የሚተከል አለ አዲስ ሙሉ የገጠር ድራማ(Yemitekele Ale ) New Full Length Ethiopian Film 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 หลายเดือนก่อน +4

    እትዬ አልማዝ ደስ የሚሉ ሀቀኛ አማት::የሁሉም አማት እንዲህ እንዲሆኑ ፀልዩ::

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 หลายเดือนก่อน +36

    ዛሬ 16ኪዳነምረት ናት እንኳን አደረሳችሁ ኪዳነምረት ለሀገራችን ሰላሙን ትላክልን አሜን🤲🤲🤲🙏

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @bizu-e4g
      @bizu-e4g 3 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን አብሮ አደረሠን🙏

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @RMetica
      @RMetica 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ፫❤❤🙏🙏

    • @tigmm4118
      @tigmm4118 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አዴረስን ኪዳነምሕረት ባለሽበት ትጠብቅሽ

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ።እናቴ ኪዳነ ምህረት ለአገራችን እና ለሕዝባችን ሰላሙን ፍቅሩን ታድለን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ታስታርቀን አሜን🙏🙏🙏

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለ ኪዳነ ህብረት አደረሳችሁእንዲሁምለመስቀል ዋዜማበሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰህመልካም በአል ይሁንላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @LoloLolo-g2i
    @LoloLolo-g2i 3 หลายเดือนก่อน +6

    አበጀሽን አዎ ሰላምታ አድርሱልን ለኔም እመዋዬ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ🌻🌻🌻💐💐💐🌕🌕🌕🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 หลายเดือนก่อน +9

    እኳንደና መጣችው የኔውዶች አበጀሽ ሳላም በሉልኝ የኔድምቀት💚💛❤

  • @hvuhVuibhn
    @hvuhVuibhn 3 หลายเดือนก่อน +2

    የዉብዳርን ስወዳት ማሪያምን❤❤❤❤❤❤

  • @Selam-ok8ul
    @Selam-ok8ul 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውበትዬ ነገርኛ ስትሆን አትችልም ለስላሳ ናት።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት 👌👌👌😂😂👌

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 3 หลายเดือนก่อน +7

    እሱቤ ቁጥር ሁለት አያ ታዴ ሆነ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቅጣቱ ይለያል😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @BeZawit1992
      @BeZawit1992 3 หลายเดือนก่อน

      ቀላል 😂😂😂😂😂

  • @YezgetM
    @YezgetM 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ የውብዳር ልዩ ነት አምባር ጌጣጌጥ መኳኳል ምናምን በርቺ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 หลายเดือนก่อน

    እትዬ አልማዝ በጣም ደስ የሚሉ እመቤት እናት ስወዶት❤❤❤❤እረግጨው በይው የሚጠቅምሽን እንዳትመቺው::😂😂😂😂

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 หลายเดือนก่อน

    እንካን አደረሳችሁ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ አዲሱ አመት ጤናና እድሜውን ሰታችሁ የበለጠ አብራችሁን እንድትሆኑ እመኛሉ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እሱ ባለው ተዋረድክ ያንተ ዓይነት ወንድ ነው ልጅን ያላባት የሚበትን ሴቱ ጠንቀቅ ነው ትብብራቹሁ ደስ ይላል❤❤❤ በርቱ

  • @shewa_entertainment.
    @shewa_entertainment. 3 หลายเดือนก่อน +8

    ❤እወዳችኋለሁ ውድ ቤተሰቦቼ❤❤❤ የመጀመሪያው ኮሚንት❤❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 3 หลายเดือนก่อน +10

    የሱቤ አይነቱ ወንድ እኮ ነው ሴቱን እያመሰው ያለ 😢😢😢😢

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ

    • @fatemaawel214
      @fatemaawel214 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወን😢

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ።ኸረ አይንዬ አለን።😊😊😊

  • @zmzmlove-i7l
    @zmzmlove-i7l 3 หลายเดือนก่อน +2

    መጣችሁልን የኔ ዉዶች😍😍

  • @MeserteMeserte
    @MeserteMeserte 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጣችሁልኝ የስደት ስንቆቸ እናንተን ሳይ ጭንቀቴ ሀዘኔ በሳቅ ትተኩልኛላችሁ የሀገሬ እንቁ ወች🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሱባለዉ ጉድህ የታደሰ ታናሽ ወንድም አተረማመሰዉ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አፁየናቴልጂ
    @አፁየናቴልጂ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ደና አደረቹ❤❤❤

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 3 หลายเดือนก่อน

      Baletedar ena ye 5 lejoch abat new

  • @Hageregnacokomed
    @Hageregnacokomed 3 หลายเดือนก่อน +4

    ውዶችየ

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 2 หลายเดือนก่อน

    የአይናአበባ የውቢቶች ንግሥት ወደር የለሽም💚💛❤️

  • @YezgetM
    @YezgetM 3 หลายเดือนก่อน +10

    የሚገርመው ይቺ ካራቲስት ሚስት ሆና ስትሰራ በትከክል ሆና ነው የምትሰራው በተለይ አነጋገሯ ልክ እናቶችን ነው የምትመስለው በዛ ላይ ለባሏ የመጡትን ወሬዎች በመደበቅ ይገርማል

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ሱቤ ንፍጡን ከውበት መቀነት ሊያብስ ሲል ያየው አይሱቤንፍጡንከውበትመቀነትሊያብስሲልያየውማነው

  • @DemisAyele-u9q
    @DemisAyele-u9q หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት!!!

  • @DemisAyele-u9q
    @DemisAyele-u9q หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች ሰራቹህለት!!!

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውዶች ላይክ እያረግን እንይላቸው አትርሱ❤❤❤❤❤

  • @meronMeron-t2r
    @meronMeron-t2r 3 หลายเดือนก่อน

    አበጀሽን እንካዋን ማርያም ማረችሽ በሉልኝ ❤❤❤❤

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂❤❤ያአይንአባባሰወዳት

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 3 หลายเดือนก่อน

    ስላም ለናት ይሁን ያገሬ ልጃች እንደት ናችሁ እንኳን ለብርሐን መስቅሉ በስላም አደርሳችሁ አደርስን በማርያም በምታምኑት በጸሎታችሁ አስቡኝ ነገሮች ከአቅሜ በላይ እይሆኑብኝ ነው 😢😢😢አሁንስ ደክምኝ ማርያምን 😭😭😭😭😭

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 หลายเดือนก่อน

    ታዴ ጁኒየር እሱቤ 😂😂😂😂 በጣም ጎበዞች ናችሁ ። ቀጥሉ።

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ውዱች

  • @VfxgxgDyfyxggx
    @VfxgxgDyfyxggx 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 3 หลายเดือนก่อน +5

    የንጡህ ሙግድ እሱባለውን ጋገረው😂
    ውበትም ባለሙያናት በደንብ ጋገረችው😂

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 หลายเดือนก่อน

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 หลายเดือนก่อน +7

    እሱቤ አያታዴ አስተላለፈብህ😂😂😂

  • @تادميكياي
    @تادميكياي 3 หลายเดือนก่อน

    አርይመቻቹህውድየእግርሰወቺ

  • @FantayeSerow-l1b
    @FantayeSerow-l1b 2 หลายเดือนก่อน

    Aye ache bale meskoewe semachuewww betam new yemewedewe

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 3 หลายเดือนก่อน

    አበጀችወለደችእዴ❤❤❤❤❤

  • @يونسيو-ف8ط
    @يونسيو-ف8ط 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምእዴትናቹህ❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 หลายเดือนก่อน

    ዉብዬዎች 💝እንኳን ደህና መጣቹ 💝🙏guys 💝

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉ቁንጅናናናና

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 3 หลายเดือนก่อน +3

    እሡ ባለዉ 😁😁

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน +5

    የውብ ዳር ተሌፎንሽ ቢኖረኝ የሱቤን መልቲነት በነገርኩሽ ነበር ። ባለጌ ነው ወግድ በይው ።

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @እናቴህይወቴ-ከ2ነ
    @እናቴህይወቴ-ከ2ነ 3 หลายเดือนก่อน

    ውቀጭው ስጭው የሚጠቅምሽን እዳነኪው ውይ እሱባለው ውርደት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ. ውዶች. ስወዳችሁ. እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱሶቼ 😮😮😮😮

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂ትንሹ ታዴ ፍትህ በተወደደ ጀበና😂😂😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ውበት አናቱን ባልሽው😊

  • @VfxgxgDyfyxggx
    @VfxgxgDyfyxggx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Iacen
    @Iacen 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረበሳቅገደልከንእሱቤ😂😂😂😂😂😂

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 3 หลายเดือนก่อน +8

    እሱቤ ግን አግብቷል እኔ አፍቅሬዋለሁ ወገን መላ በሉኝ😢

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ደሞ አግብቻለሁ ግን ባይኔ አበባ ውብዳር እና በውዴ ፍቅር ተሰቃየሁ

    • @EthioEnata
      @EthioEnata 3 หลายเดือนก่อน +1

      እና እመቤት ምን ትመስልሻለች ማሬ

    • @EthioEnata
      @EthioEnata 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@MubarekMahmud-wq1yxቆይ ለሚስትህ ባልናገር

    • @AregashAdugnawchekole
      @AregashAdugnawchekole 3 หลายเดือนก่อน

      ኸረ አይባልም

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ነው የምላችሁ የአጎቴ ልጅ ባሏ ልክ እንደሱባለው ነው የመንደሩን ሴት ጨረሰው 😅 ለሷም ሲነገራት አታምን እሱም የሴት ቂጥ ሲከተል ይውላል ሽር እያለ እየወጣ እሷ ስታለቅስ ትውላለች😢😢 ሲነገራት አታምን

    • @GdhfhBghhh
      @GdhfhBghhh 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@MekiyaEndris-w5g ነይማ ፈልጌሺነው

    • @MekiyaEndris-w5g
      @MekiyaEndris-w5g 2 หลายเดือนก่อน

      @@GdhfhBghhh በሰላም ሸጋዋ እሽ

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Habtam21
    @Habtam21 3 หลายเดือนก่อน

    ትንሹ አያ ታደ በየት መጣ እሱቤ ምን ነካህ😅😅

  • @ginaMohammed-nt5wd
    @ginaMohammed-nt5wd 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 3 หลายเดือนก่อน

    አያታዴን ነበር እደዚህ ማስወቀጥ😅

  • @zieneb
    @zieneb 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብ አደራረግ በጣም አሪፍፍፍፍ

  • @someliyoutube
    @someliyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    እደ እሱባለው ያሉ በዝተው ነው ሴቶቺ እህቶቻቺን እሚአለቅሱት😢

  • @MinilikAdbaru
    @MinilikAdbaru 2 หลายเดือนก่อน

    ፎቶውን ላክልኝ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน +1

    በበርበሬው እጠኑት

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እሱቤ ይገባሀል 😂😂😂አንተ ልምደ ጅል 💕💕

  • @zieneb
    @zieneb 3 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ የሴቱ አዉራ እሴቱን እኮ ሳይክል አረከዉ😂😂😂😂😂

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 3 หลายเดือนก่อน +5

    ታዴ የሥራህን ይስጥህ ለሡቤ አወረስከው🤣

    • @BeZawit1992
      @BeZawit1992 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 หลายเดือนก่อน

    ጥፊኳን ይዴገማል አላለም😂😂😂

  • @yonass6203
    @yonass6203 3 หลายเดือนก่อน

    ውዴ እንዴት ነሽልኝ?

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 3 หลายเดือนก่อน

    የባሰውመጣ አሉ 😂😂ትንሹ መጥም

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 3 หลายเดือนก่อน +1

    አራስ ጥየቃ አታሳዩም እንዴ አዲስ አይዲያ ሰጠሁዋችሁ የአበጀሽን

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 3 หลายเดือนก่อน

    እሱባለው የአያ ታዴ ሴት የማማለል በሀሪ ወደ አንተ ተጋባብህ ከአህያ ጋር የዋለች እላም ፈስ ተምራ ትመጣች

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂እሱቤ😂ዛሬአያታዴን፣መስለሀል

  • @seadi5
    @seadi5 3 หลายเดือนก่อน +2

    እምዋየትጠፋች

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
    @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 3 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ መቀጥቀጥ አለበት😊

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዉበትን ባየሇት ቁጥር አክስቴን ትመስላለች እዴዉም መጀመሪያ ቀን ሳያት በጣም ነዉ የደነገትኩት ወይ የሰዉ ዝር

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 2 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ የታዴ ምትክ😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ። ጠባይ ግዛ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሱቤ ዘልዛላ

  • @alsaialalsai
    @alsaialalsai 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አትሸውድእሱቤትዳርክብርነው😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 หลายเดือนก่อน

    ከላባ😂😂😂😂😂

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk 3 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ የታደ ምትክ😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

    ንገርዋቸው እንጂ። መርዶውን ይስሙት

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እውነት ነው? ገጠር ውስጥም መማገጥ አለ??

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 3 หลายเดือนก่อน

    እሱቤ እኮ የመሌ ውሀ ነው ስንት ሴት ነው እምታፈቅረው😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

    ውበት በግልፅ ንገርያት

  • @saearh8656
    @saearh8656 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 2 หลายเดือนก่อน

    Gamer ya satochu Webai aytachuetal

  • @YeAy-jf1ws
    @YeAy-jf1ws หลายเดือนก่อน

    Abejecsh.yet.tefach??

  • @Iacen
    @Iacen 3 หลายเดือนก่อน

    አረተውእሱቤ የታዴንአመልአነሳህ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 หลายเดือนก่อน

    Gobezoch zare dureyew lela wend hone, hule Aya Tade mehonu yeselech neber, endezih setekeyeru des yelal.. Esubalew gin Taden bonesekew bedureyenet... Beretu..

  • @እንዲህምአለ21
    @እንዲህምአለ21 2 หลายเดือนก่อน

    wubet gn kunjna 1gha nech

  • @mrn3878
    @mrn3878 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @tvHallo
    @tvHallo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆሻሻ ባህልን አታርክሱ

    • @AdATA-e4m
      @AdATA-e4m 3 หลายเดือนก่อน

      ከስድብ ምክር አይሻልም

    • @tvHallo
      @tvHallo 3 หลายเดือนก่อน

      እያወቀ የሚያጠፋን መምከር ማበረታታት ነው!

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውሻውን አስወግድ ት ውሻ ሲያዞን ሰው ይሞታል ይላሉ ስለዚህ ውሻውን ግድ የሉት ምን አባ ቱ

    • @DavidKal-wy4sp
      @DavidKal-wy4sp 3 หลายเดือนก่อน

      Wushawn gidelut????? Omg

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน +1

      መሞቱ አይቀር ሰዉየዉ 😅😅😅

    • @DavidKal-wy4sp
      @DavidKal-wy4sp 2 หลายเดือนก่อน

      @@Kidist-rn2xc eko

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውዶች ላይክ እያረግን እንይላቸው አትርሱ❤❤❤❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AhammadAhammad1515
    @AhammadAhammad1515 3 หลายเดือนก่อน

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 หลายเดือนก่อน

    ንገርዋቸው እንጂ። መርዶውን ይስሙት