ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሰዋች የኔ አባት ህልምህን እንዳጨለመችብህ የድንግል ማርያም ልጅ ከስሯ ይንቀላት አንተን ደሞ የኔ የዋህ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን
የኔ ሚስኪን ወድም የራሴ በሚላት ሴት መገደል ያማል ነፍስህን ይማርልን ለቤተሰቡ በድጋሚ መፅናናትን እመኛለሁ
ወሬ ነው ሰውዬ
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር የስራዋን ይክፈላት ወንድማችን እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው
ለማመን የሚከብድ ነው አቤት ጭካኔዋ ነብስ ይማር 😢😢
በርታ ሁሉ እምታቀርበው እውነት ያዘለ ነው ኤልያስየ ተባረክ የአለልኝ ሞት ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል
አዬ ጊዜ ይህንን ያሳያል፣ የእግዚአብሔር ሰው ናት ብሎ በትክክል ያገባት ውይ ውይ😢😢😢😢፣ እሱስ ወደ እውነቱ ይብላኝ ለገደሉት፣
እንዴት ያማል በድጋሚ እ/ር ያፅናችሁ ቤተሰቦቹ ስንት ህልም ያለዉን ልጅ
ነፍስ ይማር አንተ ግን ጎበዝ ጋዜጠኛ ውሸት እሚባል ዜና እማይቀርብበት ሚድያ በርታ
ያማል አውነት ያማል ነብሰህ በሰላም ትረፍ ገዳይ ግን ዘላለም ነብሱ ኣታርፍም😢😢😢😢😢😢😢
This is alarming reminder for everyone that no one is our friend except Almighty God 😢😢😢😢RIP bro
የዚህ ልጅ ጉዳይ ልቤን እጅግ ጎድቶታል ይብላኝ ለናቱ ለቤተሰቡ በእውነት ትልቅ ጉዳት ነው ወይ ወንድሜን , ፍትህ ለአለልኝ!!!!!
እኔ ኢትዮጵያዊነትን ጠልቸዋለው በቃ በእኛ ዘመን እምናየው ነገር ሃገሬን እንድሸሻት አርጎኛል
ወይኔ እንዴት ቻልሽበት😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ💔
ነፍስ ይማር ቤተሰቦቹን ጓደኞቹን እግዚአብሔር ያፅናቸው እሱንም ነፍሱስ በአፀደ ገነት ከደጋጓቹ ጓን ያሳርፋት እጅግ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ ኤላዬ ልበ መልካሙ የተባረከ በዓል ይሁንልህ ዘመንህን ይባርከው
እናት እኮ አትሳሳትም የልጄ ገዳይ ሚስቱ ናት ብላ ነበር
ትክክል እናት ይታያታል። ያማል! ያንገበግባል መፅናናት ይስጣቸው።
ሲጀመር ኣጥፊ እና ጠፊ ኣጋጣሚ ይገናኛሉ ቤተሰብ እኮ ልቡ ይነግረዋል ደሙን ኣሁንም ፈጣሪ ኣይተወዉ በቁምሽ ታብጃለሽ ቁርባን ቀልድ ኣይደለም ይፋረድሽ
ምን አይነት አረመኔ ነች በፍጣሪ እግዚኦ ወንድሜ ነብስን ይማረው ይብላኝ ለአንች እሱስ አንዴ ወደ ማይቀርበት አለፍ 😢😢😢
የእትዮጵያ ንብረት እንደገደለች ተውቆዋት ይሁን ይች አረመኔ። አሌ አንጄተን እንደበላከው 😢😢😢
ይሄ ነገር ወድሜ። ላይም የደረሰ ነው። እግዛብሄር ደሙን ያውጣው
አይ ነፍስህን ትረፍልን ወንድማችን ፀበል ውሰዱና ምስቱንም ቤተሰቦቹን አረጋጉአቸው
እግዞ አምላኬ ሆ ይቅር በለን 😢😢😢 የጭካኔ ጥግ ፣ነብስህ በሰላም ትረፍ ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ያድልልን
አውነት እውነት ነች የንፁህ ሰው ደም በከንቱ ፈሷ አይቀርም ቤተሰቦች እንኮን ፈጣሪ እውነቱን አወጣላችሁ አንቺ ሴት ምን ያህል የነዋይ ጥማት ቢኖርሽ ነው ሁለት ሰው ባንዴ የገደልሽው አንድም የወደፊት ህይወት ትሆነኞለች ያለሽን አንድም ስርአተ ቁርባንን የጌታን ስጋ እና ደም ቤተሰቦችሽ እነሱም ማስተዋላቸው በነዋይ ታውረዋል ብቻ እግዝያብሔር ከእንደነዚህ ኮብራ እባብ ሴቶች ወንድሞቼ ይጠብቃችሁ
😭😭
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ነገ የልጆቼ እናት ትሆናለች ብሎ ባገባት ሴት መገደል በጣም ያሳዝናል ይብላኝ ላንቺ እሱስ ወደ ማይቀረው ሂዷል ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ 🙏💔💔😭😭🇪🇷
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚኦ ምንአይነት ጭካኔ ነዉ አሁን አሁን የምንሰማዉ ሁሉ ጆሯችንን ጭዉዉዉ አረገዉ እ/ር ልቦናይስጠን
