Freedom of speech doesn’t mean are free of consequences. Recently in Ethiopia insulting and vilifying EOTC has become a trend that is being ignored or even encouraged by the central government.
Le eslmna yadlaw endymslachu gen zenb be muslim memnen aychalm new yalw enj be Orthodox memnen aychalm alalm bednb adamtut kezi befit ketnagr astwsun anant erasu lela endaysmslbachu
በነጻነት ሀሳብን መግለጽ(Freedemo of Expression) የምታምኑ ከሆነ ልሞግታችሁ፤ በቅደሚያ የእናንተ ፕሮግራም (ከሀይማኖትም ከፖለቲካ አመለካካትም) ነጻ የሆነ ቻናል ይመስለኛል ማለትም የፖለቲካ ፓርቲ ልሳን ወይም የሀይማኖት ተቋምን ወክሎ የተቋቋመ አይመስለኝም ይህ ከሆነ ደግሞ ሁሉንም ሀሳብ በነጻነት ማስተናገድ ይገባችኋል በዚህ ፕሮግራማችሁ ግን የእምነት ተጽእኖ በግልጽ ተንጸባርቆባችኋልና አርሙ፡፡እንደ እኔ (Impartial) ልትሆኑ ይገባ ነበር ባነሳችሁት ጉዳይ ላይ የእኔን አስተያየት ለመስጠት አቶ ዘነበ ወላ ያነሳው ሀሳብ በመሰረቱ አከራካሪ ነው ምንኩስናና ምነና በእስልምና የለም አለ፤አዎ የለም ሶላት አድርገህ ወደ ስራ መሄድ ነው አለ እሺ ይሁን ይህ የራሱ የእምነቱ መርህ ሊሆን ይችላል ክርስትና ግን የተለየውን መንገድ መረጠ ‹‹እናትና አባቱን ጥሎ ያልተከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባም ይላልና›› የመንገዱ ጅማሬ በራሱ ልዩነት አለው ክርስትና ሌላ እስልምና ሌላ የዘነበ ስህተት Comparison speech ተነጻጻሪ አይነት ንግግር ማድረጉ ሊሆን ይችላል እንጂ ቃል በቃል መነኩሴዎች ስራ ፈቶች ናቸው አላላም ነገሩን በቅንንት መረዳት ይሻል ለኔ Its not a big deal /issue/ ለአውርቶ አደሮች አጀንዳ ካልሆነ አጼ ቴዎድሮስ ከቤተ ክህነት ሰዎች ጋር የተጋጩበት አንዱ ምክንያት በአንድ ደብር ከአምስት አገልጋይ በላይ አያስፈልግም ሌላው ወደ እርሻ ይግባ የሚል ትእዛዝ አውጥተው እንደነበር የታሪክ ድርሳነት ይናገራሉ በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ወሩን ሙሉ በአላት ስላሉ እምነቱ ከስራ የተፋታ ነው ለማለት የሚዳዳቸው ካሉ ስህተት ነው መረዳትን ይፈልጋል፡፡ ሁለተኛውን የቅ.ጊዮርጊስ አጀንዳ በተመለከተ ግን በአጭሩ ሀሳቤን ሳስቀምጥለህ በህግ የተመዘገበን የንግድ ምልክት አንሳ አይቻለም The only & best solution is boycott ካምፓኒው መክሰር ኤፈልግም ብዙ የቤትክርስቲያኒቱ አጀንዳዎች አሉ በሚጠቅመው ላይ እናተኩር አመሰግናለሁ፡፡
ስለሰጡን ሀሳብ እናመሰግናለን ምናልባት ልብ አላሉ እንደሆነ እንጂ ማነፃፀሩን ነው ልክ እዳልሆነ ስናገር የነበረው እንጂ ስለእስልምና የተናገረው ነገር እየተቃወምን እንዳልነበር ልብ ይበሉልኝ
ሌላው ይህን ፓድካስት ስናዘጋጅ እንደዘገባ ሳይሆን በተፈጠረው ጉዳይ ላይ መወያየትና ብሎም የግል ሀሳባችንን እና አቋማችንን ማስቀመጥ ሲሆን አድማጭ ተመልካቹ ደሞ ልክ እንዲህ እንደእርሶ በሀሳብ መስጫው ላይ የኔ የሚለውን ሀሳብ ያስቀምጥና እንድንማማር በማሰብ ነውና።
በነገርህ ላይ መልስ መስጥት ላንተ አስፈላጊ ላይ ሁን ይቺላል ግን ያስፈልጋል ሀሳብን በነፃነት መግልፃ ማለት አንዱን እየዘለፊ ነው እንዴ አየህ ችግሩ ምን እንደሆነ ታውቃለህ አንድ ስው የሶሻል ሚዲያ ፊገር ከሆነ ላንደኛው ወገን ጥሩ ከተናገር በቃ ልክ ነው የተናገርው እናንተ በቅንነት ስላላያቹሁት ነው እንጂ LTS not big deal እሱ ላንተ ነው እንካን አንድ ሀይማኖት ታቋም ቀርቶ አንድ ግለሰብን መተቸት ተገቢ አይደለም ሰለ ኦርቶዶክስ መናኒያን ምን እውነት ቢኖርህም አንተ በነሱ ጫማ ልክ አልቆምክም እነሱን ለመሆን ይቺ ቆሻሻ አለምን መተው አለብህ ለኪስህ ሳይሆን ለነብስህ ነው ሌላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አፃ ቴድሮስ እንዲህ አሉ ብለህ ስትል ለመሆኑ ማነው ገበሬው እናና ነው ኢትዮጵያዊ በአመት አንዴ የሚታረስባት ሀገር እንደሆነች አትርሳ ምን ሰበብ አያስፈልግም ብዙ ኢአማኛች ሞልታወል ለምን ስርተው አልበለፀጉም የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል እሱ ሳላወቀው ሀይማኖት ብቻ ነው ማውራት ያለበት ለምሳሌ ሁሉም ሙስሊም መካ ቢሂድ ይመከራል ብቻል ከሞት በፊት ሂዱ ይባላል የገነት በር እንደሆነ የፃድቅ መጨረሻ. ነው ይባላል እና እሱ ብዙ ብር ከፉለው የሚሂዱት ልክ አይደለም ስራ መፉታት ነው ይባላል የማይነካ ነገር የሰው ቤት ዘው አይባልም አንተ ቅን ስለሆንክ በቅንነት አየህው 😅😅😅
ሀበሻ ሆኖ የሰውን ሃሳብ ማክበር ላይ ለመድረስ ብዙ ይቀረናል። እነዚህ 2 ወደሎች ስለማያነቡ ምንም ሊያቀርቡ አይችሉም Contentless ስለሆኑ የግድ ከሰው አፍ መነሳት አለባቸው።ይህ ኢትዮጲያ ውስጥ ብቻ ያለ የሚዲያ ማንነት ነው 😢
Freedom of speech doesn’t mean are free of consequences. Recently in Ethiopia insulting and vilifying EOTC has become a trend that is being ignored or even encouraged by the central government.
@@biniyamlemma913ኦ አንባቢው እና ስድብ ነው እንዴ ምታነበው 😂😂😂😂 የታለ ሀሳብህ 😂😂😂😂
ማሀይምነቱን ነው ያሳየው አባቶቻችን እንክዋን ስራፈት ሊሆን 24/7 በስራና በፀሎት ነው የሚያሳልፋት : : የተጣለ
ዘነበ ወላን ተውት የፍቅር Fiction ቤቱ ተደብቆ ሲያነብ እድሜውን የጨረስ ሼባ!! ስንቱ ለሀገር በፈጠራ አስተዋትፆ ያደረገ ምሁር በተደበቀበት ራሱን እንደ ሙሁርሲቆጥር መታመሙን ያሳየናል!!!!!!!
!!!!!!!!!!!!!!
!!!
እኔ ካወኳቹህ ሁለት ቀኔ ነው እና ተመችቷኛል በርቱ
በእውነት እንዴት ደስ የምትሉት እኔ ዛሬ ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ሳይችያአቀራረባችውን በጣም ደስ ይላል professional ጋዜጠኞች ናችው ወይ? በርቱ
enem 2gna kene new gn betam des ylalu.
demtsachew gn radio lay yesemahut meselegn
The monestry life is the hardest life ever! No one can get that chance easily 😢
ሲጀመር ሰውየው አውቃለሁ ባይ ነው የሚያውቅ ሰው ምን ማውራት እንዳለበት ያውቃል ሲጀመር እኔ አይመቸኝም
እባካችሁን እምነት ስለሌላቸው ሰዎች ብዙ አትጨነቁ ማንም ምንም ቢልየራሱ ስርአት ያለው እምነት ስለሆነ ብዙ ባይራገብ ጥሩ ነው ኦርቶዶክስ በማንም ወሬ ምንም አትሆንም ልብ ይስጣቸው
'የኢትዮጵያ ፍልሰፍና' የሚለውን መፅሐፍ ጋበዝኳቹ ፀሃፊው "ብሩህ ዓለምነህ"
ትክክል ነው።
ቤተሰባችሁ ነኝ አድናቂያችሁ ነኝ የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ ሁልጊዜ Like አድራጊ ነኝ በርቱ እወዳችኋለሁ❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥
ቤንጃ ውይይታችሁ አሪፍ እና ደስ የሚል ነው ግን አንተ ላይ የታዘብኩት ሀሳብን የማስጨረስ ችግር አለብህ ስለዚህ የሱን ሀሳብ እንዲነግርህ ከጠየክ በጏላ አንተ ማድመጥ መቻል አለብህ! በተረፈ በርቱ👏
አቶ ዘነበ ትልቅ ሰው ነህ የየትኛውም እምነት ተከታይ ብትሆን የሌላውን እምነት መናገር መሳደብ ካንተ አይጠበቅም ከክብርህ ወረድክ ህግም ቢጠይቅህ መልካም ይመስለናል ማንም ሰው የማንንም ሃይማኖት መንቀፍ መስደብ በህግም ያስጠይቃል
lezi hezb egypt sayhon yebira termus kerasachu baywerd tiru nebr
እከካም የሆነ ሰዉየ ተናገረ አልተናገረ ምንም የሚያመጣዉ ነገር የለም የትልቅ መሀይም😬😬
የትና መቼ ምን ሲያረጉ እከካምነቱን አዩ? የዕውቀት ድህነት፣ የስነምግባር ማጣት...ዕውቀት ያለው ሰው ስላላየው እከክ ሳይሆን ስለሀሳቡ ጉድለት እና ስህተት ያስተምር ነበር። ዕውቀት ካለዎት ይሄ ይሄ ልክ አይደለም ይበሉ።
ድንቅና ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱ
Benja both of you God Bless You.
አቶ ዘነበ፣ ይቅርታ ምናለ የራስህን ጉዳይ ብቻ ብታወራ! የማታውቀውን ና እውቀት የሌለህን ጉዳይ አይመዘዝክ ባትዘባርቅ፣ መቸም ምን ይደረግ፣ ሕግ የለ በምን ልንጠይቅህ? ግን ይህ ዓይነት ...., የሚያመጣው መዘዝ .. . ነው።
ዘነበ 😅ዘበተ!! ጋሸ እለው ነበር አልተሳሳትኩም ማክበሬ ነው በገባኝ ልክ ስራዎቹን አደንቅ ነበር😊 አሁን ግን እኩለሌሊት ፊት ባልልህም በጣም አዝኛለሁ ።አንደ ሰው አንዴ ተሳሳተ እንዳልልህ ደገምከው ።ይቅርታ መጠይቅ ሲገባህ ይቅር ብያችሗለሁ ብለህ ተዘባበትክብን።የውስጥህን አላቅም ኦርቶዶክስ ምን በደለችህ ኦርቶዶክሳውያን አቅፈው ደግፈው አብረው አላኖሩህምን?እስልምናን ማጥናትህ ጥሩ ሌላውን ለማጥናት ካልቻልክ ወይ ካልገባህ ማንቋሸሽን ምን አመጣው???"ትልቅ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም" አድሜ ሰጥቶን ጋሼ ብለን አድምጠንህ አርኣያ መሆን አቅቶህ እርያ ሆነህ ተገኘህ።ይብላኝ ላንተ ለቅርብ ወራጁ ኦርቶዶክስማ ስንት ክፉ ዘመን አልፋ ዛሬም አለች ለነገም አለት ነች ። አሁን ዘንህ ዘንበህ ጎርፍ የምድር ቆሻሻ ግሳንግስ ተሸካሚ!!ነፍስ ይማር 🙏
እውነት ያነሳቹኋቸሁ ሁለቱ ነገሮች አስፈላጊ እና ትክክለኛ ነው የሰጣችሁትም ፍጭ ስለቢራው የሰጣችሁን ምክር እናመሰግናለን
Thanksgood❤️🙏🙏🙏🙏
ቢኒ አና ብስራት የሆነ ነገር ስታወሩ ዝግጅት አድርጉ የምታቀርቡበት መንገድ አሪፍ ነው የሚመለከታቹሕ ሰው ብዙ አይነት ሰው ነው በአክብሮት
ብዙኃን ይመውዕ ማለት ከአንድ ብዙ ያሸንፋል ማለት ነው
እውነቱን እኮ ነው 100% ልክ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ
የሚገርመው እኰ ሙስሊሞች ራሳቸው በጂሀድ ጊዜ እንኳን ገዳም ያሉትን አትንኩ ሲሉ ሰምቻለሁ::
አብዛኛው (99%) የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊ የማንንም ቅራቅንቦ ከዚህም ከዚያም ሸምድዶ ከመትፋት ውጭ መሠረታዊ ዕውቀት ፣ አእምሮ እና ባህል እንኳን የለውም (የቀረ ነገር ቢኖር እንጀራ በወጥ መብላትና ለበዓል ሰሞን ሸማ መልበስ ብቻ ነው። ደርዝን ማዎቅ ፣ ክብር እና ሥነ ሥራዓት አፈር በልተዋል ) ። ይህ ዘነበ የሚሉት ገልቱ ዝተትም "የተጠራቀመ ወሬ" እንጅ የማሰብ እና የማሳላሰል አቅሙ ከዜሮ በታች ነው፣ ለዚህም ነው በማያዉቀው ነገር ሁሉ የሚዘባርቀው።
Ewntun lemenager yetenadedachut eslemnan selaltela new maferya hula
መነኩሴ ሆነ ከተባለ ሙሉ ሂወቱን ለአምላኩ ይገዛሉ እንጂ ሌላሌላውን ተውቱ
ኢ /ያ ውስጥ ትልቁ ችግር እርስ በራስ መናናቅ ነው።
አብዛኛው መተቸት እንጂ ማስተንተን ላይ ችግሮች አሉ።
ሁላችንም አዋቂ እንሁን፣ ቅዱስ መፅሐፍትን በጥሩ አእምሮ እናንብ እንረዳ
እናንተም ብትሆኑ ሳይድ አትያዙ ጎበዝ ከሆናቹ ኤዳችሁ ጠይቁት
Nice boys ❤
They’re old enough to be men 😂😂😂
አጠናው አላጠናው ስለምልኩስና እሱ አይመለከተውም የሚመለከተን ተዋህዶነው
ጀርመንኛ ካወራክ በደንብ ላይክ አደርጋለሁ
ዘኔ ይመቸው👌👍👍
በቃ አሪፍ ያልናቸው ሰወች ሁሉ ቃስ እያሉ ወራጅ አሉ።ያሳዝናል።
ዘነበ ወላ ምነው አወክ አወክ ሲባል? ወጥ እረገጠ? ይቅርታ ካልጠየቀ? ወደ ህግ መቅረብ አለበት:: እምነት መቀለጃ አደለም::
Zeneba JTV sezega abro aymerowem astesasebum Tezega
ዘነበ እንደ ስብሀት ተወዳጅ መሆን ይፈልጋል..ስለ ስብሀት ፃፊ ታዋቂ መሆን አልቻለም...ተዋቂ ለመሆን የመጨረሻ ሙከራ እያደረገ ነው...
ሰውየው ሊቅ ነህ ስንለው ልቅ ሆኖ አረፈው😏😏😏 ይበቃል😡
Nice boys
አይቤጃ በሄድክበት የምከተልህ ነገርስስ ጓበዝ መቸም የእምነት ነገር አወ ሴሴቲቭ ነው ግን እሱ መቸ ይሆን ለራሱና ለሀገሩ የሚፀልየው ፀልዮስ ያቅ ይሆን እውነት ለመናገር አይመችኝም አድምቀን አዳምጨው አላውቅም ግን ያሳፍራል ቅሌታም ነውደሞ መልካም በአል ይለናልዴ እድንባላ መገድ ከፍቶ ሆሆ እብድነው
Ewnetim muluwun sasemu were mabzatachu esti muluwun adamtu esti!!!
