"አራገፈችዉ" ገራሚ የገጠር ድራማ (Aragefechiw New Ethiopian Dirama) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @aderaw12
    @aderaw12 11 หลายเดือนก่อน +46

    የአማሮች ግርማ ሞገስ እኮ ይለያል ከምር❤❤🙏

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 11 หลายเดือนก่อน +2

      Ye habeshochu weyim ethiyopiyawwiiyanochu bel zeregna korkoro denkoro 😏

    • @alamadan717
      @alamadan717 11 หลายเดือนก่อน

      ዘር ማንዘርህ ይጥፋ ቅንቀናም የኛ ዘር አማራ እና አማራ ብቻ ነው ። አማራ ውብ ህዝብ ከማንም እብቅ ዝንባም ጋር በአንድ አንጠራም።😤😏😏።።​@@fatumahusein263

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 11 หลายเดือนก่อน

      ✋✋💚💛❤😍😘😍😘😍😍🙏

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 11 หลายเดือนก่อน

      @@Janat-f9e 😍👍🙋‍♀️

    • @alamadan717
      @alamadan717 10 หลายเดือนก่อน

      ዘር ማንዘርሽ ይጥፋ ምድረ አሙካ ከአማራ ጋር ለመወዳደር ትሞክሪያለሽ ሸታታ የአማራ እጣቢ ለናተ ይፀዳባችኋል😤😤🤑
      አማራዬ💚💛❤️😘😘💪💪💪🦅🦁🦅🦁😘😘😘😘 ​@@fatumahusein263

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 หลายเดือนก่อน +12

    አቤት ዉበት የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ❤ይህን የመሠለ በዓላችንን ትተን ነዉ የነጮችን በዓል የምንከተል ማሥተዋሉን ያድለን መልካም በዓል ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነዉ ❤❤❤❤

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 11 หลายเดือนก่อน +11

    የሰላም በሀል ያድርግልን ጦርነትን ዘረኝነትን ጨካኝ ጦፍቶ የሰዉ ልጅ በሙሉ የሜከበርበትን ዘመን ያምጣልን የኔ ማሮች ደስ ትላላችዉ በደብ መበረታታት አለባችዉ ያገራችን በሀል የጠበቀ ሁሉም ነገራችዉ ደስስስስ ይላል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 11 หลายเดือนก่อน +16

    ደቂቃው አነሰ ልብሳችሁ ሲያምር ላኩልኝ 👏👏💐💐😀😀
    እንኩዋን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ የቅድስት ተዋህዶ ልጆች 💐👏👏

  • @htwy52
    @htwy52 11 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ስታስቀኑ መልካም አውድ ዓመት ያድርግላችሁ። ተባረኩ። ሀዘኔን የምትቀንሱልኝ፣ ወገኖቼ ኑሩልን።

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 11 หลายเดือนก่อน +16

    ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳቹህ ለብርሃነ ልደቱ💚💛❤

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 11 หลายเดือนก่อน +3

    ደጉ ወገኔ የኔ የዋህ ህዝብ ወጉን ባህሉን አክባሪ አማራዬ ይኸም ያልፋል💔💔💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 ድምፁ አንደኛ አለ ብዙ መና😅😅💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 11 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ኢትዮጵያ አሁንስ ነፈቅሺኝ😢😢 አቤት ወበት እንኳን አደረሳሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yibeyintesfaw358
    @yibeyintesfaw358 11 หลายเดือนก่อน +1

    በስመ አብ ይዚች ልጅ እስክስታ፡ ያስገርመኛል፡፡ ይህችንስ በሰርግ አግንቻት ስታስነካው ባየኋት፡ ዋው ሰውነትሽ እንዴት ነው የሚታዘዝሽ…. ጀግና እስክስታ መቺ ነሽ…ይህ ወስላታ መሳዩ ቀዩ ልጅም ያስደምመኛል በእስክስታው…

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 11 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 💚💛❤ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ዳታ ይለቀቅልን

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ገጠሬ መሆንና አማራነት ደሥሢል❤❤❤❤❤

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 11 หลายเดือนก่อน

    ወይይይይኔሰታምሮሮሮሮአየዉበት ልብሳቸዉከከተማይበልጣልየኔማሮችንፀታቸዉዉበትከነተነዉእኳንአደረሰችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል እንደ ምድር አሸዋ ዘር ግንዳችን ይብዛ ኩራቴ መመኪያዬ አማራነቴ😘😍😍😍😍

  • @AlemuMulate
    @AlemuMulate 11 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን አደረሳችሁ ይህ ቤተሰብ የሚገርም ነዉ ለዘላለም ኑሩ ከብዙ ዪቱቦች የተለየ ናችሁ እንደናንተ አይነት ያብዛልን ያብዛልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሁላችሁም ውብኮ ናችሁ ሰፊው የአማራ ህዝብ በናተ ውስጥ ይታያል የኔ ነጭለባሾች ባላባቶቹ❤❤❤❤

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 11 หลายเดือนก่อน +3

    ማርቆስ ደሞቼ ኑሩልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አማራ ለምለሙ ጎጃሜ❤❤❤❤

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 11 หลายเดือนก่อน +1

    Happy new year marrry Christmas 🤶 amazing all guys l Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎄🇨🇬🙏

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን የመዳም ቅመሞች ሁሌ በስደት ፈጣሪ ሃሳባችን ተሳክቶ ለአገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ እውነት በጣም ነው ደስ እምትሉ በርቱልን ብዙ ላይክና ሰብስክራብ ይገባችኋል

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 11 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራነቴ ኩራቴ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 11 หลายเดือนก่อน +3

    ውድና የተከበራችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአሉ አደርሳችሁ 😍🙏ግን ስአቱ አጠርሳ ስታናዱ😅

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሮች በየዓመቱ በሠላም ያድርሳችሁ

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ አማራዬ የኔ ደግ ሕዝብ ጎጃም የበላይ ሐገር ውብ ናቸው😍❤️

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ደስ አለኝ እኳን ለጌታች ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለገና ብአል በሰላም እኳን አደረሳቹሁ አደረሰ በደጋሜ እመዋን እና ታደሰን በዛኘው ቤታቸው ብያቸዋለሁ ለሀገርቸን ሰላምን አደነትን ያውርደልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HasanNasraldine
    @HasanNasraldine 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ ማርያምን የጎጃም ሰርግ ናፈቀኝ ወይኔ የሰው ሀገር መቸ ነው የሚልቀኝ ደስስስስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bettyyenegeta
    @Bettyyenegeta 11 หลายเดือนก่อน

    አማራ መሖን መታደል ነው ትለያላችሑ የኔ ውቦች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዉበት አማራዬ❤❤❤

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 11 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan Adersachu Amara kilil Network yiseral ende 🙏😍😍

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 11 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን,አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም,ያድረግልን❤❤❤❤❤

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 11 หลายเดือนก่อน +6

    ከሞልቃቃይቱ ልጅ ውጭ ቃላት የለኝም ታምራላቹህ በቃ ታምራላቹህ ነገ ከነገ ወዲያ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን እንደምናያቹህ እርግጠኛ ነኝ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 11 หลายเดือนก่อน +6

      ምን ማለት ነው እሷም የተስጣትን ገፀ ባህሪ ትተውናለች አለቀ😏

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 11 หลายเดือนก่อน +4

    አላህይጠብቃችሁ ❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 11 หลายเดือนก่อน +1

      አላህይጥብቅአችሁ

  • @ምህረትምህረት-ደ6ኸ
    @ምህረትምህረት-ደ6ኸ 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዩውች. አቤት. ውብተ❤❤❤❤❤❤ ጌች ምንም አልተቻልክም

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ እንቁዎች መልካም በአል ይሁንላችሁ አጓጓችሁኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssrre7463
    @ssrre7463 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 หลายเดือนก่อน

    ስታምሮ አምሮባችኋል ዉት በገጠር ነዉ ያለዉዐ

  • @KhalifaKkxmv
    @KhalifaKkxmv 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንአደረሳችሁበጣምነዉእመወዳችሁበርቱ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ውዶች እኳንደናመጣችሁ ውይይ ፈጣሪ አይለያችሁ አብራችሁ በፍቅር ዝለቁ ወይኔ ድምጹ ሲዘፍን ወድሜን መሠለኝ ኡፍፍ አይ ስደት ስቱን አሣጣን😢ፈጣሪ ስደተኞችን ሁሉ ለሀገራችን ያብቃን ኧረ እሱባለው ቁጅና ሁሉ ነገር ካተኮነው አስነካህውኮ የታባቱ እልልልልል👯‍♀️👯‍♀️👯‍♀️👯‍♀️😃

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶ የልደት በዓል እናመሰግናለን ሁሌም ሳቅ ጨዋታ ያብዛልን ለሀገራችን አሜን፫🎄😍🙏

  • @PooZx-yy5nj
    @PooZx-yy5nj 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከናተፍቅርይዞኝአል❤❤❤❤❤❤የኔዉዶች

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 11 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳቹሁ አገራችንን ሰላማን ይመልስልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ጀግና ዎች ኑሩልን አይለያችሁ

  • @mekdes6428
    @mekdes6428 11 หลายเดือนก่อน +1

    Weyina yena marochi sitamiru yegeteri lij balihon yikochegi neberi❤❤❤❤❤❤

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv 11 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigis123
    @tigis123 11 หลายเดือนก่อน +2

    እካን አደረሣቹ በጣም ነዉ የምወደችሁ

  • @toyvamohammed2106
    @toyvamohammed2106 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔውዶች❤❤❤

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 11 หลายเดือนก่อน +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው፡በጣም፡ነው፡የምታምሩት፡ሀገሬ፡ናፈቀኝ።

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 11 หลายเดือนก่อน

    so beautiful

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 11 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያውያን❤

  • @SenayetMitiku
    @SenayetMitiku 11 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ ስወዳችሁ እኮ እኳን አደረሳችሁ ዋዉ

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס 11 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር የሆነ ህዝብ እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔዉዶችየ የኔዉብ

  • @DagemAbera-hl2ze
    @DagemAbera-hl2ze 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 11 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ❤❤❤

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጎጃሜዎቹ💙🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 หลายเดือนก่อน

    አርግፊው አምጭው የሥናኑን

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 11 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ታምራላችሁ

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 11 หลายเดือนก่อน

    ሰታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zeritutube
    @zeritutube 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉዉዉ❤ ስታምሩ የኔ ወርቆች

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 10 หลายเดือนก่อน

    Siwedachweko tamralachw alebabesachw wow💕💕💕❤👍

  • @ለጋ
    @ለጋ 9 หลายเดือนก่อน

    ውድድ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻💐💐💐

  • @ለጋ
    @ለጋ 9 หลายเดือนก่อน

    አገራችንን ሰላም ያውርድልን

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ!!❤

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ዉይዉይከተሜዋዳሷበሳቅገደለኝ

  • @hayati1840
    @hayati1840 11 หลายเดือนก่อน +3

    እሱቤ አስነካዉ ክክክክክ

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 11 หลายเดือนก่อน +1

    Enquan aderesachihu!!! Yehagere lijoch!!!

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 11 หลายเดือนก่อน

    እደት እደምታምሩ እኮ ❤❤❤

  • @RahmaRahma-d6u
    @RahmaRahma-d6u 11 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ስወዳቸዉ ❤❤❤❤

  • @HareekHareek
    @HareekHareek 11 หลายเดือนก่อน

    ዊይ ሥወዳችሁ ማሮች❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 11 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️ደሞቼ ስታምሩ 🥰🥰🥰

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg 11 หลายเดือนก่อน

    እኳንደህናመጣቹሁእኳንአደርሳቹሁለገናባህልሀገሬስላምሽይመለሥ❤❤

  • @ShasheBrle
    @ShasheBrle 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውውውውው

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 11 หลายเดือนก่อน

    💗💛💚💒

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤የኔወርቆች

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 11 หลายเดือนก่อน

    ደሰ ሰትሉ🙋👍

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 11 หลายเดือนก่อน

    ምራቄን አሥዋጣችሁኝ ሙጌራ ዳቦ ሥወድ የዛሬን አይሁን እና ሥራየ ብየ ነበር ሙጌራ አማረኝ እያልኩ አክሥቴን የማሥጋግራት አሁንማ የመዳምየ ሩዝ አሠለቸኝ

  • @saearh8656
    @saearh8656 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mrn3878
    @mrn3878 11 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤አቤት ውበት

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 11 หลายเดือนก่อน

    አበጀሽሳ እረ ናፈቀችኝ

  • @zetinebaomer4452
    @zetinebaomer4452 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @Ttkertatawa
    @Ttkertatawa 11 หลายเดือนก่อน

    ኸረ አበጀሽ የት ሂዳ ነው ምርጦች ❤❤ እሷንም ጥሯት 🎉

  • @אלהלאקאו
    @אלהלאקאו 10 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ድራማው ግን ጥረ ሰፊጭቷን አደራ ጠብቋት

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሞልቃቃዋን ልጅ ምነበር በግራ ያለውን በቀኝ ብታዞሩላት እኛም ደሴ ተወልደን አድገን እንደሷ አልተሞላቀቅን 🤣🤣🤣😜😜😜

    • @ሀያትዘይነብ
      @ሀያትዘይነብ 11 หลายเดือนก่อน +2

      እዋይ ፋራነት በወሎየ አይብስም😂😂😂😂😂

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@ሀያትዘይነብ 🤣 የገጠር ልጅ ከተማ ሲሄድ የአባቱ ስም ይጠፍዋል አሉ 🤣🤣😜😜

    • @SamsungAs-bp1wg
      @SamsungAs-bp1wg 11 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkk fara yefelkew ke wolloy ayedel eda😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @alamadan717
      @alamadan717 11 หลายเดือนก่อน +1

      የፋራ መገኛው ደሴ መሆንን እረሳሽው እዴ እብቅ😂😂😂😂😂

    • @SamsungAs-bp1wg
      @SamsungAs-bp1wg 11 หลายเดือนก่อน

      @@alamadan717 eko enswem gojaman fara lemalet bekwe kkkkkkk aygeza kkkk edenswe felte fara be ethiopya ale eda

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 11 หลายเดือนก่อน

    እሱቢ ጉበዝ በምክንያት ነው የምኖዳችሁ ትዝታችንን ስተምታስታውሱን

  • @yawaloleji3580
    @yawaloleji3580 11 หลายเดือนก่อน

    ትወና ብቻ አደለም እስክሳውም ድምፁም ከናተ ጋ ይገኛል

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 11 หลายเดือนก่อน

    ወስዷታል አለ😂😂😂😂😅

  • @Hamstercombatethiopia
    @Hamstercombatethiopia 11 หลายเดือนก่อน

    Betam yamral

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጠጥታ እንዳውምተገለባብጣለች

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 11 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ውዶቼ❤❤❤

  • @DimboSeble
    @DimboSeble 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ሁላችሁ ታምራላችሁ ሁሌም አይለያችሁ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 11 หลายเดือนก่อน

    ሜንጦዋ ባደንስ ይሻል ነበር!! እኛም 20 አመት ውጭ ኖረን እስክስታ አረሳንም!!😂😂

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 11 หลายเดือนก่อน

    የቅርጫው በሬ ተሰረቀ እኮ😢😂😂

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ ደምሩኝ ስወዳችሁ 🙏

  • @ለጋ
    @ለጋ 9 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ

  • @Rahma-j3h
    @Rahma-j3h 11 หลายเดือนก่อน

    ወርቆች

  • @RozanuryeSeid
    @RozanuryeSeid 11 หลายเดือนก่อน

    ዳቦ አመረኝ😢