Melaku Nigus_Raya wollo new | መላኩ ንጉስ ራያ ወሎ ነዉ -New Ethiopian Music 2023 (official video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +261

    ራያ ወሎ አማራ ነን ወሎየነት ልዩ ነው የወሎ ልጆች እኮ ሙስሊም እና ክርስቲያን ሳያነሱ አይዘፈኑም ወላሂ ወሎ ፍቅርዋ ወሎየነት ውበታችን መላኩየ ምርጥ ስራ ሚዲያውን እዴሚቆጣጠርው ተስፋ አለኝ 💚💛❤🇪🇹

    • @greaterethiopia7637
      @greaterethiopia7637 ปีที่แล้ว +6

      Wollo, not amhara..

    • @agareth1659
      @agareth1659 ปีที่แล้ว +8

      ​@@greaterethiopia7637ኧረ እባክህ እና ወሎ ምድን ነን 😏 ማይ ወሎ አማራየ💚💛❤😍😍😍😍😍😍

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +13

      ​@@greaterethiopia7637ሂድ ቆሻሻ ወሎየ ነኝ አማራ ነኝ ጀዝባ ያውም ተመርጨ የምገደልበት አማራነቴ😳💝

    • @mulugenetu6988
      @mulugenetu6988 ปีที่แล้ว +4

      ​@@greaterethiopia7637ወደድህም ጠላህም ራያ አማራ ነን

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ ปีที่แล้ว +5

      ​@@greaterethiopia7637ደደሙ ወሎ ማንነታችን አማራ ነው ኩሩ አማራ ነን

  • @hahhahdhdh1446
    @hahhahdhdh1446 ปีที่แล้ว +93

    ሚገርም ነው መላኩ የራያ ልጅ
    ድምፅ. 100%
    ቀረፃ 100%
    ቦታ አመራረጥ 100% በርታልን ❤❤ራያ የጀግኖች የቆንጆዎች ሀገር ሀገሬ ራያየ 💚💛❤

  • @babyjano6798
    @babyjano6798 ปีที่แล้ว +11

    የናፈቀኝ ማንነቴ ገለፅክልኝ። አዎ ራያ ወሎ ነው።
    መሌ አብሮ አደጌ ተባረክልኝ ምንም ከሀገር ብርቅም የትምህርት ቤት ጓደኞቼ ሁሌም በውስጤ አላችሁ። የጃኖ ልጅ የራያው አላማጣ ነኝ ከ አዲስ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 ปีที่แล้ว +55

    አሪፍ ስራ ነው ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው !!!! አንድ አማራ አንድ ህዝብ 💚💛❤💒🕌✔💖💖💖 ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ ነው 🦁💪😍

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 หลายเดือนก่อน

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +29

    አቤት ደስ ስትሉ አማራዬ ዋው ሁሉም መቶ በመቶ ነው ማማራችሁ ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ራያ💚💚💚ጥትም ወሎ ነን ወደፊትም ወሎ አማራዊ ነን💚💚💚የት አላችሁ አማራዊያን አበረታቱት ሸጋ ንጉስ💚💚💚💚የሓውጃኖ ምድር💪

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +25

    ራያ አደይ ወለላ አወን ወሎየ አማራ ነን።
    መላኩየ ሙዙቃዎችህ ሁሌም ዘመን ተሻጋሪዎች ናቸው የአሁኑ ደግሞ ልዩ ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ነው
    ክበርልኝ ሁሌም እንወድሀለን የኔ አንበሳ ጀግናየ ከጠላት ሴራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር አማራ የሚባል ብሔር በኢትዮጲያ ታሪክ አልነበረም። ይህን ሀቅ ደሞ የቆምጬ ምሁራን እነ ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም፣ልደቱ አያሌው በመፀሃፍ ፅፈው መስክረዋል። አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ለማለት እንደሆነም አልካዱም። አማራ የሚባል ብሔር በሌለበት ወሎ ና ራያ አማራ የሚሆኑበት አመክንዮ አይኖርም። ወሎ ና ራያ የ ኦሮሞ ጎሳዎች ናቸው። በባሪያው ሚኒልክ እና ተከትለውት ኢትዮጲያን በመሩት ብርቅዬ እንሰሳዎቹ የ ኢትዮጺያ ነገስታት ማንነታቸውን እንዲረሱ ተደርገዋል። ራያ፡ኮምቦልቻ፡መርሳ፡ባቲ፡ወልድያ፡ቆቦ፡ሀርቡ፡ገርባ፡ወረ ቃሉ፡ወረ ባቡ፡ጉባ ላፍቶ፡ጮቢ፡ድሬ ሮቃ፡ሱሉላ፡ዉርጌሳ የሚባሉት ከተሞች ከ 150 አመታት ከነፍጠኛ ቅኝ አገዛዝ ለታሪክ የተረፉ በ አማርኛ ፊቺ የሌላቸው የኦሮሚኛ ስያሜዎች ናቸው። ራሺያ ከብዙ አመታት በዃላ ኪሪሚያ ግዛትን ከ ዩክሬን ወደ ራሷ እንደጠቀለለችው ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኦሮሚያም ወሎ ና ራያን ከ ቆምጬ አገዛዝ ወደ ገዳ የጥንት ማንነታቸው ትመልሳለች። አውነታውን ለማረጋገጥ ከ ጎጃም፡ጎንደር እና ሸዋ ወደ ወሎ የመጡትን መጤ ቆምጬ ትተው ነባሩን ወሎዬ እና ራያዎቹን አስከ ሰባት ቅድመ አያታቸው አስቆጥራቸው ገመቹ፡ጫላ፡ጋዲሳ ላይ ሲገባ ታያለህ። ራያ ራዩማ እና ወሎ ቆምጬ ሆነውም አያውቁም፣ሊሆኑም አይችሉም። Rayya koo walloo koo qomcee mitii❤️❤️❤️

