እንድትጠፋ የተፈረደባት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን - 4 - በግብጽ፣ በሱዳን፣ በእንግሊዝና በጣሊያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • እንድትጠፋ የተፈረደባት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን - 4 - በግብጽ፣ በሱዳን፣ በእንግሊዝና በጣሊያን
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ
    October 2020, Washington DC

ความคิดเห็น • 252

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት የኦርቶዶክስ ቅርሳችን መኩርያችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 4 ปีที่แล้ว +36

    ይነበብ 👍 👉 እኛ ኢትዮጵያን ከሚሳኤል በላይ እምንተማመንበት ሰራዊት አለን
    እኛ ኢትዮጵያውያን ጣልያንን ድል የነሳነው ከ እነሱ የተሻለ የጦር መሳሪያ ኖሮን ሳይሆን የምንተማመንባቸው ፃድቃን ሰማዕታት ስላሉን ነው።
    አሁንም ቢሆን ኢትዮጵያን ተዋግቶ የሚያሸንፍ አይኖርም ምክንያቱም የሚጠብቀን አይተኛም🙏
    የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ትላንት ለአባቶቻችን ተለምኖ ከጠላት እንዳዳነን ነገን ይጠብቀናል👏 የተዋህዶ ወንድማችሁ ልጅ_መሌ_ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ አድርጉኝ🙏

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ሊቁ መምሕራችን!!!
    ሰላም ፣ፍቅር ፣አንድነትን ያድለን፤የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን!!!ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ

  • @Apih.domestic
    @Apih.domestic 4 ปีที่แล้ว +7

    አምላካችን፣ መድሀኒታችን ና ጠባቂያችን የሰማይና የምድር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀናል እኛ ተዋህዶዎች አንጠፋም ገና እንበዛለን እንጂ፣ እነርሱ ግን ሊያጠፉን የተነሱ እራሳቸው ይጠፋሉ።

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +3

    ጸጋውን ያብዛለወት አባታችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር እናጠፋለን ብለው ለተነሡ ልቦና ይሰጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለማን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት አሜን ።
    እውነት ነው ታሪክን ማወቅ እራስን ማወቅ ነው
    እኛ በእግእዝ አቡነ ዘበሰማያት እንኳን ማለት የማንችል ብዙዎች ነን እነሱ ግን የኛን ግእዝ ያጠናሉ ትምርቱ በታላላቅ ዩኑበርሲቲ ጭምር እየተሰጠ ነው በኢትዮጵያላይ ያቀዱትን ለማሳካት ሲሉ እና ሚስጥር ለማወቅ ነው በተለይ በጣና ሃይቅ ላይ ያለውን ለማወቅ ነው
    የሚደክሙት በዚ አጋጣሚ መምህራችን አይተውት ይሆን የሳትናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መጻፍ ???

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እመብርሀን ተጠብቅልን አሜን

  • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
    @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የእናት አገሬን ታሪክን እንዲ አጣጥመው ስላስተማሩን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝትዝት ያድርግሎዎት ሁልግዜም ስፀልይ አገራችንን ቤትከክርስትያናችንን ጠብቅልን ፍቅሩን አብዛልን ብዬ ስፀልይ ደስ ይለኛል የአስርት አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እረጀም እድሜ ከጤናጋ እመብርሀን ታድልልን ትልቅ ግንዛቤ ነው አቤት ይህንን ያህል በአገራችን በህዝባችን ግፍ ነበር አሁምን ከሱ አይተናነስም መምህር እግዚአብሔር የመጣብንን በምህረት ይመልስልን ለኛም ማስተዋልን ይስጥልን አሜን እጅግ ግርም መምህራ ያንተ ትምህርት ዘልቆ ይገባል በልቤ መደሀኒያለም ያኑርልን በጸለትክ አስበኝ (እህተ ማሪያም እባላለውጸልይልኝ

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ🙏

    • @berihuhaile6935
      @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln memhrachn be edme be tena yitebkln, orthodox tewahdo lezelalem tinur.

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    መምህር በየቀኑ የምማረው
    ትምህርት ምን ያህል የአገሬን እና
    የቤተክርስቲያኔን ታሪክ ከየትሞ
    የማላገኘውን ያልሰማሁትን በጣም
    የሚስቆጭም ወደፊትም
    እንዳይደገም የሚዘጋጅ ትልቅ
    ትምህርት ነው ታሪክን ማወቅ
    በጣም ጠቃሚ ነው
    መሞህር የአገልግሎት
    ዘመኖትን አማኑኤል ይባርክልን
    ቃለሂወትን ያሰማልን መንግስተ
    ሰማይትን ያውርስልን አሜን

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙምህሬ እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እኛማ መምህሬ ፍቅርና አንድነት ከሌለን ፈጣሪም አይቀርበን
    ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይታረቀን🙏🏽❤️❤️❤️

  • @ሰርኬዩቱብ-ኀ4ሸ
    @ሰርኬዩቱብ-ኀ4ሸ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @tamsgenamlake5857
    @tamsgenamlake5857 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን ለምህራችን እርጀም አደሜና ጤና የድልልን የገልግሎት ዘመኖትን አግዚአበሔር ይበርክሎት አሜን አሜን አሜን

  • @fikreatsebha3148
    @fikreatsebha3148 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው። ኢትዮጵያ አገራችን ከአገርም በላይ ነች፡ ሃይማኖት ነች፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ መኖሪያ ነች፡ ያለፈውን የአባቶቹን ታሪክ የማያውቅ፡ የወደፊት መድረሻውን የማያውቅ ትውልድ ይሆናል። አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 4 ปีที่แล้ว +5

    መምኽር በጣም ደስ የሚል ነው በጉጉት ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን። የአባቶቻችንን እምነትና ፅናት ለእኛም ያድለን አሜን።

  • @ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ
    @ትግራይትግራይ-ቨ6ፐ 4 ปีที่แล้ว +2

    ፀባ ስተ
    ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህርና👏👏👏🙏🙏🙏
    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ'ዩ ካብ ፓለቲካ ከምውን ካብ ዘረኝነት ነፃ ብፍላይ ከኣ ናይ ሃጸየ የውሀንስ ከምውን ራስ ኣሉላ ታርኽ ምልዓልካ ዝያዳ ኣድኒቀካ መለት መብዛሕቲኦም መማህራን ንነሃጸየ ሚሊሊክ ሃጸየ ሃይለስላሴ ጥራይ እዮም ክሰብኩ ዝውዕሉ ንስኻ ግን ንኩሉ ሓደ እካ ብከምኡ እየ ዝፈትወካ ዘድንቀካ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን የሃብካ🙏

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +3

    የዕውቀት ሁሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @saratamerat
    @saratamerat 4 ปีที่แล้ว

    *አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜዎትን የድንግል ማርያም ልጅ ያርዝምልን*

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ እርስዎም የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን።

  • @haregewoyin1548
    @haregewoyin1548 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል አባቴ በጸሎቶ አስቡኝ በአጥያት የጨቀየሁትን

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እምአምላክ ትመስገን ይገባታል🙏💖አሜንአሜን አሜንመምራችን ቃለ🙏 ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አሜን💖🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️💖🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ጤና ፀጋ ይብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @aynadisamsalu4906
    @aynadisamsalu4906 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ariamketema4888
    @ariamketema4888 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ትምህርት አስር ግዜ ላይክ ባደርግ ደስ ባለኝ! መምህር እድሜ እና ጤና ይስጦት።

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 ปีที่แล้ว

    እሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::እግዚአብሔር : ይስጥልን: አባታችን::

  • @mubarakmansoori1427
    @mubarakmansoori1427 4 ปีที่แล้ว

    አሜን3,መምህር እውቀት የእግዚአብሔር ጋን,ነው በረከቶሆ,የእግዚአብሔርን ጸጋ ነው,ብዙአሳወቁን

  • @aebechassefa2544
    @aebechassefa2544 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእውነት አባታችን በእድመ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት ድንቅ ትምህርት ነው በጣም የምገርም ታርክ ነው አሁንም የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ ሀገራችንን በቸርነቱ ይጤብቅልን ፈጣር አይተወን እትዮጵያን ነክቶ በሰላም መኖር የለም ጤላቶቿን ያጥፋልን እኛ የምንተማመንባቸው ፃድቃን ሰማእታት ናቸው

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!!

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ🙏🙏🙏አባቴ በጸሎትዎ አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ

  • @ታጋሽሁንእግዚአብሔርአንተ
    @ታጋሽሁንእግዚአብሔርአንተ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በጥበብላይ ጥበብን ይጨምርሎት አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sarahmohamad8819
    @sarahmohamad8819 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ለመ ምህረችን ቃልህዉት ፀጋውን ያብዛልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለስሙ ኢትዮጵያውያን ነኝ ግን ስለ ሀገሬ ታሪክ ምንም አላውቅም ነበር አሁን ግን ብዙም ባሊዘው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ጋር እንደሆነ አወኩ መምህሬ የምትወዷት ስሞን ጠርተው የማትጠግቧት እናታችን እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን ከነቤተሰቦት

  • @addisatnafu4569
    @addisatnafu4569 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልዎት።

  • @kidanemarya
    @kidanemarya 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድመና ጤና ይስጥልን

  • @kebe.antonio3451
    @kebe.antonio3451 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ትምህርቶት በኣጠቃላይ በእግዚሀቤሄር ስም እናመሰግናለን። ትምህርቶት ለእኛ ለኦርቶዶክስአዊያን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች እምነት ተከታዮችም የሚጠቅም ነው።እስከዛሬ ሰለ ሀይማኖት ታሪካዊ ገልፃ ሲያደርግ የገጠመኝ መምህር አላገኘሁም።
    ቃለሕይወት ያሰማልን። እድሜ ከጤናጋር እመኝሎታለሁ።በፀሎት ያስቡን።

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን መምህር

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 4 ปีที่แล้ว

    እባታችን ቃለ ሕይውት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት መቼም መታደል ነው እርሶን የመስለ አባት አለን ለሱ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏

    • @shebererobi4626
      @shebererobi4626 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን. እድሜና ጤና ይስጥልን ::

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጡን ትምህርት እግዚአብሔር ፀጋ ና እድሜውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርከው🙏👏💛

  • @frehiwotwoldamanuel2047
    @frehiwotwoldamanuel2047 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይውት ይስማልን መምህራችን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 egziyabhar yemesgen amen amen amen 🙏 amen amen amen 🙏

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አንተም ሰላም ሁንልን!!!!!

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @luluaberra814
    @luluaberra814 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ashanafiashebir8319
    @ashanafiashebir8319 4 ปีที่แล้ว +1

    በሰላም እደሩ አባታችን መምህራችን

  • @zufanfirezgi8071
    @zufanfirezgi8071 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታች

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye6746 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ቃልአፍሪካዊት
    @ቃልአፍሪካዊት 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ይፃፍልን ላስተማሩን መንግተ ሰማያት ያውርስልን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏

  • @wsasses2254
    @wsasses2254 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @aronyakob4038
    @aronyakob4038 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ ኑርልን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @wwxx2031
    @wwxx2031 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln mmhirachin

  • @ferahiwotassefa1617
    @ferahiwotassefa1617 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🙏🙏🙏

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma3296 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን እኔ ይህን ሁሉን ታሪኮችን አአላውቅም ነበር ብዙ ትምህርቶች እዳውቅ ረድተኛል 🙏🙏🙏❤️

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️ kale hiowet yaseman Memerachin

  • @ሞገስይርጋ
    @ሞገስይርጋ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ
    @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን፡አሜን፡እንኳን፡ደክና፡መጡ፡መምህራችን

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ፋኖ-ነ5ጐ
    @ፋኖ-ነ5ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!

  • @rahelaleake7211
    @rahelaleake7211 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዜአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፡፡
    እግዜአብሔር ሆይ እንደ መምህርችን ያለ መምህራን አብዛልን
    ምህርችን በፀሎጽ አስብኝ::

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህርዬ እድሜ ከጤና ጋር ከመላ ቤተሰብሁ ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin Orthodox haymanotachin lezelalem ytxebkat Amlakachin Amen 🙏🙏🙏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጠወት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 4 ปีที่แล้ว

    በውነት መምህር የእርሶ ትምህርት ሁሉ በቲሺ ቢሆን በጣም ጥሩ ነው በተለይ እንደዚህ አይነት የሚገርም ታሪክ ስንት ሰው ባወቀ የጠፋውም ቀጥተኛውን መንገድ በፈለጉ እይዋት እንግዲ ኦርቶዶክስ እንደው በመብርሐን ይችን ሀይማኖት የማደግፉ እህት ወንድሞቼ ኢትዮጲያ ደሀ ናት የድሉ ሚስጥር ምንድነው ብላቹ ነው የምታምኑት? አሜን አሜን አሜን መምህር የድግል ማርያም ልጅ ብዙ 100 አመታትን ያኑርልን እኛን ለመግሠፅና ለማስተማር አሜን

  • @belachewbitweded
    @belachewbitweded 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @liltya3613
    @liltya3613 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egezabher yemseghni amne

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizuayehuseid7014
    @bizuayehuseid7014 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን አገራችንን ሀይማኖታችንን ይጠብቅ አባታችን ቃለህይወት የሠማልን

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ጰጋዉን ያብዛልን አባታችን።

  • @ብኣምላክበርሀብኣምላክበር
    @ብኣምላክበርሀብኣምላክበር 4 ปีที่แล้ว

    የእግዝኣብሄር ቃለ ህወት ያስማን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zofann2505
    @zofann2505 4 ปีที่แล้ว

    E/R yemsgani kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen Abatachen

  • @sfloveandpeace47
    @sfloveandpeace47 4 ปีที่แล้ว

    እንቁ መምህራችን ክብረቱን ይስጥልን🙏በከፉታ ማማ ላይ ከፍበል 🙏
    💚💛❤🙏ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖራለች

  • @zebibferede6100
    @zebibferede6100 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ

  • @samizemuy8389
    @samizemuy8389 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen qalhiwet yasemaln memhir

  • @beletubekele5354
    @beletubekele5354 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hiweten yasemlen mengste semyaten yawarselen memehrachen ehi memehrachen egziyabhar yestlegn

  • @hananengeda778
    @hananengeda778 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln

  • @mashoodagifee4221
    @mashoodagifee4221 4 ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen kela Hiwot yasemalin memeherchin

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen waqayyoo abbaanii kenyaa sagalee jiirenyaa isin haa dhagesisuu barsiisa kenyaa waqayyoo umrii dheraa isiinfii yaalatuu baraa tajajilaa kesanii isnifi haa dhersuu 🙏waqayyoo biiyyaa kenyafii nagenyaa jaallallaa tokkumaa nuufii habusuu Ethiopian 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏😭

  • @mahilattim7300
    @mahilattim7300 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 ปีที่แล้ว

    Besme Abe Weweld wemenfis Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏

  • @ክፍለማርያምክፍለማርያም
    @ክፍለማርያምክፍለማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዓልና መምህርና

  • @ቅድስትሥላሴይፈልጡንኩሉ
    @ቅድስትሥላሴይፈልጡንኩሉ 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @edengebremariam2756
    @edengebremariam2756 4 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏

  • @hiwetlandlandin4819
    @hiwetlandlandin4819 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale hiwet yaseman hule tmrtwon eketlalehu

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr Zebene Lemma you are truly a teacher!!! You are amazing!!! Exact story and you said it you speak it you tell it. You are truly blessed. What an Education!!! They Stole our books. They cant steal our faith!!! But we must wake up. Hope so. Thankyou Thankyou Thankyou.

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን 🙏🙏

  • @ቅድስትሥላሴይፈልጡንኩሉ
    @ቅድስትሥላሴይፈልጡንኩሉ 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @የብስራትነሽ
    @የብስራትነሽ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የአብስራእናትእሙ
    @የአብስራእናትእሙ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜ

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin