ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስህተት ሞተ የተባለው ሹፌር ከቤተሰብ ጋር በህይወት በመገናኘቱ ደስ ብሎናል። ነገር ግን የትክክለኛው ሟች ቤተሰብ ሌላ ቦታ ስለሆኑ ሚዲያው የሟችን ሹፌር መታወቂ ከጓደኛው ወስዶ ቤተሰብ ቸፈልጎ መርዶ መነገር አለበት። ቢቻል በፖሊስ ይገዛ ።
tekkl yenem hasab new😢😢😢😢
😢😢በትክክል የአሏህ ይከብዳል አሏህ ያፅናቸው
ትክክል 👍
ትክክል
አቤት. አቤት. እናንተ. በሀገር. ደረጃ. መሸለም. ያለባችሁ. ናችሁ. አሁንም. የእግዚአብሄር. ምሪት. አይለያችሁ. ክፉን. ይያዝላችሁ. በርታ. የኔ. ጀግና
በዚህ ወቅት እንዲህ አይነት ጨዋ የሆንሽ ሴት በመገኘትሽ እጅግ በጣም ያስደስታል።እንኳን ያለሴክስ ውጤት ሊጠብቁ ቀርቶ በአንቺ እድሜ ደረጃ ያሉ ለአንዲትም ሌሊት አያድሩም።ግን ያንቺ ትዕግስት ከመልካም ቤተሰብ እንደተገኘሽ ያስረዳል መልካም ትዳር ይስጥሽ ወልደሽ ሣሚ።
Betam lik new betam chewa nat anegagerua ybekal hulum sew ende astedadegu ynoral
ዕዉነትም የተማረች ፣ ያደገች በሳል ሴት። የሱ ሐኪም የባህል ሐኪም መሆን አለበት አስደስቷት የሚፈነዳም ብሆን ብፈነዳ ይሻለዉ ነበር። የሚያፈነዳ ነገር ባይኖርም። ያሳዝናል።
@@mezgebuchakaheyi1215😅😅😅😂
አንደኛ የዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን ቤተሰቦች ሰላማቹህ ይብዛ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤
ደሚርኝማ ዉድ
ደምሪኝ ቅመሜ
ደምሩኩሽ መልሽ@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
በጣም ትልቅ ሰው ነች መልካም ሰው ነች ብዬ እገምታለሁ ግን ታሪኳ በሙሉ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ጥሩ አስተሳሰብና ያላት ሴት ናት ሁሉም እንደሷ ቢሆን ዘላለም መልካም ስራህን በጣም ነው የማደንቅህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዘላለም ዘገየ የኔ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብክ የኔ ልጅ አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤
ልዱን ወደ ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት የበአድ አምልኮ ይቆየዋን ወይ መተት ተደርጎበት ይሆናን ወደፀበል ውሰዱት በእውነት ልጂታን በጣም ነው ያደነካት ጀግና ናት ስርአታ ትህትናዋ ንግግራ ስርአት አላት ለበተሰብ ክብር ያላት ለትዳራ ክብር ያላት ጀግና ሴት ናት ካሁንቡሃላ እሚአገባት ልጅ የታደለ❤❤❤
እንደኔ ከዱካ ሾው እና ከንስር አይን ሱስ ይዞት በጉጉት የሚጠብቅ እስቲ በላይክ ያሳይ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
አረ የኔማ በዛ ❤️
ኈደ ነወ በጠመ
❤❤❤❤😊😊😊
ወይ አግቧቸዉጅ ምን በየኮሜንቱ ሁለቱን ሰወች ነዉ የምፅፋት ደግሞ ባለ ትዳረ ናቸዉ ልታዉቁት የሚገባ ግን ለእኛ ብለዉ ሳይሆን ዶላረ ነዉ
እኔ
ዘልየ እንካን በሰላም መጣህአንተና የንስር አይን የወለደች ማህፀን ትባረክ 🙏❤️የኔ ሚስኪን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እሱም አፍሮ ይሆናል ብዙ ልጆች ሳይገረዙ ይቆዩና ባሃላ ተዳር ከገቡ ያሳፍራቸዋል እና ዘልየ ተባበረዉ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🤲
መቸም የአገራችን ችግር አያልቅም ከዛም ከዚህም የረሮጣችጘል አንተንም ንስር አይንንም አላህ የጠብቃችሀየ ❤ ተመልካቾች ላይክ ስብስክራይብ አርጉ
እህቴ ደሚርኝማ
እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጥሺ አይዙሺ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ገበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሰውራ ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድማችንን ንሰር አይን ወንድማችንንን❤❤❤ሰውራ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤
ታላቅ የሴትነት ክብር ያለሽ የቤተሰቦችሽን ክብርና ሰብእና የተላበሽ ጠንካሪና ጀግናነሽ አሁንም ትዳርሽን ላንቺ ካለው አላህ ያስተካክልሽ እኔየምልሽ በስተት ግኑኙነት እናርግ ቢልሽ እውነታው እስኪታወቅድረስ እራስሽን ጠቢቂ እነዲያጤራልሽ የመረጥሽው ትክክለኛ ሰው ነው አላህ ይጠብቅህ አላህይርዳህ
ዘልአለም ሱለምታግዛቸዉ ደስ የሚል ነገር ነዉ እዉነት ከሆነ ቀላል ነዉ መፍትሄ አለዉ ይመችህ ወንድሜ
ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስቀጥል ምን ዓይነት ታማኝ ሴት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ታማኝ ምስት ነሽ በመቀጠል ባልየው ደግሞ ወዶ ኣይደለም ኣብሮት የተወለደው ወይ ከኣባት ወይ ከእናት የኣይነ ጥላ መንፈስ ነው ኣእምሮው ላይ ተቀምጦ እንዳያገባ ዘር እንዳይተካ ያደረገው ዕውቀት ብቻ ዋጋ እንደለለው ትውልዱ ልረዳ ይገባል ኣንች ምስት ኣይዞሽ እግዚአብሔር ደርሶልሻ ትዳርሽን ታድጎልሻል ደግሞም ከዝህ ቧላ ማህፀንሽን በዘር ይባርካል ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከኣሜርካ!
ምስኪን ማርያምን አሳዘነኝ በእውነት 😍ሚስተየዋ ግን የእውነት ሚስት ናት በዚህን ሰዓት ማን አንድ አመት ይጠብቃል እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ አስተካክሎ በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍😍ዘሌ ግን በቃ ለስንት ሰው ትዳር አለመፍረስ እግዚአብሔር ምክንያት አደረገህ ታድለህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም😍😍
betam
ደምርኝ💞
She is a strong & onset woman, but after now medical or divorce. She have to replace her self.
ምርጥ ቤተሰብ ለአንቺም ሰብር አስተምሮሻል ሌላ ብሆን ፈቶ ሌላ አግብቷል ጎበዝ ነሽ አሁን እንደዝህ የለም ችግራችሁን አለህ ይፍታላችሁ
በቤሩት ያላችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊን እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ 😥 ❤️❤️
አሜን
AMYN.YGA.ASTWASE.KBYTSAB.KLJYBKER.MNU.ALSTWSGM
ቤሩት ምን ተፈጠረ እህት የአላህ የማዳም ቅመሞችን ፈጣሪይጠብቃቸው
-../. .
አሜንንን አሜንንን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ጀግናው አላህ ይጠብቅህ በርታልን
እውነት በጣምጥሩሴት ነሽ አሳዘንሽኝ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በርታልን
ወንድሜ ዞላ አንድ አመት ሙሉ ከሚሸከመው ለዶክተር እንኳን ቢተነፍሰው ይገላገል ነበር ዞላ መቼም ከዚህ ጭንቅ ገላግለው እንኳን ይሔን ብዙ ታምር ስርተሀል እግዚያብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
አልተገረዝኩም አላለም ምርኪ እረ እሱ ብቻ አይደለም መንፈስ አለብህ ፀበል ተጠመቅ ወንድም😢
Zerbey echi demo yemen menses new bezu sewoch alu yaletegerzu asaferot new
ብዙ ሰዉ አልተገረዝኩም የሚሉ በአገር ቤት እሰጣለሁ በጣም ቀላል ነገር እኮነዉ አዉሮጳ ሁሉ ከተገረዘ ያልተገረዘ ይበዛል ግን እየኖሩ ነዉ እየወለዱ ነዉ እና ምንድነዉ የገረመኝ ነገር ነዉ ምክንያቱ ቀላል ነገር ነዉ
ዘሌ ጀግናው እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነስር አይንን እየጠበኩ ነዉ የለም !
በጣም ቀላል ችግር ነው. በቀላል መቀረፍ የሚችል ነዉ አይነቱን ከሆነ. Thank you my brother Zlalem You are so patient..God bless you more🎉🎉🎉
ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ እስኪ እንስማው ቦታ ለመያዝ ነዉ 🙏❤️🇪🇷
ዘላለም ስወድህ አቀራረብህ ትትናህ ሁሉ ነ ነገርህ የመቻል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ናት ግን ትግስቶ በአሁኑ ስአት ሴቱ የአበደበት ስአት ነው እርሶ ግን ታግሳ መጠበቆ
Betame❤
ማነው እንደ እኔ 12 ሳት ስዳርስ ባ ጉጉት ሚ ታብቆ 👍👍
ዘላለምዬ አንድ ጥፋት አጠፈካ ይመስለኛል እሱም ልክ መቱ ችግሩን ሲነገርክ አንተ የተማርክ አይደለህም እንዴ ብለክ ማስደገጥ የለብህም ትንሽ እሱጋ ቅር ብሉኛል ዘሌ በጣም ነው አንተንና የነስር አይንን የምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን ዘሌ ሰላምህ ይብዛ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም:ሠላም:ለአንተ ይሁን:ወንድማችን: ዘላለም: የምታመጣቸው: ኪዞች በጣም የሚገራርሙ ናቸው።
አንደ አመት ሙሉ እረ እባክህ ደህና ቀልደኛ ነህ እሽ ብትወዳት እማ ይህን ሁሉ ግዜዋን አታባክንም ነበርልጂቱ አሳዘነችኝ የምር
እኔም በጣም በጉጉት የምጠብቃቸው ዱካ ሾው እና የነስር ዓይንን ነው። አላህ ይጠብቃቸው 👍👍👍👍👍👍👍
woww
ዘልዬ አለህ አንተ ጅግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ
ታማኝ አይገልፅሽም እህት አለህ ጥሩ ደስታ ያስገኝልሽ
በእውነት በጣም ነው ያደነካት ጎበዝ ናት እዴት አንድአመት ሙሉ ካለ ግንኚነት ጠበቀቺው ፍታን አለማለታ ወይ በሽማግጌ አለማያዛ በጣም ጎበዝናት ትዳራን እምታከብር በተሰባን እምታከብር ናት❤❤❤❤ተባረኪ
የሹፌሩ እናት እና አባት መስለውኝ በሩጫ ❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ በጣም ነው ያናደዱኝ ዛሬ ትናት ጀምሬ ስጠብቅ ያን ሳያሳውቅ ሌላ. ይለቃሉ😊
ተገናኝተዎል ያለቀ ይመስለኛል
😔😔እኔጃ የ አባቱ ነግር አሳስቦኝ ነበር በ ድንጋጤ 😭😭አሞአቸ ው ይኦናል 😭😭በጣም ይከብዳል
እኔሚ እንደዘ
እኔም እነሱ መስለውኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😊😊😊
እኳን ደሀናመጣሁ ዘሌ❤የኛጀግና አተንበጉጉት ነዉ አምጠብቃህ ዘላለምየኑርልን ❤❤❤
ተመሰገን በጣም ቀላል ነገር ነዉ አኔ በጣም ጠብቄ የነበር ተደብቀክ ሹገር ማሚ አጨዋች ነኝ ተልትል ነዉ ብየ ልናደድ ነበር
እኳን ደና መጣክ ጀግናቺን የሹፌሩ ቤተሰብ ምላይ ደረሱ ኣሳውቀን የምትሉ❤❤❤❤❤❤ደምሩኝ
በጣም ቀላልእኮ ነዉ ወይኔ ወንዲሜ ከዚኽ ሁሉ ለሳ ብትነግራት በቀላሉ ይሰራልኸሀል አይዞኽ የሰለጠነ ግዜ ላይ ነዉ ያለነው አይዞኽ
እህቴ ሆይ ለትዳርሽና ለቤተሰቦችሸ ክብር የሰጠሽው ቦታ በጣም ያስመሰግንሻል ተባረኪ ትግስትሽ ነገም ሌላም ቀን ነው ምናልባትየደበቀው ነገር መናገር ያልፈለገው ነገር ይኖራል ዘሌ ግን ካንተ የሚደበቅ ነገር የለም ትደርሱበታላችሁ እውነቱን ብዪ እርግጠኛ ነበርኩ
ዘሌዋ. ወድምህ በሰላም ነው. ዛሬ አለቀቀም አግዘው የነፌረሜላ አክሥት መሰሪ ነች. እግዛብሄረ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ቀላል እኮ ነዉ ወንድሜ አይዞን😍💪
እግዚያ😢 እድሜና ጤና ይስጥህ ጋዘጠኛ ዘላለም ፣እናተ እንደዚህ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ እንደምደርሱለትእግዚያብሔር አምላክ ፣ ለአንተም በምትፈልገው እና በሚያስፈልግህ ነገሮች በሙሉ ይድረስልህ ዱጋ ሾው እና የነስር ዓይን እንዲህ የኢትዮጵያ ህዝብ በጉዳታቸው በሙሉ እየደረሳቹሁ ለህዝባችን ፍትህ እያሰጣቹሁት ስላልለ በጣም በጣም አከብራቹሐለሁኝ ፣በጣም በጣም ጀግኖቻችን ናቹሁ ህይወታቹሁን አሲዛቹሁ ንው ለኢትዮጽያ ህዝብ እየደረሳቹለት ያላቹሁ እግዚያብሔር ፣ ይጠብቃቹሁ ፣ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ በርቱልን ፣ ወንድምቼ እግዚያብሔር ፣ ማስተማል ፣ እውቀት ፣ ጥበብ ይስጣቹሁ ።
ዊይ ዊይ አልኩ ያለመገረዝ እንዲህ ያሥጨንቃል ምሥኪን እኔ እኮ ውጭ እየወሠለተ መሥሎኝ😅😅 ተሸወድን ወገን
አልተገረዘ ሁኖነው እዴ ውይ ይህማ ቀላልነው ይገረዛን በወሩ ይድናን ችግር የለውም
ዘላለም ቤተሰቦቿ ትክክል ናቸዉ ። መጀመሪያ ራሷን መቻል አለባት። ትክክለኛ የኢትዮጵያን አስዳደግ ነዉ ። የሚደነቁ እንጂ የሚገርሙ አይደለም። ሁሉም ቤተሰብ እንደእነሱ ልጁን ቢያሳድግ በኢትዮጵያ ውስጥ ፍቺ አይበዛም ነበር። በጣም መልካም ኢትዮጵያዊት ነሽ።
ትክክል በእውነት
ሰላምህ ይብዛ ዱካ ሾው ዘላለም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን አንተን እና የንስር አይንን በጉጉት ነው የምጠብቀው ጀግኖች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
አቤት ጨዋነት እድሜና ጤና ይስጥሽ የምር በጣም ምርጥ አይገልጽሽም የልብሽ መሻት ሁሉ ይከናወንልሽ የእውነት ቃላት የለኝም ጨዋ ነሽ!!!!
