150,000 ሺ ብር ጥዬ ማዘር ገደለችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

ความคิดเห็น • 761

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +238

    አብዬ ፕራንክ አይወዱም የዎይላክ 😂😂😂ማዙካ የኔናት የዚህ ቪድዮ ብር ለማዘር ስጦታ ይሰጣቸው የምትሉ ላይክ ❤❤❤

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      ይሰጣቸዉ ግን ምን ያህል ይሆናል ብለሸ ነዉ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

      @@BurtiFan እዴ ቢያንስ 30 ሺ በታች አይሆንም

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว

      @@Aynalove3382 እንደዛ ከሆነማ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @leylayimam
    @leylayimam ปีที่แล้ว +216

    ከምንም በላይ አገር ይበልጣል አገራችንን ሰላም ያርግልን የምትሉ እደኔ በስጋት ያላችሁ

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 ปีที่แล้ว +2

      የኔ እናት ረጅም እሜና ጤና ይስልን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ❤ውዴ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ​@@fauziyafantu822ደምሪኝ ❤

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔ እንቅልፍ አጥቼ በሰቀቀን ነው ያለሁት

    • @leylayimam
      @leylayimam ปีที่แล้ว

      @@yeshiabebe6237 እደኔ ሁነሸ ነዉ እማ

  • @user-nw3xs9px3y
    @user-nw3xs9px3y ปีที่แล้ว +99

    ኢዮቤልየ እናትህ ሙሉ ጤና ና ዕድሜ ይስጣት 🙏በጣም እወዳችዋለው ❤እመብርሃን ከሁሉ ሕዝበ ክርስትያኖች ትሁኝ 🙏🙏

    • @gsissjjs4657
      @gsissjjs4657 ปีที่แล้ว +1

      አጋሜ መልካሜ ኮሜት ይፅፍል እዴ የአጋሜ ሠዉ የሚወድ አለ እዴ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 หลายเดือนก่อน

      ስራአት እደ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ ปีที่แล้ว +127

    ማነዉ እደኔ እዮባን እና እናቱን የሚወደዉ❤❤
    👍👍👍

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 ปีที่แล้ว +215

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጠዎት ጎበዝ ናቸው❤❤❤ ውሽት ለማንም አይጠቅምም

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ዎዴ❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +26

    የሌባ ተባባሪ አልሆንም ላንተም እድገት ጥሩ አደለም❤❤የኔ እናት እንዲህ ነዋ ኑሩልን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      ትክክልናችወአዳዱቹናትይጠቀሙእይመሰላችወይሸሸጋሎ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw ปีที่แล้ว +24

    በእውነቱ ከስተዳደግ ከቤት መልካም ብሆን ዛሬ ሀገር እደዝህ አትሆንም ትልቅ ትምህርት ነው🎉

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ปีที่แล้ว +28

    የኔእናት ዴስ የሚሉ እናት ናቸዉ ሀሳባቸዉ ዴግሞ የሚገርም ነዉ
    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mn8vo
    @tube-mn8vo ปีที่แล้ว +29

    ሄኖክን ፕራንክ ያርግልን የምትሉ በላይክ አስዩኝ 😂😂

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 ปีที่แล้ว +20

    የኔ እናት መልካም እናት ናቸዉ ለትዳራቸዉ ታማኝ የእዉነት መታደል ነዉ

  • @ahmeedali4161
    @ahmeedali4161 ปีที่แล้ว +55

    ወይ የኢዮብ እናት በጣም ደስይላሉ በጣም እውነትነው የተናገሩት እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም

    • @እግዚአብሔርፍቅር
      @እግዚአብሔርፍቅር ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሚዬ ጀግና. ነሽ ማርያምን ❤❤❤❤

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 ปีที่แล้ว +29

    የኔ እናት ዉሸት ጡሩ አደልም አሉኮ ጎበዝ ❤️❤️እናት ሁሌም ትኑር ❤️❤️

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +19

    የኔ እናት ደስ ስትሉ እማዬ የተባረኩ ልጆች አሉዎት በእዉነት ጥሩ ትምርት ነዉ 🙏⛪🙏

  • @Selam-vs1fg
    @Selam-vs1fg ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ገሳጭ እናት ናቸው ምክንያቱም ላተ ብዋሽ አተ ትጠፍለህ አሉ እውነት ነው
    ምክንያቱም ልጂ ለናቱ መርፌ ሰርቆ አመጣላት እናትም ልጀ ምናል በሬ ብታመጣልኚ አለችው ቀጣይ በሬ ሰርቆ አመጣላት:በዛው ሲቀጥል ልጁን በሌብነት ሰለጠነ ይባላል።
    እዲሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว +20

    እናቴ እድሜ ይሰጣቸው ሀቀኛ ጀግና እናት❤😍

  • @gete9667
    @gete9667 ปีที่แล้ว +30

    ሄኖክን ብራንክ አርግልን እባክህ እዮባ 🙏

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 ปีที่แล้ว +12

    ሄኒን ፕራክ አርግ😅😅😅 ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว +69

    ❤❤❤ውድ የተዋህዶልጆች እንኳ ለሰኔጎለጎታ እፅነተ ቤተክርስቲያን በሰላም አደረሳቹ እማፍቅር በእለተቀኗ ያልታስበ ሲሳይ በህይወታቹ ትስጣቹ ትስጠን

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር ปีที่แล้ว +1

      የተዋህዶ እናቶች እዲህ ነጠላ ስትለብሱ ስታምሩ ግን ነጠላዋ አጠረች እንጥርጥር ስወድ እኮ

    • @MesertMolla
      @MesertMolla ปีที่แล้ว

      አሜን❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ❤ውዴ ❤

    • @birtukan7265
      @birtukan7265 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @ccu3907
      @ccu3907 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @እናቴ-ለ7ጘ
    @እናቴ-ለ7ጘ ปีที่แล้ว +20

    እዮባ ማዘር ደስ ሲሉ አይ እናት ሺኢ አመት ይኑሩልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mom

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว +17

    አባትና እናት በሀሳብ አንድ መሆን አለባቸው የምደግፈው ሀሳብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ ปีที่แล้ว +15

    በ ጣም ደስ የሚሉ እናት በጣም ኣስተማሪ ነገር ነው ያስተላለፍልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +12

    ዛሬ እኮ እመቤታችን ነች እንኳን አደረሳችሁ የኔ ደርባባ ደስ ሲሉ እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ነች ❤😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥላችሑ እዮቤ

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 ปีที่แล้ว +23

    _ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን በያለንበት ሀገር እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምርጥ እናት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥል እዬባዬ በርታ_

  • @HabibaHabibatube-m9e
    @HabibaHabibatube-m9e ปีที่แล้ว +16

    ዛሬ የኔም እናት ማሀበር አለባት❤❤❤❤❤

    • @AkIYA1234
      @AkIYA1234 ปีที่แล้ว +2

      የእኔም እናት እንደዛው 🙏🙏

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 ปีที่แล้ว +50

    ውድ ወንድም እህቶቸ እንኳን አደርሳችሁ አደረሰን ሁላችነንም ለሙስሊሙም ለኦርቶዶክሳዊኖችም ለድንግል ማርያም አመታዊበዓል

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว +1

      እሆቶች አሰተውል ከሃይማኖትች ወጨ እኮን አደርሰች አትበል

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      ለሰጠንአለ እኳን አደርሰ ማለተ ነው

    • @tgethiopiawi4788
      @tgethiopiawi4788 ปีที่แล้ว

      @@aass5403 እሺ

  • @ahmeedali4161
    @ahmeedali4161 ปีที่แล้ว +51

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    እንኳንም ለእመቤታችን ለድግል ማርያም አመታዊይ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የመቤታችን ምልጀዋና ፀሎቷ በረከቷ የልጇ የወዳጇ ቸርነት ከሁላችንም ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለሙ ይኑር አሜን

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +12

    ከፍቶኛል እስኪ አብሺር በሉኚ ወገኖቸ ሁሌዬ ኢድን በመዳም ኩሺና ማሳለፍ በጣም ይከፋል ከፋኚ በጣም😢

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 ปีที่แล้ว

      አይዛሽ ማማየ ለሑሉም. ግዜ አለዉ

    • @ekrammohamad-lm6iq
      @ekrammohamad-lm6iq ปีที่แล้ว

      አብሽሪ የኔ ውድ ለሁሉም ግዜ አለ ሁላችንም ነን አላህ ያለለት ሁሉም ይሣካል

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማየ እግዚአብሄር ይጠብቅሽሽሽ

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ያሳርፍሽ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @sebrenahussen
      @sebrenahussen 11 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y ปีที่แล้ว +5

    እናት ማለት ሂወት ናት እናት ትኑር ለዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @tegestbrano8388
    @tegestbrano8388 ปีที่แล้ว +4

    ወይ እናት ክፉ አይካሁ የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiterefe21
    @yeshiterefe21 ปีที่แล้ว +11

    እመቤቴ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube ปีที่แล้ว +33

    እንኳንም ደህና መጣ ወንድማችን ፈጣሬ ይባርክህ የሙስሊም እምነት
    ወገኖች እንኳንም አደርሳችሁ ኢድ ሙባርክ በያለሁ የክርስትና እምነት
    ተከታይወችን እንኳንም ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሓዊ በአል እንኳንም አደርስቻችሁ የኔ እናት እናት ማለት እንደዚህ ነዉ❤ ታማኝ እናት ለዘላለም ትኖር

    • @samirai4705
      @samirai4705 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ❤❤️🙏 ደምሩኝ ውዶቸ

  • @Rahma-vu7zm
    @Rahma-vu7zm ปีที่แล้ว +8

    ሄኖክን ፕራንክአርገው እዬባ

  • @user-kk1ex5bf4e
    @user-kk1ex5bf4e ปีที่แล้ว +5

    ደግ አደረግሽ እቴትዬ የሌባ ተባባሪ ሊያረግሽ ደግሞ ከማርያም ቅሪ ያለውስ ነገር አሁን እቴትዬ ትካስልን የምትሉ አስደግጧታል እኮ በምን እዳዋ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 ปีที่แล้ว +7

    ወለታቼዉን ከፍለን ለማንጨርሠዉ ከአላሕ በታች ባለዉለታችን ለሆኑት አላሕ ዉድ መተኪያ የሌላቼዉ ወላጆች ክብር ይገባቼዋል አላሕ እድሜና ጤና ይሥጣቼዉ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እናት ትክክል በለዋል እናመሰግናለን እወዳችኋለሁ ❤

  • @teebh7448
    @teebh7448 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው. ትክክል ነሺ በውነት እናት. እደዝህ ነው ❤❤

  • @serkalemamen3301
    @serkalemamen3301 ปีที่แล้ว +7

    በስመአብ አስተዳደግ እንደዚህ ነው እመብራሀን በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ❤❤❤❤

  • @mebi375
    @mebi375 ปีที่แล้ว +9

    እናትኮ ወርቅ ናት በጣም ኖ የምወዳችሁ 🥰🥰

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን አደርሳችሁ ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እዮቤ እናቶች እኮ ውሸት አይወዱም

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ ปีที่แล้ว +4

    እግዚአቢሔር ይመስገን እንኳን ለሰኔ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን ማዘርየ እግዚአቢሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኜሁት👍👍👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ❤

  • @sarasisay7472
    @sarasisay7472 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት የሌባ ተባባሪ ነኝ አላሉም 😂😂❤❤❤

  • @gidcfjdg359
    @gidcfjdg359 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv ปีที่แล้ว +7

    ውድ የእስልምና ተከታዮች እህት ወንድሞቸ❤❤❤ኢድ ሙባረክ

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p ปีที่แล้ว +6

    ውይ ማዘር በጣም ነው ያሳቁኝ ልተኛ ስላቸው አሳቡ እደት ያስተኛሀል ስሉ 😂😂😂

    • @rak7888
      @rak7888 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ማነው የኢትዮብያ ብራክ ተመካክረው ግን እዳላወቁ ነው የሚተውኑት ምክንያቱም ትንሹም ትልቁም ትግስት የለነም እንሳደባለን እንማታለን አስቀያሚ ስድብ ነው የምኖሳደብ ሲቀጥል አንድ እቃ ሊገዙ የቤት እቃ ተመካክረው ገዝተው ከመጡ በዋላ ካሜራ አዘጋጅተው ስርብራይዝ ላድርጋት ይላሉ በፍፁም በኔ በኩል አላምንም ማነው እደኔ የማያምን ?????????

