      @mekdeabade ปีที่แล้ว

      ተቃጠሉ ለማኝ ሁላ👏👏

  • @betichofikr6868
    @betichofikr6868 ปีที่แล้ว +2

    ራያየ ትለዩብኛላችሁኮ ደሞቸ መላኩየ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @alamatatoday8002
    @alamatatoday8002 ปีที่แล้ว

    Subscribe እያደረጋችሁ ፍቅራችሁን ግለፁለት።

  • @habshiethiyopia1449
    @habshiethiyopia1449 ปีที่แล้ว

    ያዕዕዕስስስስስስስ ራያ ራዩማ

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa ปีที่แล้ว

    ፅቡቅቲ ስራህ አበይ አለኩም ራያቶት

  • @luelberhe4336
    @luelberhe4336 ปีที่แล้ว

    መላኩ በሂወቴ ከማቃቸው ሰዎች ትለያለህ ምክንያቱም በዛ ምንም የማይጠቅም ፖለቲካ ሳትነካካ ስራህን ዝም ብለክ በመስራት ያሳለፍከው እውነትም የራያ የቁረጥ ቀን ልጅ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ከ ኣድናቂህ ልዑል በርሀ ኣባተ (ራየታይ) ክበርልኝ

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c 29 วันที่ผ่านมา

    damasena nice music

  • @haftomagezew2642
    @haftomagezew2642 ปีที่แล้ว

    ዳማስናናናናናና በጣም ወድጀዋሎህ መላኩየ ደስ ይላል።

  • @somend7768
    @somend7768 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ዋው

  • @user-rl3tx2tp2z
    @user-rl3tx2tp2z ปีที่แล้ว +2

    Gobezu nefetegna enkuan metahilen yeni jigena

  • @SaeedSaeed-yo9up
    @SaeedSaeed-yo9up ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ምርጥ ስራ

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g 11 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ቤት አምሀራ ውድድድድድነው እማረጋችሁ ደሞቸ ስስቶቸ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @jeuir669
      @jeuir669 11 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l ปีที่แล้ว +1

    እራየ የኔዉድ ያምራል መሌዋ ከቡዙ ጊዜ ቡሀላ ስለመጣህ ደስይላል
    ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉድ ሀገሬ ተመስጌን ያሁሉ ጭቀት ጦርነት አብቆቶ ለዚህላበቃን አይመልስብን

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h ปีที่แล้ว

    የራያን ሙዚቃ ስሰማ ያቀጠቅጠኛል💔😥😍💙💚

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 ปีที่แล้ว +2

    ራያ ወለላ የኔ ውቦች

  • @DawideSmart-jb7dh
    @DawideSmart-jb7dh ปีที่แล้ว +1

    ወሎች የፋቅር ሠዋች

  • @ShGnd-vw9xx
    @ShGnd-vw9xx หลายเดือนก่อน

    My raya rayuma Ethiopia ❤ rayoch enwedshalen enamesegnalen

  • @MesiiMesii-jv2et
    @MesiiMesii-jv2et 3 หลายเดือนก่อน

    የቀወጥነበትአይትዝታ😢😢😢😢

  • @user-ep9nt9fx3i
    @user-ep9nt9fx3i ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰራ ነወ ወዲ መርጌ

  • @derejeabiyu5896
    @derejeabiyu5896 ปีที่แล้ว

    ውይ መላኩ በጣም ጣፋጭ ነው ሁሉም ሙዚቃዎችህ ይለያሉ

  • @MmA-tf4kn
    @MmA-tf4kn ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍነው

  • @user-cr6xk8yu8y
    @user-cr6xk8yu8y ปีที่แล้ว

    ዋውው ደሰ ይላል

  • @ngstimola2209
    @ngstimola2209 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው መላኩ ነጉስ ብረታ💃💃💃💃💃🌷🌷🌷🌷💓💓💓💓

  • @user-jj6hv1mj4w
    @user-jj6hv1mj4w 10 หลายเดือนก่อน

    Wowo btam yemigerm Muzik kalat yelegnim ❤❤❤

  • @Mekdi929
    @Mekdi929 ปีที่แล้ว

    ዋው ወሎ ራያ አማራዬ መሌ የኛ ጀግና❤🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @birhantegegne142
    @birhantegegne142 ปีที่แล้ว +1

    ዳማሢና ምንድን ነው ትርጉሙ

    • @bilenmenbere5717
      @bilenmenbere5717 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 ልከርክ😂

    • @birhantegegne142
      @birhantegegne142 ปีที่แล้ว

      @@bilenmenbere5717 የምር በምንኛ ነው አይገባኝ አለ እኮ

  • @almasademase2216
    @almasademase2216 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አገሬ ነፈቀኝ ወይኔ ብሀላችን እኮ ደስ ሲል በርታ ቆጆ ስራ ነው በደብ አገራችንን አሳይተህናል የሰርግ እጀሪ ወጥ ጠላ አብሮ መብላት ከሰዉ ጋር ባድ ማድ እዴት እደነፈቀኝ

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 ปีที่แล้ว +1

    ❤የአንተ ይለያል እውነትም ዳማሲና የራያ ስው የዋርካው ምሬ አገር❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 ปีที่แล้ว +1

    መላኩ የወሎ ጀግና

  • @Hayet-ym3qv
    @Hayet-ym3qv ปีที่แล้ว +1

    ወሎዋዬዬ💙💟💚👑🦁

  • @user-wm2zy9vv5p
    @user-wm2zy9vv5p ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ሃሪፍ ነው መላኩየ የራያው ኮኮብ

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 ปีที่แล้ว +1

    ኣጀብ ራዩቶት♥♥♥♥ ራያ ወች ኑ ራያ ክልል ስበር ሃገር🐅🐅🐅🐅♥

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara ปีที่แล้ว +2

      አምስት ሺ የማይሞላ ህዝብ ይዘሽ ክልል ትያለሽ ድቃላ የጅታ ትራፊ👹👹👹👹👈ራያወል አማራ ነን💚💛❤🐯🔐ከፈለግሽ ከኒያ መግባት ትችያለሽ😤🐃

    • @sooqusabya3997
      @sooqusabya3997 ปีที่แล้ว

      @@Wello.Amhara ራያ ራዩማ ክልል።።።

    • @mekyaseyd5721
      @mekyaseyd5721 ปีที่แล้ว

      @@Wello.Amhara ኣደጊ 😤😤😤 ዕኛ ራያ ወች ኣማራም ትግራይም ኣይደለንም የወሸት ማንነት ኣንፈልግም ማንነታችን ራያ ራያነው የቁማጣ ዘር ለጆይ ቻዕዕዕዕዕዕዕዕዕ

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara ปีที่แล้ว +1

      @@mekyaseyd5721 እማን መሬት ላይ ሁነሽ ክልል ትያለሽ እኛ መሬታችንአስመልሰናል ወደወሎ ወሎ አንሆንም ታላቹህ ኪንያ ህዳቹል ከልሉ ሰሚን ወሎላይ ቆጪ ብለሽ ክልል ታያለሽ የጅታመነሀራ ቱ ሀያሰቫት አመት ስትገረዱ የት ነበራቹህ የጅታ አሽከር እና ሰሚን ወሎስያምራቹህ ይቀራል 😁😁😁😁

    • @mekyaseyd5721
      @mekyaseyd5721 ปีที่แล้ว

      @@Wello.Amhara ሁሉ የኛ ማለት ኣይሰለቻችሁም እዃን ራያን መቀሌን የኛ የኛ ነው የምትሉ ፋራ ወች ናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