ወይኔ ወድሜ አይዞህ ግን እኮ ቀላል ነው አትጨነቅ በዚ በሰለጠነ ዘመን
ዘልዬ የኛ ውድ የኛ ጀግና ለያዘው አላማ ከግብ ሳያደርስ ወደ ሇላ የማይል ❤❤❤ውይ በጣም ቀላል ነገር አለመገረዝህ 1አመት ግንኙነት ሳታደርጉ የቀራችሁበት ምክንያት ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ቀላል ነው ሁለታችሁ ተነጋግራችሁ ወዲያው ተገርዘህ ችግሩን መፍታት ትችሉ ነበር አሁንም ቀላል ነው እህታችንም ጎበዝ ናት ❤❤
ሰፎቶበት ይሆናል😮
ጓባዝ ወንድሜ ጥሩ ሰዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባሪታ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሄህቴ መጨረሻቹን ያሰምራቹ❤❤
ዞላችን ጀግናችን ኑርልን ወንድም አለም እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
በጣም ይገርማል ይሄ ችግር የሚከሰተው ባልየው ያገባችሁ እርኩስ መንፈስ ሰለምታገባው አትፈቅድለትም ሚስት አግብቶ እንዲኖር አትፈቅድለትም ስለዚህ ፀበል በመጠመቅ ችግርን መፍታት ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እርኩስ መንፈስ አላለም? ጀዝባ
ነፍሱን ይማረውና አባቴ በጭለማ የተወረወረ ድንጋይና የትዳር ማረፊያቸው አይታወቅም ይለኝ ነበር ሲጀመር እህቴ አንቺም ጋ ትልቅ ጥፋት አለ የተማርሽ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆንሽ በጣም አስተዋይ ከተማረና ከሰለጠኑ ወላጆች ወጥተሽ ብዙ የማታውቂውን ሰው በቤተሰብ ስር ስለመጣ ብቻ ቤተሰቦችሺን ለማስደሰት ብለሽ አግብተሺው የወሲብ ግንኙነት እንደሌለሽና ትርፍ አንጀት በሚል ተልካሻ ምክንያት አንድ ዓመት በስቃይ አሰላፍሽ በመጨረሻም ሳልተገረዝኩ ነው አለ ይሄ ሁሉ ፈረንጅ ነጫጭባ መቼ ተገርዞ ያውቃልና ነው ?እኔ የመሰለኝ ጌይ የሆነ ወይ ደግሞ ሲያስነጥስ ውልቅ የምትለዋን ወሸላው ያሸማቀቀችው ነበር የመሰለኝ አሁንም አላመንኩትም ደሙን አስመርምሪ ሌላም የደበቀው ሚስጢር አለው guilty conscious የሆነበት ነገር ይኖራል ጤነኛዋን ልጅ ለምን በበሽታ እበክላታለሁም ብሎም አስቦላት ሊሆን ስለሚችል ሰፋ አርጉና አስቡ ለማንኛውም አስማተኝነቱን አድንቄለታለሁ።
ጃግናቺን እንዎዳለ ጌታ ይጣብቅ 👍👍👍
Wel came zalalam ❤❤. Dubarti jabadhu tun shamarani yeeroo amma guyyaa tokko icciti isaa bafte bari badin tun qabnotudha 🥰🙏
ይህን ቪድዮ እስከመጨረሻው እዩት የዚህ ሰውዬ ችግር እንዲህ እይነቱ ይመስለኛል እግዚአብሔር ሁሉንም ይማር ያፅና ይባርክ አሜን
የዘሌ ጥያቄ መልስ ለመሰጠት ምረቅ ያደርቃል በርታ ጀግናችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች የቀና ትዳር የግጠምሽ በጣም የዋህ የቤት ልጅ ነችምን አልባት ብልቱን ተቆርጦ ይሆናል😂😂
Letafachachew new endea wey gud
ወይ ዘሎ መቼም የማታመጣው ጉድ የለም ዛሬ ደግሞ ጭራሽ በጤና የምቀልድ ሰው ታመጣብናለህ ምን አይነት ሰው ነው በማሪያም ለእሱዋም ብናገር የምትገርዘው አይነት ሴት ናት ለዚህ ብሎ ዓመት ሙሉ እቀጣታል እባክህ እጅን ይዘው ነበር ዘሎ ለቀው እንዳይሆን አንድ ዶክተር ጋር ውሰደውና አስጸዳው እንደ ሥራውማ ወደ ሾላ አከባቢ እንጦጦ ምናምን ተፈልገው በባህላዊ ባልተቀቀሰ ምላጭ ነበር ማስገረዝ ግን እግዚአብሔር እወደዋል ካንተ ጋር አገናኘው በል በርታ ❤❤❤
Yes Zelalem you are right his sergery is very minor unless he has a prostate cancer, I am a madical Tim, go for it good luck
ያጋጥማል አለመገረዝ ክፍተት አይደለም 🎉 አሁንም መገረዝ ትችላለህ ምንም አያስፈራም አያሳፍርም 🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናዉ ዘላለምእግዜቤር ይጠብቅህ
ጀግናችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተንና የነስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና በርታል
❤
ቅን ሰለሆንክ ቀንቶሃል አላህ ይጨምርል በጣም አዝኜ ነበር አሁን በጣም ደረሰ ብሎኛል የልጁንም አባት በሕይወት አደሚገኝ ተሰፋ አለኝ ኢንሻአላህ❤❤❤❤
በጣም አረፈደች የቤተሰቦቻ ጫና ነው።ልጅ በሆዳችን ተደጋሚ ስንወልድ የዚን ያህል ችግር የለም እሱ የደበቃት ሚስጥር አለው?ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች ጊዜዋን እየበላባት ነው ቶሎ ወደእርምጃ መሄድ አለባት ዘሌ እርዳት።
Ene ezii you tube layii yene duka show ena yenisirii ayini pirogieam lemeketatelii new yemigewi lelawi zimi biloo yemayihon negeri new yemilekutinaa enanitee tebarekuu getaa yitebikachuu
