ፍቅር ወይስ በቀል እንዲ የሚያረገዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 46

  • @SindeTube
    @SindeTube หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ለብዙዎች ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው ወንድምነት ወንድምነት ነው ራሳችንም ሆነ ሌሎችን መሸወድ የለብንም ለራሳችን ዋጋ መስጠት አለብን

  • @የኔየኔ-ጨ1ለ
    @የኔየኔ-ጨ1ለ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳንጰደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ በጣምጨየሚገርም ነው ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን እናመስግናለን ሀሪፍ ቁይታ ነበር

  • @የስደትኑሮየ-ጘ6ኰ
    @የስደትኑሮየ-ጘ6ኰ หลายเดือนก่อน

    ሠላም እደትነሺ ጡሩ ትምህርት ነዉ የሠጠሺን እናመሠገናለን በርቺ አላህ ያበርታሺ

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በርቼልን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የእውነት ፍቅር ወይስ በቀል ሊመስላል ፍቅ

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 หลายเดือนก่อน

    Ehe Baqel Eji Feqer Ayidelem Asigedido Yedefratin Degmo Kesugar Manorua Ersu Esua Sil Honechi New Eji Man Kexelatu Gar Yinoral Bicha Batam Kebadi ❤❤❤❤

  • @Mekedestube-y8k
    @Mekedestube-y8k หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህናመጣሽ በርችልንጠክሪ አሪፍቆይታነበረን ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @abrhammuluመረጠህአረግለት
    @abrhammuluመረጠህአረግለት หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ እህቴ አሪፍ ቆየታነበረ በሰችልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔመልካም አሪፍ ነበረ ፍትህ ለህቶቻችን ፍትህ🎉

  • @Umu_m
    @Umu_m หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሸ እህትበጣም የሚገርም ለብዙዎች ትምህረት የሚሆን ታራካ ነው ወነድነምነት ነው አራፍቆይታ ነበር ጎበዝ. ❤❤🎉🎉

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አቀራረብ ነው ለሌሎችም መማሪያ ይሆናል በዚሁ ቀጥይበት አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጣይ በሌላ እስክንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኝ

  • @BuzeyaBadhasaa
    @BuzeyaBadhasaa หลายเดือนก่อน

    Selam endate nesh enkwan dena mexash betam dis yameli koyeta new berachi fexare agerachinani selam yaderagalina amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @siham_tube2024
    @siham_tube2024 หลายเดือนก่อน

    አልህምዲሊላህ እንኳን በሰላም ያወጣን በሰላም ይመልሰን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን አሚንን

  • @hulgez-wb2vg5tr1w
    @hulgez-wb2vg5tr1w หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ እህቴ አሪፍ ቆየታነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ብዝትትርፍርፍ ይበልልኝ አረ የሴቶች ጉድ ነው ፍትህ ለሴቶቹ🎉🎉

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህታችን እኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa หลายเดือนก่อน

    ስላም ለዝህ ቤት ስላም ለሀገራችንን ሀገራችንን ዋውው በጣም ያምራሉ ፊኛወች በዝሁ ቀጥይበት ካች ብዙ እጠብቃለን

  • @SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ
    @SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ላምሺ ብዝት ትረፍ ይበል ውደ እንኳን ሰላም መጣሺ ስለነበረን ቆይታ በጣም እናመሰግን አለን በርች ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን❤🎉

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ หลายเดือนก่อน

    እኳአንደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምንም በላአይ ሰላአም ሲኖርነውና ሰላአም ፈቅርለሀገራአችን ይሁን

  • @FatumaAmede
    @FatumaAmede หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛልን እህታችን እኳን ደህና መጣሽ በርችልን ሰለነበረን ሰለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን በርች ወድምነት በወድምነት ነው ሰለዚህ ለራሳችን ቅድሚያ ዋጋ መሶጥት አለብን

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያሳዝናል ፍቅር እየተባለ ስንቱ ተጎዳ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ😢

  • @ekoniya
    @ekoniya หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ፍቅር ያሽንፋል በቅልን በበቅል መመለስ ጥሩ አደለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያሽንፋል ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።ወይ ጉድ አለ እረ ተው ሴቶች የምናወራውን እንወቅ።😢😢😢
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @hayatiሀያት
    @hayatiሀያት หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላም ውዴ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነው ቀጥይበት ቀጥይበት አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f หลายเดือนก่อน

    Selam lanchi ehite enkuwan dena metash arif koyita neber enameseginalen berchilgn betam yemiyasazin new kendezi ayinet egziabher yesewir new yekebdal doctor Habiba enameseginotalen❤❤❤

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 หลายเดือนก่อน

    31:21 6 اربኧረ ይች አብዳለች😢 ሴትም ይሁን ወንድን የባልና የሚስት ሚስጥር ባደባባይ ተሰምተም ተብሎም አይታወቅም

  • @zainebendris
    @zainebendris หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩም ውራሂመቱላሂ ወበረካትሁን እህት አብሽርበረች አላህ አገራችንን ሰላምያምጣልንን🎉🎉ሁሉም ባገረ ያምረል

  • @AYALYouTubeአያልይቱብቻናል
    @AYALYouTubeአያልይቱብቻናል หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰልምም ብያለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እህት እንኳን ውይ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው በጣም ያሳፍራል ገበናን ባደባባይ መዘርገፍ ምን ይሉታል አይገርምም

  • @shwayetube7307
    @shwayetube7307 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሺ እህታቺን ከንደዚክ አይነት ወንድ ይሰዉረን አሪፍ ቆይታ ነበረኝ

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም እግዚአቤሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልን ሠላም ለአገራችን ፍትህ ለታሰሩት ወጉኖቻችን ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም ቆየሽን ውዴወሬ ብቻ ተግባር የለም😊

  • @14esaeyhy
    @14esaeyhy หลายเดือนก่อน

    Selam enkan edamati shi.selamishi yebzalshi afifi gezanabr barechi xiru naw 🎉🎉🎉

  • @shegayoutube
    @shegayoutube หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ አቢ ቤተሰብ ሁላችሁም በያላችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን

  • @sewumehontube
    @sewumehontube หลายเดือนก่อน

    Selam. Selam. Enkuwan dena. Mexshilng. Yen Wude became. Desi yemli qoyita. Nebern. Sele nebern mlkam qoyita ena mesginlen.berchilng. selamshi yebezalng

  • @ፋፊቲየጭህናዋTube27
    @ፋፊቲየጭህናዋTube27 หลายเดือนก่อน

    ሠላምእህቴ አሰኳን ሠላም መጣሽልን በጣም ገራሚነው እኔግን ገበናቸውነሰ ባደባባይ የሚወጡ በጣም ይገረመኛል ተበዳይ ብንሆንም ለፈጣሪ ሠቶ ካለፈው መሠር ሥንችል ወተን ነገሩን ማባባሥ ተገቢ አይመሥለኝም

  • @tube20134
    @tube20134 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በክርስቶስ ይበሰዛልኝ እልቴ አይ የሴት ነገር እደው ሀቢባ ምኑን ልታክምሸሰ ነው ለሶ የምታወሪው ዙራ አችነው የሰደበችሽ አሁን አች ስታወሪ ምንም አይመስልሽም ይሄን ግን ስትሰሚው እስከመቸም ቢሆ ን ፀፀት አይወጣልሽም

  • @alemtubeአለምቲዩብ
    @alemtubeአለምቲዩብ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም የዛሬዉይለይአል ጉድእኮነዉ ልሳቅ ላልቅስ ግን ዛሬ ምንድነዉ የሞንሰማዉ ኧረኡኡኡኡኡኡኡ ወደት እንጩህ ኪኪኪኪኪ

  • @SeadaYasin-nw6tr826
    @SeadaYasin-nw6tr826 หลายเดือนก่อน

    Selam Sam enkondehna metash aerifqoytaneber berch yehabiba weri aeyalknendew berashchu bttachemu erasa chun betachmu

  • @fresegawa
    @fresegawa หลายเดือนก่อน

    አህለን አቤ እንካን ደህናመጣሽ የጉድ ነው 😂 ደብድቢው አላለችም ቲሽ ሴቶች ዘጉኝ እኔስ አላህየ ይቅር በለኝ የዝሙት አለም ይህን መስማት እራሱ ይደብራል😢

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @seadifamily
    @seadifamily หลายเดือนก่อน

    selam enkan dena metash wuda harif kuyeta nebren yebtsben eba yebalchhun gbena mediayale atewutu

  • @14esaeyhy
    @14esaeyhy หลายเดือนก่อน

    Selam enkan denamatchu

  • @YiftuesiraYohanes
    @YiftuesiraYohanes 13 วันที่ผ่านมา

    ደምሪኝ ውዴ

  • @ፋፊቲየጭህናዋTube27
    @ፋፊቲየጭህናዋTube27 หลายเดือนก่อน

    መተናልልል

  • @zainebendris
    @zainebendris หลายเดือนก่อน

    ምንደነው

  • @yenantw21
    @yenantw21 หลายเดือนก่อน

    ኦኦኦኦኦኦ ጉድ እኮ ነው ሴት ገና ትደባደብ ነው የምትይው ሰው በራሱ ጊዜ ሽንፈቱን ተከባብዮ ወኔድሜ ብለሽ አስገብተሽ ገና ደፈረኝ ክብረ ንፅህናዬን ወሰደብኝ ስትይ አታፍሪም።

  • @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ
    @ሀይኩሙሀመድ-ወ2ፈ หลายเดือนก่อน

    ሰላምሰላምሰላምእህቴእደትነሺውደበርችአላህአገሩችንንንሰላምያርግልንአብሺርአብሺርፍቅሮቸማሮቸ

  • @alemtubeአለምቲዩብ
    @alemtubeአለምቲዩብ หลายเดือนก่อน

    ኘኘአ

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym หลายเดือนก่อน

    selemesh.yebezelesh.mer.wey.gude.yemeyeseme.gude.yeleme