ከመሬት አንስተን አስደሰትናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 610

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว +304

    እደት ደስ ይላል በወጣትነት መልካም መስራት
    አቦ ይመችህ ብሮዬ👍 የሰው ደስታ እሚያስደስተው ብቻ 👍👍

    • @madeenamadeena6234
      @madeenamadeena6234 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተም እንዲህ መልካም ስራ የቲክቶክ ሴቶች ስራ ፈት ናቸው እሱን እየተከተልክ ስትመክር አትዋል

    • @henahena2720
      @henahena2720 2 ปีที่แล้ว

      እግዝብህርይጥ

    • @mekoyanigatu2458
      @mekoyanigatu2458 2 ปีที่แล้ว

      ሰሌ በፈጠረህ እፈልግሀለው

  • @seblet148
    @seblet148 2 ปีที่แล้ว +106

    እዬባዬ የኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ ሁል ግዜ እየረዳህ ኑር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይስጥክ

    • @seblet148
      @seblet148 2 ปีที่แล้ว

      @@abebashanbese8977 Amen 🙏

    • @emebethacha5811
      @emebethacha5811 2 ปีที่แล้ว

      ☝️✋🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏼🙏🏻🙏🏼🙏🏻🙏🏼🙏🏻✋🏻🙏🏻✋🏻✋🏻👍

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 2 ปีที่แล้ว +34

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ያላሰባችሁትን ይስጣችሁ ምንም የምለው ነገር የለም 💔💔💔😭😭😭

    • @Ramatube1
      @Ramatube1 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሄ ህይወት ሚዛናዊ አይደለም እናት እማማን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እንዴት ደስ ይላል ያበርታችሁ የእናት ወዳጆች ቤተሰብ ሁኑ 🙋ይመቻችሁ ኢዩ አሜን

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
    @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 2 ปีที่แล้ว +8

    የእዮባ የልጅ ትልቅነት እጅጉን ያስደመመው ብቻ 👍👍እኔ ቃላት አጣሁልህ

  • @Ramatube1
    @Ramatube1 2 ปีที่แล้ว +19

    ይሄ ህይወት ሚዛናዊ አይደለም እናት እማማን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እንዴት ደስ ይላል ያበርታችሁ የእናት ወዳጆች ቤተሰብ ሁኑ 🙋ይመቻችሁ ኢዩ

  • @Temir5172
    @Temir5172 2 ปีที่แล้ว +21

    እዉነት ለመናገር ሀገራችን ሰላም ቢሆን ብዙ ደግ መስራት እሚችሉ ሰወች አሉ በጣም ደስ ያላል አናት ሁሌም ትደሰት እናቱን የሚወድ እናቱ የናፈቀችዉ ወደቤቴ ጎራበሉ ፈጣሪ ያክብርህ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +11

    *እንዴት ደስ ይላል ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ጥሩ እናት አባት ያሳደገው 😊😍እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን*

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን እዮባ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ መልካምነት ለራስ ነው እንድሁም ለወንድማችን እግዚአብሔር ይስጠው በወጣ ይተካ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዋጋችሁን የሰማዩ አምላክ ይክፈልላችሁ

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 2 ปีที่แล้ว +22

    በወጣዉ ፈጣር ይሙሉላቹ ኩፉ አይንካቹ በዉነት በጣም ደስ ቡሎኛል 🥰🥰🥰

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ተባርኩ የሰጠኸውም ወንድማችን የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ💚💛❤️

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ❤

  • @medaanitgeetuu8807
    @medaanitgeetuu8807 2 ปีที่แล้ว +1

    eyoba yene kojo yene jegan egzihaber edame tena yisateh wandame

  • @irikrir538
    @irikrir538 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ በወጣ ይተካህ እዩብየ መልካምሰዉ🥰🥰🥰

  • @tegestademasu4776
    @tegestademasu4776 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እዮባ ወጣትነትክ ተጠቀምበት እመብረሃን ትሰጥክ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ መልካምነት ለራስ ነዉ 👍

  • @hanasmart7393
    @hanasmart7393 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግ

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ የልጅነት ዘመንህ የተባረከ ይሁን. ወጣትነትን ለበጎ ነገር መጠቀም እንደት ደስ ይላል

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮባየ ተባረክ ወይኔ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔ ውለታህን ጨምሮ ጨማምሮ ይክፈልህ ያሰብከውን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ያሳካልህ ወድሜ😘😘😘😘😘😘ማዘርየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ🤲ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ😘

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እዮባየ
    የእውነት ወድሞቸ ቅዱስ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @አፀደማሪያምየድግልፍሬ
    @አፀደማሪያምየድግልፍሬ 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ የልጅ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰጠዉንም የነፍስ ዋጋ ያድርግለት

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዮባዬ በእውነት ትልቅ በረከት ነው ተባረከ

  • @yabesirahunegnaw4400
    @yabesirahunegnaw4400 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ በመአረግ ያኑርህ ወንድሜ በርታ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት እዮባዬ ምንም ቃል የለኝም
    እባዮዬ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ቆንጆ ስራነው ።

  • @tube8934
    @tube8934 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄን ነገር እኔም አይቸለው የሠው ልጂ ጥነ እጂ የመየልፍ ነገረ ዬለም 😭 በአለህ ፍቀዲ ኡሉምነገረቶቺ እስተከከለሉ ግዜው እጠብቀል እጂ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว

    የዘራሀከውን ነው የምታጭደው ።ደግ መስራት ለራስ ነው።ተባረክ።የሰጠውም ይባርክ።

  • @tnukalamanuel
    @tnukalamanuel 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሔር ከምታደርገዉ መልካም ነገር በላይ ለአንቴም ያድርግልህ የእዉነት የልጅ አዋቅ ነህ የድንግል ልጅ ይባርክህ

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ 2 ปีที่แล้ว

    እዩብየ የኔ የዋህ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ የእምነት መስረቱ መልካምነት ነው የእናት ምርቃት እንደት ደሰ ይላል

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ 2 ปีที่แล้ว

    እዮባየ እግዛአብሔር የወጣትነት ዘመንህን ይባርክ ያሰብከው ይሳካልህ ለሰጠ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ በጤና በበረከት ይሙላው

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว +1

    *_ውይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ ክፉ አይንካችሁ እዮባ ሁላችሁም ምን አይነት የተባረካችሁ ወጣቶች 💖💖_*

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 ปีที่แล้ว

    Wow Egzer Yebarkeh Eyobeee,Endet Des Yelal Bewetatenet Endezi Aynet Sera

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም እዮባዬ እግዚአብሔር አምላክ የሰማይ ቤትህ ያሳምርልህ ሰማቹሁን በወርቅ ቀለም ይፃፍላቹሁ ችሩ መድኃኒአለም

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 2 ปีที่แล้ว +1

    Igzabiheri yibarki wandime

  • @mekdestesfa5899
    @mekdestesfa5899 2 ปีที่แล้ว +1

    akmii nagdhaa annii amarinyaa idanaduu garruu malloo sibarabadaa adarakee annii namaa atii garagaratuu sifanaa garagaruu barabadaa adarakee nadebisii bils

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራል የቤተሰብ ዉጤት ናችሁ በርቱ በወጣትነት መልካም መስራት እንዴት መታደል ነዉ እዮብ በርታ

  • @hdjjd9131
    @hdjjd9131 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እግዚአብሔር ይባርካቺሁ በወጣትነት መልካም መሥራት ምነኛ መታደልነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ የምልስራነው እግዚአብሔር አምላክ የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ያስደስታችሁ ወድሞቼ ያውጣውም ባወጣ ይተካ የእናት ምርቃኗ ብቻ ይበቃችሁሓል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ቅድስት አርሴማ ትጠብቆት እዮባ የወጣትነት ዘመንህን አርሴማ ትባርክልህ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ 2 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም እስከነ ልጅዋ ትጠብቅህ እዮባየ የኔ ውድ 🙏🙏🙏

  • @solomontakele2721
    @solomontakele2721 2 ปีที่แล้ว

    እዩብዬ ፈጣሪ የድንግል ማርያምልጅ ያስብከውን ሁሉ በእድሜክ በዘመንክ ሁሉ ያሳካል ሌላ ምንም ማለት ኣልችልም። የኔ የልጅ ኣዋቂ

  • @bushramohammed3451
    @bushramohammed3451 2 ปีที่แล้ว

    እዬብ ማሻ አላህ ቀጥልበት ጥሩ ሥራ፡ነዉ

  • @yeshihu2956
    @yeshihu2956 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ በእውነት ለዚ በጐ ሥራህ ምን እንደምልህ አላውቅም ለእኛ ለወጣቶች አርአያ ሆነሃል
    በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn 2 ปีที่แล้ว

    እዪባየ መልካም ነገር ያጋጥምክ ምርጥ ልጂ ለሰው አሪእያ እምትሆን ነህ

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይጨምርልህ

  • @ሰላምየሀኒእናት-ቈ3መ
    @ሰላምየሀኒእናት-ቈ3መ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዬባዬ እደተያለውን መልካም ሰውያዛልን እግዛብሄር ይጠብቅህ ወድማችን

  • @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም
    @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የኢትዮጵያ እንባ የምቆምበት ግዜ ናፍቀኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 2 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሐሔር ይባርክ እዬቤ የሰጣችውም እመ አምላክ ቤታችውን ትሙላ መታደል ነው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮባዩ ፈጣሪ ይስጥ የኔ ፍልቅልቅ የረዳቸዉንም ወንድም እግዚአብሔር ይስጠዉ አሜን አሜን አሜን እማይዬ

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 2 ปีที่แล้ว +4

    እዮብየ ትለያለህ እመብርሀንትርዳህ ለሰጠህም ወንድማን እድሜ እና ጤና ይስጥልን💓💓💓

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ወለታህን ይክፈለዉ እዮባ ትልቅሠዉ

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 2 ปีที่แล้ว

    እዮብ እግዚአብሔር አብዝቶ ያስባችሁ መልካምነት ዞሮ ለራስ ነው ፋጣሪ ከዚ በላይ አይምሮክን በመልካም ነገር ይባርከው በጣም ደሰ ሚል ቃል ያጥረኛል ልገልፅ የልጅ አዋቂ ተባረክ ፀጋው ይብዛል😘😘😘😘😘😘😘

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ በጎ ስራ እንድትሰራ ፈቃዱ ይሁን።

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በብዙ በረከት እድሜና ጤና ሰቶክ በክብር ያኑርክ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ በእውነት እግዚአብሔር ይባረካችሁ ከነ ጋደኞችህ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 ปีที่แล้ว

    Are tebarki yewnt telyalchi eyba tebreki benat kechalki ACU askemteln yechlewn enrda korkoro kezten endeslchew

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እግዚአብሔርአምላክ የነፍሥ ዋጋያድርግልህበእውነት ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉነገርይጠብቅህ♥>

  • @muhabvathmuneermuhamned1435
    @muhabvathmuneermuhamned1435 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከእጅህ አያሳጣህ ሲኖር ነውና መርዳትም የሚቻለው ልቦናህንም አይለውጥብህ 💕

  • @mshayat8862
    @mshayat8862 2 ปีที่แล้ว

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው እግዛብሔር ይስጣቹ

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልን እዮባ እዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በጎ ነገርክ የጨምርልክ የኔ አስተዋይ ወንድሜ❤❤😘😘

  • @tigytigi3337
    @tigytigi3337 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የወጣትነት እድሜህን ይባርክልህ እዮባዬዬዬዬ ምርጥ ወጣት

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማለም ቃል የለኝም መሰሎችህንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እዮባ ከእነ ጉዋደኞች እውነት በጣም መልካም ስራ ነው እውነት በርቱልን የሰጡትም እጆች ይባረክ 🥰

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 2 ปีที่แล้ว

    እዮብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚያግዙ ሰዎች እንዲያገኙህ ስልክህን ብታስቀምጥ

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 ปีที่แล้ว

    Eyobaye yeleje awaki egziyabher yebarekehe yebarekachu bewetatenet zemen eyehnene bego tegebar meserat ye ewenet memeret new yelebachune meshate fetari yasakalachu yemamane edeme ketena ga yesetachu

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 ปีที่แล้ว

    አይ እዮባዬ ምን ልበል ብቻ ፍጣሪ ጉልበትህን ይባርክው ፍጣሪ ትልቅ ደርጃ ያድርሰህ ሰለሁሉም ነገር ክብርት ይሰጥልን🙏ሰላም ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሁን

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይባራክህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ እናቴ ድንግል እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ በዚው ቀጥል።

  • @wudeejigu4448
    @wudeejigu4448 2 ปีที่แล้ว

    እዮቦ የኔ መልካም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ተባርክ እግዚአብሔር ይጥብቅህ መልካም እንት ለራስ ነው ❤️❤️❤️

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊዮን ዋጋ ይክፈላችሁ በእውነት ትልቅ በረከት ነው እያደረጋችሁ ያላችሁ❤✝️

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 ปีที่แล้ว +1

    በመልካም ቤተሰብ ያደገ በስራው ያስታውቃል እግዚአብሔር ፋፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ በንስሃ ተመላልሳችሁ በክቡር ደሙ በቅዱስ ስጋው ተወስናችሁ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጋችሁ ለበጎ አላማ የቆማችሁ ሁሉ

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 2 ปีที่แล้ว

    እዮባየ ትልቅ ሰው በእውነት ከዚህም በላይ እንድትበረታ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታልን የኛ መልካም👏👏👏👏❤❤❤❤😘😘😘

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
    @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እዮባየ መልካም ሠው ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 2 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሔር ይጨምርልህ ወንድሚ እንዳተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @mahiyoutube4337
    @mahiyoutube4337 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ የአለማት ጌታ የሆነው አላህ ፍላጎትህን ሁሉ ይሙላልህ

  • @ፍቅርተስላሴዩቲብ
    @ፍቅርተስላሴዩቲብ 2 ปีที่แล้ว

    የዉባዬ በእዉነት ፈጣሪ ይበብቅኀ ምንኝ መታደል ይኀን ስራ መስራት ከምር

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እሱ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድም

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ እግዚያብሔር ያልብሳችሁ

  • @shiberashi7057
    @shiberashi7057 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የተዋህዶ ልጅ እግዝአብሔር ያላሰብከው እንጅራ ይስጥ ድግል ማርያም ትስጥክ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @martazhekale2063
    @martazhekale2063 2 ปีที่แล้ว +2

    _የኔ መልካም ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ_

  • @natsanetamare3588
    @natsanetamare3588 2 ปีที่แล้ว

    Eyobiye egezabheri yebariki malkami sera la naga siki nati barta

  • @tirhasrasu6100
    @tirhasrasu6100 2 ปีที่แล้ว

    Thank you EOB God bless you keep going the good work❤

  • @lolman7109
    @lolman7109 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት የእውነት እግዚአብሔር አምላክ የወለዳችሁት ይባርክላችሁ እግዚአብሔር ያለው በድሆቸ እና በተገፉት ላይ ነዉ ያለው

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ እዮብ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰራው

  • @amsalkendo7778
    @amsalkendo7778 2 ปีที่แล้ว +1

    የልጅ አዋቄ በጣም ድሰ እሙል ሰራ ነው በርታ እዮባ 😘😘😍😍

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ 😭😭😭እዮብ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል በወጣው ይተካላችሁ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው 🙏😍🙏😭😭😭አንዱ በ ቪላ ቤት አንዱ በሲቃ አይይይይይ አንች ዓለም 🙏😭🙏😭🙏

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ ትለያለህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እመብርሃን ትርዳህ❤

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 2 ปีที่แล้ว

    እደት መታደልነዉ ሰዉሳይሆን ሠዉሆኖ መገኘት በርታልን ወድም

  • @yewubdarmogesse4380
    @yewubdarmogesse4380 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ፣ ይባርክህ ።

  • @selamslm6434
    @selamslm6434 2 ปีที่แล้ว

    እዬባ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማች አሜን አሜን አሜን ❤❤❤😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ እዮቤ ፈጣሪ ይባርክ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 ปีที่แล้ว

    እኛኮ ፈጣሪን አናመሰግነውም የላያችንጅ የበታቻችን አናይም ተመስገን እዮቤ የልጅ አዋቂ እድሜና ጤና ይስጥህ እመብረሀን ትጠብቅህ እራስክን ጠበቅ ሀገራችን መልካም ሰው አታበረክትም

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእዉነት እዬባዬ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 2 ปีที่แล้ว

    እንደት ደስስስስ ይላል መልካም ስራ ምን ያህል ያስደስታል በርታ አንድም እውነት ትልና ዝገት የማይበላ በሰማይ በት ይፃፍልህ መልካም ስራህን በርታ

  • @meronmiron9302
    @meronmiron9302 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እዮቦ እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว

    እዮባየ ወድማችን የፍቅር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፂምልን ድንግል ማርያም ትባርካችሁ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ሲያሳዝኑ እማማ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት እዮባየ ተባረክ በሂወት ዘመንህ በሙሉ ደስታን ሰላምን ጤናን እመኝልሀለሁ