"እመቤታችን በአንቺ ምልጃ" | ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደ ማርያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 133

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እመቤታችን በአንቺ ምልጃ በአንቺ ምልጃ ሁሉ ነገር ተፈታ አንቺን የያዘ ያፈቀር ምንም አይጎለበት ታበዢለታለሽ የእመቤታችን ፍቅሮ ይብዛልክ ተባረክ ፭5❤❤❤❤❤

  • @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
    @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ 2 ปีที่แล้ว +89

    ከመዝሙሩ ጣዕም የተነሳ ልቤ ሀሴት አደረገች

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 2 หลายเดือนก่อน

      🥹🥹🥹🥰🥰🥰ካላገባሽ ለዚ ክብር ታብቃሽ🥰🥰🥰

  • @alemayehutiruneh279
    @alemayehutiruneh279 9 หลายเดือนก่อน +13

    እመቤታችን ባንቺ ምልጃ

    እመቤታችን ባንቺ ምልጃ ባንቺ ምልጃ
    ድንግል ማርያም ባንቺ ምልጃ
    መድኃኔዓለም ታምር ሰራ በማየ ቃና x2

    ለጌታችን ተዓምር ........በማየ ቃና
    ተመርጣ ታድላ ..........በማየ ቃና
    መጀመሪያ ሆነች ........በማየ ቃና
    ቃና ዘገሊላ ...............በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ

    ታውቋት ስላለችው ......በማየ ቃና
    ወይንኬ አልቦሙ.........በማየ ቃና
    ውሃ ወይን ሲሆን ........በማየ ቃና
    ሁሉ አዩ ሰሙ ............በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ

    አሳላፊዎቹ .....................በማየ ቃና
    ግራ ቢገባቸው ...............በማየ ቃና
    የድንግል ማርያም ልጅ .....በማየ ቃና
    ከጭንቅ አወጣቸው ........በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ

    እኛም እናምናለን.........በማየ ቃና
    በእርሷ ትንብልና .........በማየ ቃና
    ስለ ቃልኪዳኗ............በማየ ቃና
    ሁሉ እንደሚቀና .........በማየ ቃና
    ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ
    የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ

  • @beli905
    @beli905 6 หลายเดือนก่อน +11

    ለሰርጌ እለት የማቀርበው መዝሙር እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቤ መሻት ትፈፅምልኝ🥺🥰

    • @meronkiros516
      @meronkiros516 5 หลายเดือนก่อน

      Emebety Mariam yasbeshwen teftmelshe

    • @እንሆኝየጌታባሪያእንደቃል
      @እንሆኝየጌታባሪያእንደቃል 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እመብርሀን ትርዳሽ

    • @beli905
      @beli905 4 หลายเดือนก่อน

      @@meronkiros516 አሜን ውዴ🥰🙏

    • @beli905
      @beli905 4 หลายเดือนก่อน

      @@እንሆኝየጌታባሪያእንደቃል አሜን ውዴ🥰🙏

  • @MassaratZerhuni
    @MassaratZerhuni ปีที่แล้ว +6

    አሜን ጌታዬ የኛንም ህወት ዛሬም ወይኑ አልቋል እና ሙላልን

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ ማርያም መስማት ማቆም አልቻልኩም ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +20

    እመቤታችን በአንች ምልጃ/፪/
    ድንግል ማርያም በአንች ምልጃ/፪/
    መድሀኔአለም ታምር ስራ በማየ ቃና
    እልልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @ferysalm613
    @ferysalm613 ปีที่แล้ว +6

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
    @አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ 5 ปีที่แล้ว +19

    እልልልልልልልል አሜን 💚💛❤አሜን 💚💛❤አሜን 💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃን አሜን 👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እልልልልልልልልልልል 👏🌻👏🌻😘🌻😘🌻😘🌻😘🌻😘🌻😘🌻🥰😘🥰😘እልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር አደረሳችሁ መጨረሻው በስጋውና ደሙ ያድርግልኝ ❤❤❤

  • @GashawsintayewFeleke-sw1oi
    @GashawsintayewFeleke-sw1oi 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ከምገልጸው በላይ ነው የሆኔብኝ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እውነት ነፍሴ ሐሰት አደረገች
    የተዋህዶ ልጆች ደጋግማቹ አዳምጡት

  • @tensaytamire4865
    @tensaytamire4865 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚህ ክብር ያብቃኝ😍😍😍

  • @ለማርያምዘምሩ
    @ለማርያምዘምሩ 5 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 5 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 5 ปีที่แล้ว +4

    Eukan adarachu ytawehedo lijoch eelelelelelelelelelelelel👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤ Zemare malkete yasmalen

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 2 ปีที่แล้ว +9

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛንም ከስደት መልስ ለዝህ ክብር ያብቃን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @libonasiten4725
    @libonasiten4725 5 ปีที่แล้ว +7

    እንዃን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን አሜን(3) ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @zmzm4577
    @zmzm4577 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙሪ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ❤❤❤

  • @KalkidanAsfaw-ku7dj
    @KalkidanAsfaw-ku7dj หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት፣ያሳማልን፣እመታችን፣ባቺምል፣መድህኒያለም፣ታምርሰራ

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ ปีที่แล้ว +2

    ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ኡፍፍፍ ደስ ሲል 🙏🙏🙏

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!እስከመጨረሻው በመቅደሱ ያቆይልን ።
    ፈቃደ-እግዚአብሔር ከሆነ ሁላችንም በቤቱ የሰብስበን ያቆየን ያቁመን!!!

  • @-orthodoxhagernattube8766
    @-orthodoxhagernattube8766 2 ปีที่แล้ว +3

    መድኃኔዓለም ተዓምር ሰራ በማየ ቃና
    እልልልልልልልልልልልልእልልልል

  • @fakerta105
    @fakerta105 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልእልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልሎሎዝማሪ መላክ ያሰማልን በጣም መፈን የሚድስነው በውት ዘበንህን ትባርክልህ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-መ2ሰ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-መ2ሰ ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 5 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    🕊🌾💐👏🎤🕊🌾👏🎤🕊🌾💐👏🎤🕊🌾💐👏🎤🕊🌾💐👏🎤🕊🌾💐👏🎤🕊🌾💐👏🎤🕊🌾💐🎤🎤🕊🌾💐👏🎤🕊🌾💐🎤🕊👏💐🕊🌾👏💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ለሞላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም አመትባህል በስደት ያለንው በሰላም ሀገራችን ሂደን ቤተሰቦቻችን ጋር የምናከብር ያድርገን አሜን አሜን አሜን🕊👏⛪

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን

    • @marikimarikab3098
      @marikimarikab3098 5 ปีที่แล้ว

      Eiiiiiiiiiii8iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @መክሊት-ወ8ሐ
    @መክሊት-ወ8ሐ 6 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ዳቁን ሄኖክ እስክንድር ይህን መዝሙር ዘምረህ ነው የማገባህ❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 ปีที่แล้ว

    አሚን፣ዝማሬ፣መላእክት፣ያሰማልን፣❤😢😢😢😢😢😢😢😢ደስየሚል፣መዝሙር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏

  • @mishuterfe3325
    @mishuterfe3325 5 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet endat endewedeku zemari melaket yasemal🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ
    @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @senayitabebaw1708
    @senayitabebaw1708 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

    • @weynikuskwam8712
      @weynikuskwam8712 ปีที่แล้ว

      ምልጃዋ በረከቷ የናትነት ፍቅሯ አይለየን

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏⛪⛪⛪❤❤

  • @hanamekonnen7960
    @hanamekonnen7960 ปีที่แล้ว +1

    እልል እልል ዝማረ መላእክት ያሰማልን

  • @samrawitzewdie6993
    @samrawitzewdie6993 6 หลายเดือนก่อน

    Embetee ebakish enenem asbign

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክትን የሠመልን🙏🙏🙏💕

  • @samrizeru5999
    @samrizeru5999 4 หลายเดือนก่อน

    Elllllll zmare melakt yasemaln

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ወይኔ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል ስሰማው ይህን መዝሙር😢❤

  • @mulugirma5382
    @mulugirma5382 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላይት ያሰማልን❤❤❤

  • @እቱየቢታኒእናት
    @እቱየቢታኒእናት 5 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማለን

  • @giftydejene4806
    @giftydejene4806 ปีที่แล้ว

    Eleleleleeleleleleleleleelee Zemare melkatn yasemln. ❤❤❤❤❤❤🌹🌹💘💘🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @romakeleta8401
    @romakeleta8401 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮን አደረሰን
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ahmadtaleb3521
    @ahmadtaleb3521 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!!!!!!

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged3881 ปีที่แล้ว

    በዉነት ዝማሬ መላእት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @KokebeTadesse27
    @KokebeTadesse27 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል

  • @Selafeker
    @Selafeker ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል❤❤❤ አሜን

  • @Zahra-eh6mu
    @Zahra-eh6mu ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @መሲስደተኛ
    @መሲስደተኛ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜንአሜን አሜን

  • @alamhilwa2397
    @alamhilwa2397 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልል

  • @Henoka369
    @Henoka369 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @howletali2144
    @howletali2144 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላክን ያሰማልን❤❤❤

  • @BezaDemelash
    @BezaDemelash ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkneshnega2946
    @dinkneshnega2946 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን ፣

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን የስማልን💕🙏💕👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AsferewuAshenafi
    @AsferewuAshenafi ปีที่แล้ว

    Uffffuuuuuuuuuu ehen mazimur yemajamarya yesamawut kan alkshe nabar ye emabet fkr asilaksogn

  • @አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ
    @አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hiwotymariyamlij1352
    @hiwotymariyamlij1352 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል

  • @michuudhugaaiyesus2826
    @michuudhugaaiyesus2826 5 ปีที่แล้ว +2

    Elleeelleellleelleelleellee👏👏👏👏👏💒💒💒👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ zemar kel hiwot yasemalen

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 5 ปีที่แล้ว

    Zemari meleakti yesemalen ye enatachen amalajnet ayleyen amen amen amen !!!!