ልብ ሰባሪ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍድፍረቷ ይህንን ያክል ክፉ ሃሳብ ይዛ በእግዚአብሔር ፊት ቃልኪዳን ስትገባ
እንኳ ለጌታችን ለመድሐኔታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ነፍስ ይማር
ጀግና ነህ ኤልያስ በርታ
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቀጠቀጠኝ ሠማይ መሬት ይክዳሽ አቦ ለሡቀርቶ ላገር እሚበጀውን ባጭር እዳሥቀረሽው አይናት አላሕ ያሦብርሽ
ወይኔ ወንድሜ ተበላህ ይቺ ሴት ሚስት ሳትሆን ለካ ጠላትህን ነበረች ምን ጉድ ናት ቤተስቦችህ እግዚአብሔር ያበርታቸው 😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል በዛውም የህጳን ሄቨንን የፍርድቤት ጉዳይ እንዳይረሳ
የኔጀግን የዋህ አፈርልብላለልህ በሰማአም በህልሚም መሰለኝ የምሰማ አቤት ጭካኔ ምንአይነት ሰይጣን እንኳን የሚቀናባት አዉሬናት በማርያም የኔምስኪን ነብስንህን ከደጋጎች አጠገብ ያሳርፊት የምትወዳት የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ነበሰህን በምልጃዋ ትታደግ አቤ ኦግዞዮ ማሀርነ ክርስቶስ አንቸ ዳቢሎስ የቆምስ ቃይያሳይሽ ምባደርገሽ ነዉ እሂን ያሀል ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለቤተሰቦችዉ እና ለመላዉ ወዳጆቹ መጽናናት ይስጥልን አዘነልቦና ድንግል ማርያም ታቅልልላቸዉ
ጆሮ አይሠማው የለም በሚያምናት ሚሥቱ መገደሉ ከልክበላይ ያማል😢😢😢😢አላህ ቤተሠብን ያፅናቸው 😢😢😢
እግዚኦ አረ ምን አይነት ጭካኔነት ነዉ በስላሴስም😢😢😢😢😢ወድሜ ነፍስህን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን😢😢😢
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን
ግን ለምን ምን ዓይነት ጭካኔነው ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑርህ ለሷ ፈጣሪ የሥራዋን ይስጣት።
እንኳን ለብረሀነጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አቤት ጭካኔ የልጆቼ እናት የትዳር አጋሬ ብሎ ያሰባት ሚስቱ መገደል አቤት እንዴል ልቯ ጨከነላት ነፍስይማር አለልኝ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርህ ዘመድ ወዳጆቹ እግዚአብሄር ያፅናችሁ ይብላኝ ለገዳይ እሱስ ወደማይቀርበት ሄደ ነፍስይማር😢😢😢
ነፍሰ ይማር ሰንትአላማ የነበረዉ እግዚአብሔር የጇን ይሰጣት
ምንም አልልም ፈጣሪ የእጃችሁን ይሰጣችሁ😥😥😥
እግዚአብሔር የሰጠውን ነፍስ አጥፍቶ ለጊዜው እንጂ እውነት ትወጣለች እግዚአብሔር ይመስገን ፍርድ አገኘ ያንን የመሰለ ጀግና ነፍስ ይማር🙏
ብዙውን ጊዜ ሴቶችም ይሁን ወንዶች ቤተሰብ ተው አይሆንም ያለንን መስማት አለብን ብዙውን ጊዜ ቤተሰብ ተው ይሄ አይሆናችውም ስንባል አንሰማም ይሄ የኔ ህይወት ነው የሚል ምላሽ እንሰጣለን ግን ቤተሰብ ሁሌም ትክክል ነው ለኛ ብለው ነው ሁላችንም ትምህርት መውሰድ አለብን
የኔ አባት ነበስህን ይማረው ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ይቺ አውሬ😢😢😢😢😢
ምን እንደምል አላውቅም ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበለው ገዳዮችም ሥቃይ፣ ሀዘን ፣ መከራ ፣ በሽታ ፣ስደት ከቤታችሁ አይጥፋ።
ወንድሜአለልኝ ነፍስህን ከደጋጎች ትረፍ ይብላኝ ለገዳዮቹ 😢😢😢😢
በስመአብ ምን አይነት ዘመን ነው ሰይጣን የበዛቤት ዘምን እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ይሰውረን ከዚህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ግን ህጉ ምን ይሆን የሚፈርድባት እስራት ውይንስ . .... የኦሪት ህግ ናፈቀኝ ለሀገር ጠቅሚ የሆነ ብዙ መስራት የሚችል ልጅ በእጭር አስቀረችው ያማል።
