- 37
- 144 216
Abi Family-Vlog
Germany
เข้าร่วมเมื่อ 3 ธ.ค. 2023
This is my life not your don’t worry about what I do 😉
วีดีโอ
ወደ አውሮፓ ለመሄድ ያሰባቹ ይህንን ሳትሰሞ በፍፁም ስደት እንዳትወጡ @seifuonebs @comedianeshetu
มุมมอง 1632 หลายเดือนก่อน
ወደ አውሮፓ ለመሄድ ያሰባቹ ይህንን ሳትሰሞ በፍፁም ስደት እንዳትወጡ @seifuonebs @comedianeshetu
ማማር ከሄቨን አባት ጋር ያላትን ግንኙነት ተናገረች አዲስ መረጃ part 2 @comedianeshetu @seifuonebs
มุมมอง 8473 หลายเดือนก่อน
ማማር ከሄቨን አባት ጋር ያላትን ግንኙነት ተናገረች አዲስ መረጃ part 2 @comedianeshetu @seifuonebs
የሄቫን አባት አሳፋሪ ስራ ዮኒ ማኛ ጉዱን አጋለጠበት አጎትዬው መረጃውን አፈረጠው ጉድ ነው የምንሰማው 😴 @EyohaMedia @seifuonebs
มุมมอง 1.6K3 หลายเดือนก่อน
የሄቫን አባት አሳፋሪ ስራ ዮኒ ማኛ ጉዱን አጋለጠበት አጎትዬው መረጃውን አፈረጠው ጉድ ነው የምንሰማው 😴 @EyohaMedia @seifuonebs
የመኪና አደጋ የደረሰበት ባሉዋን አውጥታ መንገድ ጥላ ልጁዋንካደች እናት ምን አይነት ጭካኔ ነው ዘንድሮ 😪
มุมมอง 1673 หลายเดือนก่อน
የመኪና አደጋ የደረሰበት ባሉዋን አውጥታ መንገድ ጥላ ልጁዋንካደች እናት ምን አይነት ጭካኔ ነው ዘንድሮ 😪
የመጀመርያዋ የባጃጅ ሹፌር የሆነች ጀግና እናት ታሪክ @comedianeshetu @seifuonebs
มุมมอง 2283 หลายเดือนก่อน
የመጀመርያዋ የባጃጅ ሹፌር የሆነች ጀግና እናት ታሪክ @comedianeshetu @seifuonebs
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ማነው የሚታመን በዚ ሰአት ግን 😱 @comedianeshetu @seifuonebs @abelbirhanu1
มุมมอง 1594 หลายเดือนก่อน
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ማነው የሚታመን በዚ ሰአት ግን 😱 @comedianeshetu @seifuonebs @abelbirhanu1
ሚስቱን ሌላ ለመጀንጀን ብሎ ሞታለች የለ ባል በጣም የሚገርም ታሪክ @comedianeshetu @ebstvWorldwide @EyohaMedia
มุมมอง 894 หลายเดือนก่อน
ሚስቱን ሌላ ለመጀንጀን ብሎ ሞታለች የለ ባል በጣም የሚገርም ታሪክ @comedianeshetu @ebstvWorldwide @EyohaMedia
ጆን ዳንኤልንን ኤርፖርት ላይ አገቱት part 1@abelbirhanu1 @comedianeshetu @seifuonebs
มุมมอง 1454 หลายเดือนก่อน
ጆን ዳንኤልንን ኤርፖርት ላይ አገቱት part 1@abelbirhanu1 @comedianeshetu @seifuonebs
አይ ሮሚ የማንሰማው የለ ዘንድሮ ወዴት እየሄድን ነው ወገን @abelbirhanu1 @comedianeshetu
มุมมอง 795 หลายเดือนก่อน
አይ ሮሚ የማንሰማው የለ ዘንድሮ ወዴት እየሄድን ነው ወገን @abelbirhanu1 @comedianeshetu
አርቴፊሻል ጌጣጌጦች ወርቅ ይርሚመስሉ ይጎብኙን @GaaneSuneAnsune @GoldminesTelefilms @GoldminesDishoom
มุมมอง 1455 หลายเดือนก่อน
አርቴፊሻል ጌጣጌጦች ወርቅ ይርሚመስሉ ይጎብኙን @GaaneSuneAnsune @GoldminesTelefilms @GoldminesDishoom
እንዲም ያለ የሚያሳሳ ፍቅር አለ ለካ @comedianeshetu @seifuonebs @AbelBirhanu
มุมมอง 775 หลายเดือนก่อน
እንዲም ያለ የሚያሳሳ ፍቅር አለ ለካ @comedianeshetu @seifuonebs @AbelBirhanu
ሌባ የሚያዝበት መንገድ ተገኝቱዋል ይጠቅማችሁል በተለይ ሀረብ ሀገር ያላቹ
มุมมอง 555 หลายเดือนก่อน
ሌባ የሚያዝበት መንገድ ተገኝቱዋል ይጠቅማችሁል በተለይ ሀረብ ሀገር ያላቹ
ወንዶች በአንደበታቸው የተናገሩት ስለ ትዳር part 2 @comedianeshetu @seifuonebs @AbelBirhanu
มุมมอง 816 หลายเดือนก่อน
ወንዶች በአንደበታቸው የተናገሩት ስለ ትዳር part 2 @comedianeshetu @seifuonebs @AbelBirhanu
ወንዶች በአንደበታቸው ስለትዳር ምን አሉ part 1 @comedianeshetu @AbelBirhanu @EBCworld
มุมมอง 146 หลายเดือนก่อน
ወንዶች በአንደበታቸው ስለትዳር ምን አሉ part 1 @comedianeshetu @AbelBirhanu @EBCworld
ምርጥ የገበያ ማእከል ኑ እንጎብኝ @comedianeshetu @ebstvWorldwide @AbelBirhanu
มุมมอง 1536 หลายเดือนก่อน
ምርጥ የገበያ ማእከል ኑ እንጎብኝ @comedianeshetu @ebstvWorldwide @AbelBirhanu
አይ ቲጂ ምንም ጣጣ የላትም @comedianeshetu@seifuonebs @AbelBirhanu
มุมมอง 3518 หลายเดือนก่อน
አይ ቲጂ ምንም ጣጣ የላትም @comedianeshetu@seifuonebs @AbelBirhanu
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ደሰየምል ቆይታ ነበረ የኛ ባለሙያ እናመሰግናለን ቀጥልበት ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን❤
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።በጣም አሪፍ ነው በሬቺ ደግሞ ኢትዮጵያ ገብተሽ በዛው እንዳቴጠፊ።😂😂😂 እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋውውው በእውነት እኔ እራሱ ጥፍሬን መሰራት እፈልጋለሁ ምን ያንንሰናል በመዳም ቤት ብንሰራ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ። ለምታቀርቡልን መልካም ሁሉ በጣም ነው የምናመሰግነው በርቺልን ጎበዝ። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን
How are you it's very nice job good characters wawwww thanks to watch your video congra.you are good mind continue your work ❤❤❤
ሰላምሰላምሰላምእኳንበሰላምመጣሸሰላምሸበዛትበዛዛትዪበልለንአህለንወሰህለንበረችልንዋዉያምራልአገረችንሰላምያዲረጊልን
እንኳን ደና መጣሸ አሪፍ ቆይታ ነበር ወደ የገሬ ልጆች በሞላው አለም ያላቸው ሁላ ሰላም ፍቀር አድነቱን ለገራችንን ኢትዮጵያ ያበዛልን በርችልኝ እናመሰግናለን አሪፍ ነው በርችልኝ
ሰላም ሰላም ብየአለሁ ሰላምሽ ይብዛልኚ የኔባለሙያ ዋውው ጎበዝ እኔም መጥቸሰራለሁ በርችልኚ ውደ
selam lachi yehuni etachin enkan dena metash yamerali gobazi eti ayazish rasu yamerali❤❤
selam selam wud ena yetkenberachi ye hager ljoch endet nachihhu ene alhu dena negn alhamdulilah betam des mil koyta nebe r enamesegnalen
Assalamu alaikum warahmatullah ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም በያላችሁበት የዓለም ወደ ኢትዮጵያ ልጆች ስለ ነበርን ቆይታመሰግናለው የላይክ ሸር ሰብስክራይብ አድር
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሠላም መጣሺ እህታቺን አሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበኝ በርቺ
ሰላም ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ አህለን ውካን መጣሽ አገራችንም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ባለሙያ በርቺ ከልብ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ሰላም ሰላምሽን ይብዛልኝ አህለን ፊክ ውዳ እዴትነሽ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን ማሻአላህ አሪፍ ነው🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርቺ ከዚህም በላይ ትሰሪያለሽ በርቺ
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ በርቼ ጥሩ አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቆይታ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳንደህና መጣሽ ማሽአላህ በጣም ጆአሰራርነው በርች ቀጥይበት በዚሁ ዋው
አህለን ወሳህለን ቤተሰብ እንካን ደህና መጣሽ አበባ እኔስ መቸ. ነው እምሞረደው እኔማ ገዝቸም ቢሆን እሞክረዋለሁ🎉😢🎉
አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህት እንኳን ሰላም መጣሺ በርች አሪፍ ስራ ነው ውዴ🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በረችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሠላም ሠላም እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነው እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ደስ ይላን በርችልኝእይ ሞያ ብሎ ዝም ነው ምን ይደረግ እንጀራነው😊
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ቀያላችሁበት ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ በጣም የነበረን ቆይታነበር በርችልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔውድ በጣም የነበረን ቆይታነበር በርችልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
ሰላም ሰላም ውደ እንኳን ሰላም መጠሺ ነበረነን ቆይታ በጠም አረፍ ነበረ አላህ አገረችንን ሰላም የረግልን እናመሰግን አለን በረችልኝ በስራ ሺ ላይም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam lachi yhun endate nesh enkwan beselam mexash barechi betam teru koyeta new fexare agerachinani selam yaderagalin amen🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ሰለባ ምሺ ይብዛ ውደ እንኳን በሰላም መጣሺ ስለነበረን ቆይታ በጣም እናመሰግን አለን በርችልን ሁላችንንም በያለንበት አላህ ይጠብቀን እናመሰግን አለን🎉
አልህምዲሊላህ እንኳንም በሰላም መጣሸ እህታችን ማሻእላህ እጅሽን ፈጣሪ ይባርከው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያወቅሽውን ስላሳወቅሽን እናመስግናለን እህታችን 🎉🎉🎉
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁን አቤ እንኳን ሰላመጣሽ በረችልን አረፍስራነው ቀጥይት ጎበዝ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቺ 🎉❤❤ ሰላም ለሀገራችን 🎉❤
ሰላም ሰላም ውደ እንኳን ሰላም መጠሺ ነበረነን ቆይታ በጠም አረፍ ነበረ አላህ አገረችን ሰላም የረግልን እናመሰግን አለን በረችልኝ በስራ ሺ ላይም🎉🎉🎉🎉❤❤
ሰላም ዋው እንካንደህነመጣሽ አሪፍቆይታነበር በርችልኝ ውዴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አሪፍቆፕታነበር በርችልኝ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛልኝ በርች በ
selam selam enkan dena metash wuda masha allah harif new berch
ሠላላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ የነበረን ቆይታ ደሥሥ ይል ነበር በርች እማ❤❤❤❤
አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ሠላም መጣሸ አረፍ ቆይታ ነበረ በመጀመሪያ ደረጀ ነው የሚመደበው ምረጥ ነው እህት ጎበዝ በርቺልኝ ወድ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለዚ ቤት ይሁን እህታችን እንኳን በደህና መጣሸ በመጀመሪያ ደረጃ ነዉ የሚመደበዉ ምርጥ የጥፍር ዲዛይን ነዉ ያሳየሸን ጎበዝ ።
ደምሪኝ ውዴ
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህትችን እንካን ደና መጣሽ ስመጣሽ ስላየሁሽ ደሽ ብሎኛል በጣም ሀሪፍ ለሰርጊ አችነሽ ሜካፔ እያሳየሽን ያለሽው እናመሰግናል
ወዴ አሪፍ የሜካበ አሰራር ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ሰላም ፍቀር እጆችሽ የተበርከ ይሁን ያወቁትን ማሳወቀ መልካመት ለራሰ ነው አለው በርቱልኝ❤❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ላቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ አሰራር ነዉ ያሺን እናመሠግናለን በርቺ ቀጣይ እንጠብቃለን
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዋው በጣም ሀሪፍ የሚካብ አስራር ነው በርች ❤
ሰላምሠላምእኳንደደህናመጣሸሁለችሁምሰላማችሁይብዛበያላችሁበትፈፍቅርአዱነትሰላምለሀገረችንይሁንዋዉበጣምሀረፍየሚካብአሰራርነዉበርቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላምሰላምእደትነሺእህትበርች ግን እኔ መቀባባት አልወድም ክፍት ግን ይመስል ነገር የለም የኔ ውድአብሺርአላህአገራችንንንሰላምያርግልንያረብ🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ አቢዬ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርቺ ሁላችሁም በያላችሁበት ሁሉ ሰላመችሁ በእጥፍ ይብዛላችሁ ❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኴን ሰላም መጣሽ አሪፍ ሜካብ ተሰርቼአለሁ ያምራል ዱቄት በድቄት ሆምኩኝ ክክክክክክ በርቺ ግን መቼ ነው ምትጨርሰው ልጅቷ ክክ
ሰላም ሰላም ሚኪያጁ ዋዉ ነዉ ግን እኔ ይህን ተቀብቸ ባሊ ቢያየኝ በሁለተኛዉ ቀኑ ማናት ነዉ እሚለዉ ክክክክ
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታም አድርገናል ዋውውውው እንደት እንደሚያምርባት ውብ ፈገግታ ከውቤ ሜካብጋር ብርች እህቴ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደዋውውውውው በጣም ጥሩ ሜካብ አሰራር ነው ውደእናም በርችልኚ ጥሩነው እኛም እያየን እንማራለን
ሰላም ሰላም በጣም የሚይምራ ስራ ነው እርፍ ቆይታ ነበር ከዚ በበለጠ ስራ እንጠብቅሻለን❤❤🎉
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ።ለምታቀርቡልን መልካም ሁሉ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን