It's common to marry at the age of 18-20-21....in Addis. I am from Addis I got my job at 19 married at 20 and had my first daughter at 21. I am very happy for these beautiful couples 💑 wish them everlasting joy and happiness in the rest of their marriage life. 💑 Blessed by grandkids 🙏
@@rahwa138I am from Addis . I joined collage after marriage and it was through extension program. During my time, getting job was not that difficult like this days especially if your ESLCE ( matric) result is good. You will take exam, get interviewed and join the organization. Like banks, ethipian airline, insurance, ethiopian electric power .......they hire you in that way. University graduates were very few in number cause of the difficult interance exam.
Dagi my dear you have the most beautiful family don't give your ears to negative thinkers you just listen to your heart you are very strong amazing woman God Bless your marriage and Family too dear
ክፍል 1👉th-cam.com/video/B0hYMrDtLrk/w-d-xo.html
ክፍል 3👉 th-cam.com/video/9uhGlLy5zn4/w-d-xo.html
ኟ
ዷ
ዷ
ዷ
ዷደደደ
ዷ
ዷየ ዷኀደ ዷደደዷደ
ኀደደ
ኈጠ
ዷየ
ዷ
የ ኀየ
ዷደየ
የ የ ኀ ደ የየ ፀየ የየ ደ ደ
የ የየ
የ
የደ
ዷየ የ
የ የ የ የ የ የየ
የ የኀየ ኀየየደደ
ዷ
ዷደ
ዷ
ዷ
የ
ዷዷዷደፐ
ዟደዘየየ
የዪጿጸጿጿጿጸጿጸዐዐዩዐዩፀዐጸዐዱደዱዱደ
በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ እንደ ድራማ እኮ ተከታታዩን በጉጉት መጠበቅ ጀመርኩ ንግግርሽ ከእድሜሽ በላይ ስክን ቅምም ምጥን ያለ በእውነቱ ሳምሶን ታድሏል ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ እድሜ ስጥቷችሁ ልጆቻችሁን ኩላችሁ ለመዳር ያብቃችሁ🙏
ምስኪን ነሽ ዳጊዬ ያሳለፍሽዉን ደሞ በግልፅ ነዉ የምትናገሪዉ በግልፅ መናገር ለችግር መፍትሄ ለማግኘት ይረዳል much respect dagi
እውነት ለመናገር የዳጊና ቤቢ ትዳር አስተማሪ ነው በዚህም ብዙ አርቲስቶች ሊማሩበት ይገባል
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
ብልህ ሴት ነሽ ለብዙ ስዎች ምሳሌ ነሽ❤ጨዋ እናት ጨዋ ባለቤትና ሴት ትዳራችው ይባረክ ረጅም እድሜ ከቴና ጋር ይስታችው❤❤❤❤
ዳጊ......ሁሉም በህይወትሽ ያሳለፍሻቸው ላይፎች አስተማሪ ናቸው ‼️ ግን እህቱን በበጎ አስቢያት ስለምትወደው እና እንደ አባት እንደ እናት ታየው ስለነበረ ሊሆን ይችላል እሱ ጋ የምትኖር ከነበረች የወንድሟን ማግባት ግን የምትቃወም አይመስለኝም ።
ለሁለተኛ ግዜ በሚዲያ ስትናገሪ ሰማሁ ግን ተይ አትድገሚው ለእሱም ምንም ቢሆን እህቱ ነች ለልጆችሽም አክስት ናት ከቤተሰባዊነቷ በጥላቻ አታርቂያት ።
eko degagmcewe eko bezalaye sele zereneneti wera awerace lbele fuu wera
@@rozazouba7538 በጣም ትክክል አይደለችም እዚህ ጋ የማየው ነገር ቢኖር እሷ ቤተሰቧን ጣራ ላይ ስታስቀምጥ ባል ተብየው ከእሷ ጫማ ስር መሆኑን ነው ቤተሰቡን ያስናቀ ለቤተሰቡ ክብር የሌለው መሆኑን ነው የተረዳሁት ባልየውን ስለናቀችው ነው በማን አለብኝነት ቤተሰቡን ሚዲያ ላይ የምታዋርደው ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ነው ነገሩ ።
@@rozazouba7538 ስለ ዘረኝነት ያወራችውም እሷ ያወቀች መስሏት ነው ግን በእኔ እይታ በጣም የወረደች እና ያለ አዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል የሚለው ተረት እሷን ይገልፃል ።
ገና ብዙ ታሰማናለች አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የቄሱ ሚስት መፀሀፍ አጠበች የሚለው አይነት ነው የእሷ ነገር ። ባልየው ግን አራዳ ይመስለኝ ነበር ግን ትንሽ የአዕምሮ ዝገት የገጠመው ይመስለኛል ።
@@ማንደፍሮ ሃሳብህ ጥሩ ነው ሌላው ግን አስፈላጊ አይደለም ።
ትክክል አባባል❤❤❤
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 💚💛 ♥️
የእውነት ዳጊ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው🙏
ናይት ክለብ መስራትና መዝፈን ሀጥያት ነው ንስሀ ግቢ ሁሉም ነገር ያልፋል ፍርድ አለ። አምልጭ ኢየሱስ ይውድሻል ሰው አለምን ቢያተርፍና ነብሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመድዋል።
ጎበዝ ጠንካራ ቆንጅዬ ስለሆንሽ ነው ጠላት ቅናት ወሬ የሚበዛብሽ እና ለዚህ ትዳር በብዙ መልኩ ዋጋ ከፍለሻል የኔ ቆንጆ ባልሽን የሚመኙ ውጫዊ ማንነቱን አይተው ነው አንቺ ግን ውስጡንም ከነ ጉድለቱ የምታፈቅሪው ሁሉ ነገሩ ነሽ አሁንም ንፋስ አይግባ መሀላችሁ እመብረሀን ፍቅራችሁን ብዝት ታድርግላችሁ አቦ
የምትገርሚ አስተዋይ ጨዋ ሴት ነሽ የምር !! እኔ ዘፈን አልወድም አልሰማም ፕሮቴስታንት ነኝ !! በእውነት ግን ቤቢን በፊልም ድራማ ስለማየው ነው ድንገት ከፍቼ መስማት ጀመርኩ እና በጣም አስተዋይ ቁጥብ እንደሆንሽ አየሁ የእውነት ለብዙ ባለትዳር ሴቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ አንቺ በርቺ እግዚአብሔር ደግሞ ማስተዋልን ከዚህ በላይ ያብዛልሽ ❤
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው የእኛ ጥረት ከአልተጨመረበት ግን አይባረክም ትዳር ላይ መተሳሰብ አስፈላጊ ነው !😍
ወረኛ ነሺ ገና ዘፈን ሰትዘፈኒ በአይዳል ትልቅነበረሺ
በጣም ደስ የላል ነፍ ዓመት ያኑራችሁ ቆመንታታሮች ሰል ihetu አታዉራ ምትሉ ካዚህ ባላይ በታወራ afir ነው በ ወንድማቸው መሃል እየገቡ ለምበተብቱ ተምርት የሆናል
በጣም ደስ የሚል ዜና የዚህ ልጅ አድናቂው ነኝ በሥራው ብቻ ሳይሆን መልካም ጸባዩ ሁኔታው ላይ ይታየኛል እቺን የመሰለች ብልህ ዓዋቂ መልካም እንደሱ ስለገጠመው እና በልጆች ተባርከው በማያቋርጥ ፍቅር በመኖራቸው ደስታዬን መግለጽ እፈልጋለሁ: እነሱንም ልጆቻቸውንም በጤናና በደስታ በበለጠ ስኬታማ ሕይወት ይባርክልኝ🙏🏾💐🍀🎈🍾
ቆንጂትዬ! ልጅ መውደድሽ እውነት ነው፣በ2000 የ 7 አመት ሴት ልጄን ይዤ ሸበሌ ጋ ታክሲ እየጠበቅን ሳለ፣ከቆምሽበት መጥተሽ ይቅርታ ጠይቀሽኝ ሳምሻት።እናት ልጇ ስትሳም ይታይሽ ደስታዋን ።ሌላው፣ንግግርሽ ሳንሱርድ የሆነ፣የተፃፈ የምታነቢ የሚመስል፣የበሰለ፣የጨዋ ሴት ንግግር፣ስታወሪ ብትውይ በግሌ አልጠግብሽም፣በእድሜ ልጄ የምትሆኚ ፣ ነገር ግን ልቤን ግዝት ያደረገ ቃለ መጠይቅ ስላስደመጥሽኝ ዘመንሽ የተባረከ፣ትዳርሽ የሰመረ፣ልጆችሽም እንዳንቺ ብልህና ጤናማ እንዲሆኑልሽ ምኞቴን ልኬልሻለሁ።ከፍቅር ጋር።
ደስ የሚል እስተማሪ ዝግጅት ነው።ትዳራችው ይባረክ።❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዳር ሲወራ ሌላ ገብተው ሲኖሩት ሌላ ብቻ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠን
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 60 አመታችሁን ለማክበር ያብቃችሁ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ለእዝች ልጅ ከእድሜዋ በላይ የሆነ ጭንቅላት ፈጣሪ ሠጥቷታል።
ዳግዬ የሚያወሩትን አሉባልታ አትስሚያቸው አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ዘርሽ ይባረክ ባልሽም ምርጥ ኢትዮጵያውይ ባል ነው
ከድሜሽ በላይ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ለብዙ ሰው አርአያ የምትሆኑ ናቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ቤታችሁን ይባርክ ብዙዎች ያጡትን ነው ያለሽ እሱ ያዘጋጀልሽ ይበልጣል በርቺ
በጣም ግልፅ ነሽ ዳጊ ለብዙዎቻችን ትምህር ይሆናል ሳምሶንዬ እጅግ በጣም የምወደውና የማከብረው ምርጥ አክተር ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን ይባርክ የልጅ ልጆቻችሁን ሽበት ያሳያችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ሙቼ እወድሻለሁ ማርያምን አከበርኩሽ ኮንፌደንስሽ የድንግል ማርያም ልጅ ነዉ
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
እውነትሽነው.የደቡብስው.በኢትዩጵያውይነቱ አይደራደርም
ጠንክራየሴቶችምሳሌነሽ
ልጆችሽንትዳርሽን ይባርክልሽ
ማማየ ደምሪኝ
debubi is location! say either Sidamaa, Wolayita, ....
በጣም ውብ ነሽ ስነስርአትሽ ደሞ ማራኪ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትሽ ማራኪ ነው በትዳርሽ ደሞ ውጤታማ ነሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻ በፍቅር ኑሩ።💕💚💛❤
የእብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ኑሮዋችሁን።
እንደ አንች ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጨዋ በራስዋ የምትተማመን ሴት እወዳለሁ የማትቀና ጨዋ💚💛❤💕🌹🌸🌺🌷ተባረኪልኝ
ዳጊየ ተባረኪ ጠንካራ ሴት ነሽ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ
እኔ 17 አመቴ ነው ያገባሁት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
የኔ ውድ ደምሪኝ