Betam yamali 😢😢😢yegedele bigedeli😢😢😢😢😢
ያማን ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን ባጠፈ ህይወቱን ነጠቁት 😢😢😢ነፋስህ በደጋጎች አባቶች ጎን ትረፋ ነፋስይማር 😢😢😢
አይ ሰው እግዚአብሔር ይርዳን
የማል በጣም ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦችን ማጽናናት ይስጣቸው
Baga dhugansa bahe waqayoo dhugasa ha basuu amale yene misken😢😢😢😢😢😢
ይች ክብረ ቢስ በቁሟ የሞተች
ይህ የመጨረሻዉ ዘንድ መሆኑን የሚያመለክት እጅግ ዘግናኝና እንግዳ ነገር በየእለቱ እያየንና እየሰማን ነው,፡፡ አምላክ ሆይ ልባችንን ጠብቅልን ፡፡🎉
በሥማም ምን አረጋት ለምንስ ባጭር አሥቀረቺዉ በጣም ጨካኚ ናት ጌታን መፋታት እያለ እባካቺሁ የሠዉን ሂወት አናጨልም ሂወት ይቀጥላል ከዘላም የህሌና ፀፀት ሞት ይሻላል አዉሬ ናት በጣም ፈጣሪ ለቤተሠቦቺህ መፅናትን ይስጥልን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
አይ መቻልሽ በሂወትሽ አትደሠቺ
😢😢 አላህ ሀቁን ያውጣው ዟሊሞችን እዱንያ ወል አሄራ ያዋረዳቸው
እግዚዎ ማሐረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዳቢሎሳዊነት ነው ጌታሆይ አንተ ጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሞት😭😭😭😭😭😭
ኢየሱስ ብቻ እውነተኛ ወዳጅ ወደ ኢየሱስ ኑነ አምልጡ ኢየሱስ ብቻውን ያድነል።
ሱብሀን አላህ ምን አደረጋት እውነት ከሆነ ከነ ተባባሪውቿ ባደባባይ ትሰቀል
አይመስለኝም እውነቱን ያውጣው
ምን ጉድ ነው የገዛ ሚሰቱ እፍፍፍ😭😭😭
እግዞ ዘንድሮ አገራችን ላይ ምነው ግን ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ ....ምን ጉድ ነው የመጣብን...እንደት ብለሽ አሰብሽው እንደትስ እጅሽ ጨከነልሽ...መንግስት ባንችም ላይ እስር ብቻ ይሆን የሚወስን .... .....የኔ ሚስኪን ወድም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስህ በገነት ትረፍ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ጭካኔ እቤቱ የኢትዮጵያ ጉድ ማለቂያ የለውም በቼ ነው ህዝቤ ከስው ነፍስ ማጥፉት የሚፈውስው ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭😭😭
ሚስትየው ለምንድነው ቃለ መጠይቅ ያልተደረገላት ከሶ ወገን መስማት ጥሩ ነው
በስላሴዎች ስም!! አቤቱ ማረንም ይቅርም በለን
አቤት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ስንት አይነት ጭካኔ አለ 😢😢
ወይፈጣሪ🥱ምን አይነት ጂኒ ሚስት አጋጠመችው!😳ነብስ ይማር ወንድሜ🙏
ያማል በጣም...😢ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ያሳርፈው😢
ነብሱን ይማረው እግዚአብሔር 😢😢ልብን እና አይምሮን ሚመረምር የሚያውቅ አምላክ ነው ምድር ላይ ፍርደ ገምድል ባለበት ሀገር እንዲ ነው እንዲያ ነው ለማለት ከብዳል ብቻ የወንድማችን ደም ከስማይ ይጩህ😢😢
እግዚአብሔር፡አምላካችን፡ሖይ፡ወዳጅ፡መስሎ፡ከሚያጠቃን፡ጥላት፡አተ፡ጠብቀን😢😢😢😢
በክልል ባለ የዳኝነት ስርዓት አላምንም። ይች ልጅ በቁርባን ያገባችሁን ባሏን ምን ጎሎባት ልትገድለው ትችላለች ያውም ገና ትዳሯን ገና ሳታጣጥመው። የማይመስል ነገር በአውን ጊዜ በክልሎች ያለው የፍትህ ስርዓት እኮ በዘር በፖለቲካ በደኞች አቅም ማነስ በሙስና ተተብትቦ የተያዘ ነው። ልጁ እራሱን ያጥፋ ወይ ተገድሎ ሰቅለውት እንደሆነ ብቃት ያለው አስክሬን መርማሪ ማረጋገጥ ይችላል። የህፀን ፌብን አሟሟት የታየው ችግር ይሄ ነው። ስለዚህ በክልሎች ባለው የፍትህ ስርዓት የሚሰጥን መረጃ እንደወረደ አምኜ ይችን ልጅ መውቀስ ሃጢያት ነው።
አራ ከእሱ ከእህቱ ባል ጋር አቅዶ ንብረት ሊወርሱ በፍቅር ጥብ ብሎ የእህቱ ባል እና እሷ አብሮ ነው ያረጉት
ቁርበን (ኩርበን) ክክክክክክክ
ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም መሰል ::
😂😂😂 ደንቆሮ
Zemdewa neh weym neshe dedeb
እ/ር አምላክ የስራዋን ይስጣት በጣም ያማል
ይገርማል😢😢
መጀመርያም ጠርጥሬምነበር ምክንያቱም በሰረጉ ሰሞን ስጦታ ይዘው ቤታቸው የሄዱትን ጓደኞቹን እሱ ሲደሰት እሷበጣም ትናደድ ነበር😢😢😢😢 መገደል አለባት ግን ህግየለም😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድባት ነፍሱን ይማረው ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናቸው ድሮም እናቱ አታግባ ያሉት መጀመርያውንም እንደማትሆነው ያውቁነበር😢😢😢😢
በስማም እኔስ ገናርእሱን እንዳየህ የራሴንትዳር ፈራሁት ምንስ ያህል ቢጨክንነው ወይስ ቢበድላት ነው ይቅር በለን
ይገርማል ወላሒ
ፈጣሪ ይቅፀፋቸው አሁን ይሄን ምን አይነት ጭካኜ ነው እበለው ፈጣሪ ይፍረድብሽ የተረገምሽ የናትና ያባቱ እንባ የገሀነብ እሳት ሆኖ ሲያቃጥልሽ ይኑር 😭😭😭😭😭
አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሬያች አጤታች ን በዛ😢😢😢
አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ብቻ በዚህ ሰው ምክንያት ሌሎችም በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን በወዳጅ ተብየዎች በሜዳ ደማቸው ፈሶ ያለ ጠያቂ ቀርተዋልና ከዚህ ኬዝ መማር አለበት::
የእኔ አባት አቤት ጭካኔ ምናለ አልፈልግህም ብትለው ነብስ ይማር የእኔ አባት ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሧነች ያሥገደለችው እውነትነው በጌታ ንገሩን 😭😭😭😭😭እውነትነው እኔ ከንግዲሕ ማንንም አላምንም ያማል
ወይኔ የእናት እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ምን ነካት በይፆለት አድርጊለት ይቅር እንዲልሽ😭
የቀልድ አስተያየት ይመስላል እየገደሉ ለንስሀ ያብቃሽ !
ለምንድነው እሷ ገደለችው የሚለው ነገር ያልተዋጠልኝ
Me too
Enem.
me too
Same here
አይጭካኔ ባጪር አሥቀረችሁ የቀን ጂብ
እግዚኦ እና ማነው ሚታመነው በስላሴ ስም😢😢😢
ምን ዋጋ አለው የሃገራችን ዳኞች የሚወስኑት ውሳኔ ከሞተው ሰው በላይ ሀዘኑ የሚበረታው ለቤተሰብ የሚፈረው ፍርድ ነው።
ኧረ ምን አይነት ነው !!በጣም ያሳዝናል የራሴ ነው ብላችሁ ያሰባችሁት ሰው በዚህ መልኩ ሲሞት ከባድ ነው!!እግዚአብሔር በቃ ይበለን!!!
ፍርድ ቢኖር በአደባባይ ህዝብ እያየ የገደ ይገደል ቢባል ጥሩ ነው !!!ባደባባይ ትገደልን !እግዚያብሔር የእድሜ ልክ ስቃይ ይስጥሽ !!!!!!
Muslimoch bilut gn muslim araj nw tilu nbr
Hake alche@@HawletAbdulkerim
እውነት ገላው ከሆነማ ሞት ሳይሆን የቁም ስቃይ አሰቃይቶ ይውሰዳት እሩጉም። ያውም በቤተክርስቲያን አግብታ እግዚኦቨመሀርነክርስቶስ። በዚህ ጉዳይ የተባበሩሽ ሁሉ የቁምስቃይ ይስጣችሁ አፍርብሉ።
በጣም ያማል ሞቱ ከሁሉም በሚሰቱ መሆኑ ነፍሰህን በገነት ያኑረዉ
እኳን አብሮ አደረሰን እውነት ተደብቃ አትቀርምኮ
Amen Amen Amen enkan abro aderesen ela ❤❤❤🙏🙏🙏🙏💝💝💝
ነፍስ ይማር እጅግ ያሳዝናል😢😢😢😢😢
ግን ለምን😢😢😢😢
ነብስህን በቀኝ ያውለው ክርስትያን ሆኖ ቅዱስ ቁርባኑን ወስዶ ያለ ፍታት መቀበሩ በጣም ልብ ይስብራል ሁለት ሞት የሞተችው እሳ ነች ነብስህን በቀኝ በደጋጎች በመላህክቶች ጋር ያሳርፈው
እስዋ እዴት ተገለዋለች ብሎ አማርኛ ባዳ አይደለች የተረገመች እቺን ወድሞቹ እዛው እድትሞት ማድረግ ነው አልያ እራስዋን እድታጠፋ ማድረግ ነው ሴጣን እኔ እውነት ባገኝሽ ጋዝ አርከፍክፌ ክብሪት ነበር ምጭርብሽ እድሜሽ ይጠር የእውነት አምላክ ይፍረድብሽ
Ene negn yegedelkut alech lehig???
እግዚሆ መሀርነ ክርስቶስ(3
ዉድየተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀኑ ጥምቀቱ አደርሳቸሁ አደርስን❤❤❤❤
እግዝዬ መሃርና ክርሰቶሰ ይቅር በለን በተክሊል ያገባችውን ገደለች ይቺ ሰይጣን ነች😢😢😢😢😢
ግን እዉነት ታረጋለች በሰማአም
አይ ሰው ስው እንዲህ ነው
ያማል😢😢😢 እደኔ እጁ ላይ የተፃፈውን ልብ ብሎ ያነበበ አለ (ሁሉ እውነት ሆነ) ይላል 😢😢😢😢በጣም ያማል
ሁሉ በእርሱ ሆነ ነዉ የሚለዉ
እኔ አላምንም ባለቤቱ መግደሏ
እኔም አላምንም
በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው ሰዋች የኔ አባት ህልምህን እንዳጨለመችብህ የድንግል ማርያም ልጅ ከስሯ ይንቀላት አንተን ደሞ የኔ የዋህ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን
የኔ ሚስኪን ወድም የራሴ በሚላት ሴት መገደል ያማል ነፍስህን ይማርልን ለቤተሰቡ በድጋሚ መፅናናትን እመኛለሁ
ወሬ ነው ሰውዬ
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር የስራዋን ይክፈላት ወንድማችን እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው
ለማመን የሚከብድ ነው አቤት ጭካኔዋ ነብስ ይማር 😢😢
በርታ ሁሉ እምታቀርበው እውነት ያዘለ ነው ኤልያስየ ተባረክ የአለልኝ ሞት ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል
አዬ ጊዜ ይህንን ያሳያል፣ የእግዚአብሔር ሰው ናት ብሎ በትክክል ያገባት ውይ ውይ😢😢😢😢፣ እሱስ ወደ እውነቱ ይብላኝ ለገደሉት፣
እንዴት ያማል በድጋሚ እ/ር ያፅናችሁ ቤተሰቦቹ ስንት ህልም ያለዉን ልጅ
ነፍስ ይማር አንተ ግን ጎበዝ ጋዜጠኛ ውሸት እሚባል ዜና እማይቀርብበት ሚድያ በርታ
ያማል አውነት ያማል ነብሰህ በሰላም ትረፍ
ገዳይ ግን ዘላለም ነብሱ ኣታርፍም😢😢😢😢😢😢😢
This is alarming reminder for everyone that no one is our friend except Almighty God 😢😢😢😢RIP bro
የዚህ ልጅ ጉዳይ ልቤን እጅግ ጎድቶታል ይብላኝ ለናቱ ለቤተሰቡ በእውነት ትልቅ ጉዳት ነው ወይ ወንድሜን , ፍትህ ለአለልኝ!!!!!
እኔ ኢትዮጵያዊነትን ጠልቸዋለው በቃ በእኛ ዘመን እምናየው ነገር ሃገሬን እንድሸሻት አርጎኛል
ወይኔ እንዴት ቻልሽበት😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ💔
ነፍስ ይማር ቤተሰቦቹን ጓደኞቹን እግዚአብሔር ያፅናቸው እሱንም ነፍሱስ በአፀደ ገነት ከደጋጓቹ ጓን ያሳርፋት እጅግ በጣም ያሳዝናል
😢😢😢
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላምና በጤና ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ ኤላዬ ልበ መልካሙ የተባረከ በዓል ይሁንልህ ዘመንህን ይባርከው
እናት እኮ አትሳሳትም የልጄ ገዳይ ሚስቱ ናት ብላ ነበር
ትክክል እናት ይታያታል። ያማል! ያንገበግባል መፅናናት ይስጣቸው።
ሲጀመር ኣጥፊ እና ጠፊ ኣጋጣሚ ይገናኛሉ ቤተሰብ እኮ ልቡ ይነግረዋል ደሙን ኣሁንም ፈጣሪ ኣይተወዉ በቁምሽ ታብጃለሽ ቁርባን ቀልድ ኣይደለም ይፋረድሽ
ምን አይነት አረመኔ ነች በፍጣሪ እግዚኦ ወንድሜ ነብስን ይማረው ይብላኝ ለአንች እሱስ አንዴ ወደ ማይቀርበት አለፍ 😢😢😢
የእትዮጵያ ንብረት እንደገደለች ተውቆዋት ይሁን ይች አረመኔ። አሌ አንጄተን እንደበላከው 😢😢😢
ይሄ ነገር ወድሜ። ላይም የደረሰ ነው። እግዛብሄር ደሙን ያውጣው
አይ ነፍስህን ትረፍልን ወንድማችን ፀበል ውሰዱና ምስቱንም ቤተሰቦቹን አረጋጉአቸው
እግዞ አምላኬ ሆ ይቅር በለን 😢😢😢 የጭካኔ ጥግ ፣ነብስህ በሰላም ትረፍ ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ያድልልን
