ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ገዳዮች አስገዳዮች በቤታቸው የማይጠፋ እሳት ይንደድ :: ወንድማችን ነብስ ይማር 🙏
ደሬ እባክህ ለወሬና።ለአሉባልታ ብለህ ፋኖዎችን ሚዲያ ላይ እታቅርብ!!!!የፈለገ ይውራ ይለፍልፍ !!እውነትን እናውቃለን!!!የዋህእትሁን!!!ፋኖዎቻችን ያሣዝኑኛል በጣምነው ማከብራቸው !!!እባክህ እናሥብላቸው!!!ለሁሉም ግዜአለው❤ሥለተገደለው ወንድማችን ባህርዳርን እያሥተዳደረ ያለው እሡተጠያቂ ነው ያሣዝናል!!
አይ ደሬ ቢቸግርህ እዉነትን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ። የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
የጎጃም ፋኖ እርግጠኛ ነኝ ከህዝብ ጋር ነው የቆሙት በዚህ እንስማማ ገንዘብና ስልጣን ለማግኘት ህዝብን የሚሸጡ ባንዳዎች አይደሉም ቢሆንም ግን ለአማራ ህዝብ መርጋጋት ሰላም እና ነፃነት መምጣት አንድ ለመሆን ሁሉም የአማራ ፋኖ ስምምነት ማድረጉ የተሻለ ነው በርቱ ወገኖቼ🤞⁉️ በዚህ ላይ አምላክ ይርዳን🤲
Emamalehu neger gin beyemdiaw eyewetu yemiawerutin gin alwededkutim. Enkuan andi lemhon yemifeligu ena, lelochun fanowoch le gidiya yemifeligu new yemimeslut yihe demo manin endemitekim giltsi new.
የሀገር ዝቅጠት የትውልድ መክሸፍ እነዚህ ንፁሀን ዜጋ ህዝብን በማገልገል ላይ ያሉ እንደ አንዱ ዓለም ያሉ ብሩህ አእምሮ ያላቸው ንፁሀን ዜጎች በጭካኔ መገደላቸው እጅግ ያሳዝናል እንደዚህ ግፍ እዬተፈፅመ እስከ መቼ እንደምንቀጥል ፈጣሪ ይወቀው ?
በአስቸኳይ ድረስልን ብለዉ ያስጠሩት ቢጣራ ጥሩ ነው።
ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏 አንድ ከሆንን አንወድቅም 💚💛❤️ 💪💪💪
😢😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም ደሬ ሰው ተምሮ የማያርፍበት አገር ኢትዮጵያ የዚህ ገና ወጣት ጀግና ደክተር ቀጠፋት 😢😢በብልጽግና ወገኖቼ ተሰቃዮ እግዚአብሔር መፍቴውን ይስጠን አኹንስ ሰለቸን😢😢😢😢
ፍትህ ለዶክተር አንዱአለምገዳዮች ለዘለአለም ቤታችሁ ገሀነም ይሁን።
Dere, God bless you
ደሬ በርታ አንተ ሁለቱንም ፋኖ መሪዎቻችን ለማቀራረብ እንደሆነ ብዙዎቻችን እንረዳለን::ነገር ማባባስ ትርፍ የለውም::
የቃቃ ጨዋታ ይመስላል ብልጵግና😂😂😂😂
ደሬ ለምን ትጃጃላለህ? የማን ገዳይ ለተጠያቂነት እንደቀረበ ከማን ፍትህ ትጥብቃለህ? መሀል መስቀል አደባባይ ለተገደለ ሰው ተጠያቂውን ካልያዘ መንግሥት እንዴት ፍትህ ትጠብቃለህ?
የባሀርዳር ወይም የአማራ የከተማ ህዝብ የአብይን ወታደር ከከተማህ ካላስወጣ ይህ ግድያ አይቆምም፡ ትግሉ ከተማ ዉስጥነ ይጀመር
ጀግና ደሬ አምላክ በማአላቸው ይግባ አድነት ግዴታ ነው
መረጃ ሰታቀርብ መረጃውን ብቻ ተናገር ከዚያ ውጭ ስብከት ታበዛለህ ትመክረለህ አደርት
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤
ይሄንን ስብከትህ ትተህ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ናዚ አብይ ከነአሽከሮቹ እንዴት እናስወግድ እንዴት እንላቀቅ ብላን ሁላችንም በዚህ ላይ ብንሰራ። የኢትዮጵያ ህዝብ ስድስት አመት ሙሉ ከኢንጅነር ሰማህኝ ከነዶ/ር የጎጃሙ አስተዳዳሪ ይሄ ሁሉ መቼ ተረጋገጠ ደሬ ታሾፋለህ ለየትኛው ሰው ጮኸኽ ፍርድ የሰማህው እንዳንዴ ትገርሙኛላችሁ ዩቱበሮች ለስንቱ ጠይቀህ መልስ አግኝትህ ታውቃለህ ለምን ተቀልዳላችሁ። ትናንት ነገረህ በቁመናው ዋሽቶ ቶርች አርገን አናቅም አለ ይሄ ናዚ አብይ ዲያቢሎስ።ስታወሩ ነግ ፍትህብየምታመጡ ታስመስላላችሁ።ይልቁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከተኛበት ከፈዘዘበት እንዴት እንቀስቅሰው ብላችሁ ብታወያዩ።
ደሬ፣ወንድሜ፣በጣም፣ነው፣የሚያሳዝነው፣የሱን፣ህይወት፣ብቻ፣ሳይሆን፣የብዙ፣ህዝብን፣ህይወትነው፣ያሳዘኖት፣የወንድማችንን፣ነፍስ፣ይማር፣
ስላም ደሬ
Dereje you are so neiv as always
Wow so sad Abiy he is crazy በጦም የሰዝነል እኒ እልመረጥኩትም 😭
አሁን በድርቅና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልን እንጮሀለን አብይ ደግሞ ኢትዮጵያን ፈፅሞ አይፈልግም ኢትዮጵያዊነትን ለማምጣት ትግል ነው የሚያስፈልገው !!!
