Wuye Mellye sinite new bafee yemolaw wow you’re true BALEMOYA👏🏾 I’m serious keep going yene konjo I will learn lot’s of thing from you 👏🏾 I really admire you ur channel full of package 💜Stay blessed 🙏🏾
Man!! You are so good. Your mom must be really proud of you. How do you learn all those different dishes from different regions. So impressive. One thing though, I couldn’t figure out which tribe you belong to. You are so beautiful, talented and polite. Good job home girl.
I had Tehlo in my grand parents house in geeja sefer in Addis when I was very little. I still remember it and have a found memory of her and everybody sitting and eating.
ዋውውው የእውነት ልዩ ነው ባለሙያ እራሱ አይገልጽሽም
you too Adoteye Nurulen Yene Kenoche
ጥሕሉየ ነብሴ
የእውነት ልዩ ነው ባለሙያ እራሱ አይገልጽሽም ዋውውው
ሁሌም ፅድት ያለ አቀራረብ አይን ቀድሞ ሚበላው አቀራረብሽ ሁሌም ውብ የኢትዮጵያ ዲሽ አይመስልም ለጣም ብቻ ሳይሆን ለአቀራረቡም እንደምትጨነቂ ያስታውቃል
Wuye Mellye sinite new bafee yemolaw wow you’re true BALEMOYA👏🏾 I’m serious keep going yene konjo I will learn lot’s of thing from you 👏🏾 I really admire you ur channel full of package 💜Stay blessed 🙏🏾
ዋው ዋው በጣም ያማረ በ ጥራት እና ጽዳት የተሰራ ጥህሎ። ሜሉዬ ባህላችንን ትልቅ ቦታ ሰጥተን ዞር ብለን እንድናይ አድርገሽኛል እናመሰግናለን❤ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ
Wow nice presentation
አሰራርሽ፣ፅዳትሽና አቀራረብሽ የጠገበውን ሁላ ያስርባል ። የኔ ባለሙያ ሜሉዬ አንደኛ ነሽ 💝💝💝
ጎበዝ የሆንሽ ልጅ ጥህሎ የሚባል ሰምቸ እላውቅም ነበር ።Thank you for sharing.
ወጡን ችለሽዋል ጥህሎው ግን ገድለሽዋል😂😂😂 ግን ሙከራሽ ቆንጆ ነው በርቺ👍
ዋዉ ሚሊዬ ስሙን ብቻ ነበር የማዉቀዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ።
ሜሊዬ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ ይሄማ ሼር እና ላይክ ሲያንሰው ነው👍👍👍
አመሰግናለው ማሬ
I love your accent, I wonder which part is she from.
ዋው እጅሽ ይባረክ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ዬኔ ቆንጆ
ጎበዝ በርች ማሬ 👌
ክላሲካሉን ማጥፋትሽ በጣም አሪፍ ነው👏
Meluyee gobez eko nesh wow
U so sweet, & smart i always watch u i learn a lot God bless all u family we love you
ምግብ አሰራርሽን በጣም ወድጄዋለው በተለይ ደግሞ የፀጉር ስታይልሽ በጣም ያምራል 🥰🥰
ሜሊ በጣም ምርጥ አሰራርና አቀራረብ ነው የበሶ ዱቄት ቁሌት ውስጥ እንደሚገባ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ
አረረረረረረረይ አረ መነው ምነው ማሬ ወጡ በጣም ጥሩ ጥሕሉ ግን ግድልሻት ኣብኮሹ ውይ ወይ ጥሖሉይ ዛሬ የት የትስድድሹ. አረ ነይለኝ ወዴ ኣጋሜሽ አናቴ ጥሕሉየ ነብሴ
😂😂😂😂😂😂😂
ጥህሎ ዛሬ ተቀለደበት
😊
በጣም ቆንጆ እጅሽይባረክ።
አሜን እራሁ
I loveeee tihilo. I wish i can make it.
Gobez. Betam yasgomejal. Ejishen yebarek. Enamesgnalen. 👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤❤❤👄
በጣም ደስ የምትል። ጎበዝ።
Man!! You are so good. Your mom must be really proud of you. How do you learn all those different dishes from different regions. So impressive. One thing though, I couldn’t figure out which tribe you belong to. You are so beautiful, talented and polite. Good job home girl.
Keep going, yene balemoya😍
Ebakeshen yedelhunme aserare asayene?
አመሰግናለው እመቤት እሺ አሳያለው
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው
አመሰግናለው ዜድ
ምግብሽ በጣም አሪፍ ነው ግባወቱን ስታሳይ መብረቁ ያስደነግጣል ጎበዝ
አመሰግናለው ምስራቅ አሁን ቀርቱአል አይዞን አናስደነግጥሽም ከዚህ በኋላ
በጣም አሪፍ አሰራር ሰምቸም አይቸም አላቅም ስላሳየሽን አመሰግናለሁ የድልሁን አሰራር ብታሳይን ደስ ይለኛል
አመሰግናለው እንይ አሳያለው
I had Tehlo in my grand parents house in geeja sefer in Addis when I was very little. I still remember it and have a found memory of her and everybody sitting and eating.
ሜሊ በጣም አሬፍ ነው አስጎመጀሺኝ በርቺልኝ👌
በጣም ጎበዝ ነሽ ስታብራሪ ጽዳትሽ አቀራረቡ… ሁሉንም ወድጄዋለሁ፡፡ በጣም አመሰግናለው ጥህሎ በልቼ አላውቅም ግን ጓደኞቼ እንደሚጣፍጥ ስለነገሩኝ ለመስራት ብዬ ነው ያየሁት በእርግጠኝነት እሞክረዋለሁ Thank you so much 💝💝💝
My mouth watering yum yum 😋 tey tey egna fet atigureshe gomijeche motikugne 😋😋
አመሰግናለው ኢሚቲ ነይ ፋንታሽ ተቀምጡአል
Wow ❤️❤️❤️💯Thank you so much
ጎበዝ ሜሊዬ በርቺ ቆንጆ😘😘👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
እናመሰግናልን ...ጥህሎ ትግሬዎች ናቸው የሚመገቡት ኣይደለ...እኔ በፊት ኢትዮፕያ እያለሁ ከትግሬ ምግብ ቤት ጥህሎ ኣለ ሲል ኣይቼ ነበር..እኔ ቀምሼው ኣላውቅም ..ኣንድ ቀን መቅመሴ ኣይቀርም...!
አዎ ቅመሺው ኢትዮጵያ በጣም አሪፍ ነው
ዋው በጣም ያምራል ባለሙያነሽ ከፅዳትጋ በርች
Hi thank you so much for everything you do god bless you 🙏
Please when you cook cover your hair if you don't mind thanks!!
ኢትዮጵያ ማለት አንች ነሽ የብሄር ብሄረሰቦች ተምሳሌት !እጅሽ ይባረክ ♥️
Thank you, I enjoy your creative cooking. Thanks for introducing foods from different parts of Ethiopia. Keep it up, berchi👍🏽🙌🏽👏🏽
Mellu betam gobez balemuya nesh. Lije post mtaregiyachew hulum tayewalech tilant Afagn serchelat betam wedawalech. And band endseralatm teykagnalech Tejum mokrew wedjewalehu. Enamesegnalen.
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ ግን ሻሽ ብታስረ ጥሩ ነው ቅር ካላለሽ በቅንነት ለመንቀፍ አይደለም
sa fa በጣም ጨዋ ነሽ በጨዋነት ስለጠየቅሽኝ እግዛብሄር ያክብርልኝ ነገር ግን አንድ ቀን ግልጽ አረጋለው ለምን ሻሽ እንደማላስር አመሰግናለው
You’re the best Yeager lij ❤️
❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ማሻአላ እናመሰግናለን በርቺ
ድምፅሽ በጣምሲበዛ ያምራል ስርቅርቅ ያለ እንደምግቡ የሚጣፍጥ👍
አመሰግናለው ቲጂ
Betame Enem Sewdelate
ቋንጣው ይቀጠገጣል አይደል በተረፈ ምርጥ ነው
እርጎውን እንዴት ሰራሽው?
Your ጥህሎ is very good !! Go on !!
😋
you are amazing,Berchi -------this food is caltural food in tigray
ሰላም ጤናይስጥልኝ እህቴ እደምነሽ ሰላምሽ ይብዛ!! ብዙ ጊዜ ስከታተልሽ የምግብ ስርአትሽ(አሰራርሽ) የቤተሰቦቼንምግብ አሰራር ያስታውሰኛል
ከልብ አመሰግናለሁ ተባረኪ!! አሁንም እዳልሽው የድልህ አሰራር ብታሳይን እደገና ከልብ አመሰግናለሁ።
ሰላም ነኝ ማህደር አመሰግናለው! እንዴት ነሽልኝ?ቤተሰቦችሽን እንደማስታውስሽ ስለነገርሽኝ ደስ ብሎኛል ድል ሁን እሰራለው
ተባረኪ ሜሊ ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር
ይባርከው አሰግናለሁ!! ያው ማሕደረ እባላለሁ ከጀርመን ሙኒክ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ።
ብዙ ጊዜ ስራዎችሽን እከታተላለሁ እወዳቸዋለሁ። ይሄ ቢድዮ ግን ምኑም ልክ አደለም። ጭራሽ ጥሕሎን በመጋዝነ እና በዘይት?????😂😂 የትግራይ እናቶች በተለይ ደግሞ ዓጋሜዎች አይዩሽ😂 እባክሽን የሰው ባህል አታበላሺ። ቪድዮውን ብታጠፊው ይሻላል።
Wow looks yummy 😋
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ አንድ የምልሽ ነገር ቢኖር ስትቀጪ ብዙጊዜ ከምግቡ ይልቅ አቺ ነሽ የምትታይው እና እርስዋን ብቻ አስተካክይ በተረፈ በጣም አደንቅሻለሁ በርቺ እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለው ሞክሼ እሺ አሁን እያሻሻልኩ ነው
ሚሊየ እኔ በሶ አላገኝም ባለሁበት ቦታ ምራቄን ላጥ አርጌ ዝም ክክክክክክ እጅሽን ይባረክ እንደ ምንም አርጌ አግንቸ እሰራለሁ 😋😋😋😘😘😘
ጎበዝ እጅሽ ይባረከክ
Thank you ! Please show us how to make Delhe !
አመሰግናለው ሙሉ እሺ
love u
በጣም ያምራል በተለይ ማባያው እጅሽ ይባረክክክክክ
ነይ ብዪ እሉዬ
Era tihlo mabkatum hone mekuratu endeza adelem wetu lay gin betam arif new
Woww
Qonxa ine hataqem qonxaa mindino baa oromany pls
በጣም ያምራል
I never eat teilo but I heard the name. i wanna try it. thanks
Yene wudddddd ejish yibarek
Wow neshe gin yemigibun ayineti lawokewo alichalikum
Konjo New melly demo Kelay bergo kerem ayent yeserashwe kekantawe sawse gare kebso gare eytederge temerach merte Megbe New.
ጥሎህ ማለት ዛሬ አይሁ ሰማሁ ስራሽ ጥሩ ነው
ዋውው በጣም ያምራል በልቼ አውቃለሁ ያንች በጣም ያምራል
ሜሊዬ ጥህሎ ነፍሴ ነዉ💖💞
Yene gobez
Where do you live
ግሪክ
@@Mellyspicetv Cool. Is it hot down there? or is it like Ethio.?
@@Mellyspicetv Also, we appreciate all the traditional cooking you do, some of us forgot how to make kimem and stuff.Thank you so much. :)
ሜሊዬ ዉዴ 💝🙏
ዥው የሚል የሚረብሽ ድምፅ አይመከርም የምትናገሪውንም ይደብቀዋል በተረፈ ባለሙያ ነሽ
አመሰግናለው አስኔ አሁን አሻሽያለው
enamesgnalen konjo berchi
Yene konjo betam gobez nesh gn beso mechemer aytebekbishim neber mkniatum buzu weha ayderegbetm
አመሰግናለው ሞክሼ! እኔ ደግሞ በማውቀው አይ ይገባል ብዬ ካልኩ ክርክር ይሆንብናል ስለዚህ ሙያ እንደ ቤቱ ይለያያል በሚለው እንያዘው
ማር ሁሉ ሸገነዉ ግን ስትበል በስም ኣብ በል ይቅሪታ🙏
ገራሚ ነሽ
The 👑👑👑👑👑👑❤️
ዋው ውው
ድልኹን አሠራር አሳይን
Betam gobez enamesegnalen 😍
Betame gobez
Wow
በጣም አሪፍ ነው ግን የፆም የለም
@@ነፃነትሰለሞን-ኀ6ከ አለ በስጎ ብቻ
አመሰግናለው
good job
Ere Tye Atsgomjne ?
👍 job my sis !
Betam gobez i luved it bizu entebkalen
ዋዉዉዉ ሜላቶ
ሃዞ ነው የምባለው ስልጆ የጾም ምግብ ነው ሜልትየ ኣድናቅሽ ነኝ
ሙልዬ ምን አጠፋው ጥህሎ ነው እኮ ያልኩት?
Wuyiii tey enji enat Tihlo asgedidesh new yedefershat .🤣
Ke Ahun buhala Tihlo albelam .
Wetish ena tsidstish Gin desss yilal.
ጥህሎ በማሽን ስለተቦካ መድፈር አይመስለኝም ድሮ በፈረስ ተጉዘናል ዛሬ በመኪና እንደማለት ነው ለማንኛውም ይመቺሽ
@@Mellyspicetv ስሚ ጥሕሎ ሲቦካ በሙሉ ጣቶች እንኳን ኣይቦካም የራሱ የሆነ ኣሰራር ኣለው እንደ ማንኛውም የሊጥ ኣቦካክ ኣይደለም የሚቦካው ጣእሙ ይለያያል ለዛ ነው እንጂ ስራሽን ለማናናቅ ኣይደለም።
እንደ ፈለግሺው ኣርገሽ ቡክትክት አርጊው ኣንቺ ለምትበይው ምን ኣገባኝ። 🌝
Wet sitseri tsgursh beshashe eseriwe
Gen xagurshen meshfan neber
Very nice good job
አዋዜና ድልህ ብዙዋቹ አንድ ነው ይላሉ አንድ አይደለም ጥሩ ገልፀሽዋል።በርበሬ ድሮ እንዳያቃጥል እየተባለ ከመፈጨቱ በፊት ይታመስ ነበር።አንድ ጊዜ በአመት ስለምናዘጋጀው ብዙ ሲቀመጥ ጨው ስላለው ቀለሙ ይነጣል ።ያ እንዳይሆን ድልህ ተደርጎ ይቀመጣል።ከላይ ዘይት ይቀባል ።አይ ትግራይ ቻይናን ቀድማችኋል ማለት ነው ።
እጁሸ ይትባረክ በርቺ
ዋው የእኔ ባለሞያ ሜሉ
Momekirsh tru now zemenawi aregshat gobez
❤️🙏🏽
ባለሙያ ነሽ በርቺ
ዋውው