በእውነት አንችን ሳላደንቅ አላልፍም በዚህን ሰአት አንድ አመት ቀርቶ አንድ ሳምንት ከባድ ነው የምር ጀግና ነሽ
መልካም መልካሙን ሁሉ ከልብ እየተመኝሁ ጀግናችን አንድ በጣም ያሳሰበኝ እንዲሁም የተጨነኩበት ያሬድ ተመስገን ከ መላው ቤተሰብ ጋር ተገናኝ !ያሬድ ነው ተብሎ የተቀበረው ጎደኛው በመሆኑ የሱስ ቤተሰቦች ማወቅ አለባቸው ልጃቸውን ሳይቀብሩ 😓😓😓 በጣም ነው ልብ የሚነካው 😓
ዘሌ አንተ ደግሞ እደዚህ አይነት ኪስ ይበጣልሀል ግን ትወጣዋለህ ጀግናው ሆይ ጉድ ዘንድሮ😪😪😪😪
የኔ ቆንጆ ንፁህሴት፡፡ ዘየ እንኳን ደህና መጣህልኝ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ወንድምነቴ
She’s very sweet ❤️
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢😢😢
የንስር ዓይን የት ነዉ ?ዛሬም ቪዲዮ አይለቅም ?😢
ትንት ለቆል እኮ
እረ አለቀቀም
እረ በጣም አድርጋችሀለ እሷን በጣም መርቋት ትግስትሺን ያብዛልሺ እህቴ ድንቅ ሴት የውነት እስማርት
የኛ ጀግና እንኳንዴህናመህ ማነዉ እንዴኔ ዘሌን ና የነሥር አይንየሚወዳቸዉ
ዘሌ ጀግና ወንድማችን እስከ መትመጣ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤
ሞተየትባለውን ልጅ መጨረሻውን እየጠበቅነነው❤❤❤❤❤❤እናትና አባቱጋሲገናኙነውያለቅው😢ዘሉ
ቻርሶአል ጋብታ ማያት ትቺላለ 😭😭
@@ሎምቤ እናትና አባቱ ጋሲገናኙ ነውየለቀው
@@masarat2998 አዎ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤😂❤❤😂😂❤❤😂❤😂❤😂❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂😂❤❤😂😂❤❤❤😂❤❤😂😂❤😂😂❤😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂 27:09 28:15 28:35 28:48 30:06 30:07 30:09 30:12 30:15 30:20 30:22 30:25 30:25 30:27 30:28 30:35 30:37 30:37 30:39 30:43 31:02 31:05 31:06 31:07 31:13 31:17 31:24 31:24 31:26 31:26 31:30 31:33 31:34 31:45 31:53 31:54
ተገናኙ እኮ ቭሮፌይል ነክተሽ ግቢ ታገኝዋለሽ ቭድዮው
እሰቡት ተማሩ የተባሉ ወላጆች እንደዚህ አስረው ነፃነት ነፉገው አስቀምጠው ለዝናቸውና ለክብራችው ሲሉ የዚችን መልካም ልጅ እድል እንዴት እንዳበላሹ ተመልከቱ እባካችሁ ወላጆች ቁጥጥሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ እስር ቤት አታድርጉት ይቺ ልጅ ምን ያህል የስነልቦና ችግር እንዳጋጠማት አስቡ አንቺ ግን በጣም ንፁህ ሙልካም ልብ ያሉሽ ልጅ ነሽ ነገሮች ይፈታሉ አሁንም ወላጆችሽ ይህንን በደላቸውን ግትርነታቸውን በ ሚድያ ስላወጣሽ ሊቃወሙሽ ይችላሉ አሂን ደሞዝተኛ ነሽ የራስሽን ኑሮ መኖር ትችያለሽ
ኦ በጣም ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለው እባክህ ዘላለም አግዘው እና ያስተካክል አሺ
በህክምና ይገረዛን ችግር የለውም እሱራሱ ደብቆነው እጂ አለማወቅ ነው
ሚስኪን አይዞህ ባለሙያአታማክርምደ ለቀላሉ ነገር
Zele yehch Egeabher yebarekat Lejnat tebareke wud lej nesh
የዘሌና የንስር አይን ወዳጆች ኑ ገባ ገባ በሉአዲስ አመት የእናንተ ይሁንላችሁ❤
እኔ አለሁ
እሺ አንቺ ደምሪኝ@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ዘላለም ጀግነው እንካን ሰላም መጣክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ
ምስኪን እና ደስ የምትል ሚስት ነች
እርግት ያለች ልጅ ደስ ስትል🎉🎉
😢❤betam
በጣም ታጋሽ ሴት ነች እኔ ብሆን የአንድ ሣምንት ውስጥ የቆማምል
😒😔አይ አበሽ ውንድ እሱ ብቻ ይመቸው እንጂ ችግሩ በ እሱ ቢኦን ኖሮ በ ሳምንት ነበር የሚአባርራት 😔😔😒ልጅም ባትውልድ ሴቶች እንደ ውሽ ውንድንን ደሞ ትግስት አድርጌ ትባላለች 😒😒😔
እንኳን ሰላም መጣሕ ወንድማችን ዘላለም ዘገየ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ አረአተና የነስር አይንን በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ አትጥፉብን🎉🎉🎉🎉❤
ያኔ ውንድሜ ሲያሳዝን በእግዚአብሔር ❤️🩹
☝🏿☝🏿😒😒ውሽቱን ነው መግረዙ አለመግረዝ አደለም 😒😒ውሽቱን ነው ☝🏿☝🏿ምትሉ
እዴት😢
ዘላለም ይሔልጅ በጣም ነው ያሳዘነኝ እሱን ቤተሰቦቹ ናቸው የበደሉት እሱም ከአደገ በኋላ ለሰው መናገር አሳፍሮት ነው እባክህ እሷ ሳትሰማ እንዲታከም አርገው
በህክምና መገረዝ ይችላን እሱ ደብቆ አሳፍሮትነው እጂ
Bezi zemen endanchi aynet set betam yegrmal. You are amazing.