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +1

      @@Birramedia426 ጅል ጅላጅል ጅልአንፎ ይቺኮ የተበላች እቁብ ናት ሌላ አዲስ ነገር የለህም?
      ራያ ወሎ የቦታ ስም እንጂ የዘር ሀረግ አይደለም ማንነታችን አማራ ነው።
      በ16 ክ / ዘ ግራኝ አህመድን ተከትልው ከማዳጋስካር ከኬኒያ በወረራ የመጣው ኦሮሞ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እየገደለ እራረደ ነባር ቦታዎችን እየቀየረ እንደ ሰፈረ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ያውቃል በታሪክም ተመዝግቦ ተቀምጧል ከ 500 አመት ቦሀላ ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው በነ አብይ ሽመልስ አዳነች ከጭካኔ የዘለለ ታሪክ የላችሁም። ራያ ወሎ ነው ወሎ አማራ ነው።
      ልደቱ ያለውን አልሰማህም በአማራነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው ለአማራ እታገላለሁ።

    • @missyoujhon4781
      @missyoujhon4781 ปีที่แล้ว

      😂😂 ወሎ ብሎ አማራ የለም ራያ ብሎ ወሎም የለም አትጃጃሉ ራያ ትግራይ ነው ወሎ ኦሮሞ ነው ::

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +1

      @@missyoujhon4781 ፍትህ ለተንቤን አገው
      ፍትህ ለኢሮብ ሳሆ።

    • @fatimaalfatima9163
      @fatimaalfatima9163 ปีที่แล้ว

      ​@@missyoujhon4781😂😂😂😂😂😂ndet.bzu.yasweral

  • @ወለዬውነኝ
    @ወለዬውነኝ ปีที่แล้ว +2

    መላኩ በጣም አድናቂህ ነኝ ከድሮ ጀምሮ ይመችህ ያበደ ነው ራያ ወሎ ነው100%

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl ปีที่แล้ว +45

    ወሎዬዎች ገባ ገባ ወድማችንን እናግዝ ❤❤❤🎉🎉❤❤

    • @tube3219
      @tube3219 ปีที่แล้ว +2

      ወሎዬ ብቻ ሳይሆን ሁሉም አማራ በሉ።ወደ ጎጥ ካልተወሸቃችሁ የማትኖሩ ፍጡሮች

    • @fatumaibrahim8108
      @fatumaibrahim8108 ปีที่แล้ว +1

      ​@@tube3219ትክክል አድ አማራ

    • @kassayazie8500
      @kassayazie8500 6 หลายเดือนก่อน

      አንድ አማራ በይ እናግዘው

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው እኛ ራያወች ወሎዬ አማራ ነን

  • @Mohammed-Asefa1471
    @Mohammed-Asefa1471 ปีที่แล้ว +15

    ድምፅና ችሎታን አቀናብረው ምርጥ ስራ መስራት የሚችል ልጅ ነህ ከመጀመሪያው ሙዚቃዎችህ ጀምሬ አደንቅሀለሁ !!! አንተ ለኔ 1ደኛ ነህ!!!

  • @RichardA1305
    @RichardA1305 ปีที่แล้ว

    ራያ ወሎ ነው በሳል መልእክት ያለው ምርጥ ስራ ነው መላኩ ሁሌም እንደምልክ እወድሃለሁ በርታ ወንድሜ።
    ሐብተማርያም

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 ปีที่แล้ว +51

    በርታልን የኛ ወሎየ ከጥንቱም ከጣቱም ራያዬ ወሎ ነው ይህን ጁንታ አብረን ታግለን እርስታችን የአባቶቻችን ማስመለስ ደግሞ የኛ ስራ ነው በርቱ የኔ ወሎዬዎች❤❤

    • @sssaa3458
      @sssaa3458 ปีที่แล้ว +2

      አወ እንዋጋለን እሥከምንጠፋ ወይ እሥኪጠፉ ወሎነው እራያዬ

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 หลายเดือนก่อน

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢

  • @aSu-le1ff
    @aSu-le1ff ปีที่แล้ว +9

    የኛ ጀግና ምርጥሥራ መልካም እድል እራያወሎነዉ ወሎም አማራነዉ 💚💛❤💪💪💪

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር አማራ የሚባል ብሔር በኢትዮጲያ ታሪክ አልነበረም። ይህን ሀቅ ደሞ የቆምጬ ምሁራን እነ ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም፣ልደቱ አያሌው በመፀሃፍ ፅፈው መስክረዋል። አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ለማለት እንደሆነም አልካዱም። አማራ የሚባል ብሔር በሌለበት ወሎ ና ራያ አማራ የሚሆኑበት አመክንዮ አይኖርም። ወሎ ና ራያ የ ኦሮሞ ጎሳዎች ናቸው። በባሪያው ሚኒልክ እና ተከትለውት ኢትዮጲያን በመሩት ብርቅዬ እንሰሳዎቹ የ ኢትዮጺያ ነገስታት ማንነታቸውን እንዲረሱ ተደርገዋል። ራያ፡ኮምቦልቻ፡መርሳ፡ባቲ፡ወልድያ፡ቆቦ፡ሀርቡ፡ገርባ፡ወረ ቃሉ፡ወረ ባቡ፡ጉባ ላፍቶ፡ጮቢ፡ድሬ ሮቃ፡ሱሉላ፡ዉርጌሳ የሚባሉት ከተሞች ከ 150 አመታት ከነፍጠኛ ቅኝ አገዛዝ ለታሪክ የተረፉ በ አማርኛ ፊቺ የሌላቸው የኦሮሚኛ ስያሜዎች ናቸው። ራሺያ ከብዙ አመታት በዃላ ኪሪሚያ ግዛትን ከ ዩክሬን ወደ ራሷ እንደጠቀለለችው ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኦሮሚያም ወሎ ና ራያን ከ ቆምጬ አገዛዝ ወደ ገዳ የጥንት ማንነታቸው ትመልሳለች። አውነታውን ለማረጋገጥ ከ ጎጃም፡ጎንደር እና ሸዋ ወደ ወሎ የመጡትን መጤ ቆምጬ ትተው ነባሩን ወሎዬ እና ራያዎቹን አስከ ሰባት ቅድመ አያታቸው አስቆጥራቸው ገመቹ፡ጫላ፡ጋዲሳ ላይ ሲገባ ታያለህ። ራያ ራዩማ እና ወሎ ቆምጬ ሆነውም አያውቁም፣ሊሆኑም አይችሉም። Rayya koo walloo koo qomcee mitii❤️❤️❤️