ሴቶች ሁሉ ካንቺ ሊማሩ ይገባል በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ የበሚቀኑብሽ ተደሰቺ አሪፍ ነገር ስላለሽ ነው ስኬታማ ህይወት አለሽ የሚቆጭሽ የለም ፈጣሪሽን አመስግኚ ምቀኛሽን ይንቀልልሽ ሰምተሻል እህት ተብየዋ አንች ሃሽሻም ለዛነው ባክነሽ የቀረሽው አይንሽን ከነሱ ላይ አንሽ
ፈጣሪ ሆይ የተባረክ ትዳር ለሁላችን ስጠን💞
የውስጥሽ ውበት እና #በሀይማኖትሽ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ይደነቃል አቋምሽ ልክ እንደኔ ነሽ ተባረኪ በልጆችሽ ተደሰቺ በአሁን ትውልድ ይሄ ቆራጥነት ከሴቶቻችን ላይ ጠፍቷል እንንቃ ሴቶች
እኔና ባለቤቴ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ 20 አመት ጋብቻችንን ኢትዮጵያ መጥተን ጧሪ ከሌላቸው አረጋውያን ጋር ለማክበር አስበናል 🇺🇸
Meche new metmetut Demo Menger men asfelege
ግልፅነትሽ ደስ ይላል 100 አመት አብራችሁ ኑሩ
እግዚአብሔር ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ተባረኩ👍👍👍🇪🇹🇪🇹
ዳጊ ብልጥ ሆነሽ ፈጣሪ ወርቅ ወርቅ ልጆችን ሰጦሻል እነሱን ብቻ ተመልከች ሁሌም ሌላውን ቦታ አትስጫቸው።
ስነስርአትሽ ለትዳርሽና ለልጆችሽ ያለሽ ነገር ከዘመኑ ሴቶች ይለያል ባለቤትሽ እድለኛ ነው በእውነት በጣም አከበርኩሽ ትዳርሽን ልጆችሽን ባጠቃላይ ዘመንሽን የድንግልማርያም ልጅ ይባርከው በቅዱስቁርባን ከብራችሁ ረጅም ዘመን ያኑራችሁ በጣም ድንቅ ሴትነሽ ክበሪልኝ❤❤❤
ሀኒ ደምሪኝ በቅንነት
አሜን
@@hemenberuhh6764 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
ትዳራችሑ ይባረክ 🙏💕ዝብዬ ሳሰብ በልናሚስት ከአንድ ባሕር ይዳል የምትባሉ አይነት ባለትዳሮች ትመሰሉኛላችሑ እንች ጥቁቅ እና እዉነተኛ ሴት ትመሰይኛለሽ እሱም እንደዚያዉ ኮሰታራ ወንድ!
ዳጊዬ መምህሬ በኢንስታግራም ሁሌም እልሻለሁ የኔ ጀግና ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግልን የምወድሽ ጀግና መምህሬ
ዳዬ የኔ ደርባባ ሁሌም ዉበትሽ የሚጨምር ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ለትዳርሽ ለልጆችሽ በለሽ ከስራሽ ከሚዲያ እራስሽን አግለሻል አሁን ደሞ እንደ ትዳርሽ እንደ ልጆችሽ ጥሩ ስራ ወደህዝብ ይዘሽ እንድትመጪ እመኝለው ዘመንሽ ይባረክ ከነመላው ቤተሰብሽ
እጅግ በጣም ሥርዓት ያለሽ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ
ያለም ያለም የለም ያርግላችሁ የባል እናትና እኽት ሁሉም ሳይሆን በብዛኛዉ የትዳር ቅንቅን ናቸው ትዳራችሁን እግዛብሔረ ይባርክችሁ እኔን ገጥሞኝ አፋትቼ ላገሩ ልጂ እደረዋለሁ ብለዉ እናቱሲፎክሩ ታሞ የማያዉ ሰው ማስተሩን የሚመረቅበት ቀን ለአንዲ ወረ ሆስፒታል ገብቶ አረፈ ነፍሱን ለዘላለም ይማርልኝ ሁለት ልጆች አሉኝ እግዜርን አመሰግናለሁ።
በሰው ትዳር ቀንታ ቲክቶከሯ ያቺ ማርሊታ ምናምን ሚሏት ቤቢ ኤግኖር ሲያረጋት ራሷን ልታጠፋ እንደነበር ሰምቻለው ዳጊ ትግስትሽን አድንቂያለው ለነገሩ ሰውየው ቤቢ ነው እንደሌላው አይልከሰከስም አክባሪው ነኝ🙏🙌
ቆንጆ እውድቫለሁ በልቨ አድናቂው ነኝ መልካም ተድር ይሆንላችው ልጅ ሰጦታ ነው አምላከ ትዳራችው የተባርከ ይሆንላችሁ
Wow she had full confidence.
ዉዉ ሳላውቃት እንዲሁ እጠላት ነበር ግን እንዲ እርጋታዋን አስተዋይነትዋን የፍቅር ሴት መሆንዋን ከአንደበትዋ ስሰማ አከበርኳት ወደድኳት እናም እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ቀሪው የትዳር ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በውሃ ቀጠነ በብዙ ትዳራቸውን ያጡ እኔን ጨምሮ ስላሉ ሳላደንቅሽ አላልፍም ዳግማዊት የትዳር አጋር ከእግዚአብሔር ነው ተባረኩ
አይ ማምዬ እሱ ጠንካራ ስለሆነ የቤተሰቡን ነገር ስላልተቀበለ እህቱ ላይም እርምጃ ስለ ወሰደ ነው እንጂ የተወጣችው ችግር ነው።
I love the journalist she is standing with her. I love zat
ጎበዝ ፡ ታግለሽ ፡ ትዳርሽን ፡ አቆየሽ ፡ ሶፊያ ፡ ሽባባው ፡ የምትባልጅ ፡ ስልክ ፡ ተደውሎ ፡ ባልሽ ፡ ባሌነው ፡ ተባልኩ ፡ ብላ ፡ ትዳር ፡ ፈታ ፡ የለ ፡ እንዲነው ፡ ሴት ፡ ማለት ፡ ፈተናን ፡ በጥንካሬ ፡ ማለፍ❤
ተይ አትፍረጂ ስለነ ሶፊያ እውነቱን አታውቂም ፍቅር ቢኖራቸው አይፋቱም ነበር፡፡ ድሮም ያለ አቻ ጋብቻ ነበር ማለቴ (በጭንቅላት ምጥቀት)፡፡
ዋው ዳጊዬ❤ ጭንቅላትሽን አየሁት ምርጥ ሴት ነሽ በልጅነትሽ ብስል ያልሽ ነሽ😮 ልብ ያለው ከአንቺ ብዙ ይማራል ጀግና ነሽ✅ ውዶቼ ቤቴን ላሳያቹ ፎቶዬን ተጭነው ይከተሉኝ😍🙏
zim beleshi dis tiyegnaleshi.... yesefean leji selagebashi yehon weye degmo akuwamishi dis selemilegne becha tebarki zemeneshi yebarek yeweledeshachew yebareku amen!!
Love how open-minded you are ... wish you happiness in the rest of your marriage life
ውይ ደስ ስትሉ እድሜልካችውን ተደሰቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችው ደስ የሚል ቤተሰብ
Part 3 please!!! She is so inspiring.. just finding out about her!! Such a beautiful story
በጣም ደስ የሚል ሂወት ነዉ እግዚአብሄር በሰላም በጥንካሬ ያኑራችሁ ልጆቻችሁም በሰላም በፍቅር አድገዉ ለወግ ለማረግ ይብቁላችሁ ምቀኛዉን ደንቆሮዉን ሁሉ አፉን ይዝጋላችሁ ብዙ ሰዉ ጥሩ ነገር ማዉራትም መስማትም የጠላበት ዘመን ነዉ
በጣም ሥራአት እና ቆጆ ሴት ነሺ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ
ጎበዝ ዳጊ የጠላትን አመጣጥ አስራሩን ከመምህር መማርሽ እግዚአብሔርን መጣበቅ እናም በእርሱ መጠበክ መባረክም ወደህይወትሽ ይገባል ! ፈተና ከጠላት ዲቢሎስ ነው እና እርሱ መድሀኒአለም ይቅደም !!!!
ከምንም በላይ ያለሽ ፈሪሀ እግዚአብሔር ይማርከኛል። ሁልግዜ ለማዳመጥ ከምወደው ሰው ነሽ።አንችንም ቤቢንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ! አብራችሁ የእግዚአብሔርን ቃል መፅሀፍ ቅዱስ በመማጥናት በመፅለይ ትዳራችሁን ጠብቁ! ህ
ካንቺ ይልቅ ዳጊዬ ሳምሶን ቤቢን አደንቃለሁ የቤተሰቡን ፈተና ተቌቁሞስ ልጆች አሉ ተቀላቅለሻል ለልጆች ቁርሾ አታስቀምጪ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ።
ዳግማዊት ፀሀይ መልካም ሴት እግዚአብሔር ከነ ሞላ ቤተሰብሺ ዘመንሺን ይባርከው ❤🙏🥰
She is so lovely. I love her.
It's common to marry at the age of 18-20-21....in Addis. I am from Addis I got my job at 19 married at 20 and had my first daughter at 21.
I am very happy for these beautiful couples 💑 wish them everlasting joy and happiness in the rest of their marriage life. 💑 Blessed by grandkids 🙏
No its not common in Addis. Maybe kiflehager. You should be at college and uni at that age
@@rahwa138I am from Addis . I joined collage after marriage and it was through extension program. During my time, getting job was not that difficult like this days especially if your ESLCE ( matric) result is good. You will take exam, get interviewed and join the organization. Like banks, ethipian airline, insurance, ethiopian electric power .......they hire you in that way. University graduates were very few in number cause of the difficult interance exam.
What
ሰው ዛሬው እንጂ ነገዉን አያውቅም ወደ ድሮ ፍቅራችሁ እና ትዳራችሁ ወደ አብሮነታችሁ ይመልሳችሁ 🙏
ስው የሚለፈልፈው አያጣም ስወድሺ እኮ የኔ ምርጥ መልካም ግዜ ይሁን ላቹሁ
Trust is the key for relationships! I am glad you guys are happy together.
Dagi hulem andebetish yigermegnal u r really intelligent please keep it up.
ዳጊዬ❤ውብ፣ ብልህ፣ እውነት ፈጣሪ የባረከሽ የተከበርሽ ለብዙሐን አርአያ ድንቅ ሴት ነሽ። መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ ውድ እህቴ። ብዙ ፍቅር ❤❤
ጎበዝ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ 💓💓💓ፀሎትም አይለያቹ የተረጋጋ ትዳር ለማፍረስ የተጠመዱ ተኩላዎች አሉ
Well said I enjoy the enterview may God bless you more and celebrate your 50th year....
ሁሌ ደስተኛ ሆንሽ እንትኖሪ በውስጥሽ የሚረብሽሽን ያለፈውን ቂምሽን ምተው አለብሽ ቤቢ አንችን ባፈቀረው ልቡ ውስጥ ዘላለሙን ይዞሽ ለመኖር የከፈልው መስዋት ቀላል አይደለም እና ምንም ቢሆን በደለቺኝ የምትያት ሴት የባልሽ እህት የልጆችሽ አክስት ስለሆነች ላጠፋችው ጥፋት ህሊናዋ ይውቀሳት!!!!! አንቺ የምትጓዥበት የእምነት መንገድ ግን ምንም ውስጥሽ ቢጎዳም ይቅር ባይነትን ይጠይቃል። በተረፈ ዳጊዬ ጠንካራነትሽን በጣም አደንቅልሻለሁ የልጅ አዋቂ ነሽ ቤቢን በአርት ስራው አድናቂው ነኝ አሁን ደግሞ በሌላ ባህሪውና በጎ አድራጎቱ ይበልጥ አደነቅኩት። እግዚአብሔር ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤
ዲጊዬ ቆንጆ እምነቷ ደስ ሲል እኔ ደስ ነው ያለኝ ከሚስኪኖች ጋር ስርጋችሁን በማክበራችሁ ተባረኩ 20ኛ አመት ለማክበር ያብቃችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ በተረፈ ሀበሻ ወሬ ይወዳል አትስሚ ወሬኛን ቤቢ እህቱን ወደ ቤተሰቡ ሸኛት እሰይ ሸኛት🤣🤣🤣
😁😁
ትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
የምር ግን ምሳሌ የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አይ ዳጊዬ ፈጣሪ በዛ በደጉ በየዋሁ ዘመነ ስለሆነ ነው እዚህ የደርሽው ቡዚህ በእሳት በተፈጠርበት ዘመነ ቢሆን ኖሮ እዚህም አደርሽም ነበር እንኮንም አበዛሽ አጠነከርሽ እመብርሀን ከነልጇ በቤትሽ ትግባልሽ
ትዳራችሁ ይባረክ 🙏
አብራሃም ከ አስመራ 🇪🇷♥️🇪🇹
Am so proud of you he is so lucky to have wife like you
Fetari yibarkachu ende enante ayinet tidar yistegn fetari❤❤❤❤❤❤
Gobeze Dagi, you are matured and confident!
እውነት እናመሰግናለን ግልፅ ስለሆንሽ
You're so beautiful!! You're smart 💕
Much respect & love Dagi & Baby
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን ዳጊ ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግኒት
የቤተሰብ ጣልጋ ገብት ከባድ ነው እኔንም ትዳረ ያፈረሱቱ የእሱ ቤቴሰብ ናቸው ግን ዋናው ቸግረ እሱ ቤተሰቦቺን ይሰማል እና ልጅን ጥሎ ሄደ ግን የእኔ ቤተሰብ ጣልቃ አልገባሞ ያሳዝናል ይህው ልጄን ያላባት አስቀራት ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ያሳድግልኝ አሜን
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ❤🙏
Yehonshe fleklkelke neger Betame Nowe yemewdeshe Tebarki ❤❤❤❤❤❤
ውድድድድድድ ነው የማረጋችሑ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሑ.
ዛሬ ህይወቴን አወራችሁት። እኔ የሁለት ልጀች አባት ነኝ ።ሆኖም እኔን በመጠበቅ እያለቀሰች የምትኖር ሴት አለችና እባክሽ አንድ ሳይካትሪስት አቅርበሽ ጉዳዩ ቢታይ ። አመሰግናለሁ
የልጆችህ እናት ወይንስ ሌላ ሴት?
በምን አወክ?
የልጅ አስተዋይ ጎበዝ ሴት
ውበት ከስርአት ጋር የተባረከ ቤተሰብ ይሁንልሽ
እግዚአብሔር እንዃን ለእዚሕ አበቃሽ ሰው ቡዙ ይላል ምንም አይደለም ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
ቃሉን የሚያከብር ባል ከፈጣሪ ብቻነው የሚሰጠው ፈጣሪ ይጠብቃችው
እግዚአብሔር ያጣመረው ማንም አይለየውም።ጀግና ነሽ ለኔ።
ማናት አላወኩአትም እስቲ ዘፈንዋን ልስማው ዳጊ ስትል የሰማሁ መሰለኝ ዳጊ ሙሉ ስሟ ነው
በባልሽ ላይ ያለሽ ኮንፊደንስ ያስቀናል ምነው ሚስቶች ሁሉ እንዳንቺ ነፃ ቢሆኑ ፍቺ አይኖርም ነበር 😏
Anite amelgna neh malet new 🤣
ምነው ታስራለው አልክ😏😏😂😂
ፅድት ያልሽ ነሽ ዳጊዬ የኔ ጨዋ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ።
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
በጣም ጎበዞች እኔ ብዙ ተምሬብሻለሁ ቆንጅየዋ አድናቂሽ ነኝ
ደስ የምትይ ነሽ እመብርሀን ትዳርሽን ትባርክልሽ እንኳን ለታዋቂ ወንድ እንዲሁም ሴቱ የሰው ትዳር ነው የሚመኙት
ቆንጆ ልበኛ ነሽ የትዳርን ቁልፍን ይዘሸዋል ትዳር 20 -30. አመት መኖር አይደለም ዛሬን በፍቅር መኖር ነው በትዳር መስጠቅ መሽረፍ ያለ ነው ግን እንዴት እጠብቀዋለሁ ነው ከወደድኩልሽ እናትነትን መውደድሽ ሚስትነትሽን ማክበርሽ እሄ ላንቺ ዛሬ ልጅ ነሽ እድሜ ሲገፋ እዴት እደምትደስች እኔ ስለኖርኩት ልንገርሽ እዳቺ በልጅነቴ ነው ያገባሁት ያውም በስው አገር ባሌ ጎደኛዬ 4 ልጆች አርሼ አባቴ እናቴ ነበር 35 አመት ትዳር ያልሽው ሁሉ እኔ ቤት ነበር 2021 እኔ ከምወደው በላይ የሚወደው አምላኩ አሽንፎ ወስደው እኔም 35 አመትን እልፍታን በየቀኑ እያከበርኩ አለሁ ለዚህም ነው ዛሬን ነሪ ያልኩሽ ትዳራችሁ ልጆቻችሁ ይባረክ🙏🙏🙏
Dese yemeteye leje nesh betam wededekush !❤❤❤❤ keri zemenachune fetari yebarekelachu ❤❤❤
I appreciated your humble heart.May God give more blessings!!!
Dagi my dear you have the most beautiful family don't give your ears to negative thinkers you just listen to your heart you are very strong amazing woman God Bless your marriage and Family too dear
ዳጊየ ጎበዝ ነሽ ሰው ምንም ብታደርጊ ጥሩ ነው ስለማይልሽ የአሰብሽውን አሳክተሻል
Waw i am protestant zefen alsemam neger gn zefan andezi aynet ale ble alasbm so ur proud God bless u
wow you guys so beautiful God bless this marriage with all family's 🙏🏿❤️🙏🏿❤️🙏🏿❤️💐🍾🥂🍾🥂