ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሃገሬ በጣም የናፈቅሽኝ ሠላምሽ ይመለስልኝ ሠው ቀርቶ አዬርሽና ቅጠሉ ናፍቆኛል ሠላምሽ ይመለስ እናት አገሬ😢😢😢
በነገራችን ላይ youtube lay like madreg ena melalso mayet ማገዝ እንደሆነ ያውቃሉ??
አባት እና ልጅ ልበ ብርሃኖች ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ድምጽ ፈጣሪ ያሳድግህ
እንኳን በ እንደዚህ አይነት ድምፅ እንዲህ ተዚሞ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ስሰማ እንባ ይቀድመኛል ያለችበትን ሁኔታ ሳስብ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ። የኔ ቆንጆ ልጅ ተባረክልኝ
ዕድመን ጥዕናን የሃብካ እግዚአብሔር ዘሓወይ መዓረይ ኣምላክ ሓሳብ ልብካ የስምረልካ❤❤❤❤❤❤❤
ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO AND BEAUTIFUL MUSIC EVER AND EVER LOVE ❤️ LOVE ❤🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ❤
ልበ ብርሀኖች ሠዎቼ ኑሩልን እግዛብሄር ይፈውሳችሁ
እግዚአብሔር ሆይ እንዳናለቅስ እንዳናዝን እንዳይከፋን አንዳችን ለአንዳችን መማሪያ እንድንሆን ዩኒክ ስጦታ ስለሰጠኸን አመሰግንሀለሁ ይህን ልጅህንም የቀላያት ዝማሬ የሰማይ አድማስ መረዋ የልብ አማላይ የቤተመቅደስ ቅላፄ የሆነ ድምፅ ሰለሰጠኸዉና ስላወቅኸዉ አመሰግንሀለሁ ወንድሜ ይህን ጨለማ ባለማዬትህ አትፀፀት ወንድሜ በአንተ ዉስጥ በሰማይ ያለ እንደ ፅጌረዳ እንደ ናርዶስ ሽቶ የመአዛ ሽቶ አለህ አንተ የፀለማዉ አለም ብርሀን ነህ በእግዚአብሔር እቅፍ እደግ እወድሀለሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 በርቱ
ቸሩና መሐሪ የሆነው አምላክ ብርሃኑና በረከቱን ይስጣቸው ግሩም!!
በሰላም በፍቅር በደስታ እግዚአብሔር ከአባትህ ጋር ያኑርህ ተባረኩ
Yene wede eGezeyabehere yasadeGewe yabateke yensteke laGereke tekame yareGeke mar❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
አባትና ልጅ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አዝኖላት እናንተን ፈጠረላት ከድንቅ ተሠጦ ጋር።
እንደ አንተ አይነቶችን በአንዲት ኢትዮጵያ የሚያምኑትን ፈጣሪ ያብዛልንድንቅ ስራ ነዉ ለህሊና እረፍት አለዉ
ያባቱ ልጅ ድምፀ መረዋው 😍😘❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልጄ ዳንኤል ቸሩ ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ ለቤተቦችህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ ።እኛ አይናማ ሰወች ከናተ ብዙእንማራለን በተለይ ከአንተ እና ከአባትህ
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ምንኛ ድንቅ ነው 👏👏ምንም ቃላት የለኝም ለነዚህ ድንቅ ፍጥረቶች ሰይፉ ለምን አያቀርባቸውም ?? ላይክ ሸር 👍👍👍
በሰላም በፍቅር በደስታ እግዚአብሔር ከአባትህ ጋር ያኑርህ ተባረኩ ❤❤
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብርሃነ ምርጥ ሰው! ተባረክ። ልጅህንም ፈጣሪ ይባርክልህ።
ኢትዮጵያ ሚለው ቃል መስማት በ ደበረኝ ሰሀት ነዉ እሄን ሙዚቃ እየሰማው ያለዉት በጣም መልካም ስራ ነዉ የ እኔ ወጥተን የ እኛም ምንልባት ሀገር ያርግልን
በጣም የሚስረቀረቅ ግሩም የሆን ድምጽ ነው ያለህ። እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ። አገራችንን ሰላምን ያድርግልን።
በጣም የሚማርክ መዝሙር :: ተባረክ!!!!
እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አባትና ልጅ።
እድሜ ከጤና ጋር ለአባትና ልጁ ተሙኘሁ
አብይ አህመድ እንዳያይህ ዕደግ ተባረክ❤❤
ልበ ብርሃኖች ናቹ ምንም የማይሳነው እግዚአብሔር ደግሞ አይናችሁን ያብራላቹ🥰🙏🙏🙏
ከፍ ስትል እንደሌሎች አርቲስቶች እንዳትሆን ፤ሁሌም ስለሃገርህ ኢትዮጵያ ኑር ፣እርሱ ባለቤቱ ከፍ ያድርግህ ወንድሜ
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️አንደኛ ነው።🎉👏ድንቅ ስራ ነው።
I remember Bire at 6 Kilo. He was a friend to everyone and he sang for us when we walked with him. I'm glad he got a son who is a musician like him.
አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤❤
FETARI Edme ena tena yadlh ante htsan be ewnet embaye new yemetagn
እጅግ ያስለቅሳል ።በዚህ ሰዕት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያኖች እየደረስባችው ያለው ነገር ልብ ይሰብራል ።እኔ ይሄን ሰው በጣም ነው የምወደው ፣ ልጁም እንደሱ መሆኑ ይገርማል ።
ኣቦ እምባዬ መጣ እናት ሀገር ኢትዮጲያ😢😢❤❤
ኢትጵጵያ የእኛ መመኪያ ሀገረችን ኢትዮጵያ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤🇪🇹❤🙏🙏❤🇪🇹❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ‼️አባት እና ልጅ ተባረኩ ‼️🙏🇪🇹🙏
እግዚአብሔር አምላክ ለእናንተ ለልጆቻችን ሲል ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢 እደግልን የኛ እንቁ ልጂ ልበ ብርሃን ❤❤❤❤❤❤ ❤❤
❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤
የሴሜን ህዝብ ኩሩ ኢትዮጰያዊ በራሱ የሚተማመን ህዝብ ነው። በርታ ትክክለኞ ኢትዮጰያዊ ነህ በቀኝ ገዥዎች የሃስት ትርክት በጣጠስህ የጣልክ ልብ ብርሃን ሌሎችም የሴሜን ህዝቦች ወደትክክለኞው ክብራቹ ተመለሱ አያቶቻቹ ለዚህ ስደቀ እልም ደም አጥንት ከፈለውበታል።
😅
ኢትዮጵያ ሀግሪ ሲል እንባው የሚርግፍ እንድኔ ማንው እፍ እናት ሀግሪ አላህ መርቱን ይመጣልን ልጅችሺ አለቁ❤
እግዝያብኼር ይመስገን ለሁሉም ምክንት አለው❤❤❤!!
❤❤❤❤❤❤ ልበ ብርሃኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ታሪክ ያላት ሀገሬ የኢትዮጵያ ዋው ጎበዝ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
ግእዞች አንደኛ በርቱልን 👏👏👏
Your hearts are shinny like Your name. Your son is a tommrow hope for Ethiopia.
አባክህ ሌላም ስራልን በጣም ደስ ይላል!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልበ ብርሃኖች ድንቅ አባትና ልጅ : ሁሉንም የፈጠረ አምላካችን ሙሉ ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር በረከቱን እና ፀጋውን ይስጣችሁ::ምንም የማይሳነው አምላካችን የጥበቡ እና የታአምሩመገለጫ ምሳሌ ናችሁና: ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ::🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ልበ ብርሃን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤
ኢትዮጵያ እናት ሃገር❤❤❤❤
በጣም ጉርም ድምፅ ነው ያለክ ትንሹ ልጅ በርታ
Fetari yasadgh tebark
The song it could be a National Anthem!
ውይ ያየኔ ጌታ ድምፃህ እግዛብሄር ያሳድግህ ስታምር❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ልጂ እግዚአብሔር በከፍታ ማማ ያስቀምጥህ ጎበዝ ነህ እባካችሁ ወደፊት አምጡት የሙዚቃ ሰዎች አግዙት ባላገሩ አይድል አብረሀም ጋር ውሰዱት ወደፊት ዝነኛ ሆኖ እናዬዋለን
እነም ሆደ ይባባል እምዬ ኢትዮጴያየ ❤❤❤😂😂😂
ውይ 😢😢😢😢😢 እጅግ በልልኝ ልበ ብርሀኖች❤❤❤❤❤
ተባራክ
Betam arif music like father wow
Wow, yeliju dimis demo legud new
Hager Egzihabher yitebkish Degu hizib nafekechign hoden bar bar alew nifkkkk alegn 😢❤
ፈጣሪ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤
Good luck 👍
እድግ በል 💚💛❤️
💚💛❤ኢትዮጵያ💚💛❤ሀገራችን💚💛❤💪💪💪
እድሜ ጤና ጭምሮ ይስጣሁ እወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ የኔ ልጅ
The House of bright mind God bless you all
ወይ ድምፅ! ልዩ ነዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልበ ብርሃኑ
effffff egziabher yasadgh
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቃችሁ
ድንቅ ብላቴና
ልበ ብርሀኖች❤
ዋው
በርታልን አይዞህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
Tensrkulgn 💚💛♥️🙏🙏🙏💯💯💯
ልበ ብርሀኖች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzeabher yakibirachihu!!!ethiopian yale manim ayaferem....wagaw kelay newna
ዋዉዉዉ የተለየ ድምፅ አለው ኡፉፉፉ
እግዚአብሔር በጥበብ በደስታና በሁሉም ስኬት ይባርክልን እግዚአብሔር ያሳድግልን
ድንቅ ስራ❤❤❤❤❤
Jegna bertu
በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱ❤❤❤
በጣም ቆንጆ ኮርተንባችሁዋል
NBC ታሌንት ሾው እባካችሁ ውሰዱትና ዕርዱት መንገዱን አሳያት ዕደግ ተመደግ!
It's beautiful, but the sound mixing overwhelmingly control his voice. Good job young man❤
ዋውውውውው ከ100℅100ውድድድ እና በርቱ❤
EGZIABHER AMLAK be tibebu yasadigih ye ETHIOPIA libe bihiranoch
Qal. Yelgnm ❤😭🙏🙏😭😭💚
👏👏👏betam arif sira new keep it up
Egziabher yirdachhu
Woowoowow ❤❤❤❤❤❤❤❤
We love you❤❤
Fetare yebarke❤❤❤❤❤
Egziabher yitebkih
Wawwww idegln ye gaotue liji
🎉egziabher chemro libonahn yabralih
Wowowo🎉🎉🎉🎉🎉
ሃገሬ በጣም የናፈቅሽኝ ሠላምሽ ይመለስልኝ ሠው ቀርቶ አዬርሽና ቅጠሉ ናፍቆኛል ሠላምሽ ይመለስ እናት አገሬ😢😢😢
በነገራችን ላይ youtube lay like madreg ena melalso mayet ማገዝ እንደሆነ ያውቃሉ??
አባት እና ልጅ ልበ ብርሃኖች ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ድምጽ ፈጣሪ ያሳድግህ
እንኳን በ እንደዚህ አይነት ድምፅ እንዲህ ተዚሞ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ስሰማ እንባ ይቀድመኛል ያለችበትን ሁኔታ ሳስብ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ። የኔ ቆንጆ ልጅ ተባረክልኝ
ዕድመን ጥዕናን የሃብካ እግዚአብሔር ዘሓወይ መዓረይ ኣምላክ ሓሳብ ልብካ የስምረልካ❤❤❤❤❤❤❤
ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO AND BEAUTIFUL MUSIC EVER AND EVER LOVE ❤️ LOVE ❤🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ❤
ልበ ብርሀኖች ሠዎቼ ኑሩልን እግዛብሄር ይፈውሳችሁ
እግዚአብሔር ሆይ እንዳናለቅስ እንዳናዝን እንዳይከፋን አንዳችን ለአንዳችን መማሪያ እንድንሆን ዩኒክ ስጦታ ስለሰጠኸን አመሰግንሀለሁ ይህን ልጅህንም የቀላያት ዝማሬ የሰማይ አድማስ መረዋ የልብ አማላይ የቤተመቅደስ ቅላፄ የሆነ ድምፅ ሰለሰጠኸዉና ስላወቅኸዉ አመሰግንሀለሁ ወንድሜ ይህን ጨለማ ባለማዬትህ አትፀፀት ወንድሜ በአንተ ዉስጥ በሰማይ ያለ እንደ ፅጌረዳ እንደ ናርዶስ ሽቶ የመአዛ ሽቶ አለህ አንተ የፀለማዉ አለም ብርሀን ነህ በእግዚአብሔር እቅፍ እደግ እወድሀለሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 በርቱ
ቸሩና መሐሪ የሆነው አምላክ ብርሃኑና በረከቱን ይስጣቸው ግሩም!!
በሰላም በፍቅር በደስታ እግዚአብሔር ከአባትህ ጋር ያኑርህ ተባረኩ
Yene wede eGezeyabehere yasadeGewe yabateke yensteke laGereke tekame yareGeke mar❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
አባትና ልጅ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አዝኖላት እናንተን ፈጠረላት ከድንቅ ተሠጦ ጋር።
እንደ አንተ አይነቶችን በአንዲት ኢትዮጵያ የሚያምኑትን ፈጣሪ ያብዛልን
ድንቅ ስራ ነዉ ለህሊና እረፍት አለዉ
ያባቱ ልጅ ድምፀ መረዋው 😍😘❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልጄ ዳንኤል ቸሩ ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ ለቤተቦችህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ ።እኛ አይናማ ሰወች ከናተ ብዙእንማራለን በተለይ ከአንተ እና ከአባትህ
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ምንኛ ድንቅ ነው 👏👏ምንም ቃላት የለኝም ለነዚህ ድንቅ ፍጥረቶች ሰይፉ ለምን አያቀርባቸውም ?? ላይክ ሸር 👍👍👍
በሰላም በፍቅር በደስታ እግዚአብሔር ከአባትህ ጋር ያኑርህ ተባረኩ ❤❤
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብርሃነ ምርጥ ሰው! ተባረክ። ልጅህንም ፈጣሪ ይባርክልህ።
ኢትዮጵያ ሚለው ቃል መስማት በ ደበረኝ ሰሀት ነዉ እሄን ሙዚቃ እየሰማው ያለዉት
በጣም መልካም ስራ ነዉ የ እኔ ወጥተን የ እኛም ምንልባት ሀገር ያርግልን
በጣም የሚስረቀረቅ ግሩም የሆን ድምጽ ነው ያለህ። እግዚአብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ። አገራችንን ሰላምን ያድርግልን።
በጣም የሚማርክ መዝሙር :: ተባረክ!!!!
እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አባትና ልጅ።
እድሜ ከጤና ጋር ለአባትና ልጁ ተሙኘሁ
አብይ አህመድ እንዳያይህ ዕደግ ተባረክ❤❤
ልበ ብርሃኖች ናቹ ምንም የማይሳነው እግዚአብሔር ደግሞ አይናችሁን ያብራላቹ🥰🙏🙏🙏
ከፍ ስትል እንደሌሎች አርቲስቶች እንዳትሆን ፤ሁሌም ስለሃገርህ ኢትዮጵያ ኑር ፣እርሱ ባለቤቱ ከፍ ያድርግህ ወንድሜ
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️
አንደኛ ነው።🎉👏ድንቅ ስራ ነው።
I remember Bire at 6 Kilo. He was a friend to everyone and he sang for us when we walked with him. I'm glad he got a son who is a musician like him.