Dereje Askender Kehadi Nega!
,ለመሆኑ አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ሰው ተገደለ ሲባል እንጂ ገዳይ ተይዞ ለፍርድ ሲቀርብ መቼ ታይቶ ያውቃል?
ፋኖ አንድነት ላይ ስራ
ደሬ እውነትን ከየት ትጠብቃለህ? ማን ነው እውነትን የሚያወጣው። ለሟች ነፍስ ይማር።
ምነው ግን ይህች ድሮን ዘመነን ብቻ ማሳደዷ፧ህምምምም እስክንድርን የጎሪጥ አይታ ማለፏ? ? ?አዬዬ
❤ነብስፈጣሪ። የማረዉ
ታዬ አስቀስላሴ ከመንግስት ሰማይ ወጥተው ሲኦል መውረዳቸው በጣም ይገርማል ከደንቆሮ ጋር አብሮ መደንቆር አቢይ ክፍመንፈስ ነው ትክክል አባቶቻችን የረገሙን እርግማን ነው እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን.መጸለይ መማጸን ነው መፍትሄው
ደሬ አንድ ለማድረግ ለምትታገሉት ቅር የሜለው ካለ ባንዳ ብቻ ነው በርታ
ደሬ በርታ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው! ለካ ስራ ላይ ስለሆንክ ነው ዘመድኩን ስምህን እያነሳ ሲያብድ የነበረው; በርታ ሁለቱም ተገኝተው ብነጋገሩ ከፈጣሪ ጋር ይስማማሉ በርቱ የአማራ ልጆች ሁሉም ያልፋል!!!!🫡
Dere thank u ,ታማኝ ዜና ታቀርባለህ
Menew emberhan Ethiopia ne chekeneshebat…😢😢
የሚጨፈልቀው ይሄን ናዚ አብይ ታዲያ ቢጨፈልቅን ምን ችግር አለ። የኢትዮጵያ ህዝብ ደንዝዞአል በቁመናው ሞተናል።ምን ያድርግ ይፈንጭ።
ደሬ እስክንድርን ያደረከው ቃለ መጠየቅ በህዝቡ ውስጥ ያለውን ብዥታ ግልጽ ለማድረግና ፋኖን አንድ ለማድረግ ለመሆኑ ብዙ ሰው ይገነዘባል።ምንም አንጨነቅ
እእእረረረረ ጥሩነው
ባደድ አማራ አለቀ በማን ሞቱ አየተባለ የተመማረ አለቀ
Yes good
አንተ ግን ለተያዙ ሰዎች ያሉትን ደግመህ የምታወራው ለመንግስት ማስረጃ ማጠናከሪያ እያደረግህ ነው ።እረ ተቆጠብ።
ቶርቾ አናደርግም እያለ ያላግጣል ሰውዬው ፈጣሪ ይፍረድ ።
የትኛው ፖሊስ የማንን ሞትሽአጣርቶ አምጥቶ ያውቃል። እባክህ ይሄን ብልፅግና የሚባል ባለጌ ናዚ አብይ ሰለቸን. እናንተ ግን ስለዚህ ዲያቢሎስ ማውራት አይሰለቻችሁም። የሱን ፎቶግራፍ አታሳየን ለራስህ ካየህው ይበቀሃል ።ስድስት ዓመት ሙሉ ይሰለቻል ያስጠላል።
የታዬ እንኳን ደስ አሎት ለአብይ 😂😂😂😂ሃሃሃሃሃ
በየበተክርስትይናቸዉና በመስጊዳቸዉ መሆን አለበት።ለምሳለ በየመንገዱ ከሆነ የሀ እዩልኝ የንየ ነዉ የበለጠ እየተባለ ወደ ግጭት ነዉ የምይስገባህ ።
ይህችን፡አገር፡የመጨረሻ፡ጠላኋት።
የብልፅግና ዋነኛው አላማ ምን ሆነና??? በሀገራችን የትኞቹ ወንጀሎች ናቸው ገዳዩ የተያዘው??