  • @SaraSara-cg3fv
    @SaraSara-cg3fv ปีที่แล้ว +16

    ዋው ወሎ አማራየ አለን ገባገባ በሉ የኔ እንቁወች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MollaMengesha-z3k
    @MollaMengesha-z3k ปีที่แล้ว +19

    ''i love my Raya Amhara from Welkait Amhara proud of Amhara people''

  • @ghh5860
    @ghh5860 ปีที่แล้ว +17

    መገን የኔዋ ሀገር ወሎየነቴ❤የፍቅር መድና ራያ ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤💪የጀግኖች ሀገር💚💛❤ የደጎች ሀገር💚💛❤የፍቅር ሀገር💚💛❤ወሎ ቤተ አማራዬ ሀገሬ💚💛❤💪ወንድሜ ሀሪፍ ስራ ነው የኔ ኩሩ ወሎየ❤መልካም እድል ጀግናዬ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 ปีที่แล้ว +3

    Woow መሌ ጀግናዉ አንተ እኮትለያለህ
    ሸር እያደረጋችሁ

  • @የራያዋልእልት
    @የራያዋልእልት ปีที่แล้ว +10

    ጀግናችን በጣም ደሰይላል ዋውው አድ አማራ💚💛❤️

  • @ሳሪ-መ6ቨ
    @ሳሪ-መ6ቨ ปีที่แล้ว +4

    በጣም ሀሪፍ ስራ ነው አብሮ አድግ አኩርተህኛን ❤❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 ปีที่แล้ว +27

    ኩምጭጭ ያለስራ ጀግኖቻችን ለምለሚቱ ወሎ 💚💛❤👉💪💪💪💪💐💐💐💐👌

  • @XhhcCjjf
    @XhhcCjjf ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው እራያ ወሎ ነው አማራ ላይ ሁሌም ጀግና አለ አማራ ለገጠመው ችግር የመቋቋም አቅም አለው ይመችህ እኔም አማራ ነኝ💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪እንወድሀለን

  • @my_raya1109
    @my_raya1109 ปีที่แล้ว +21

    የኛ ጀግና ወድማችን እንኳን ከናተ ተፈጠረኩ ራያ ቤት አማራ ወሎ መልካም እድል ❤❤

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር አማራ የሚባል ብሔር በኢትዮጲያ ታሪክ አልነበረም። ይህን ሀቅ ደሞ የቆምጬ ምሁራን እነ ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም፣ልደቱ አያሌው በመፀሃፍ ፅፈው መስክረዋል። አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ለማለት እንደሆነም አልካዱም። አማራ የሚባል ብሔር በሌለበት ወሎ ና ራያ አማራ የሚሆኑበት አመክንዮ አይኖርም። ወሎ ና ራያ የ ኦሮሞ ጎሳዎች ናቸው። በባሪያው ሚኒልክ እና ተከትለውት ኢትዮጲያን በመሩት ብርቅዬ እንሰሳዎቹ የ ኢትዮጺያ ነገስታት ማንነታቸውን እንዲረሱ ተደርገዋል። ራያ፡ኮምቦልቻ፡መርሳ፡ባቲ፡ወልድያ፡ቆቦ፡ሀርቡ፡ገርባ፡ወረ ቃሉ፡ወረ ባቡ፡ጉባ ላፍቶ፡ጮቢ፡ድሬ ሮቃ፡ሱሉላ፡ዉርጌሳ የሚባሉት ከተሞች ከ 150 አመታት ከነፍጠኛ ቅኝ አገዛዝ ለታሪክ የተረፉ በ አማርኛ ፊቺ የሌላቸው የኦሮሚኛ ስያሜዎች ናቸው። ራሺያ ከብዙ አመታት በዃላ ኪሪሚያ ግዛትን ከ ዩክሬን ወደ ራሷ እንደጠቀለለችው ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኦሮሚያም ወሎ ና ራያን ከ ቆምጬ አገዛዝ ወደ ገዳ የጥንት ማንነታቸው ትመልሳለች። አውነታውን ለማረጋገጥ ከ ጎጃም፡ጎንደር እና ሸዋ ወደ ወሎ የመጡትን መጤ ቆምጬ ትተው ነባሩን ወሎዬ እና ራያዎቹን አስከ ሰባት ቅድመ አያታቸው አስቆጥራቸው ገመቹ፡ጫላ፡ጋዲሳ ላይ ሲገባ ታያለህ። ራያ ራዩማ እና ወሎ ቆምጬ ሆነውም አያውቁም፣ሊሆኑም አይችሉም። Rayya koo walloo koo qomcee mitii❤️❤️❤️

    • @bipbip403
      @bipbip403 ปีที่แล้ว

      ​@@Birramedia426😂😂😂እረባክሽ እኛ አማራ ነን ወደድሽ ጠላሽ ማንነትሽ የማታቂ ውጭ የከሚሲ ድቃላ

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      @@bipbip403 ስድቡ ይቆየን አማራ የሚባል የብሔር ስም ከ ስንተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ነው በኢትዮጲያ የነበረው? Gonderian period በሚባልበት ዘመን አማራ የሚባል ስሙ እራሱ ነበረ ወይ? የጠቀስኩልሽ የ ወሎ እና ራያ ከተሞች ስም በአማርኛ መዝገበ ቃላት ፍቺ ሳይኖራቸው በኦሮሚኛ እንዴት ስም ሊኖራቸው ቻለ? ሀሳባችሁ እውነት ከ ሆነ በጨዋነት መልሱን ስጡ።

    • @mesimykinig4367
      @mesimykinig4367 ปีที่แล้ว

      ​@@Birramedia426አንፈልግም ኦሮሞነትን አሰሙም we love amahara🎉❤❤

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      @@mesimykinig4367 ኦሮሞነት የወሎው ንጉስ ሚካኤል በ ሰገሌ ጦርነት ዋጋ የከፈለለት ትልቅ ማንነት ነው። ሁኚ ያለሽም የለም።እሆናለው ስላልሽም መሆን አትችይም የጉዲፈቻን መስፈርት ካላሟላሽ። እኔ ያልኩሽ አማራ የሚባል ብሔር በሌለበት ወሎ ና ራያ አማራ ሊሆኑ አይችሉም። ራያ ማለት በ ኦሮሚኛ የተደራጀ ወይም መከላከያ ማለት ነው። በአማርኛ ግን ትርጉም አልባ ነው

  • @ZewduWolle
    @ZewduWolle ปีที่แล้ว

    ወንድም ዓለም በጣም የተወደደ ቆንጆ ዜማ ነው ትክክል ብለሃል ወሎ ( የቤተአምሐራ መፍለቂያ ነው!!!

  • @genitube798
    @genitube798 ปีที่แล้ว +8

    ዋይ መሌዋይ ፅቡቅ ስራህ ድዩ ጀጋኑ ሸገ ራያዋይ መዓረይ አሰይይይይይይይ ወሎየወች ነን እንኳዕ ብደህና መፃኽ ውውውውውው ግጥም 1ድምፅ1 የተዋጣለት ስራ ከአላማጣ የጥበብ አድናቂ ገጣሚ ተዋናይ ነኝ እልሀለሁ ካለሁበት ከፍፍፍ በልልኝ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን መሌ ብርትትት በልልኝ

    • @user-toybi
      @user-toybi ปีที่แล้ว +2

      አወ ወሎ ነን ራያ ኣደይ💒🕌❤✍️

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና ማንነትህን እና ውልድህን የማትቀይር የማትሸጥ ኩሩጀግና መላኩየ አላህይጠብቅህ አወ እራያ ወሎነው አማራ ኢቶፒያዊነው100%👌👌

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ ปีที่แล้ว +31

    ሀርፍ ስራ ነው ወንድማችን በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለህ
    አማራ እንኳን ሆንኩኝ ኢትዮጵያ የምትታየው በአማራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ራያ ወሎ አማራ👌💚💛❤

  • @hawahawa-zh7yw
    @hawahawa-zh7yw 11 หลายเดือนก่อน +4

    አማራየ አብሽረ ወንድም በረታ ❤❤❤

  • @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ
    @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ ปีที่แล้ว +77

    በጉጉት ስንጠብቀው የነበርው ሙዚቃችን ተለቀቀ ኑ አማራወች እንይለት ❤❤❤❤

  • @kasu-od6xk3lf7b
    @kasu-od6xk3lf7b ปีที่แล้ว

    ራያ ወሎ አማራ ኢትዮጵያ ምርጥ ሥራ ነው በርታልን ከወቅቱ ጋ የሚሄድ ሥራ ነው ጀግናችን

  • @enanu7590
    @enanu7590 ปีที่แล้ว +11

    አቤት ውበት አማራየ አወ ራያ ወሎ ነው በርታልን ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @mame8330
    @mame8330 ปีที่แล้ว

    ራያ ወሎ ወሎ የውበት የፍቅር የጀግና ሀገር
    መላኩ አሪፍ ስራ ነው በርታልን ቀጥልበት ስለ ወሎ

  • @iam4419
    @iam4419 ปีที่แล้ว +24

    ጀግናችን በጣም ደስ ይላል ዋው አንድ አማራ💚💛❤💪

  • @saidehali8223
    @saidehali8223 ปีที่แล้ว +2

    አማራዬ ራያ ወሎ ነን

    • @Generberha
      @Generberha 2 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውምር

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +28

    በርታ ጀግናችን ድምፅ መረዋዉ #ራያወሎ አማራ ነው 💪💚💛❤ አማራ አይዞን ያልፋል መገፋታችን ለበጐ ነው እጅ አንሰጥም ለማንም ባንዳ ሀገር አፍራሽ አማራነታችንን እናስከብራለን

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว +8

    ✍️🕎🔯🌠🙏🏔️🌷🌷💐💐👏👏🦁⭐⭐תודה רבה מכל הלב איזה שיר רץאחזה כליפ יוצא דופן יפה 🌞👏⭐⭐💯💫💫💫💫🌝✨💝💖💗💓💞💕💜💕💟🤍♥️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🌺🌷🌸🌄⛅🌤️☀️እንዴት ያለ ያልተለመደ መውጫ ነው።

  • @aduethiopian
    @aduethiopian ปีที่แล้ว +15

    31ኛ ነኝ እንደው በወሎው ይዥችሁ አለሁ ላይክ አረጉኝ 👍👍💪💪🥰🥰🥰🥰የኔ ወሎ መላኩዬ የኔ ምርጥ በርታ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ራያዬ💚💛❤️🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @Aminayimam-y1u
    @Aminayimam-y1u ปีที่แล้ว +2

    አማራየ እስላም ክርስትያን ተከባብሮ የሚኖርባት ወሎ የፍቅር ሀገር መላኩየ ምርጥ ስራ ነው በርታልን የራያው ሸበላ ሰላምህ ይብዛ የወሎ ጠበለል❤❤❤❤

  • @berentamedia3981
    @berentamedia3981 ปีที่แล้ว +13

    በርታ, በርቱ ራያዎች!!!
    እንዲህ በራስ ባህልና ማንነት ማማር ደስ ይላል!!!
    ራያ ራያ ራያ , ወሎ, አምሓራ!!!!

  • @IeyelaIeyelamuhamud
    @IeyelaIeyelamuhamud ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዴሥ የሚል ሥራነዉ ወዲሜ ቀጥልበት

  • @zebenaalie5780
    @zebenaalie5780 ปีที่แล้ว +2

    ራያ ወሎ ነው👌👌👌 ወቅቱን የጠበቀ ቆንጆ ስራ ነው በርታልን 😘😘

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 ปีที่แล้ว +35

    አቤት ውበት መላኩየ ድምፅ መርዋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው አማራነት ክቡር ማንነት 💚💚💚💛💛💛♥♥♥

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር አማራ የሚባል ብሔር በኢትዮጲያ ታሪክ አልነበረም። ይህን ሀቅ ደሞ የቆምጬ ምሁራን እነ ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም፣ልደቱ አያሌው በመፀሃፍ ፅፈው መስክረዋል። አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ለማለት እንደሆነም አልካዱም። አማራ የሚባል ብሔር በሌለበት ወሎ ና ራያ አማራ የሚሆኑበት አመክንዮ አይኖርም። ወሎ ና ራያ የ ኦሮሞ ጎሳዎች ናቸው። በባሪያው ሚኒልክ እና ተከትለውት ኢትዮጲያን በመሩት ብርቅዬ እንሰሳዎቹ የ ኢትዮጺያ ነገስታት ማንነታቸውን እንዲረሱ ተደርገዋል። ራያ፡ኮምቦልቻ፡መርሳ፡ባቲ፡ወልድያ፡ቆቦ፡ሀርቡ፡ገርባ፡ወረ ቃሉ፡ወረ ባቡ፡ጉባ ላፍቶ፡ጮቢ፡ድሬ ሮቃ፡ሱሉላ፡ዉርጌሳ የሚባሉት ከተሞች ከ 150 አመታት ከነፍጠኛ ቅኝ አገዛዝ ለታሪክ የተረፉ በ አማርኛ ፊቺ የሌላቸው የኦሮሚኛ ስያሜዎች ናቸው። ራሺያ ከብዙ አመታት በዃላ ኪሪሚያ ግዛትን ከ ዩክሬን ወደ ራሷ እንደጠቀለለችው ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኦሮሚያም ወሎ ና ራያን ከ ቆምጬ አገዛዝ ወደ ገዳ የጥንት ማንነታቸው ትመልሳለች። አውነታውን ለማረጋገጥ ከ ጎጃም፡ጎንደር እና ሸዋ ወደ ወሎ የመጡትን መጤ ቆምጬ ትተው ነባሩን ወሎዬ እና ራያዎቹን አስከ ሰባት ቅድመ አያታቸው አስቆጥራቸው ገመቹ፡ጫላ፡ጋዲሳ ላይ ሲገባ ታያለህ። ራያ ራዩማ እና ወሎ ቆምጬ ሆነውም አያውቁም፣ሊሆኑም አይችሉም። Rayya koo walloo koo qomcee mitii❤️❤️❤️

    • @belaineshchaklu833
      @belaineshchaklu833 ปีที่แล้ว +2

      @@Birramedia426 የበታችነት ስሜት ከባድ ነው መልካም መቃጠል አማራነት ክቡር ማንነት ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ይሂዳሉ አማራ አለሁ እያለክ የለህም የምትለው ከሆነ የለም የምትለው ሳይሆን የለለው አንተ ነሀ የለለህ ጨርሻለ መልካም የቃጠሎ ጊዜ😂😂😂

    • @brtukanlove3546
      @brtukanlove3546 ปีที่แล้ว

      ​@@Birramedia426😂😂😂😂😂😂😂ጋሎች 😂😂😂😂

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      @@belaineshchaklu833 መወገድ ያለበትን እያስወገድን፡መፈናቀል ያለበት እየተፈናቀለ፡መፍረስ ያለበት እንዲፈርስ ተደርጎ በዝህ ጊዜ እናንተ ኖራቹም ከቡርጂ ህዝብ ያነሳቹ ጩሀታም ብቻ ሆናቹ ልክ የገባቹት እናንተ ጎጃሜና ጎንደሬ ተቃጠሉ እንጂ እኛ የአባገዳዎቹ በናንተ ፍርስራሽ ላይ ኢትዮጲያን እየገነባን ነው። ወሎም ራያም ቆምጬ አይደሉም። ካልለመነ የሚቆምጥ ጎንደሬ፡ጎጃሜ እና ሸዋዬ እንጂ የሚቆምጥ ወሎዬ ና ራያ የለም። Rip ቆምጬው😁😁😁

    • @negamenale3378
      @negamenale3378 ปีที่แล้ว

      ​@@Birramedia426ጋላ ባሪያ ነው አማራ ለመምሰል አትጋጋጥ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ነው አቦ ይመቻል ወድማችን ኑርልንንን

  • @abu_fano_2024
    @abu_fano_2024 ปีที่แล้ว +5

    ራያ ወሎ አማራ የራያው መብረቅ መላኩ ጀግና

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ራያ ወሎ ነው 💪💪💪💪

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +10

    ኑራችን የኛ ጀግና ክፉ አይካሕ እግዚአብሔር ከክፉ ጠላት ይጠብቅሕ ራያ ወሎ ነው 💪💚💚💛💛❤❤👍

  • @aaighru7310
    @aaighru7310 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል መላኩየ ያጣፍጥልህ ወዳጀ ይመቻል ዘፍነህዋል እዉነት ይለያል

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 ปีที่แล้ว +9

    አማራነኔ ኩራቴ በጉጉት ስንጠብቀው ነበር አንድ አማራ ጀግናው ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 ปีที่แล้ว

    አማራ መሆን መታደል ነው መልኩ ጀግናው ነፍጠኛ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንወድህ አለን ወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሁንያለውይሆናል-ጸ3መ
    @ሁንያለውይሆናል-ጸ3መ ปีที่แล้ว +34

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር እና ከጠበኩት በላይ ነው አማራነት ክብር ማንነት አማራነት ጀግንነት አማራ የእምነት የባህል የታርክ ማንነት በቃ እወዳችሗለው አማራዎች ❤❤❤ ወድማችን በርታ አሪፍ ስራ ነው ❤❤❤

  • @gfj5233
    @gfj5233 ปีที่แล้ว

    ሥወድህ መላኩየ ድምጵ እኮ ይዘህዋል አነደኛ ነው ያበደ ነው እየገባቺሁ እዩለት ምርጥ ሥራ ነው

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ ปีที่แล้ว +36

    ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው
    ቅር የሚለው ካለ መቀሌ ቅርቡ ነው
    💪💪💪💪💚💛❤️ አማራ የኔ ኩሩ ህዝብ

    • @Aragawyimam
      @Aragawyimam ปีที่แล้ว +1

      ለጁንታ ነው

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @workieafework8722
      @workieafework8722 ปีที่แล้ว +2

      ewunet new.we are one amhara .wollo kibir kemanim belay be amarenet waga yekefele eniwodachiwalen ke gojjam

    • @fatimaalfatima9163
      @fatimaalfatima9163 ปีที่แล้ว

      ​@@workieafework8722❤

    • @Amhar352
      @Amhar352 ปีที่แล้ว

      በትክክል ።

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 ปีที่แล้ว

    ራያየ መላኩ ንጉስ የራያው ባላባት እንወድሀለን መልካም እድል

  • @medinaabdu8550
    @medinaabdu8550 ปีที่แล้ว +15

    የወሎ ቤተ አማራዎች ውበታችን🥰🥰🥰

  • @መቅዲነኝየድንግልባሪያ
    @መቅዲነኝየድንግልባሪያ ปีที่แล้ว +3

    መላኩዬ❤❤❤ቃል ያጣሁት ምርጥ ስራ🥰🥰❤❤❤😢ራያ ወሎ ነው❤❤ወሎም አማራ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @hadera7645
    @hadera7645 ปีที่แล้ว +7

    እራያ ወሎነዉ ወሎ አማራነዉ አቤት ዉበታችን ወሎዎየወች 💝💝💝💝💚💛❤️💪

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው
    መሌ ክብር
    በልልን ቆጆ እና ወሳኝ ስራ ነው
    እናመሰግናለን በርታልን
    እስኪ መሌን ያላችሁ
    መቸም ይህ ስራ ያላስደሰተው ሰው
    ያለ አይመስለኝም 👈የተገፋውን ህዝብ እውነት ነው የገለጸው ☝️🥰🥰🥰🙏

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 ปีที่แล้ว +15

    ውበት ከማንነት ጋር. ባህልቻችን እኮ በእውነት ልዩ ነው ማይ ራያ ውሎ በእውነት ጀግና ነህ ደምፀ መርዋው በርታልን ❤❤❤❤❤

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር አማራ የሚባል ብሔር በኢትዮጲያ ታሪክ አልነበረም። ይህን ሀቅ ደሞ የቆምጬ ምሁራን እነ ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም፣ልደቱ አያሌው በመፀሃፍ ፅፈው መስክረዋል። አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ለማለት እንደሆነም አልካዱም። አማራ የሚባል ብሔር በሌለበት ወሎ ና ራያ አማራ የሚሆኑበት አመክንዮ አይኖርም። ወሎ ና ራያ የ ኦሮሞ ጎሳዎች ናቸው። በባሪያው ሚኒልክ እና ተከትለውት ኢትዮጲያን በመሩት ብርቅዬ እንሰሳዎቹ የ ኢትዮጺያ ነገስታት ማንነታቸውን እንዲረሱ ተደርገዋል። ራያ፡ኮምቦልቻ፡መርሳ፡ባቲ፡ወልድያ፡ቆቦ፡ሀርቡ፡ገርባ፡ወረ ቃሉ፡ወረ ባቡ፡ጉባ ላፍቶ፡ጮቢ፡ድሬ ሮቃ፡ሱሉላ፡ዉርጌሳ የሚባሉት ከተሞች ከ 150 አመታት ከነፍጠኛ ቅኝ አገዛዝ ለታሪክ የተረፉ በ አማርኛ ፊቺ የሌላቸው የኦሮሚኛ ስያሜዎች ናቸው። ራሺያ ከብዙ አመታት በዃላ ኪሪሚያ ግዛትን ከ ዩክሬን ወደ ራሷ እንደጠቀለለችው ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኦሮሚያም ወሎ ና ራያን ከ ቆምጬ አገዛዝ ወደ ገዳ የጥንት ማንነታቸው ትመልሳለች። አውነታውን ለማረጋገጥ ከ ጎጃም፡ጎንደር እና ሸዋ ወደ ወሎ የመጡትን መጤ ቆምጬ ትተው ነባሩን ወሎዬ እና ራያዎቹን አስከ ሰባት ቅድመ አያታቸው አስቆጥራቸው ገመቹ፡ጫላ፡ጋዲሳ ላይ ሲገባ ታያለህ። ራያ ራዩማ እና ወሎ ቆምጬ ሆነውም አያውቁም፣ሊሆኑም አይችሉም። Rayya koo walloo koo qomcee mitii❤️❤️❤️

    • @fatimaalfatima9163
      @fatimaalfatima9163 ปีที่แล้ว

      ​@@Birramedia426😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜betam.new.yasakshigni...demo.atafru.atamru.wselegalayi.tebsashihu.yebelashihashew.weleyeweshin.meslogni..stgelun.amhera.bahlashinn.stayu.oromo😂😂😂😂😂siketl.egna.weleyeweshi.ke.oromo.gar.yemiyamesaslen.1.nger.xkeshi😂😂😂😂😂bemnm.anmesaselm.

    • @Birramedia426
      @Birramedia426 ปีที่แล้ว

      @@fatimaalfatima9163 ድሮ የራያ እና ወሎ ህዝቦች 100% ኦሮሞ ነበሩ። አሁን ደሞ የጎንደር እና ጎጃም ቆምጬ ተቀላቅሏል። አንቺን ከ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር ላይኖር ይችላል። ከላይ የተጠቀሱት የቦታ ስሞች በ አማርኛ ፍቺ የሌላቸው በኦሮሚኛ ግን ፍቺ ሊኖራቸው እንዴት እንደቻለ መልሺልኝ እስኪ ወርቄ......

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 ปีที่แล้ว

      ​@@Birramedia426ኦሮሞወቹ ጥፉተዉሽ ከሆነ ኬሚሴ ፈልጊያቸዉ እንሸአላህ ወለጋ ይመጡልሻል

    • @agareth1659
      @agareth1659 ปีที่แล้ว

      ​@@Birramedia426ቅጥል በል ወሎ አማራ ነን ጋላ የአያቶቻችን ወፍጮ ፈጭና ከብት እረኛ ነዉ ጫሊቱ የምትባል የአያቶቸ ወፍጮ ፈጭ ባሪያ ጋላ ነበረች ሲጀመር ጋላ ለባረነት ነዉ ተገስታችሁ ከማዳስካር የመጣችሁት ስትመጡም የከብት ጭራ ይዛችሁ እንደከብቶች ሳር እየጋጣችሁ ነበር ጋላ በኢትዮጵያ ዉስጥ ወራሪ መጤ ወፍ ዘረሺ ነዉ ለዚያም ነዉ በአምስት ሰንቲም እንደ እቃ ሲሸጥ የኖረዉ በየ ሀገሪቱ ክፍል ጋላ ማንም እንደ አህያ የሚጨነዉ ባሪያ ነበር ይችን አመስት አመት ነዉ ሰዉ የሆናችሁት ከቴም እኛ ነን የሀገሩ ባላባት ትሉ ጀመር ኪኪኪ ለማያዉቅሺ ታጠኝ አለ አይዞሺ ገለቴ🐃🐃🐃🐒🐒🐒😁😁😁

  • @Maki-h8z
    @Maki-h8z ปีที่แล้ว +2

    የት ጠፋህብን መሌ በጣም ደሥ ይላል ከጊዜዉ ጋ እኩል ይሄዳል አወ እራያ ወሎ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔልሁንህልምሽ
    @እኔልሁንህልምሽ ปีที่แล้ว +10

    እራስህን ጠብቅ 🐍እባቦቹ እዳይነድፉህ በተርፈ አላህ ይጠብቅህ

  • @rahoma8906
    @rahoma8906 10 หลายเดือนก่อน +2

    መላኩዬ በጣም አፍቃሪህ ነኝ በርታልኝ ሁሉንም ሥራህን ወድልሀለሁ❤

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ወሎየነት ራያነት ሳስብ ውበት ፍቅር ተስፋን ጀግነነት ለምለም የወሆነች አገሬ ናፍቆኛን ።ወይኔ ቦታው አረጓዴ ሲያምር በርታ የታላቹሁ ቤተ አማራ ላይክ አርጉ😍❤

  • @Amhar352
    @Amhar352 ปีที่แล้ว

    መልየ በጣም ነበር የምወድህ ወንድምላም
    ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ሰላማችንን አላህ ይመልስልን እራስህን ጠብቅ እንህ ቅማላሞች ደስ አይሉኝም ስራቸው።

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 ปีที่แล้ว +9

    አወ ውሎ አማራ አማራ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube8717
    @tube8717 ปีที่แล้ว

    መላኩ ንጉስ በጣም ነው የምወድህ ኩልምየ በሚለው ዘፈንህ ነው የማቅህ በመሃል ስትጠፋ ግን የት ገባ ብየ ነበው ዳማሲናን ይዘህ ስትመጣ ደስ አለኝ እና ያሁኑ ስራህ ደግሞ ምርጥ ነው ምክኒያቱም ህዝብን የሚያነቃ ነው ማንነቱን እንዲያውቅ ቅስቀሳም ጭምር ነው

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 ปีที่แล้ว +10

    My ወሎ ቤተ አማራ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @beletebereded5939
    @beletebereded5939 ปีที่แล้ว

    መላኩ ጀግና ጥበብን በትክክል ተግባራዊ አድርጓል። ሽልማት ይገባዋል 💪💪💪💪

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 ปีที่แล้ว +47

    I love my Raya Amhara from Welkait Amhara proud of Amhara people

  • @EjWj-kh4dm
    @EjWj-kh4dm ปีที่แล้ว

    መላኩ ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለን በርታልን መላኩ ማለት ገና ወጣት ነው ከአንተ ገና ገና ብዙ የምንጠብቃቸው ነገሮች አሉ ስለዚህ ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ የዘመናችን ምርጥ ሰው

  • @tube8843
    @tube8843 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ደስ የሚል ልብ የሚያሞቅ ስራ ነዉ መላኩየ በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +5

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ግሩም ድንቅ ስራ ሰላም ለሀገራችን በርታልን ወንድማችን❤❤❤

  • @lemlems683
    @lemlems683 ปีที่แล้ว +2

    ራያ ወሎ ነው ምርጥ ስራ በርታ ወንድማችን 💪💪ራያዬ ❤️❤️❤️❤️💚💛❤️

  • @wheshehe295
    @wheshehe295 ปีที่แล้ว +6

    ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው አማራዬ 💚💛❤ 💪

  • @الببخنال
    @الببخنال ปีที่แล้ว +2

    መላኩ ንጉስ ዲምፀህ እኮ ዋው ነው ራስህን ጠብቅ አለማጣ ከሆነ የምትኖረው ማንነታችን በህጋዊ እስከሚመለስ ዲረስ

  • @YasinWahed-u8j
    @YasinWahed-u8j ปีที่แล้ว +8

    ወሎ የቆንጆወች ክፍለሀገር💚💛❤🇩🇪

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa ปีที่แล้ว +2

    ራያየ የኔ እናት 😢💚እንኳን ተወለድኩብሽ 🙏😔ራያ ወሎ ነው💪💪 ።ወሎም አማራ ነው ።💪💪ራያነት 💚💚💚💚💚መላኩየ የኛ ኩሩ 💪💪❤❤❤ስበር ራያ መዳው ላይ የት አባቱንስ 💪💪💪❤❤❤

  • @Eden-ey5iw
    @Eden-ey5iw ปีที่แล้ว +10

    አቤት ዉብት ወሎየነት 💚💛❤️

  • @melahiwet9752
    @melahiwet9752 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትግርኛ በል ወይ ታኣለይ 💙🌿🇪🇷 ትግራይ ትግርኚ ፡ ራያ ካኣ ብሌን ኣይንና ኢዮም ሕራይ።

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድም

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 18 วันที่ผ่านมา

    እስዬ ያጌሬ ልጆች እዴት ያምርባችሁል እዴህ ነው አገር አያስደረው በርቱ ጌታ ይርዳችሁ በርቱ

  • @ኤፊየከላላዋ
    @ኤፊየከላላዋ ปีที่แล้ว +3

    ዋው የሚገርም ሥራ ነው ውበት ጀግንነት አሟልቶ የስጣችሁ ከናንተ ባልፈጠር ቅናት ይደፋኝ ነበር 💚💛❤💪🥰🥰🥰🥰

  • @taebamola1131
    @taebamola1131 ปีที่แล้ว

    ወበትሲለካ አመራነውለካ ራያወሉነው ተባረክ አገራችንንሰላሙን ይመልስልን

  • @serkeserke2786
    @serkeserke2786 ปีที่แล้ว +6

    ራያየ ወሎ አማራየ 💚💛❤💪

  • @adaneyilma526
    @adaneyilma526 ปีที่แล้ว

    መላኩ ንጉስ ኩልምየ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርታ ወንድም

  • @ቅድስትየግዳኖ
    @ቅድስትየግዳኖ ปีที่แล้ว +4

    ራያ ወሎ አማራዬ 💚💛❤️🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪

  • @sadasada306
    @sadasada306 ปีที่แล้ว +4

    ራያዬ አማራዬ wooooow ቆንጆ ስራ ነው አንድማችን በርታ አማራዬ ወደ ፊት ወደ ኋላ የለም💚💛❤😍😍😍😍😍👑👑👑👑👑👑አማራ king👑👑👑👈🦁🦁🦁💚💛❤

    • @awelmehamed4090
      @awelmehamed4090 ปีที่แล้ว

      አማራ አይደለም እራያ አይመለገተንም ።

  • @samresamre612
    @samresamre612 ปีที่แล้ว

    ሲጀመር ጀምሮ ለ Ethiopia ያለህ ፍቅር ይለያል መላኩዬ ሀገሬ መመኪያዬ እሚለዉ ስራህ ስወደዉ

  • @LijamanalTube
    @LijamanalTube ปีที่แล้ว +3

    እማን እማን ራያ ወሎ መላኩየ ኽበረልና
    👏👏🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @selimemoknen-px2gv
    @selimemoknen-px2gv ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው በርታ ወድም

  • @yeshim2576
    @yeshim2576 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ነው ወሎ የፍቅር ሀገር ነው❤

  • @አማራነትወጀልአይደለም
    @አማራነትወጀልአይደለም ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ስራ ነው በርታ ወንዲማችን ራያ ወሎ ነው ወሎም አማራነው 🌽🌽👑🌽🌽king 👑💚💛❤️🙏

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ በርታ ጀግናችን❤❤❤

  • @fjfbmbn3293
    @fjfbmbn3293 ปีที่แล้ว +1

    መኩየ❤❤❤❤❤እንቢ ለማንነቴ💪💪💪ራያ ሽርጥ ለባሽ ወሎ ነገደ አማራ👍👍👍💚💛💖💪💪💪💪

  • @belanteshome6468
    @belanteshome6468 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤እናት ሃገሬ ራያየ ❤❤❤❤መላኩየ❤ ኑሩ ልን ራያ ወሎ ነው አማራ ኢትዩ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝያዉምእራያ
    @ወሎየዋነኝያዉምእራያ ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ እዴት ደስስስ ይላን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቸ አወ እራያ ወሎ ነዉ ወሎም አማራ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayet-ym3qv
    @Hayet-ym3qv ปีที่แล้ว +4

    በርታልን ንጉሱዬ❤❤ ራያ 🌾 ቤተ አማራዬ❤❤

  • @tewodrosgetahun6347
    @tewodrosgetahun6347 ปีที่แล้ว +1

    Wow የአማራዊ ልጅ ሀበሻዊ መላኩ ንጉስ Viva

  • @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
    @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ ปีที่แล้ว +3

    የወሎ ውበት ደግነት ይለያልኮ የምር❤

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሚን አደራ ወሎ ከክፉ ነገር ጠብቅልኝ ወደ ጎንደር በሰላም መልስልኝ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ሀገሩ ሰላም አድርገው አሜን አሜን አሜን

  • @አማራፋኖወሎራያ
    @አማራፋኖወሎራያ ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤ዋውውው አማራ ወርቄ🎉 ራያ ወሎ ነው❤❤❤