አይዞህ በርታ ❤❤❤❤❤❤
FETARI Edme ena tena yadlh ante htsan be ewnet embaye new yemetagn
እጅግ ያስለቅሳል ።በዚህ ሰዕት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያኖች እየደረስባችው ያለው ነገር ልብ ይሰብራል ።እኔ ይሄን ሰው በጣም ነው የምወደው ፣ ልጁም እንደሱ መሆኑ ይገርማል ።
ኣቦ እምባዬ መጣ እናት ሀገር ኢትዮጲያ😢😢❤❤
ኢትጵጵያ የእኛ መመኪያ ሀገረችን ኢትዮጵያ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏❤🇪🇹❤🙏🙏❤🇪🇹❤🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ‼️
አባት እና ልጅ ተባረኩ ‼️
🙏🇪🇹🙏
እግዚአብሔር አምላክ ለእናንተ ለልጆቻችን ሲል ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢 እደግልን የኛ እንቁ ልጂ ልበ ብርሃን ❤❤❤❤❤❤ ❤❤
❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤
የሴሜን ህዝብ ኩሩ ኢትዮጰያዊ በራሱ የሚተማመን ህዝብ ነው።
በርታ ትክክለኞ ኢትዮጰያዊ
ነህ በቀኝ ገዥዎች የሃስት ትርክት በጣጠስህ የጣልክ
ልብ ብርሃን ሌሎችም የሴሜን
ህዝቦች ወደትክክለኞው
ክብራቹ ተመለሱ አያቶቻቹ
ለዚህ ስደቀ እልም ደም አጥንት ከፈለውበታል።
😅
ኢትዮጵያ ሀግሪ ሲል እንባው የሚርግፍ እንድኔ ማንው እፍ እናት ሀግሪ አላህ መርቱን ይመጣልን ልጅችሺ አለቁ❤
እግዝያብኼር ይመስገን ለሁሉም ምክንት አለው❤❤❤!!
❤❤❤❤❤❤ ልበ ብርሃኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ታሪክ ያላት ሀገሬ የኢትዮጵያ ዋው ጎበዝ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
ግእዞች አንደኛ በርቱልን 👏👏👏
Your hearts are shinny like Your name. Your son is a tommrow hope for Ethiopia.
አባክህ ሌላም ስራልን በጣም ደስ ይላል!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልበ ብርሃኖች ድንቅ አባትና ልጅ :
ሁሉንም የፈጠረ አምላካችን ሙሉ ጤና ከረጅም
ዕድሜ ጋር በረከቱን እና ፀጋውን ይስጣችሁ::
ምንም የማይሳነው አምላካችን የጥበቡ እና የታአምሩ
መገለጫ ምሳሌ ናችሁና: ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ::
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ልበ ብርሃን
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤
ኢትዮጵያ እናት ሃገር❤❤❤❤
በጣም ጉርም ድምፅ ነው ያለክ ትንሹ ልጅ በርታ
Fetari yasadgh tebark
The song it could be a National Anthem!
ውይ ያየኔ ጌታ ድምፃህ እግዛብሄር ያሳድግህ ስታምር❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ልጂ እግዚአብሔር በከፍታ ማማ ያስቀምጥህ ጎበዝ ነህ እባካችሁ ወደፊት አምጡት የሙዚቃ ሰዎች አግዙት ባላገሩ አይድል አብረሀም ጋር ውሰዱት ወደፊት ዝነኛ ሆኖ እናዬዋለን
እነም ሆደ ይባባል እምዬ ኢትዮጴያየ ❤❤❤😂😂😂
ውይ 😢😢😢😢😢 እጅግ በልልኝ ልበ ብርሀኖች❤❤❤❤❤
ተባራክ
Betam arif music like father wow
Wow, yeliju dimis demo legud new
Hager Egzihabher yitebkish
Degu hizib nafekechign hoden bar bar alew nifkkkk alegn 😢❤
ፈጣሪ ያሳድግህ ❤❤❤❤❤
Good luck 👍
እድግ በል 💚💛❤️
💚💛❤ኢትዮጵያ💚💛❤ሀገራችን💚💛❤💪💪💪
እድሜ ጤና ጭምሮ ይስጣሁ እወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ የኔ ልጅ
The House of bright mind
God bless you all
ወይ ድምፅ! ልዩ ነዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልበ ብርሃኑ
effffff egziabher yasadgh
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቃችሁ
ድንቅ ብላቴና
ልበ ብርሀኖች❤
ዋው
በርታልን አይዞህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
Tensrkulgn 💚💛♥️🙏🙏🙏💯💯💯
ልበ ብርሀኖች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzeabher yakibirachihu!!!
ethiopian yale manim ayaferem....wagaw kelay newna
ዋዉዉዉ የተለየ ድምፅ አለው
ኡፉፉፉ
እግዚአብሔር በጥበብ በደስታና በሁሉም ስኬት ይባርክልን
እግዚአብሔር ያሳድግልን