"ኖላዊነ ሔር" | ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደ ማርያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @habenhaile3070
    @habenhaile3070 3 ปีที่แล้ว +10

    ኖላዊነ ሔር
    ኖላዊነ ሔር መድኃኒ ዓለም
    ለነፍስ ወለሥጋ ወለኩሉ ዓለመ
    ዕቀበነ ዕቀበነ ዕቀበነ ለዓለመ ዓለም
    ድምጼን ይለዩታል በጎቼ በሙሉ
    አያስታቸውም መንገደኛ ሁሉ
    በራሱ በአምላክ የተባለላችሁ
    በጎች ተሰብሰቡ ወደ በረታችሁ
    ነቢይ ነኝ የሚል የሠፈር ዜናዊ
    አድርጎ የሾመ ራሱን ወጊጌላዊ
    ነጣቂ ተኩላው ተባራክቷልና
    መንጋህን ጠብቀው በእምነት እንዲጸና
    ከአምላክ የተላከ እውነተኛ እረኛ
    ለመንጋው የሚያስብ ያይደለ ምንደኛ
    ፊት የተማረ ነው ኋላም የተሾመ
    በሐዋርያዊ ክህነት በእውነት የታተመ
    ከጌታ የመጣ ካልሆነ ክህነቱ
    ከአበው የተለየ ከሆነ ትምህርቱ
    በበሩ ያልገባ ሌባ ነው ስላለ
    ምእመናን አትስሙት አሳቹ ስላለ
    ጩኸታችን ሰምተህ ጭንቀታችን አይተህ
    በየዘመናችን የሚታደግ ልከህ
    እውነተኛው መምህር የበጎች እረኛ
    አንተው አሰማራን ተመልከት ወደ እኛ

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +3

    አጥንት የሚያለመልም ጣዕመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ✝️

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤲💒👏አሜን Amen 👏🏻⛪️🤲

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen ปีที่แล้ว +6

    አቤት ድምጽ ይበል ነው 🥰🥰🥰🥰 ኡፍፍፍፍፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት የስሙ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን❤❤❤❤😍

  • @zelalembirhanu499
    @zelalembirhanu499 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደነዚህያሉ ትክክለኛ መዝሙር ሁለት አመት ሙሉ ተቀምጠው ያዳመጣቸው ጥቂት ሰው ብቻ?

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኖላዊነ ሔር
    (ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወ/ማርያም)

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤲💒👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏💒🤲

  • @SilamlaKAyalew21
    @SilamlaKAyalew21 2 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም መዝሙር ብሰማው ብሰማው ልሰለቸው አልቻልኩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 4 ปีที่แล้ว +9

    ዘማሪ ቀሢሥ እሥክድር ወ/ማርያም ሠላም ላንተ ይሁን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አባታችን ቅዱሥ ሚካኤል ይጠብቅልኝ ሠላምክ ይብዛልኝ

  • @senayt1822
    @senayt1822 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ኖላዊ ነኄር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BedluDende
    @BedluDende 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሪ መላክት ያሳማን

  • @tigistnigussu2135
    @tigistnigussu2135 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  9 หลายเดือนก่อน +1

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @selamselam6198
    @selamselam6198 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
    @አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያስማን

  • @Naod01-n
    @Naod01-n ปีที่แล้ว +1

    ktaymu yetenesa atinten yemiyalemlmewun yemelaykt zimare yasemalin memher

  • @ተዋህዶብረሳሽቀኜትር-ዐ1ፀ
    @ተዋህዶብረሳሽቀኜትር-ዐ1ፀ 4 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም የሆነ መዝሙር ነዉ

  • @fekedetessema4443
    @fekedetessema4443 2 ปีที่แล้ว +2

    Zmare melaektn yasemaln

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልል
    ዕቀበነ_(፫)ለዓለም ዓለም

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልሌልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ
    @ብርቱካንብርቱካን-መ4ዐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @flimonmogos8875
    @flimonmogos8875 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክት የስማለን ኣባታችን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍😍

  • @ድንግልየአምላክእናትወላዲ
    @ድንግልየአምላክእናትወላዲ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 💓💓💓🙏🏼

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝምሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁንያርዝምልን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንዴት ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛለዉት

  • @helutube9259
    @helutube9259 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @AnaAna-sy9ui
    @AnaAna-sy9ui 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @SilamlaKAyalew21
    @SilamlaKAyalew21 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sholam1327
    @sholam1327 4 ปีที่แล้ว +3

    Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll zimare malkite yasimalin👏👏👏💒💒💒✝️🇧🇴🙏🙏🙏

  • @hamzihamzi3899
    @hamzihamzi3899 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @helutube6879
    @helutube6879 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን

  • @siratemahelat8330
    @siratemahelat8330 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam deselal elelelelelelelelelel

  • @genetmenberu828
    @genetmenberu828 4 ปีที่แล้ว +1

    ♦️አሜን ♦️አሜን♦️ አሜን♦️ ♦️አሜን♦️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💒✝️🙏

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zimare melaykt yasemalin abatachin

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ellllllllllllll Zemare malekete yasmalene ll ❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tedalemarymwendmu7854
    @tedalemarymwendmu7854 4 ปีที่แล้ว +1

    Zmar melaykt yasemaln yagelglot zemenhn yarzmln dnglmaryam kenelja tbarkh Amen Amen Amen elllllllelel lllllellllllllelllll ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @manorebantenewkristos3837
    @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelele zemare melaikt yasemalen memeherachin Edme ena Tena yestilen 🙏🙏🙏👏👏👏 Ehen mezmur be million admach be sema mn Alebet?

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው አባታችን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወዲኤርትራዊ
    @ወዲኤርትራዊ 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amem

  • @nanige544
    @nanige544 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemariy melaket yasemane 👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒

  • @markantube-854
    @markantube-854 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 4 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaikt yasemalin

  • @bozoneesh7858
    @bozoneesh7858 4 ปีที่แล้ว +1

    Sagalee ergaamtoota si haagesisu

  • @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ
    @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 ปีที่แล้ว +2

    Tergumu mendenewu ye geezu.?

    • @melakub.fitawok4498
      @melakub.fitawok4498 4 ปีที่แล้ว +5

      ቸር እረኛችን መድኃኒዓለም --- ኖላዊነ ሔር መድኃኒዓለም
      የነፍስና ስጋ ና የሁሉም ዓለም ---ለነፍስ ወለስጋ ወለኩሉ ዓለም
      ጠብቀን (3) ለዓለመ ዓለም (እስከ መጨረሻችን)--- ዕቀበነ ለዓለመ ዓለም

  • @NardiNardos-fs7pr
    @NardiNardos-fs7pr 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🤲

  • @fevenrezene7282
    @fevenrezene7282 2 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melak yasemalin

  • @selamwaldearegay2187
    @selamwaldearegay2187 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እልልልልልልልልልልልል

  • @afeworkakal7612
    @afeworkakal7612 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @munitbelihu9059
    @munitbelihu9059 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tibebusolomon3467
    @tibebusolomon3467 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን