ለአንች ስል አዲስ ሙሉ ፊልም(Leanchi Sil) New Ethiopian Film 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 123

  • @ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ
    @ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ หลายเดือนก่อน +37

    ማርያምን የሚወድ ብቻ እንኳን አደረሳቹሁ ይበል በቶሎ

    • @TesfayeAyenew-hg5mc
      @TesfayeAyenew-hg5mc หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @emugashaw6135
      @emugashaw6135 หลายเดือนก่อน

      Enkuan aderesachuh aderesen🙏❤🙏

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

      እንኳን በሠላም አደረሳችሁ

    • @miokl6214
      @miokl6214 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አደረሳችሁ

    • @Mነኝወለየዋ
      @Mነኝወለየዋ หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @OpaApoa
    @OpaApoa หลายเดือนก่อน +46

    ዛሬኮ የአመቷ እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት በያለንበት ትጠብቀን የዛሬ አመት በሳለም በፍቅር ታድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @alsaialalsai
      @alsaialalsai หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @TesfayeAyenew-hg5mc
      @TesfayeAyenew-hg5mc หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Meron872
      @Meron872 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen

    • @KokoGatachw
      @KokoGatachw หลายเดือนก่อน +1

      Amen😊😊😊

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 หลายเดือนก่อน +1

      amen.enkuan abro aderesen

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c หลายเดือนก่อน +15

    እንኳንየጤወንማርይም,በሰላም,አደረሳችሁባህሉ,የሰላም,የፍቅር,የአድነት,የአርግልን,አገራችንንሰላም,ያርግልን,አሜን,

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

    • @MULUNESH-n9c
      @MULUNESH-n9c หลายเดือนก่อน

      @@OmarDema-o9u እንኳንአብሮአደረሰን

  • @sabamengstu4602
    @sabamengstu4602 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማምዬ የኔ ትሁት ሲምርብሽ የኔ ወርቅ ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ደግ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles หลายเดือนก่อน +28

    እንኳን ለፂወን ማርያም አደርሳችሁ አደርሰን🙏🙏🙏

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit หลายเดือนก่อน +9

    ግሩም ድንቅ ነው እንደሁሌው ግን የውብዳር እርጉዝ ከሆነች ይሄ ደፋ ቀና ማለቱ ድብድቡ አደጋላይ እንዳይጥላት እባካችሁ።

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ หลายเดือนก่อน +24

    ፅዮን ማርያም የማታ እንጀራ ትስጠን❤

    • @hananHANAN-q4m
      @hananHANAN-q4m หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @HadraNuru
      @HadraNuru หลายเดือนก่อน

      M¹​@@hananHANAN-q4m

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث หลายเดือนก่อน +8

    ሀይእደትናችሁ የማዳምቅመሞች ሰላማችሁይብዛ❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ หลายเดือนก่อน +11

    የውብ ዳር እርጉዝ ነች ምትሉ👍

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em หลายเดือนก่อน

      እረጉዝ ብኮን አትደባደብም

  • @Hamere-ij8np
    @Hamere-ij8np หลายเดือนก่อน

    Beautiful story with the best acting. You deserve an award guys. 🎉🎉🎉

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk หลายเดือนก่อน +3

    የውብዳር የኔ ቆንጆ ሰወድሺ❤❤❤

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳ እደርሳቹህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g หลายเดือนก่อน +8

    ወፍራም ሰው ጅል ስለሚመስለኝ ወፍራም አትሁኑ😮😮❤😢😢 ጋይስ አልወድም

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ጅል የሆነ ያች አስተሳሰብ ነው 😅😅

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme หลายเดือนก่อน +1

    ዝማምዬ የኔ ወረቅ❤❤❤❤❤❤

  • @EYASSUTADESSE
    @EYASSUTADESSE หลายเดือนก่อน

    አሪፍ አጨራረስ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ታዴ ደግሞ የዛሬው የምርጦች ምርጥተዋናይ ነበር

  • @WeynshetMekonen-i1e
    @WeynshetMekonen-i1e 11 วันที่ผ่านมา

    Tade❤❤❤❤

  • @TrHg-c7x
    @TrHg-c7x หลายเดือนก่อน +1

    Enkon dehna metachiuh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 หลายเดือนก่อน +3

    Great story, Thank u guys ! part 2 yeketl

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 หลายเดือนก่อน +1

    Yehe diramama meketele alebete.😍😍

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu หลายเดือนก่อน +3

    ውበት የኔቢጤ ባል አይወጣላትም 😢😢😢😢😢😢አያታዴ ቀስበል😮

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث หลายเดือนก่อน +2

    ውዶቸበርቱ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤የሳቄምንጮች እናተባትኖሩ የመዳምስራ አይሰራኝምነበር😢😢

  • @Meron872
    @Meron872 หลายเดือนก่อน +1

    Ye zarew degimo yeliyal tichilalchihu ❤❤❤❤❤

  • @HalimaDeGu
    @HalimaDeGu หลายเดือนก่อน +2

    አይ ያለም ወርቅ አዲስ ሰው ስታገኝ ህደሽ ክርችምነው የምትይ አላለችም😂😂😂😂

  • @የኮሚትታዛቢነኝ
    @የኮሚትታዛቢነኝ หลายเดือนก่อน +4

    እኳን ደህንመጣችሁ ውድቺ ዱኣ አሪጉልኛ ጨንቅኛል😢😢😢😢😢

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ አይዞሽ ፈጣሪ አለ ❤❤

  • @merong-g6w
    @merong-g6w หลายเดือนก่อน

    እትየ አልማዝ ደሥሥሉኝ ደርባባ እናት ናቸዉ ለድራመዉ ድምቀት ናቸዉ👌❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ 3 ነእ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @ነኝየድኔተማሪ
    @ነኝየድኔተማሪ หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananHANAN-q4m
    @hananHANAN-q4m หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🎉🎉🎉

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

    አደኛነኝ ዛሬ❤❤❤

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ หลายเดือนก่อน +1

    ታደግን ሴት ሲያተራምስ ሢቀልዲ ምናምን ነዉ ደሥሚለዉ እዲህምርር ሲል ቡዙደስ አይልም

  • @Zubaida-i1z
    @Zubaida-i1z หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂ymacCu👍👍👍mului

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm หลายเดือนก่อน +1

    አከራይ አመሉ ነዉ😅😅ቡና አሉሳ እናንተ አታፈሉም ዬሚስኪን ነገር ይጣፍጣቹሁዋል😅

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +2

    የውብዳርና አይነአበባ መደባደብ ሲችሉ😂😂😂😂

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል 2 ይቀጥል እምትሉ👍

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 หลายเดือนก่อน

    ሙሉና አታጏጅ ዛሬ አቀመሷችሁ 😂😂😂❤❤የሲሳይ ቡጢ እንዴት ነው አታጏጅ?

  • @FilimonEsubalew
    @FilimonEsubalew 14 วันที่ผ่านมา

    እሽ ቁጥር ሁለት የታለ እረ ባካችሁ ሳያልቅ አትተውት ደስ አይልም😢

  • @NatiZgreat
    @NatiZgreat หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው ዋውውውውውውውው

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث หลายเดือนก่อน +3

    እንዳየታዲአይነት ጨቅጫቃባል አደራውን😂😂😂

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ หลายเดือนก่อน +1

    የውብ ዳር ልክ የኛን ጉረቤት ልጅ ነገረኛ ሳልፍ አታሳልፈኝ ተይ ስላት አትሰማም አንድ ቀን ክብ ያለ ሳማ ነበር ከሰፈር ጠረዋት እና ከዚያ ውስጥ ከተትኳትኝ ከዚያች ወዲ ሰውን አትሳደብ አፏን ዘግታ ቆጭ እትየ አልማዝ ስወደወት ውበት ባል አይውጣልሽ ተብለሻል መሰለኝ 😂😂😂😂

  • @siltube2735
    @siltube2735 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ እዚህ ቤት ደምሩኝኝኝኝ እስቲ❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ ወገቧ ተጎረደ😂😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ የፀብ ፓርት ነው😂😂😂😂😂

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 หลายเดือนก่อน +1

    ውበት ስምሽም አንቺንም አንድ ናችሁ ስታምሪ

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 หลายเดือนก่อน +4

    ያይሽ አበጀሽ ትበይን የሌሉበት እመቤት የሌለችበት ፀብ አይደምቅም

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr หลายเดือนก่อน +2

      ትበይን እነሱጋ መች ትሰራለች ተምታታብሽሳ

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

      ትበይ ማናት

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 หลายเดือนก่อน

      ​@@Pnice-vs1fr😂😂😂😂እኮ ዙሮባት ነው መቸም አይታቹ አታልፉም😂

    • @rabiarabia9152
      @rabiarabia9152 หลายเดือนก่อน

      😂ትበይን የኔቢጤ ትወጃታለሽ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน +1

    ሲሳይዬ ፀብ ያለሽ በዳቦ ሆን ዛሬስ😂😂😂😂😂😂

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ክፍል ይኑረው ብሊስስስ.

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w หลายเดือนก่อน +1

    አወየትአባክ፤አለችውበት😂😂😂😂😂

  • @EbroSeydi
    @EbroSeydi หลายเดือนก่อน +2

    የቀለጠው መንደር😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน +1

    ግን እኔ ለጠቅላላ እውቀት አርቄ ንው ውሃ ንው የምትጠጡት መልሱልኝ

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 หลายเดือนก่อน +1

    እር የምር መታዉ😂 ወይኔ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉ ያማረባችሁ ሱሶቼ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    የሙሉ ደብዳቤ ክክክክክክክክክክ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ หลายเดือนก่อน +2

    እሱ ባለዉ አጎቴን ይመስለኛ ወይ የሰዉ መመሳሰል😮😮

  • @aliworku-j7m
    @aliworku-j7m หลายเดือนก่อน +1

  • @lidyayalew2830
    @lidyayalew2830 หลายเดือนก่อน +1

    ታዴ እኮ እራሱን ስለማያምን ነው ወንድሟ ነው

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፊልም መቀጠል አለበት

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    አለም ወርቅ 😂😂😂😂

  • @VipA04e
    @VipA04e หลายเดือนก่อน

    ዋውነው

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o หลายเดือนก่อน

    ##❤❤❤❤

  • @yonass6203
    @yonass6203 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነው ነገሩ ውበት ስህተት ነው

  • @Mesert196
    @Mesert196 หลายเดือนก่อน +1

    አረቂሳይሖን ዉሐነዉ እምጠጡ😂 አረቂ ቢሖንማ ሢቀዳመለቄዉላይ ሥድድ የመሠለይ ዮደረድራል

    • @GdHs-v1w
      @GdHs-v1w หลายเดือนก่อน

      አወ

  • @VipA04e
    @VipA04e หลายเดือนก่อน

    ይለያል የዛሬው

  • @ZuzuZuzu-z4d
    @ZuzuZuzu-z4d หลายเดือนก่อน +1

    አይአታጓጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጥፊቀመሽ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน +1

    እሱን ብሎ ሲሳይ እርግማን አይ አታጓጅ😂😂😂😂

    • @VipA04e
      @VipA04e หลายเดือนก่อน

      እደኔነሽ ደጋግመሽ ነው እምትኮምችው😂😂😂😂

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

    ውበት እሱ ባለው የአያ ታዴ ልጅ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @AdiNiguse
    @AdiNiguse หลายเดือนก่อน

    ታዴ ውዱ ሠው

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 หลายเดือนก่อน

    😢😂❤😂😂😂❤❤

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w หลายเดือนก่อน +1

    እሱቤ፤ዛሬየኔንባልመስለሀል

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 หลายเดือนก่อน +2

    ሲሳይ ዛሬስ እኔም ፈራሁህ😢😅

    • @سميرهحبشي-ث7ث
      @سميرهحبشي-ث7ث หลายเดือนก่อน

      እኔም ፈራሁት😅😅😅😅አይቅሌት 😊

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr หลายเดือนก่อน

      ክክክ😂

  • @عبوداخم
    @عبوداخم หลายเดือนก่อน

    😂😂❤❤❤😂😂

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😅

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @anchinalutegegne9899
    @anchinalutegegne9899 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tigernemr782
    @tigernemr782 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tamreseid
    @Tamreseid หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Bitt-h4n
    @Bitt-h4n หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluShuwaye
    @MuluShuwaye หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