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 ปีที่แล้ว

    የሠርጌ መዝሙር for sure

  • @fikir4379
    @fikir4379 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotin yasemalin

  • @fevenrezene7282
    @fevenrezene7282 2 ปีที่แล้ว

    Elllllllll zimare melak yasemalin Amen

  • @mitikugirma9307
    @mitikugirma9307 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @douniaelmesrari7518
    @douniaelmesrari7518 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @betu-j8x
    @betu-j8x ปีที่แล้ว

    ደስ ነሚል ዝማሬ😊😊❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 ปีที่แล้ว

    ደስ ይመል 😊❤❤❤❤❤

  • @tutumelaku7316
    @tutumelaku7316 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mariyamhaile
    @mariyamhaile ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እእእእልልልልእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @beletubehru
    @beletubehru ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ በምልጃሽ የልቤን መሻት ሙይልኝ

    • @hiwotshiferaw8147
      @hiwotshiferaw8147 ปีที่แล้ว

      Amen hulachinenm ye libachinen meshat tasakaln embete

  • @አመታዩቱብ
    @አመታዩቱብ ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @alexid01
    @alexid01 5 ปีที่แล้ว

    #love this song!!!

  • @KaleBontu
    @KaleBontu 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dingl mariyam enate

  • @NuhaminBezabeh
    @NuhaminBezabeh ปีที่แล้ว

    Amennnñn. Eleleeeeeeee❤❤eleleeeee

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg ปีที่แล้ว

    እልልልልል

  • @WorkituWoretaw
    @WorkituWoretaw 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zadzetewahdoTube
    @zadzetewahdoTube 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 ปีที่แล้ว

    ቃና ዘገሊላ💕🙏 ፡💕 ትቅምት 14 ጉዞ አለ እንዳትቀሩ በቤይሩት

  • @seblehailu8925
    @seblehailu8925 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @sassasr8682
    @sassasr8682 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll👏👏👏👏👏👏👏

  • @ResiMenge
    @ResiMenge ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesertargaw4019
    @mesertargaw4019 2 หลายเดือนก่อน

    Natanim

  • @obsetube730
    @obsetube730 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen 💗💗💗💗💗💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘

  • @fatufatu8049
    @fatufatu8049 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @alemayehutiruneh279
    @alemayehutiruneh279 9 หลายเดือนก่อน

    ትንብልና Malet ምንድን ነው ?

  • @zanabmetki
    @zanabmetki ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aregahabtu2233
    @aregahabtu2233 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏✥

  • @aster696
    @aster696 5 ปีที่แล้ว +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd ปีที่แล้ว

    Yikirita mahitot- mezmuru betam desi bilim mushirawa ግን የካህን ሚስት አትመስልም በዛ ላይ ለስጋዎ ደሙ እየቀረበች ተኳኩላ , ጥፍር ጰጉር መገላለጥ .ምንም ምሳሌ አይሆኑም !!!

    • @Wdasie.mariyam
      @Wdasie.mariyam 11 หลายเดือนก่อน

      የሰው ልጅን መፍረድ የኛ ስራ አይደለም የ መዝሙሩን ጣእም እንጂ ሌላ ነገር ለማድረግ አይደለም አዚ ያለነው, እሱዋ የካህን ሚስት አትመስልም አይባልም አንደዛ ከሆነ ማ አኛም ክርስትያን ኣንመስልም እኮ.

    • @Hermela-el6sb
      @Hermela-el6sb 10 หลายเดือนก่อน

      Man feraj aregeshe yetegnaw serash seran zemare melaeket yasemalen new mibalew

  • @asnakechmelis4837
    @asnakechmelis4837 ปีที่แล้ว +2

    እመቤታችን በአንች ምልጃ/፪/
    ድንግል ማርያም በአንች ምልጃ/፪/
    መድሀኔአለም ታምር ስራ በማየ ቃና
    እልልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @መክሊት-ወ8ሐ
    @መክሊት-ወ8ሐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ ዳቁን ሄኖክ እስክንድር ይህን መዝሙር ዘምረህ ነው የማገባህ❤❤❤❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል

  • @abelwoldeyohanis7669
    @abelwoldeyohanis7669 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን