Hezkias Lemma - Tizita - ሕዝቂያስ ለማ - ትዝታ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @AbdulkadirMohammed-wg3sv
    @AbdulkadirMohammed-wg3sv 15 วันที่ผ่านมา +2

    ጀማው አንደዚህ አይነት ሙዚቃ የማዳመጥ ልምድ ይኑረን ፓወር ፉል ነህ ምችት ይበልህ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ጀግና በርታ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 หลายเดือนก่อน +9

    ድንገት ነው ያዳመጥኩት የሚገርም ድምፅና እና አንጀት ውስጥ የሚገባ ድምፅ ነው 💁 ማዲንጎን ለምን እንዳስታወስኩት ባላውቅም እንደዚህ ሲጫዉት በጣም ጎበዝ ነበር ተተኪ አግኝቱአል❤😢

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu หลายเดือนก่อน

      ehi madingo aferu yekelelewu

  • @biniam35
    @biniam35 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ ነህ በቀን ሺ ጊዜ ብሰማው የማልጠገበው ሁሌ እዳዲ ነው የምሰማው

  • @EliltaTv
    @EliltaTv หลายเดือนก่อน +5

    እስኬ ጀግና ምን ያክል የደከምክበት አልበም እንደሆነ አውቃለሁ በቃ ቆንጆ ስራ ከኳኳታ ሙዚቃ አሳረፍከን ረጋ ሰክን ያለ

  • @WendesenTadesse-f1d
    @WendesenTadesse-f1d 20 วันที่ผ่านมา +2

    እውነትም ትዝታ በዚህ ዘመን ጥሩ ስራ ነው።በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲህ ነው ድንቅ ስራ ታዲያ በአንድ እንዳትጠፋ።

  • @LidetAseres
    @LidetAseres 29 วันที่ผ่านมา +6

    እውነትም ትዝታ እስቅያስ ለማ ትዝታን የሚያጭር እና የየአንዳንዳችንን ህይወት የሚነካ ታሪክ ከምርጥ ድምፅ ጋር እንዲህ አዋዝተህ ስላቀረብክልኝ አመሠግናለሁ።

  • @IzedinKurema
    @IzedinKurema 24 วันที่ผ่านมา +1

    Tezeta endezi new yemizefenew ene never kezi temaru clipun selam yalew betut maziyazana bepanet atemetuben best tezefa tebarek gobez

  • @KasmaseAbu
    @KasmaseAbu 7 วันที่ผ่านมา +1

    90s ወደኋላ መለስከን ትዝታ ቀጥልበት

  • @helensema7904
    @helensema7904 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ድምፅህ ይገርማል በትዝታ ይዞኝ ጥርግ

  • @GdcrcVtfc
    @GdcrcVtfc 24 วันที่ผ่านมา

    አኛ ሁሉ ነገር ባጦዘን ግዜ አንዲህ ስላረጋጋኸን ተባረክ ጎልደን ቮይስ ምርጥ ትዝታ ወገን አበረታቴት

  • @YiduHailu
    @YiduHailu หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሰው ሚዲያው አያወራለትም።ድብቅ ብሎ አንጀት አርስ ትዝታዎችን በመዝፈን ያስደምማል።ሙሉ አልበሙ የሚጣል የሌለው ምርጥ ስራ ነው።❤

  • @TigistTefera-x9g
    @TigistTefera-x9g หลายเดือนก่อน +1

    Ohhh ❤❤❤ 1gna Golden voice . Betam teru sera berta wendeme

  • @girmayesime8886
    @girmayesime8886 หลายเดือนก่อน

    This is Fantastic!! Your vocal delivery is incredible! It adds so much emotion to the song. I can’t wait to hear more from you! Keep making music like this; you have a real talent!" 👌

  • @LiyaAh-cr3pi
    @LiyaAh-cr3pi 26 วันที่ผ่านมา +1

    is so beautiful ...that model❤❤❤ the song

  • @zewdu28
    @zewdu28 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ድምፅ ከቆንጆ ቀረፃ ጋር🎉

  • @solocmc
    @solocmc 24 วันที่ผ่านมา

    Absolutely beautiful remake
    Much love brother

  • @MuhaabOmer
    @MuhaabOmer หลายเดือนก่อน +2

    Oh my goodness what's golden voice ❤😢

  • @Heniyoutube-u2e
    @Heniyoutube-u2e หลายเดือนก่อน +1

    Good job my friend it's nice ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HenokKifela
    @HenokKifela 20 วันที่ผ่านมา

    ዋው ምልከታ በጣም ደስ የሚል ነው ❤

  • @AkliluBereda
    @AkliluBereda 28 วันที่ผ่านมา

    በርታልኝ ወንድሜሜሜሜ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳምርልክ በርታታታታ

  • @HabtamuFerede-k9m
    @HabtamuFerede-k9m หลายเดือนก่อน +7

    This Amharic Music has explained my life 🤕🤕

  • @DMF.41
    @DMF.41 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ !!!

  • @DMF.41
    @DMF.41 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም አሳዛኝ ሙዝቃ "ሒጂም እንዳልልሽ ..." ወይኔ !!!

  • @lakewtemsegen4868
    @lakewtemsegen4868 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ቆጆ

  • @simegnhaile4881
    @simegnhaile4881 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ድንቅ ችሎታ በርታ

  • @tesematube5998
    @tesematube5998 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ድምፅ

  • @DawitMelaku-l6n
    @DawitMelaku-l6n หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow 🎉🎉🎉 betam temechitognal

  • @netsanettakele-fq5ry
    @netsanettakele-fq5ry หลายเดือนก่อน

    wow Arif Sera 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dare_hire
    @dare_hire หลายเดือนก่อน +1

    እሄን ሙዚቃ አጋጣሚ ከ6 ዓመት በፊት ሰምቼ ያልፈለኩበት ቦታ አልነበረም። የምገርመው የቴሌ ጥሪ ማሳመርያ ላይ ስሙን title አግኝቼ search ስያረግ አይመጠልኝ አሁንም ከዛ በቀ ተስፈ በቆረጥኩ ሰዓት በቴሌግራም 4-3-3 music ላይ አገኘሁ።🥰🥰

  • @Westman-t7k
    @Westman-t7k หลายเดือนก่อน +1

    it's nice music ✌️❤❤

  • @YalemGedelu
    @YalemGedelu หลายเดือนก่อน

    endite des yelal tezzzetta……thanks so much ❤❤❤

  • @RobelKesete-t2k
    @RobelKesete-t2k 20 วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉ ይበል ድምጺ

  • @kirostikubet497
    @kirostikubet497 21 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ጣዕም ❤❤ አመሰገንሁ

  • @Ermi545
    @Ermi545 หลายเดือนก่อน +1

    Keep Going.😊

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ስራ ነው ማዳንጎን ተካሃው ጎበዝ🙏🙏🙏

  • @BemniBelsti
    @BemniBelsti 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ እሚገርም ችሎታ እሚገርም ብቃት 🎉🎉🎉🎉

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @BayaBezabe
    @BayaBezabe หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ያሳለፍኩትን ነው ያየውት ለኔ የዘፈነ ነው የመሠለኝ ሁሌም ክበርልኝ

  • @temesgenberhanu4271
    @temesgenberhanu4271 หลายเดือนก่อน

    Wooo it's great work bro

  • @tigistgirma247
    @tigistgirma247 22 วันที่ผ่านมา

    Good job🤝

  • @LiyaAh-cr3pi
    @LiyaAh-cr3pi 26 วันที่ผ่านมา

    Wowww❤❤❤

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 26 วันที่ผ่านมา

    Wow good job 👏

  • @DopkaleDopkale
    @DopkaleDopkale 21 วันที่ผ่านมา

    ጀገና
    Neh

  • @getamesaytayu5249
    @getamesaytayu5249 หลายเดือนก่อน

    I'm proud of you Man!!