ኦርቶዶክሳውያን፤ ዘመቻው ቀላል እንዳይመሥላችሁ እጅግ በጣም የተሰናሰለ በስትራቴጂክ የሚመራ ነው። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሥራቿ ራሷ ያስታግስላት እንጅ በረቂቅ ሁኔታ እየተካሄደ ያለ የማፈራረስ ሴራ ነው።
መዝሙሩ ባይዘመር ጥሩ ነዉ ቀልድ ነዉ የሚመስለዉ
"ይነሳ ቅዱሱ ከጠርሙሱ" የሚለው ሀሳብ ለምን እንደመጣ ባይገባኝም። ትክክል አይመስለኝም።
ከጉዳቱ ጥቅሙ የሚያመዝን ይመስለኛል። በነጻ ማስታወቂያ እየሰሩልን ነው። ሌሎች እምነቶች በየሰፈሩ እና በየመንገዱ የ እግዚአብሔርን ቃል የያዘ ፍላየር ሲበትኑ አይደል የሚውሉት። ለኔ የእምነታችንን ተደራሽነት ያበዛ እንደሁ እንጂ ጉዳቱ ብዙም አልታየኝም።
😊
ተዋህዶን ያመስግን😅😅😅 በብዙዎች ዘንድ እንደተፈጠረም የሚያውቀው አልነበረም ::
እኔ እንኳን አከብረው ስለነበር በጥሪው መሰረት ሰብስክራይብ ያደረኩትን አንስቻለሁ ጋሼ ዘነበ😂😂😂
እግዝአብሔር ልጁ ወደ ምድር ልኮ ወንጌል ሰበከ ልጁ ደግሞ ለሃዋርያት ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌል ለሶዎች ስበኩ ይላል እንጂ ገም ግቡ መለኩሴ ሁኑ እርሻ እረሱ አይልም ሂዱ እና ዋል ድባ ምን እነደሚሰሩ ታያላቹሁ
ይህ የቆሸ ምን አገባን ሥለ ሌላ እምነት እሚመለከተን ሥለ ተዋህዶነው
መቸም ትልቅ ወንድምህ ነው
አጼ ቴዎድሮስም በዳቦ ቆረሳ ላይ ብቻ የተሰማሩትን ካህናትን ፣ መሬት አርሰው እንዲበሉ ከከተማ ገጠር ሸኝቷቸው ነበር ።ምንጬ ethio amharic literature
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ይባላል ግን ጎዶሎ እንደሚያደርግም ከዘነበና ከመሳሰሉት አይቻለው እረፍ እረፍ ቀሪ እድሜን ኑራት ለመወደድ ብለክ ለገንዘብ ብለክ አፍክን አትክፈት ዘነበ
አይ ዘነበ ከረጁ አይበጁ አሉ !
ሰዉየዉ ባለጌ ነዉ ምንም ማስተባበል አያስፈልግም ወግ አንብቅ ብቻ እንደሆነም በዚህ አጋጣሚ እንድናዉቅለት አድርጓል በነገራችን ላይ የሆነ ቲቪ ላይ የወግ ማንበቅ ፕሮግራም ነበረዉ እናላችሁ ወጉ እጅ እጅ ማለት ሲጀምር ነዉ መሰለኝ ስፖንሰርም ጠረረበት መሰለኝ ፕሮግራሙን አቆመ
Lik new zenebe, America temeliket gize yelehm , Ethiopia bicha new yebeal meAtttttt
እንደሚመስለኝ ከልክ ያለፈ ፍፁማዊ አድናቆት ማዝነብ ወደ ከአምልኮ አልፎ ወደ ከንቱ ውዳሴ የተሸጋገረ ይመስለኛል።
ተንታኞቹ 🤔🤔🤔
ጋሸ ዘነበ ምን አድርግነዉ የምትሉት ???? ጋሸ ዘነበን ለመተቸት እንኹዋን በእናንተ ትልልቅ እዉቀት ባላቸዉም ሊገመገም አይችልም!!!!!!
አባቶች ሁለት ሀለት ቢቻ መጠጥ ጠጡ እሚሉትስ እንዴት አያቹት
Benja and mekr lemkrh aedzi aynt program aymrbehm fun new yemymrbh 5 seht west yetayew 1700 yetayewendzi ewrdo aykem weddro temls
አስልምና ለምን አደነቀ ብላችሁ ተናደዳችሁ ስላነበበ ነው ከመተቸት አብበህ ተረዳ ሰዉን ከመዝለፍ በፊት
በጀነት ውስጥ ስለሚጠብቁት ጉጭ ጉጭ ያሉ ጡቶች ልጃገረዶች ቋምጦ ይሆናል😂😂😂😂የምድሩ sex አልበቃ ብሏቹ ገና እላይም ትናፍቃላቹ አይ ጉድ
ስለዚህ መከበር በከንፈር ሲባል አልሰማሽም
@@selammulatu3807 ምን ማለት ፈልገሽ ነው የሰውን እምነት አታቆሽ ለራስሽ ክብር ካለሽ
ወንድማማቾቹ
ምን ሆናችሁ ሰውየው እኮ ይቅርታ ጠየቀኮ እንደግለሰብ መቀበል አለ መቀበል የናንት ጉዳይ ነው ልለላውሰው ልክ እንዳልሆነ የሄዳችሁበት መንገድ ያሰዘናል ።
ይሄን ያህል ሚዛናዊ ከሆናችሁ ጊወርጊስ ቢራን በተመለከተ ትክክል አለመሆኑል ለማሳየት መሃመድ የሚባል ቢራ የለም እያሉ ሲያነጻጽሩ ሳታዩ አትቀሩም እለዚህ ለማነጻጸር ተጠቀሙበት እሱም ቢሆን እንደዛ ነው ያደረገው እውነት ወንደማቺሁ ከሆነ በዉስጥ መሰመር መጠየቅና ሃሳቡን መረዳት ነበረባቺሁ እናንትና መስሎቻችሁ ማማትን መርጣችሁ ይሄው ተሰይማትሁዋል ለማንኛዉም ካምችሁ አይቀር ቡና ይዛችሁ ቢሆን
St george off of football as well 😝
😂😂😂😂😂😂 ere motku kkkkkk tebabrehew new alalem yime
መነኩሴ ማለት ምን ማለት ነው ?
ውድ ኦርቶዶክሳዊን ያልገባን እኛ ነን እጅ እነሱ አጀንዳ ቀርጸው ነው የሚናገሩት አጋጣሚ ወይም የአፍ ወለምታ አይደለም ሆን ብለው ነው የተለያዩ ሰዎች ይመስላሉ ግን አንድ አኪሂድ ነው ያለቸው ሀይማኖቱን በዛም በዚህም ብሎ ማጥፋት ስለዚህ ንቁባቸው ተይዘዋል የውጮች ስራ አስፈጻሚ ተለላኪ ናቸው
እሽ እህቴ እዴት እናድርግ ነው ግራ የገባንጅ
ቤንጃ ሀሜተኞች ናችሁ ይቅር ይበላችሁ አንተ ማነህ አጋጋይ
benja tebabrehew new are geday neh 🤣🤣
አትለጥጡት። እገሌ ረጅም ነው ሲባል፣ እኔን አጭር ለማለት ፈልጎ ነው እንደማለት ነው።
😂😂😂 ኮሚክ አታካብዱት የናተ በሆንስ ......
thanx የኔም እይታ ነው 👌🏼
ስውይ የድኤች ገዳ ባለቤት አምላኪ ነው ምንም ጭንቅላት ይደውም ሰውይው ድዳም ሽማግሌ ነው
በአስልምና መመነን መመንኮስ አይቻልም ይሄ ውሸት ነዉ? ቀባጣሪዎች
ስብሐት ነጋንና የስብሐት ገብረአግዚአብሔር ን መለየት ሳትችል ዘነበን ለመተቸት መድፈር 😀😀😀😀
Zenebe wela = sqrt of seytane
አቶ ዘኔ ቸግሮት ነው ።
ጆሮው ራሱ ደክሟል
የምር ችግር ስር ሰዶበት ነው የቀባዠረው የተጋነነ ንቀት ነው የረሳየው ከምል የርካሽ ቸወዳጅነቱት የሆዳምነቱ ያሳያል።
መኪናዋን ከሚመልስ ይስደበን ግና ያጣታል
ነብዩ መሀመድ ሀይማንቱ የተገለጠለት የት ሆኖ ነበር።እስልምና ለማድነቅ በቂ ነገሮች አሉት ሌላን በመናቅ አልነበረም።
Weya zeneba areje malet new sew seyarej eko enda hetsan lej yehonal yebalal eko malet ayagenazebem
ሰዎች ያለዋጋቸው ዋጋ እና ቦታ ሲሰጣቸው እንዲህ ነው የሚሆኑት።
ዘነበ ወላ ምንም ዓይነት ነገር የማያውቅ ነገር ግን አውቃለሁ ብሎ የሚያስብ charlatan ነው።
Ato Zenebe gen man new? yeker alawekutem, tawaki sew new ?
እናንተ እሱን አቅርባችሁ ከምን ተነሰቶ እንዲህ እንዳለ መጠየቁ ስይሻልም 2 ጠርዝ ከመያዝ ቢያንስ በሰልክ እንኮ ምን አስበህ ነዉ ብትሉ ይሻላል እሱን ለመተቸት ብቁ ናቹህ ወይ ?
ምንድነው ትክእል ያልሆነው ውሸት አልተናገረም አለም በቃኝ ብለው ገዳም ይገባሉ ፈጣሪ አለም ላይ እንዲኖሩ ነው የፈጠራቸው አለም በቃቹ ሲላቸው እራሱ ይወስዳቸዋል😂😂😂እስልምና ላይ ደሞ ቀን በቀን ሰርተህ ትኖራለህ ፈጣሪህንም ትገዛለህ😂😂አለም ሲበቃህ ገዳም ሳይሆን ቀብር ነው ምትገባው 😂😂😂😂ቻውውው
Kkkkk ewnetishin new? meseret yelelew emnet demo yizesh taweryalesh. Kifu anagari
የዘነበ ወላ መፅሀፍ ቤታችሁ ያለ ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ አቃጥሉት ይሄን መሰሪ ልካችንን እናሳየው ይሄ ባለጌ
ይሄ ጀዝባ አጉል እንደ ፈላስፋ ሲያረገው
እውነት ነው የተናገረው ለኢትዮጵያ ወደ ሃላ መቅረት የኛው ኦሮቶዶክስ ናት ይህ አውነት ነው እውነት ሲነገረን ተሰብስበን እናላዝናለን ከወሩ 26 ቀን ገደማ በአል አይደለ እውነት ወይስ ውሸት ገደም ገብተው በጉስቁልና በድህነት የሚኖሩት የኛዎቹ አይደል ታድያ ኦላ ትክክለኛ ነው የተናገረው
አንተ እንኳን ምንም ብትል ትችላለህ ጅል ስለሆንክ።
hehehe beka bante bet awrah adel... lemngnwumi dinkurna betam metfo new eshi kemengerachin befit enanbib enteyki , afi alegni teblo zimblo ayiweram eko, ante sijemeri orthodox adelhm. ena almaweki endezi zimbilo afi yaskeftali. ke orthodox betchrstian lay wiredu, sirat yinurachu albeziya bewnet wga tikeflalchu! fetari libona yistachu.
Idiot
First read what he reads then through your critics.
Y zekete gize new Zenebe Islam yemehon mulu mebt eyalew islminan lemasdeset endet lelawun teketay yankuashishal hod ader derasi new bere hod
You are brother's? The same face.
ቤንጃ ቲዩብ
አረ በናታችሁ መጀመሪያ ንግግሩን ስሙትና ተቹ። ምን ሆናቹሀል? በጣም ሼም ነው። ገና ለገና የሆነ ቃል ተናገረ ብለህ ዝም ብለህ ታወራለህ። ሙሉውን መጀመሪያ ስማው።
ደግሞስ ስለ ሀይማኖት ማንቁዋሸሽ ካወራህ ማነው በግልፅ የሚሳደበው? ዩቲዩብ ላይ እስኪ ሰርች አድርግ።
ዘነበ ከዋቂ አይደለም..
ምነው ጨነቃችሁ
ዘነበ ወላ ደግሞ ደጋግሞ ኦርቶዶክስን ሰድቧል አንድ ቀን እሱና መሰሎቹ በህግ ፊት ይቀርባሉ እስከዛ ያውሩ
???????
ዘነበ ወላ ኢ - አማኝ ነው በዛ ላይ በጣም በሱስ የነዋለለ የማይረባ ሰው ነው የስብሀት ደቀ መዝሙር
ፈሪ ነው 😢
አንደበተ ርቱዕ ነው ግን ተረትተረታም ነው እንደክብረትልጅ
ጭፍን አትሁኑ፣ ስለ ክርስትና ምንም አላነሳም ፣ኢስላም ውስጥ ሙክስና የለም ፣ማለት ፣ምን ችግር አለው፣ ስለሌለ፣ ደግሞ ሙልኩስና ኦርቶዶክስ ጋር ብቻ አይደለም ያለው። የተለያለ ሀይማኖቶች ውስጥም አለ።
ኧረ ዝም በሉ እፈሩ አኛ ከእስልምና አይደለም ችግራችን ነገ ለናተም ነው የሚያጋጭን ነገር ማስወገድ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ስት ችግር በሞላበት ሀገር
ከሌለ እኮ ምሳሌ አርጎ ማንሳት ለምን አስፈለገ
ወራዳ ወራዳ ነው ቅሌታም ሽማግሌ
ሁሉን ነገር አውቃለሁ ባይ ነው ማፈርያ
ምን አይነት ጀዝባ ነው አብሮህ ያለው። የሞያወራውን አያውቅም። ምንም አይነት ጥናት በሌለበት አኦርቶዶክስ ተከታዮች ናቸው ቢራውን የሚጠጡት ብሎ ሲናገር በምን ጥናት ተመርኩዞ ነው። ጥራዝ ነጠቅ ነገር ነው
Le eslmna yadlaw endymslachu gen zenb be muslim memnen aychalm new yalw enj be Orthodox memnen aychalm alalm bednb adamtut kezi befit ketnagr astwsun anant erasu lela endaysmslbachu
ይህ ቆሻ መሥቀል ዘቅዝቆ ጭራሺ
እያንዳንድህ በኦርቶዶክስ ላይ አፍክን የከፈትክ ብልፅግናን ተማምነክ የተሳደብክ እንደዘነበ ኦላ ያለክ ባንተና በቤተሰብህ ላይ እየፈረዳቹ እንደሆነ እወቁ እንደዘነበ ያለ ደደብ መሃይም አፉን በከፈተ ቁጥር ኦርቶዶክስ የመነምናል ብለህ ማሰብህ ጭንቅላቱ እንደበሰበሰ ነው የምረዳው ኦርቶዶክስ ይባስ ጠንካራ ነው። የሚያረገን
አንተ የምን አማኝነህ😂
በኦርቶዶክስ ካላንደር የወራቱ ጎደሎ ቀናት ሥራ አይሰራባቸውም ።አንተ የአማራ ወጣት በዚህ ካልነቃህበት ???
እኔ ሁሌምነው ምከታተላችሁ ግንዛሬ ያጠፋውን ሰውየ መናገራችሁ አላስከፋኝም ጥፋተኛ ነው እናተ ግን ለስልምና ጥላቻና ንቀት አያሳያቹ መጠጥም ሲነሳ ሁሉም ባይሆን ይጠጣል አላችሁ ሙስሊም አይጠጣም ሚጠጣ ካለ እሱ ከእስልምና የወጣነው እኛን አይወክልም
😂😂😂 ወላሂ በይ አይጠጣም ቀልደኛ
እና ታድያ ያወራው ስለ እስልምና አወራ እንጅ ሌላን መች አነሳ እናንተ ግን በጣም ነው የምገርሙት እኔ አደንቅህ ነበር ቤንጃ ስማችሁ ባልተጠራበት አለን ማለታችሁ ነው የሚገርመኝ
ሙስሊሞች አይመነኩሱም ማለት መነኩሴወችን ማንቋሸሽ በየትኛው አስተሳሰብ ነው ቤንጃ
እኔ ጥሩ ነኝ ማለት አንተ መጥፎ ነህ ማለት ነው እንዴ???
አይ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አለ መነኩሴወቹ ለናተ አይገባችሁም ለኛ እኛ ነን የምንረዳው አሁን ጥያቄው ይሄ ነገር በናተላይ ቢሆንስ ውዶቸ ተው
@@YesytChekole እኔ ስለ ሙስሊሞች ማውራቱ ለምን እንደከፋችሁ አልገባኝም ሌላን ሀይማኖት መች ስም ጠርቶ አላንቋሸሸ ምኑ ነው ያስከፋችሁ
የዚ podcast አቅራቢ ራሱ ይህን መወያያ ርዕስ ብሎ ማቅረቡ ይገርማል be positive ሰዉ እንዴት እገሌ ያምራል ሲባል እኔን አስቀያሚ ማለት ፈልጎ ነው ብሎ ይተረጉማል???
Freedom of expression. Who are you to judge Zenebe?
They didn't judge any one but they or other people tell to that big stupid person about the truth and how can talk he d