ዘላለም የባልና ሚስት የአንድ አመት ታሪክ ትረካ አውነት የሚመስል የልብወለድ ይመስላላል ለዚህ ምክንየቴ እውነት መስሎኝ ለእህቴ በጣም አዝኜ ነበር በመጨረሻ ባል ፕሮግራሙ ማብቂያ ላይ አልተገረዝኩም ብሎ መናገሩ ከተፈጠረው ችግር አንፃር የቀረበው ዝግጅት የተፃፈው እስክሪፕት ድራማ ይመስላል።
ወይኔ ምንጎድ ነው መን አይነት ወቅት ላይ ነን ፈጣሪ ይቅር ይበለን አንተንም የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
ዘሌ ሁለቱም ያሳዝናሉ እሷ ከባሏ ማግኘት ያለባትን መሻቷን እሱም ቀለም ሲያሳድድ ዋናውን ጉዳይ መዘንጋቱ ሲሆን እባክህ እሷ እንድትረዳው አድርግ እሱንም ወስደህ መላ አሰጠው እነዚህ ቅኖች መለያየት የለባቸውም 🙏
ጥያቄህየማይሰለች እጥር ምጥን ያለ ይሁን። ኣሳምራለሁ ብለህ ትንዛዛለህና። በተረፈ ገጠመኞ ችህ ሁሉ እንደሌሎች ትርኪ ምርኪ ሳይሆኑ ከምርጦች የሚመደቡ ናቸው። ብዙ ኣትናገር። ብዙ በመናገርህ የናሬሽኑ ጣዕም በጣም እየቀነሰ ነው።
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላህ አክበር
አሸቀባጭ
በስህተት ሞተ የተባለው ሹፌር ከቤተሰብ ጋር በህይወት በመገናኘቱ ደስ ብሎናል። ነገር ግን የትክክለኛው ሟች ቤተሰብ ሌላ ቦታ ስለሆኑ ሚዲያው የሟችን ሹፌር መታወቂ ከጓደኛው ወስዶ ቤተሰብ ቸፈልጎ መርዶ መነገር አለበት። ቢቻል በፖሊስ ይገዛ ።
tekkl yenem hasab new😢😢😢😢
tekkl yenem hasab new😢😢😢😢
😢😢በትክክል የአሏህ ይከብዳል አሏህ ያፅናቸው
ትክክል 👍
ትክክል
አቤት. አቤት. እናንተ. በሀገር. ደረጃ. መሸለም. ያለባችሁ. ናችሁ. አሁንም. የእግዚአብሄር. ምሪት. አይለያችሁ. ክፉን. ይያዝላችሁ. በርታ. የኔ. ጀግና
በዚህ ወቅት እንዲህ አይነት ጨዋ የሆንሽ ሴት በመገኘትሽ እጅግ በጣም ያስደስታል።እንኳን ያለሴክስ ውጤት ሊጠብቁ ቀርቶ በአንቺ እድሜ ደረጃ ያሉ ለአንዲትም ሌሊት አያድሩም።ግን ያንቺ ትዕግስት ከመልካም ቤተሰብ እንደተገኘሽ ያስረዳል መልካም ትዳር ይስጥሽ ወልደሽ ሣሚ።
Betam lik new betam chewa nat anegagerua ybekal hulum sew ende astedadegu ynoral
ዕዉነትም የተማረች ፣ ያደገች በሳል ሴት። የሱ ሐኪም የባህል ሐኪም መሆን አለበት አስደስቷት የሚፈነዳም ብሆን ብፈነዳ ይሻለዉ ነበር። የሚያፈነዳ ነገር ባይኖርም። ያሳዝናል።
@@mezgebuchakaheyi1215😅😅😅😂
አንደኛ የዘላለም ዘገየ እና የንስር አይን ቤተሰቦች ሰላማቹህ ይብዛ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤
ደሚርኝማ ዉድ
ደምሪኝ ቅመሜ
ደምሩኩሽ መልሽ@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
በጣም ትልቅ ሰው ነች መልካም ሰው ነች ብዬ እገምታለሁ ግን ታሪኳ በሙሉ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ጥሩ አስተሳሰብና ያላት ሴት ናት ሁሉም እንደሷ ቢሆን ዘላለም መልካም ስራህን በጣም ነው የማደንቅህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ዘላለም ዘገየ የኔ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብክ የኔ ልጅ አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤
ልዱን ወደ ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት የበአድ አምልኮ ይቆየዋን ወይ መተት ተደርጎበት ይሆናን ወደፀበል ውሰዱት በእውነት ልጂታን በጣም ነው ያደነካት ጀግና ናት ስርአታ ትህትናዋ ንግግራ ስርአት አላት ለበተሰብ ክብር ያላት ለትዳራ ክብር ያላት ጀግና ሴት ናት ካሁንቡሃላ እሚአገባት ልጅ የታደለ❤❤❤
እንደኔ ከዱካ ሾው እና ከንስር አይን ሱስ ይዞት በጉጉት የሚጠብቅ እስቲ በላይክ ያሳይ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
አረ የኔማ በዛ ❤️
ኈደ ነወ በጠመ
❤❤❤❤😊😊😊
ወይ አግቧቸዉጅ ምን በየኮሜንቱ ሁለቱን ሰወች ነዉ የምፅፋት ደግሞ ባለ ትዳረ ናቸዉ ልታዉቁት የሚገባ ግን ለእኛ ብለዉ ሳይሆን ዶላረ ነዉ
እኔ
ዘልየ እንካን በሰላም መጣህአንተና የንስር አይን የወለደች ማህፀን ትባረክ 🙏❤️የኔ ሚስኪን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እሱም አፍሮ ይሆናል ብዙ ልጆች ሳይገረዙ ይቆዩና ባሃላ ተዳር ከገቡ ያሳፍራቸዋል እና ዘልየ ተባበረዉ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🤲
መቸም የአገራችን ችግር አያልቅም ከዛም ከዚህም የረሮጣችጘል አንተንም ንስር አይንንም አላህ የጠብቃችሀየ ❤ ተመልካቾች ላይክ ስብስክራይብ አርጉ
እህቴ ደሚርኝማ
እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጥሺ አይዙሺ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ገበዝ ጋዜጠኛ ነህ ሰውራ ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድማችንን ንሰር አይን ወንድማችንንን❤❤❤ሰውራ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤
ታላቅ የሴትነት ክብር ያለሽ የቤተሰቦችሽን ክብርና ሰብእና የተላበሽ ጠንካሪና ጀግናነሽ አሁንም ትዳርሽን ላንቺ ካለው አላህ ያስተካክልሽ እኔየምልሽ በስተት ግኑኙነት እናርግ ቢልሽ እውነታው እስኪታወቅድረስ እራስሽን ጠቢቂ እነዲያጤራልሽ የመረጥሽው ትክክለኛ ሰው ነው አላህ ይጠብቅህ አላህይርዳህ
ዘልአለም ሱለምታግዛቸዉ ደስ የሚል ነገር ነዉ እዉነት ከሆነ ቀላል ነዉ መፍትሄ አለዉ ይመችህ ወንድሜ
ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስቀጥል ምን ዓይነት ታማኝ ሴት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ታማኝ ምስት ነሽ በመቀጠል ባልየው ደግሞ ወዶ ኣይደለም ኣብሮት የተወለደው ወይ ከኣባት ወይ ከእናት የኣይነ ጥላ መንፈስ ነው ኣእምሮው ላይ ተቀምጦ እንዳያገባ ዘር እንዳይተካ ያደረገው ዕውቀት ብቻ ዋጋ እንደለለው ትውልዱ ልረዳ ይገባል ኣንች ምስት ኣይዞሽ እግዚአብሔር ደርሶልሻ ትዳርሽን ታድጎልሻል ደግሞም ከዝህ ቧላ ማህፀንሽን በዘር ይባርካል ድንግል ማርያም ትጎብኝሽ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከኣሜርካ!
ምስኪን ማርያምን አሳዘነኝ በእውነት 😍
ሚስተየዋ ግን የእውነት ሚስት ናት በዚህን ሰዓት ማን አንድ አመት ይጠብቃል እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ አስተካክሎ በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍😍
ዘሌ ግን በቃ ለስንት ሰው ትዳር አለመፍረስ እግዚአብሔር ምክንያት አደረገህ ታድለህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወንድም😍😍
betam
ደምርኝ💞
She is a strong & onset woman, but after now medical or divorce. She have to replace her self.
ምርጥ ቤተሰብ ለአንቺም ሰብር አስተምሮሻል ሌላ ብሆን ፈቶ ሌላ አግብቷል ጎበዝ ነሽ አሁን እንደዝህ የለም ችግራችሁን አለህ ይፍታላችሁ
በቤሩት ያላችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊን እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ 😥 ❤️❤️
አሜን
AMYN.YGA.ASTWASE.KBYTSAB.KLJYBKER.MNU.ALSTWSGM
ቤሩት ምን ተፈጠረ እህት የአላህ የማዳም ቅመሞችን ፈጣሪይጠብቃቸው
-../
. .
አሜንንን አሜንንን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ጀግናው አላህ ይጠብቅህ በርታልን
እውነት በጣምጥሩሴት ነሽ አሳዘንሽኝ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ በርታልን
ወንድሜ ዞላ አንድ አመት ሙሉ ከሚሸከመው ለዶክተር እንኳን ቢተነፍሰው ይገላገል ነበር ዞላ መቼም ከዚህ ጭንቅ ገላግለው እንኳን ይሔን ብዙ ታምር ስርተሀል እግዚያብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ
አልተገረዝኩም አላለም ምርኪ እረ እሱ ብቻ አይደለም መንፈስ አለብህ ፀበል ተጠመቅ ወንድም😢
Zerbey echi demo yemen menses new bezu sewoch alu yaletegerzu asaferot new
ብዙ ሰዉ አልተገረዝኩም የሚሉ በአገር ቤት እሰጣለሁ በጣም ቀላል ነገር እኮነዉ አዉሮጳ ሁሉ ከተገረዘ ያልተገረዘ ይበዛል ግን እየኖሩ ነዉ እየወለዱ ነዉ እና ምንድነዉ የገረመኝ ነገር ነዉ ምክንያቱ ቀላል ነገር ነዉ
ዘሌ ጀግናው እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የነስር አይንን እየጠበኩ ነዉ የለም !
በጣም ቀላል ችግር ነው. በቀላል መቀረፍ የሚችል ነዉ አይነቱን ከሆነ. Thank you my brother Zlalem You are so patient..God bless you more🎉🎉🎉
ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ እስኪ እንስማው ቦታ ለመያዝ ነዉ 🙏❤️🇪🇷
ዘላለም ስወድህ አቀራረብህ ትትናህ ሁሉ ነ ነገርህ የመቻል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ናት ግን ትግስቶ በአሁኑ ስአት ሴቱ የአበደበት ስአት ነው እርሶ ግን ታግሳ መጠበቆ
Betame❤
ማነው እንደ እኔ 12 ሳት ስዳርስ ባ ጉጉት ሚ ታብቆ 👍👍
ዘላለምዬ አንድ ጥፋት አጠፈካ ይመስለኛል እሱም ልክ መቱ ችግሩን ሲነገርክ አንተ የተማርክ አይደለህም እንዴ ብለክ ማስደገጥ የለብህም ትንሽ እሱጋ ቅር ብሉኛል ዘሌ በጣም ነው አንተንና የነስር አይንን የምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን ወንድማችን ዘሌ ሰላምህ ይብዛ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም:ሠላም:ለአንተ ይሁን:ወንድማችን: ዘላለም: የምታመጣቸው: ኪዞች በጣም የሚገራርሙ ናቸው።
አንደ አመት ሙሉ እረ እባክህ ደህና ቀልደኛ ነህ እሽ ብትወዳት እማ ይህን ሁሉ ግዜዋን አታባክንም ነበር
ልጂቱ አሳዘነችኝ የምር
እኔም በጣም በጉጉት የምጠብቃቸው ዱካ ሾው እና የነስር ዓይንን ነው። አላህ ይጠብቃቸው 👍👍👍👍👍👍👍
woww
ዘልዬ አለህ አንተ ጅግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ
ታማኝ አይገልፅሽም እህት አለህ ጥሩ ደስታ ያስገኝልሽ
በእውነት በጣም ነው ያደነካት ጎበዝ ናት እዴት አንድአመት ሙሉ ካለ ግንኚነት ጠበቀቺው ፍታን አለማለታ ወይ በሽማግጌ አለማያዛ በጣም ጎበዝናት ትዳራን እምታከብር በተሰባን እምታከብር ናት❤❤❤❤ተባረኪ
የሹፌሩ እናት እና አባት መስለውኝ በሩጫ ❤❤❤❤❤
እኔ እራሱ በጣም ነው ያናደዱኝ ዛሬ ትናት ጀምሬ ስጠብቅ ያን ሳያሳውቅ ሌላ. ይለቃሉ😊
ተገናኝተዎል ያለቀ ይመስለኛል
😔😔እኔጃ የ አባቱ ነግር አሳስቦኝ ነበር በ ድንጋጤ 😭😭አሞአቸ
ው ይኦናል 😭😭በጣም ይከብዳል
እኔሚ እንደዘ
እኔም እነሱ መስለውኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😊😊😊
እኳን ደሀናመጣሁ ዘሌ❤የኛጀግና አተንበጉጉት ነዉ አምጠብቃህ ዘላለምየኑርልን ❤❤❤
ተመሰገን በጣም ቀላል ነገር ነዉ አኔ በጣም ጠብቄ የነበር ተደብቀክ ሹገር ማሚ አጨዋች ነኝ ተልትል ነዉ ብየ ልናደድ ነበር
እኳን ደና መጣክ ጀግናቺን የሹፌሩ ቤተሰብ ምላይ ደረሱ ኣሳውቀን የምትሉ❤❤❤❤❤❤ደምሩኝ
በጣም ቀላልእኮ ነዉ ወይኔ ወንዲሜ ከዚኽ ሁሉ ለሳ ብትነግራት በቀላሉ ይሰራልኸሀል አይዞኽ የሰለጠነ ግዜ ላይ ነዉ ያለነው አይዞኽ
እህቴ ሆይ ለትዳርሽና ለቤተሰቦችሸ ክብር የሰጠሽው ቦታ በጣም ያስመሰግንሻል ተባረኪ ትግስትሽ ነገም ሌላም ቀን ነው ምናልባትየደበቀው ነገር መናገር ያልፈለገው ነገር ይኖራል ዘሌ ግን ካንተ የሚደበቅ ነገር የለም ትደርሱበታላችሁ እውነቱን ብዪ እርግጠኛ ነበርኩ
ዘሌዋ. ወድምህ በሰላም ነው. ዛሬ አለቀቀም አግዘው የነፌረሜላ አክሥት መሰሪ ነች. እግዛብሄረ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ቀላል እኮ ነዉ ወንድሜ አይዞን😍💪
እግዚያ😢 እድሜና ጤና ይስጥህ ጋዘጠኛ ዘላለም ፣እናተ እንደዚህ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ እንደምደርሱለትእግዚያብሔር አምላክ ፣ ለአንተም በምትፈልገው እና በሚያስፈልግህ ነገሮች በሙሉ ይድረስልህ
ዱጋ ሾው እና የነስር ዓይን እንዲህ የኢትዮጵያ ህዝብ በጉዳታቸው በሙሉ እየደረሳቹሁ ለህዝባችን ፍትህ እያሰጣቹሁት ስላልለ በጣም በጣም አከብራቹሐለሁኝ ፣በጣም በጣም ጀግኖቻችን ናቹሁ
ህይወታቹሁን አሲዛቹሁ ንው ለኢትዮጽያ ህዝብ እየደረሳቹለት ያላቹሁ እግዚያብሔር ፣ ይጠብቃቹሁ ፣ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ በርቱልን ፣ ወንድምቼ እግዚያብሔር ፣ ማስተማል ፣ እውቀት ፣ ጥበብ ይስጣቹሁ ።
ዊይ ዊይ አልኩ ያለመገረዝ እንዲህ ያሥጨንቃል ምሥኪን እኔ እኮ ውጭ እየወሠለተ መሥሎኝ😅😅 ተሸወድን ወገን
አልተገረዘ ሁኖነው እዴ ውይ ይህማ ቀላልነው ይገረዛን በወሩ ይድናን ችግር የለውም
ዘላለም ቤተሰቦቿ ትክክል ናቸዉ ። መጀመሪያ ራሷን መቻል አለባት። ትክክለኛ የኢትዮጵያን አስዳደግ ነዉ ። የሚደነቁ እንጂ የሚገርሙ አይደለም። ሁሉም ቤተሰብ እንደእነሱ ልጁን ቢያሳድግ በኢትዮጵያ ውስጥ ፍቺ አይበዛም ነበር። በጣም መልካም ኢትዮጵያዊት ነሽ።
ትክክል በእውነት
ሰላምህ ይብዛ ዱካ ሾው ዘላለም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን አንተን እና የንስር አይንን በጉጉት ነው የምጠብቀው ጀግኖች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
አቤት ጨዋነት እድሜና ጤና ይስጥሽ የምር በጣም ምርጥ አይገልጽሽም የልብሽ መሻት ሁሉ ይከናወንልሽ የእውነት ቃላት የለኝም ጨዋ ነሽ!!!!
ወይኔ ወድሜ አይዞህ ግን እኮ ቀላል ነው አትጨነቅ በዚ በሰለጠነ ዘመን
ዘልዬ የኛ ውድ የኛ ጀግና ለያዘው አላማ ከግብ ሳያደርስ ወደ ሇላ የማይል ❤❤❤ውይ በጣም ቀላል ነገር አለመገረዝህ 1አመት ግንኙነት ሳታደርጉ የቀራችሁበት ምክንያት ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ቀላል ነው ሁለታችሁ ተነጋግራችሁ ወዲያው ተገርዘህ ችግሩን መፍታት ትችሉ ነበር አሁንም ቀላል ነው እህታችንም ጎበዝ ናት ❤❤
ሰፎቶበት ይሆናል😮
ጓባዝ ወንድሜ ጥሩ ሰዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባሪታ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሄህቴ መጨረሻቹን ያሰምራቹ❤❤
ዞላችን ጀግናችን ኑርልን ወንድም አለም እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
በጣም ይገርማል ይሄ ችግር የሚከሰተው ባልየው ያገባችሁ እርኩስ መንፈስ ሰለምታገባው አትፈቅድለትም ሚስት አግብቶ እንዲኖር አትፈቅድለትም ስለዚህ ፀበል በመጠመቅ ችግርን መፍታት ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እርኩስ መንፈስ አላለም? ጀዝባ
ነፍሱን ይማረውና አባቴ በጭለማ የተወረወረ ድንጋይና የትዳር ማረፊያቸው አይታወቅም ይለኝ ነበር ሲጀመር እህቴ አንቺም ጋ ትልቅ ጥፋት አለ የተማርሽ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆንሽ በጣም አስተዋይ ከተማረና ከሰለጠኑ ወላጆች ወጥተሽ ብዙ የማታውቂውን ሰው በቤተሰብ ስር ስለመጣ ብቻ ቤተሰቦችሺን ለማስደሰት ብለሽ አግብተሺው የወሲብ ግንኙነት እንደሌለሽና ትርፍ አንጀት በሚል ተልካሻ ምክንያት አንድ ዓመት በስቃይ አሰላፍሽ በመጨረሻም ሳልተገረዝኩ ነው አለ ይሄ ሁሉ ፈረንጅ ነጫጭባ መቼ ተገርዞ ያውቃልና ነው ?
እኔ የመሰለኝ ጌይ የሆነ ወይ ደግሞ ሲያስነጥስ ውልቅ የምትለዋን ወሸላው ያሸማቀቀችው ነበር የመሰለኝ አሁንም አላመንኩትም ደሙን አስመርምሪ ሌላም የደበቀው ሚስጢር አለው guilty conscious
የሆነበት ነገር ይኖራል ጤነኛዋን ልጅ ለምን በበሽታ እበክላታለሁም ብሎም አስቦላት ሊሆን ስለሚችል ሰፋ አርጉና አስቡ ለማንኛውም አስማተኝነቱን አድንቄለታለሁ።
ጃግናቺን እንዎዳለ ጌታ ይጣብቅ 👍👍👍
Wel came zalalam ❤❤. Dubarti jabadhu tun shamarani yeeroo amma guyyaa tokko icciti isaa bafte bari badin tun qabnotudha 🥰🙏
ይህን ቪድዮ እስከመጨረሻው እዩት የዚህ ሰውዬ ችግር እንዲህ እይነቱ ይመስለኛል እግዚአብሔር ሁሉንም ይማር ያፅና ይባርክ አሜን
የዘሌ ጥያቄ መልስ ለመሰጠት ምረቅ ያደርቃል በርታ ጀግናችን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች የቀና ትዳር የግጠምሽ በጣም የዋህ የቤት ልጅ ነች
ምን አልባት ብልቱን ተቆርጦ ይሆናል😂😂
Letafachachew new endea wey gud
ወይ ዘሎ መቼም የማታመጣው ጉድ የለም ዛሬ ደግሞ ጭራሽ በጤና የምቀልድ ሰው ታመጣብናለህ ምን አይነት ሰው ነው በማሪያም ለእሱዋም ብናገር የምትገርዘው አይነት ሴት ናት ለዚህ ብሎ ዓመት ሙሉ እቀጣታል እባክህ እጅን ይዘው ነበር ዘሎ ለቀው እንዳይሆን አንድ ዶክተር ጋር ውሰደውና አስጸዳው እንደ ሥራውማ ወደ ሾላ አከባቢ እንጦጦ ምናምን ተፈልገው በባህላዊ ባልተቀቀሰ ምላጭ ነበር ማስገረዝ ግን እግዚአብሔር እወደዋል ካንተ ጋር አገናኘው በል በርታ ❤❤❤
Yes Zelalem you are right his sergery is very minor unless he has a prostate cancer, I am a madical Tim, go for it good luck
ያጋጥማል አለመገረዝ ክፍተት አይደለም 🎉 አሁንም መገረዝ ትችላለህ ምንም አያስፈራም አያሳፍርም 🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናዉ ዘላለም
እግዜቤር ይጠብቅህ
ጀግናችን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አንተንና የነስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና በርታል
❤
ቅን ሰለሆንክ ቀንቶሃል አላህ ይጨምርል በጣም አዝኜ ነበር አሁን በጣም ደረሰ ብሎኛል የልጁንም አባት በሕይወት አደሚገኝ ተሰፋ አለኝ ኢንሻአላህ❤❤❤❤
በጣም አረፈደች የቤተሰቦቻ ጫና ነው።ልጅ በሆዳችን ተደጋሚ ስንወልድ የዚን ያህል ችግር የለም እሱ የደበቃት ሚስጥር አለው?ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች ጊዜዋን እየበላባት ነው ቶሎ ወደእርምጃ መሄድ አለባት ዘሌ እርዳት።
Ene ezii you tube layii yene duka show ena yenisirii ayini pirogieam lemeketatelii new yemigewi lelawi zimi biloo yemayihon negeri new yemilekutinaa enanitee tebarekuu getaa yitebikachuu
በእውነት አንችን ሳላደንቅ አላልፍም በዚህን ሰአት አንድ አመት ቀርቶ አንድ ሳምንት ከባድ ነው የምር ጀግና ነሽ
መልካም መልካሙን ሁሉ ከልብ እየተመኝሁ ጀግናችን
አንድ በጣም ያሳሰበኝ እንዲሁም የተጨነኩበት ያሬድ ተመስገን ከ መላው ቤተሰብ ጋር ተገናኝ !
ያሬድ ነው ተብሎ የተቀበረው ጎደኛው በመሆኑ የሱስ ቤተሰቦች ማወቅ አለባቸው ልጃቸውን ሳይቀብሩ 😓😓😓 በጣም ነው ልብ የሚነካው 😓
ዘሌ አንተ ደግሞ እደዚህ አይነት ኪስ ይበጣልሀል ግን ትወጣዋለህ ጀግናው ሆይ ጉድ ዘንድሮ😪😪😪😪
የኔ ቆንጆ ንፁህሴት፡፡ ዘየ እንኳን ደህና መጣህልኝ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ወንድምነቴ
She’s very sweet ❤️
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢😢😢
የንስር ዓይን የት ነዉ ?ዛሬም ቪዲዮ አይለቅም ?😢
ትንት ለቆል እኮ
እረ አለቀቀም
እረ በጣም አድርጋችሀለ እሷን በጣም መርቋት ትግስትሺን ያብዛልሺ እህቴ ድንቅ ሴት የውነት እስማርት
የኛ ጀግና እንኳንዴህናመህ ማነዉ እንዴኔ ዘሌን ና የነሥር አይንየሚወዳቸዉ
ዘሌ ጀግና ወንድማችን እስከ መትመጣ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤
ሞተየትባለውን ልጅ መጨረሻውን እየጠበቅነነው❤❤❤❤❤❤እናትና አባቱጋሲገናኙነውያለቅው😢ዘሉ
ቻርሶአል ጋብታ ማያት ትቺላለ 😭😭
@@ሎምቤ እናትና አባቱ ጋሲገናኙ ነውየለቀው
@@masarat2998 አዎ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤😂❤❤😂😂❤❤😂❤😂❤😂❤❤❤❤😂❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂😂❤❤😂😂❤❤❤😂❤❤😂😂❤😂😂❤😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂😂😂 27:09 28:15 28:35 28:48 30:06 30:07 30:09 30:12 30:15 30:20 30:22 30:25 30:25 30:27 30:28 30:35 30:37 30:37 30:39 30:43 31:02 31:05 31:06 31:07 31:13 31:17 31:24 31:24 31:26 31:26 31:30 31:33 31:34 31:45 31:53 31:54
ተገናኙ እኮ ቭሮፌይል ነክተሽ ግቢ ታገኝዋለሽ ቭድዮው
እሰቡት ተማሩ የተባሉ ወላጆች እንደዚህ አስረው ነፃነት ነፉገው አስቀምጠው ለዝናቸውና ለክብራችው ሲሉ የዚችን መልካም ልጅ እድል እንዴት እንዳበላሹ ተመልከቱ እባካችሁ ወላጆች ቁጥጥሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ እስር ቤት አታድርጉት ይቺ ልጅ ምን ያህል የስነልቦና ችግር እንዳጋጠማት አስቡ አንቺ ግን በጣም ንፁህ ሙልካም ልብ ያሉሽ ልጅ ነሽ ነገሮች ይፈታሉ አሁንም ወላጆችሽ ይህንን በደላቸውን ግትርነታቸውን በ ሚድያ ስላወጣሽ ሊቃወሙሽ ይችላሉ አሂን ደሞዝተኛ ነሽ የራስሽን ኑሮ መኖር ትችያለሽ
ኦ በጣም ከባድ ነገር ውስጥ ነው ያለው እባክህ ዘላለም አግዘው እና ያስተካክል አሺ
በህክምና ይገረዛን ችግር የለውም እሱራሱ ደብቆነው እጂ አለማወቅ ነው
ሚስኪን አይዞህ ባለሙያአታማክርምደ ለቀላሉ ነገር
Zele yehch Egeabher yebarekat Lejnat tebareke wud lej nesh
የዘሌና የንስር አይን ወዳጆች ኑ ገባ ገባ በሉ
አዲስ አመት የእናንተ ይሁንላችሁ❤
ደሚርኝማ ዉድ
እኔ አለሁ
እሺ አንቺ ደምሪኝ@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ዘላለም ጀግነው እንካን ሰላም መጣክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ
ምስኪን እና ደስ የምትል ሚስት ነች
እርግት ያለች ልጅ ደስ ስትል🎉🎉
😢❤betam
በጣም ታጋሽ ሴት ነች እኔ ብሆን የአንድ ሣምንት ውስጥ የቆማምል
😒😔አይ አበሽ ውንድ እሱ ብቻ ይመቸው እንጂ ችግሩ በ እሱ ቢኦን ኖሮ በ ሳምንት ነበር የሚአባርራት 😔😔😒ልጅም ባትውልድ ሴቶች እንደ ውሽ ውንድንን ደሞ ትግስት አድርጌ ትባላለች 😒😒😔
እንኳን ሰላም መጣሕ ወንድማችን ዘላለም ዘገየ❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ አረአተና የነስር አይንን በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ አትጥፉብን🎉🎉🎉🎉❤
ያኔ ውንድሜ ሲያሳዝን በእግዚአብሔር ❤️🩹
☝🏿☝🏿😒😒ውሽቱን ነው መግረዙ አለመግረዝ አደለም 😒😒ውሽቱን ነው ☝🏿☝🏿ምትሉ
እዴት😢
ዘላለም ይሔልጅ በጣም ነው ያሳዘነኝ እሱን ቤተሰቦቹ ናቸው የበደሉት እሱም ከአደገ በኋላ ለሰው መናገር አሳፍሮት ነው እባክህ እሷ ሳትሰማ እንዲታከም አርገው
በህክምና መገረዝ ይችላን እሱ ደብቆ አሳፍሮትነው እጂ
Bezi zemen endanchi aynet set betam yegrmal. You are amazing.
ዘላለም የባልና ሚስት የአንድ አመት ታሪክ ትረካ አውነት የሚመስል የልብወለድ ይመስላላል ለዚህ ምክንየቴ እውነት መስሎኝ ለእህቴ በጣም አዝኜ ነበር በመጨረሻ ባል ፕሮግራሙ ማብቂያ ላይ አልተገረዝኩም ብሎ መናገሩ ከተፈጠረው ችግር አንፃር የቀረበው ዝግጅት የተፃፈው እስክሪፕት ድራማ ይመስላል።
ወይኔ ምንጎድ ነው መን አይነት ወቅት ላይ ነን ፈጣሪ ይቅር ይበለን አንተንም የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
ዘሌ ሁለቱም ያሳዝናሉ እሷ ከባሏ ማግኘት ያለባትን መሻቷን እሱም ቀለም ሲያሳድድ ዋናውን ጉዳይ መዘንጋቱ ሲሆን እባክህ እሷ እንድትረዳው አድርግ እሱንም ወስደህ መላ አሰጠው እነዚህ ቅኖች መለያየት የለባቸውም 🙏
ጥያቄህ
የማይሰለች
እጥር ምጥን
ያለ ይሁን። ኣሳምራለሁ ብለህ ትንዛዛለህና። በተረፈ ገጠመኞ ችህ ሁሉ እንደሌሎች ትርኪ ምርኪ ሳይሆኑ ከምርጦች የሚመደቡ ናቸው። ብዙ ኣትናገር። ብዙ በመናገርህ የናሬሽኑ ጣዕም በጣም እየቀነሰ ነው።
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላህ አክበር
አሸቀባጭ