  • @girmaseifu3415
    @girmaseifu3415 หลายเดือนก่อน

    Good job hizku 💪👏👏👏

  • @BelachewMekonnen
    @BelachewMekonnen หลายเดือนก่อน +3

    የህስቂያስ ለማን አስገራሚ ድምፅ እኛ ጓደኞቹ በጣም እናውቀዋለን መታወቅ ባለበት ልክ አልታወቀምና ሼርና ላይክ እናድርግለት የሚያምር ስራ ነው ከስንት ዓመት በኋላ እነሆ እየተሳካ ነው በርታልን

    • @bekeleberhanu9302
      @bekeleberhanu9302 หลายเดือนก่อน +1

      ማንም እንደዚህ ሰው የካሳን ዘፈን ኣሳምሮ ዘፍኖ ኣያውቅም:: የካሳን ግጥ
      ሞች ኣውቃቸዋለህ:: ኣንዱ version ግጥሙ ከጊዜው ኣይሄድምና ማስቀረቱ ደግ ኣርጏል::
      ቪድዮው መልእክት በፊት እንዳልኩት ነው

  • @HayatMuhomad
    @HayatMuhomad 28 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ደስ የምል ::

  • @GetasewMihret
    @GetasewMihret หลายเดือนก่อน

    እፁብ ድንቅ ስራ ነው በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulkadirMohammed-wg3sv
    @AbdulkadirMohammed-wg3sv 29 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነህ

  • @AkliluBereda
    @AkliluBereda 28 วันที่ผ่านมา

    Nice nNice voise

  • @EndalekDesalegn
    @EndalekDesalegn 23 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ስራ❤❤❤

  • @olgerayoseph5236
    @olgerayoseph5236 หลายเดือนก่อน

    wow wow wow 👌 👌 👌

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 24 วันที่ผ่านมา

    የተዋጣለት ምርጥ ስራ

  • @bekeleberhanu9302
    @bekeleberhanu9302 หลายเดือนก่อน

    ህዝቅያስ በውነት ቆንጆ ስራ ነው የሰራሀው:: ቆንጆ ድምፅ/ ቅላፄ::
    እቺ እጅግ ከምወዳቸው የካሳ ዘፈኖች ዋነኛዋ ነች::
    እንዳው የዝያን ዘመ ን ሰዎች ብታገኝና ካሳ በምን ሁኔታና ለማን; ያኔ ይነበረው የፍቅር ገበያ 😅; ያኔ የንበረውን ኣለባበስ , ጌጥ ቪድዮህ ቢያካትት ኑሮ ኣንዳንዶቻችንን ከድምፅህ ጋር ኣብሮ ወደዝያ ዘመን ጭልጥ ኣርጎ ይወስደን ነበር::
    እዝጌር ይስጥህ::

  • @BereketBekel-n3u
    @BereketBekel-n3u 27 วันที่ผ่านมา

    ኮንጆ ተዘታ ተባረክ

  • @EsunewAbelneh
    @EsunewAbelneh หลายเดือนก่อน +1

    Wooowww konjo እየየም አትበሉ

  • @AFRORAYAmedia
    @AFRORAYAmedia หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w หลายเดือนก่อน +1

    ክስተት የሆነ ሙዚቃ ባልታሰበ ሰአት የሚጥም 🎉🎉🎉🎉

  • @YenedestaAshagrie
    @YenedestaAshagrie หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚገርም ድምፅ በርታ

  • @birukbahaylu2938
    @birukbahaylu2938 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ

  • @eyueltilahun9136
    @eyueltilahun9136 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ወንድሜ በርታልን

  • @bizuworktafesse6887
    @bizuworktafesse6887 หลายเดือนก่อน

    This is our life history!!!

  • @abdulfetakedr466
    @abdulfetakedr466 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @AmlakuTigabu
    @AmlakuTigabu หลายเดือนก่อน +8

    ለጀሮ የሚጣፍጥ ሙዚቃ በርታ

  • @NatiGirma-d5w
    @NatiGirma-d5w หลายเดือนก่อน

    Heskiyas ymamer demtse leza yalew berta modelochu betam yamrbachewal Netsi des yilam kertsaw editingu yameral wow

  • @MolaAbebe-o2n
    @MolaAbebe-o2n 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጎርደድ ጎርደድ ነው
    እንዳው ሄድ መልስ
    ያለፈውን ታሪክ
    ትዝታን ለማድረስ።

  • @my2morow916
    @my2morow916 หลายเดือนก่อน

    Nice song

  • @temumame1123
    @temumame1123 หลายเดือนก่อน

    Nice 👍👍

  • @bitaniyahzkiyas2096
    @bitaniyahzkiyas2096 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉👏👏👏

  • @FikaduAbebe-gc3qy
    @FikaduAbebe-gc3qy หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ማይወጣልት ጥፈጥ ይለ ዝፈን ነው ይመችክ🎉😊

  • @HabtewoldAmare
    @HabtewoldAmare 23 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉gerami new netsi

  • @BemniBelsti
    @BemniBelsti หลายเดือนก่อน

    የትዝታ ጥግ ያምራል

  • @yalewgirma
    @yalewgirma หลายเดือนก่อน

    Wow 😮😮

  • @YoniTes-q5c
    @YoniTes-q5c 26 วันที่ผ่านมา

  • @AshuDerb
    @AshuDerb หลายเดือนก่อน

    Yene konjo yet yihon yaleshw metebek selechegn eko eufffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @gizachewtamiru
    @gizachewtamiru 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @tilahunAnimaw
    @tilahunAnimaw 26 วันที่ผ่านมา

    Yenie hiwot😢😢😢 erasu

  • @LemlemBiru-z4w
    @LemlemBiru-z4w หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @MeronBelachew-l5j
    @MeronBelachew-l5j หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KalilAhemade
    @KalilAhemade หลายเดือนก่อน

    ለዛያለው ዜማ ምችት ይበልህ

  • @FfAa-s6o
    @FfAa-s6o 15 วันที่ผ่านมา

    😥😥😥

  • @atsedeababu3780
    @atsedeababu3780 26 วันที่ผ่านมา

    wowwwwwwwwwwww,

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድ ልጅ በሙሉ
    የምትወዳችሁን ሴት አግቡ።

  • @AmrelahAhmed
    @AmrelahAhmed 28 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @WeyenshetTaye
    @WeyenshetTaye หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @davemusic27
    @davemusic27 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @SarahMeleki-n1m
    @SarahMeleki-n1m หลายเดือนก่อน

    😢🎉😢😢🎉❤❤❤

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 หลายเดือนก่อน +1

    I am proud of being an Amhara

    • @solomonb9458
      @solomonb9458 24 วันที่ผ่านมา

      You can only be proud of your achievement. Being an Amhara is something given to you and you had no contributions whatsoever to be an Amhara.

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 หลายเดือนก่อน +1

    What????......ይሄንን ድምፅ ይዞ የት ነበር እስከዛሬ?.....ማዲንጎ አልሞተም!

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 23 วันที่ผ่านมา

    😭😢😢😢😢😢😢😢

  • @getamesaytayu5249
    @getamesaytayu5249 หลายเดือนก่อน

    Anybody here after TikTok!?

  • @KukuKuku-q8s
    @KukuKuku-q8s หลายเดือนก่อน

    ለዛያለዉ ሙዝቃ

  • @MikoMan-ty6gy
    @MikoMan-ty6gy 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @zerubablegetachew7081
    @zerubablegetachew7081 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሂጂም እንዳልልሽ ትናፈቂያለሽ
    ኑሪም አንዳልልሽ ታናድጃለሽ
    ሙቺም አንዳልልሽ ታሳዝኚኛለሽ
    ሰዎቹ ተኝተው አንቺ ተቀምጠሽ
    አህህ የሚያሰኝ በሽታ ይስጥሽ ........

  • @hannaliknaw8682
    @hannaliknaw8682 21 วันที่ผ่านมา

    ,yene Jelena berets

  • @AbushChernet-u3g
    @AbushChernet-u3g หลายเดือนก่อน

    የምር ትለያለህ

  • @mulutesfu
    @mulutesfu หลายเดือนก่อน

    ዋው!!! እሚገርም ደምፅ:: በናትህ ጨመርመር አድርግ::

  • @GetachewTilahun-b6o
    @GetachewTilahun-b6o 27 วันที่ผ่านมา

    Wow❤❤

  • @YenedestaAshagrie
    @YenedestaAshagrie หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚገርም ድምፅ በርታ

  • @enduybirhan2000
    @enduybirhan2000 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