    • @kidistfentaw8200
      @kidistfentaw8200 ปีที่แล้ว

      የምር እኔም እደዛው ነኝ ምንም ነገር አላምንም በዛላይ ካሚራው ዘወር አይሉም እዛችው ተገትረው ነው እሚያልቀው እንደት እኔ መቸም በትክክለኛ ህይወት ውስጥ እማቀው እሚያናድ ነገር ከተፈጠረ ወይ መማታት ወይም ደሞ ወዶች ጥለው ነው እሚህዱት😂😂😂

    • @FirdosMohammed-pc7ru
      @FirdosMohammed-pc7ru ปีที่แล้ว

      ሸቀሉብን አንችው ሸቃላወችን እኔም አንዲም የማምነው ዩቱበር የለም

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 ปีที่แล้ว +5

    አወነት ነው ወሸት ለማንም አይጠቅም የኔ እናተ እድሜኤ ከጤና ጋረ ይሰጥሸ እዮባ በረታ❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      በጣምአይጠቀምምእኒምይወደልይእናትንኚ

  • @ZafuGery-rr3md
    @ZafuGery-rr3md ปีที่แล้ว +11

    የኔ እናት ለዘላለም ነርልኝ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @ZafuGery-rr3md
    @ZafuGery-rr3md ปีที่แล้ว +5

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🙏እናት ክብረት ናት 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰❤❤❤

  • @mehritk
    @mehritk ปีที่แล้ว +5

    የለባ ተባባሪ ነኝ እኔ አሉ እኮ የኔ እናት❤❤❤

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS ปีที่แล้ว +2

    የኔ አስተዋይ እናት እናመሰግናለን እዮብየ እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ አልዋሽም አለች እናት ስትዋሽ ልጅ ይበላሻን ❤❤

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ሽህ አመት ኑሪልን እናታችን የኔ ታማኝ ❤❤❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +13

    አይ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ሲሉ ❤ እኔም በሂወቴ እንደ ውሸት የምጠላው ነገር የለም❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ወድ እናት እድሜና ጤና ይሰጠዎት❤ 🙏

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly ปีที่แล้ว +4

    እዮባ የሳቄ ምንጭ እናት ለዘልአለም ትኑር🥰🥰

  • @GdhduUdudue
    @GdhduUdudue ปีที่แล้ว +3

    የኔ ናት ማሪምን ደሥሥትል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሥጣቶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 ปีที่แล้ว +2

    እወይ በጣም ደሰ የሚሉ እናት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያቸው ❤❤

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 ปีที่แล้ว +13

    አባትህን ቻው ካገር ልወጣ ነው ሌሊት በረራ አለኝ በላቸው

    • @user-vx7me1sj7y
      @user-vx7me1sj7y ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mignotwutabachew1866
      @mignotwutabachew1866 ปีที่แล้ว

      😮😂😂😂😂😂😂😂

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክ አንች 😂😂😂

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 ปีที่แล้ว

      እግዚኦ ተንኮል 😂😂😂😂😂

    • @hlinayimareyam4605
      @hlinayimareyam4605 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂ወደአንች ይሆን የሜበርው😊❤❤

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ እናት😢 ብዙ ትምህርት ወስጄበታለሁ በተለይ እናትና አባት አንድ መሆን አለበት ስሉ ማዘር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ከነቤተሰብህ 🎉🎉❤❤

  • @barkot7147
    @barkot7147 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት እድሜ ይስጥልኝ ጥሩ ትምሀርት ነው

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 ปีที่แล้ว +4

    እዮባዬ ደስ የሚሉ እናት አሉህ እድሜና ጠና ይስጥልን❤

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc ปีที่แล้ว +4

    ማዘር ከምትል እማየ ብትል ምንኛ ደስስ እንደሚል 😔

    • @beliye1227.
      @beliye1227. 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት የእኔም ሀሳብ ነው

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 ปีที่แล้ว +11

    ውይ የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለሌላውም ቤተሰብ አርአያ የሚሆን ቤተሰብ ነው እናትየ ❤❤❤❤❤❤

  • @weenykumsa1222
    @weenykumsa1222 ปีที่แล้ว +2

    ትክክለኛ እናት በቅድሚያ እጂም እዶሤ ከጤናጋር ይሥጥልን ምርጥ እናት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እዮባ ምርጥ እናት ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @vtggr3064
    @vtggr3064 ปีที่แล้ว +8

    የኔ እናት ስወዳቸዉ ረጅም እድሜ ናጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teme2296
    @teme2296 ปีที่แล้ว +3

    እዮባ ሳሪዬ ምን ሆናለች ጠፋች እኮ😢😢

  • @alammuna8825
    @alammuna8825 ปีที่แล้ว +3

    እዮባ ሄኖክን ፕራንክ አርግልኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 ปีที่แล้ว +2

    የናት አጀት እየሆነባቸው ብዙወች እናት ይደብቃሉ የልጆቻቸውን ጥፋች ግን ልከ አደለም ጥሩ ትምረት ነው ልጆችም አይጠቀሙም ዃላ ለቤተሰብም ለሀገረም ሸከምነው የሚሆኑት❤❤❤❤

  • @tegstferede8837
    @tegstferede8837 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥዎት እንዴት የተባረኩ እናት ናቸው ውይይይይ ስንት አሉ ጉድ እየሸፈኑ ዛሬ የማይረባ ሁኔታ ላይ ያሉ ቤት ይቁጠረው ❤❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤ጎበዞዎች እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን ዋው እናት እኮ እናት ናት እናቴ ሁሌም እወድሽ አለው

  • @sosinakasew8104
    @sosinakasew8104 ปีที่แล้ว +6

    ዉድ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ በህል አደረሳቹ❤❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣የሌባ ተባባሪ ነኝ እንዴ አሉ እቴቴ👍👍በጣም ጥሩ

  • @beti9385
    @beti9385 ปีที่แล้ว +3

    እዮባ ለእናትህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት❤❤እድሜና ጤና ይስጥልህ እዩባ😍

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት እናትነት እንደዚህ ነው

  • @nas7117
    @nas7117 ปีที่แล้ว +10

    እናታችን እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 ปีที่แล้ว +6

    ዋው እናት ለዘላልም ትኑር❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግን ቤተሰቡ ባጠቃላይ ስወዳቸው❤❤❤

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ ትክክል እማማሚዬ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት❤❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት❤❤

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 ปีที่แล้ว +2

    ውድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤አባብዬ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1000 ሺህ አመት ኑርልኝ እናቴ

  • @በእምነትወለተትንሣኤ
    @በእምነትወለተትንሣኤ ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልህ ❤❤❤

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እዮብየ እዲህ ነው ፕራንክ ማለት ለባም ነህ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ እግዚአብሔር 🙏

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ ปีที่แล้ว +3

    ሄኒን ፕራንክ አድርግልን እሺ

  • @haniemayu2239
    @haniemayu2239 ปีที่แล้ว +5

    ማዘር ናፍቀዉኝ ነበር የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @ucd3293
    @ucd3293 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እናታችን ጥሩ ምክር ነው የመከሩን እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥልኝ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነቻዎ እድሜ እና ጤና ለእናቶች ይስጥለችሁ እናት የአላችሁ ሰወች አሜን በሉ👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት የኔእናት ክብር ለናቶች❤❤❤❤❤ምርጥእናት ቀላትአገልጣቸውም

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 ปีที่แล้ว +2

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት ማዘርየ ውሸት ለማንም አይጠቅምሰ

  • @አሜንማርያምሰላምእለኪ
    @አሜንማርያምሰላምእለኪ ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እናታችን❤❤❤

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት እናታችን

  • @zebenayalew4010
    @zebenayalew4010 ปีที่แล้ว +1

    እናት ማለት እድህ ነዉ አሰግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ እናት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 ปีที่แล้ว +2

    Wow ጎበዝ , ታማኝ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ እመአምላክ የዓመት ሰው ትበለን❤❤❤ደስ ነው ያለኝ ልሆድ ነው ማርያም ሲሉ❤❤❤❤❤ኢዮብ ምርጥ ልጅ ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እዮባ አንደኛ ነኝ እስቲ ደምሩኝ እዮባን የምትወዱ 👍👍😍🌷🌷እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ🌷

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ የኔ እናት ምን ላርግሽ ሁሌም እናት የነገው ህይወት ያሳስባታል 😘🥰

  • @tietaaywendmagegn340
    @tietaaywendmagegn340 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ደግ አረጉ እውነቱን መናገር ቀላሉ ነገር የምን ዙሪያ ጥምጥም ነው😅😂

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉ ነገር በእናተ ጌዜ ቀረ የኔ እናት እረጂም እድሜ ይሰጣችሁ