አውነት እውነት ነች የንፁህ ሰው ደም በከንቱ ፈሷ አይቀርም ቤተሰቦች እንኮን ፈጣሪ እውነቱን አወጣላችሁ አንቺ ሴት ምን ያህል የነዋይ ጥማት ቢኖርሽ ነው ሁለት ሰው ባንዴ የገደልሽው አንድም የወደፊት ህይወት ትሆነኞለች ያለሽን አንድም ስርአተ ቁርባንን የጌታን ስጋ እና ደም ቤተሰቦችሽ እነሱም ማስተዋላቸው በነዋይ ታውረዋል ብቻ እግዝያብሔር ከእንደነዚህ ኮብራ እባብ ሴቶች ወንድሞቼ ይጠብቃችሁ
😭😭
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ነገ የልጆቼ እናት ትሆናለች ብሎ ባገባት ሴት መገደል በጣም ያሳዝናል ይብላኝ ላንቺ እሱስ ወደ ማይቀረው ሂዷል ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ 🙏💔💔😭😭🇪🇷
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚኦ ምንአይነት ጭካኔ ነዉ አሁን አሁን የምንሰማዉ ሁሉ ጆሯችንን ጭዉዉዉ አረገዉ እ/ር ልቦናይስጠን
ልብ ሰባሪ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ድፍረቷ ይህንን ያክል ክፉ ሃሳብ ይዛ በእግዚአብሔር ፊት ቃልኪዳን ስትገባ
እንኳ ለጌታችን ለመድሐኔታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ነፍስ ይማር
ጀግና ነህ ኤልያስ በርታ
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቀጠቀጠኝ ሠማይ መሬት ይክዳሽ አቦ ለሡቀርቶ ላገር እሚበጀውን ባጭር እዳሥቀረሽው አይናት አላሕ ያሦብርሽ
ወይኔ ወንድሜ ተበላህ ይቺ ሴት ሚስት ሳትሆን ለካ ጠላትህን ነበረች ምን ጉድ ናት ቤተስቦችህ እግዚአብሔር ያበርታቸው 😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል በዛውም የህጳን ሄቨንን የፍርድቤት ጉዳይ እንዳይረሳ
የኔጀግን የዋህ አፈርልብላለልህ በሰማአም በህልሚም መሰለኝ የምሰማ አቤት ጭካኔ ምንአይነት ሰይጣን እንኳን የሚቀናባት አዉሬናት በማርያም የኔምስኪን ነብስንህን ከደጋጎች አጠገብ ያሳርፊት የምትወዳት የብርሀን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ነበሰህን በምልጃዋ ትታደግ አቤ ኦግዞዮ ማሀርነ ክርስቶስ አንቸ ዳቢሎስ የቆምስ ቃይያሳይሽ ምባደርገሽ ነዉ እሂን ያሀል ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለቤተሰቦችዉ እና ለመላዉ ወዳጆቹ መጽናናት ይስጥልን አዘነልቦና ድንግል ማርያም ታቅልልላቸዉ
ጆሮ አይሠማው የለም በሚያምናት ሚሥቱ መገደሉ ከልክበላይ ያማል😢😢😢😢
አላህ ቤተሠብን ያፅናቸው 😢😢😢
እግዚኦ አረ ምን አይነት ጭካኔነት ነዉ በስላሴስም😢😢😢😢😢ወድሜ ነፍስህን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን😢😢😢
ምን አይነት ጊዜ ላይ ነን
ግን ለምን ምን ዓይነት ጭካኔነው ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑርህ ለሷ ፈጣሪ የሥራዋን ይስጣት።
እንኳን ለብረሀነጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አቤት ጭካኔ የልጆቼ እናት የትዳር አጋሬ ብሎ ያሰባት ሚስቱ መገደል አቤት እንዴል ልቯ ጨከነላት ነፍስይማር አለልኝ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርህ ዘመድ ወዳጆቹ እግዚአብሄር ያፅናችሁ ይብላኝ ለገዳይ እሱስ ወደማይቀርበት ሄደ ነፍስይማር😢😢😢
ነፍሰ ይማር ሰንትአላማ የነበረዉ እግዚአብሔር የጇን ይሰጣት
ምንም አልልም ፈጣሪ የእጃችሁን ይሰጣችሁ😥😥😥
እግዚአብሔር የሰጠውን ነፍስ አጥፍቶ ለጊዜው እንጂ እውነት ትወጣለች እግዚአብሔር ይመስገን ፍርድ አገኘ ያንን የመሰለ ጀግና ነፍስ ይማር🙏
ብዙውን ጊዜ ሴቶችም ይሁን ወንዶች ቤተሰብ ተው አይሆንም ያለንን መስማት አለብን ብዙውን ጊዜ ቤተሰብ ተው ይሄ አይሆናችውም ስንባል አንሰማም ይሄ የኔ ህይወት ነው የሚል ምላሽ እንሰጣለን ግን ቤተሰብ ሁሌም ትክክል ነው ለኛ ብለው ነው ሁላችንም ትምህርት መውሰድ አለብን
የኔ አባት ነበስህን ይማረው ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት ይቺ አውሬ😢😢😢😢😢
ምን እንደምል አላውቅም ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበለው ገዳዮችም ሥቃይ፣ ሀዘን ፣ መከራ ፣ በሽታ ፣ስደት ከቤታችሁ አይጥፋ።
ወንድሜአለልኝ ነፍስህን ከደጋጎች ትረፍ ይብላኝ ለገዳዮቹ 😢😢😢😢
በስመአብ ምን አይነት ዘመን ነው ሰይጣን የበዛቤት ዘምን እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ይሰውረን ከዚህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
ግን ህጉ ምን ይሆን የሚፈርድባት እስራት ውይንስ . .... የኦሪት ህግ ናፈቀኝ ለሀገር ጠቅሚ የሆነ ብዙ መስራት የሚችል ልጅ በእጭር አስቀረችው ያማል።
Betam yamali 😢😢😢yegedele bigedeli😢😢😢😢😢
ያማን ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን ባጠፈ ህይወቱን ነጠቁት 😢😢😢
ነፋስህ በደጋጎች አባቶች ጎን ትረፋ ነፋስይማር 😢😢😢
አይ ሰው እግዚአብሔር ይርዳን
የማል በጣም ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦችን ማጽናናት ይስጣቸው
Baga dhugansa bahe waqayoo dhugasa ha basuu amale yene misken😢😢😢😢😢😢
ይች ክብረ ቢስ በቁሟ የሞተች
ይህ የመጨረሻዉ ዘንድ መሆኑን የሚያመለክት እጅግ ዘግናኝና እንግዳ ነገር በየእለቱ እያየንና እየሰማን ነው,፡፡ አምላክ ሆይ ልባችንን ጠብቅልን ፡፡🎉
በሥማም ምን አረጋት ለምንስ ባጭር አሥቀረቺዉ በጣም ጨካኚ ናት ጌታን መፋታት እያለ እባካቺሁ የሠዉን ሂወት አናጨልም ሂወት ይቀጥላል ከዘላም የህሌና ፀፀት ሞት ይሻላል አዉሬ ናት በጣም ፈጣሪ ለቤተሠቦቺህ መፅናትን ይስጥልን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
አይ መቻልሽ በሂወትሽ አትደሠቺ
😢😢 አላህ ሀቁን ያውጣው ዟሊሞችን እዱንያ ወል አሄራ ያዋረዳቸው
እግዚዎ ማሐረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዳቢሎሳዊነት ነው ጌታሆይ አንተ ጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሞት😭😭😭😭😭😭
ኢየሱስ ብቻ እውነተኛ ወዳጅ ወደ ኢየሱስ ኑነ አምልጡ ኢየሱስ ብቻውን ያድነል።
ሱብሀን አላህ ምን አደረጋት እውነት ከሆነ ከነ ተባባሪውቿ ባደባባይ ትሰቀል
አይመስለኝም እውነቱን ያውጣው
ምን ጉድ ነው የገዛ ሚሰቱ እፍፍፍ😭😭😭
እግዞ ዘንድሮ አገራችን ላይ ምነው ግን ሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ ....ምን ጉድ ነው የመጣብን...እንደት ብለሽ አሰብሽው እንደትስ እጅሽ ጨከነልሽ...መንግስት ባንችም ላይ እስር ብቻ ይሆን የሚወስን .... .....የኔ ሚስኪን ወድም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስህ በገነት ትረፍ።
አቤቱ ጌታ ሆይ ጭካኔ እቤቱ የኢትዮጵያ ጉድ ማለቂያ የለውም በቼ ነው ህዝቤ ከስው ነፍስ ማጥፉት የሚፈውስው ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭😭😭
ሚስትየው ለምንድነው ቃለ መጠይቅ ያልተደረገላት ከሶ ወገን መስማት ጥሩ ነው
በስላሴዎች ስም!! አቤቱ ማረንም ይቅርም በለን
አቤት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ስንት አይነት ጭካኔ አለ 😢😢
ወይፈጣሪ🥱ምን አይነት ጂኒ ሚስት አጋጠመችው!😳
ነብስ ይማር ወንድሜ🙏
ያማል በጣም...😢ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ያሳርፈው😢
ነብሱን ይማረው እግዚአብሔር 😢😢ልብን እና አይምሮን ሚመረምር የሚያውቅ አምላክ ነው ምድር ላይ ፍርደ ገምድል ባለበት ሀገር እንዲ ነው እንዲያ ነው ለማለት ከብዳል ብቻ የወንድማችን ደም ከስማይ ይጩህ😢😢
እግዚአብሔር፡አምላካችን፡ሖይ፡ወዳጅ፡መስሎ፡ከሚያጠቃን፡ጥላት፡አተ፡ጠብቀን😢😢😢😢
በክልል ባለ የዳኝነት ስርዓት አላምንም። ይች ልጅ በቁርባን ያገባችሁን ባሏን ምን ጎሎባት ልትገድለው ትችላለች ያውም ገና ትዳሯን ገና ሳታጣጥመው። የማይመስል ነገር በአውን ጊዜ በክልሎች ያለው የፍትህ ስርዓት እኮ በዘር በፖለቲካ በደኞች አቅም ማነስ በሙስና ተተብትቦ የተያዘ ነው። ልጁ እራሱን ያጥፋ ወይ ተገድሎ ሰቅለውት እንደሆነ ብቃት ያለው አስክሬን መርማሪ ማረጋገጥ ይችላል። የህፀን ፌብን አሟሟት የታየው ችግር ይሄ ነው። ስለዚህ በክልሎች ባለው የፍትህ ስርዓት የሚሰጥን መረጃ እንደወረደ አምኜ ይችን ልጅ መውቀስ ሃጢያት ነው።
አራ ከእሱ ከእህቱ ባል ጋር አቅዶ ንብረት ሊወርሱ በፍቅር ጥብ ብሎ የእህቱ ባል እና እሷ አብሮ ነው ያረጉት
ቁርበን (ኩርበን) ክክክክክክክ
ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም መሰል ::
😂😂😂 ደንቆሮ
Zemdewa neh weym neshe dedeb
እ/ር አምላክ የስራዋን ይስጣት በጣም ያማል
ይገርማል😢😢
መጀመርያም ጠርጥሬምነበር ምክንያቱም በሰረጉ ሰሞን ስጦታ ይዘው ቤታቸው የሄዱትን ጓደኞቹን እሱ ሲደሰት እሷበጣም ትናደድ ነበር😢😢😢😢 መገደል አለባት ግን ህግየለም😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍረድባት ነፍሱን ይማረው ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናቸው ድሮም እናቱ አታግባ ያሉት መጀመርያውንም እንደማትሆነው ያውቁነበር😢😢😢😢
በስማም እኔስ ገናርእሱን እንዳየህ የራሴንትዳር ፈራሁት ምንስ ያህል ቢጨክንነው ወይስ ቢበድላት ነው ይቅር በለን
ይገርማል ወላሒ
ፈጣሪ ይቅፀፋቸው
አሁን ይሄን ምን አይነት ጭካኜ ነው እበለው ፈጣሪ ይፍረድብሽ የተረገምሽ የናትና ያባቱ እንባ የገሀነብ እሳት ሆኖ ሲያቃጥልሽ ይኑር 😭😭😭😭😭
አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሬያች አጤታች ን በዛ😢😢😢
አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
ብቻ በዚህ ሰው ምክንያት
ሌሎችም በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን በወዳጅ ተብየዎች በሜዳ ደማቸው ፈሶ ያለ ጠያቂ ቀርተዋልና ከዚህ ኬዝ መማር አለበት::
የእኔ አባት አቤት ጭካኔ ምናለ አልፈልግህም ብትለው ነብስ ይማር የእኔ አባት ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሧነች ያሥገደለችው እውነትነው በጌታ ንገሩን 😭😭😭😭😭እውነትነው እኔ ከንግዲሕ ማንንም አላምንም ያማል
ወይኔ የእናት እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ምን ነካት በይፆለት አድርጊለት ይቅር እንዲልሽ😭
የቀልድ አስተያየት ይመስላል እየገደሉ ለንስሀ ያብቃሽ !
ለምንድነው እሷ ገደለችው የሚለው ነገር ያልተዋጠልኝ
Me too
Enem.
me too
Same here
አይጭካኔ ባጪር አሥቀረችሁ የቀን ጂብ
እግዚኦ እና ማነው ሚታመነው በስላሴ ስም😢😢😢
ምን ዋጋ አለው የሃገራችን ዳኞች የሚወስኑት ውሳኔ ከሞተው ሰው በላይ ሀዘኑ የሚበረታው ለቤተሰብ የሚፈረው ፍርድ ነው።
ኧረ ምን አይነት ነው !!
በጣም ያሳዝናል የራሴ ነው ብላችሁ ያሰባችሁት ሰው በዚህ መልኩ ሲሞት ከባድ ነው!!
እግዚአብሔር በቃ ይበለን!!!
ፍርድ ቢኖር በአደባባይ ህዝብ እያየ የገደ ይገደል ቢባል ጥሩ ነው !!!
ባደባባይ ትገደልን !
እግዚያብሔር የእድሜ ልክ ስቃይ ይስጥሽ !!!!!!
Muslimoch bilut gn muslim araj nw tilu nbr
Hake alche@@HawletAbdulkerim
እውነት ገላው ከሆነማ ሞት ሳይሆን የቁም ስቃይ አሰቃይቶ ይውሰዳት እሩጉም። ያውም በቤተክርስቲያን አግብታ እግዚኦቨመሀርነክርስቶስ። በዚህ ጉዳይ የተባበሩሽ ሁሉ የቁምስቃይ ይስጣችሁ
አፍርብሉ።