መቼ ነው የስው ልጅ በየቦታው መገድል የሚቆመው በትለይ የዶክተር አንዱአለም መገደል በጣም ያሳዝናል እሱን የመስለ ስው ተምሮ ለሀገር አብራክ የሆነውን መግደል አሳፋሪ እና ውርደት ነውለዚህ ሁሉ ግድያ ተጠያቂው መንግስት ነው ህግ እና ስርአት የሌለበት ሀገር ነውመቼ ነው ገዳዮችን እና ዘራፊዎችን አድኖ ይዞ ለፍርድ ለማቅረብ ችግሩ ምንድንነው ?
አረ በልጆች ብሌ ትክክለኛ ያልሆኔ አታውራ የማይገናኝ ዜና ዠረኝነት ብያስቸግሪም!!!!
ሰት የሚወራ ችግር እያለ አብይ አጀዳ ሲሰጠን እሱን ግዜ አንሰጠው
Definitly የ ብልጽግና እጅ አለበት ምንም ጥርጥር የለውም
ደሬ ኮሜንት ከሚያደርጉት ሰዎች ሰርጎ ገብ እንዳሉ አትዘንጋ እነሱ ያደረጉትን ኮሜንት ቦታ አትስጠው የያስከው ትግል ነው just ignore them ok!!!
YeAmhara telat baden !!! Del fano !
Mengist endegedele ewukina lemeste fra teba tilale, min lemalet endefelek gilts new,
ቀጠሮ ይዘህ በሚዲያ ተናግረህ በመንግሥት የሚፈለግን ግለሰብ ማነጋገርና ምንም ሳይሆን መቅረቱ ገርሞኛል እኛደግሞ ጣቱን የሚጠባ ህፃን ልጅ ነን silly politics .
Dadabe mahayeme gm gala bamemarawe agare mn fird ala gadayu ya oromuma gala ashekare nw
ደረጃ ሁሌ ወዴት እየሄድን ነው ተላለህ : ሄደን ጨርሰናል እኮ :: አብይ አምባ ገነን ሆኖ የሚገዛበት ዘመን ላይ ደርሰናል :: የትውም አንሄድም ከዛ ::
This is the government of Oromuma, your friend Eskimder, attempting to negotiate to keep them in power & to get power for himself.
❤😂🎉😢😮😅😊
ስለምርጫ ታወራለህ መንግስ አለ ብለህ ታምናለህ
kkkkk ደረጄ እንዴት ነዉ ከዚህ መንግስት ፍትህ የሚጠበቀዉ የሞተዉ እኮ ሰዉን የሚያህ ፍጡር ያዳነ ዶር ነዉ ኢትዮጲያ ምንድነዉ የምትፈልገዉ ???
hi
የዶክተር መሞት የአማራ ምሁራን በማጥፋት አማራን ስነልቡና ማዳከም የተማሪ ኃይል እንዳይኖረው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነዉ መንግስት አማራ ግደሉ ብሎ በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ይህ አገሪቷ መተኪያ ለማግኘት ብዙ ጊዜ የሚጀባትን ዕንቁ ዶክተር ተገድሏል::
❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊
ገዳዮቹ የመንግስት ታጣቂዎች ናቸው እየተባልክ አይደል
❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😢😮😮😮😅😅😅😅😊😊😊😊😊
Yimotal wey tadiya 😂😂😂😂😂😂
ጌታውን ካልናቁ አጥሩን አይንቀንቁ ነው
ማነው የሚያጣራው ገዳዮ መግስት ነው
ምነው በእስክንድር ጉዳይ እንዲህ ችክ አልክ ምወድህን ያህል እያስጠላሄኝ ነው አርፈህ ቁጭ በል በለው እሱን ለመከላከል የሄድክበትን ርቀት መቼም አልረሳልህም በአፍህ አንድነት ትላለህ ወስጥህ ግን የእስክድር ደጋፊ ነው
We don't need the voice of the killer
😂😂❤ante Denkoro mehayibe lefelafi enataralene. Belewale there is government in Ethiopia denze mukecha how many years holande😂😅😅
እረ ባክህ ደሬ ሰዎች ያሉትን ስም እየጠራህ ጥርስ አታስንክስባቸው።የምትደግመው ማጠናከሪያ ነው ለዚህ ለናዚ አብይ ብልግና።እረ ወሬ አማረልን ብላችሁ አትቀባጥሩ።
የመግስት ወታደር ነው የገደሉት ብሌ አልቀረብኪም እንዴ አንቴ አወዛጋቢ ሰውዬ አረ ወደ ቀልቢ ተመለስ
ደርየ ሁሉ የዉሸት እኮነዉ በኢትዮጵይ የሚሰራ እንየ የሚገርመኝ ኢትዮጵይ ደሞክራሲ እንዳለ ሁኖዉ በኢትዮጵይ ተለቭጂን በጥተዉ ጉራ ሲሰሩ ይገርመኛል።በወይነ ግዜ ለ27 አመታት ስለዲሞክራስና ህገመንግስ ጉራና ሀሰት ሲሰራ ነበር አብይ በወይነ ዉሸት ስለአደገ ይመንገድ ይዞ ነዉ እየሀደ ይለ ።አንዳድ ሙሁራንና ፖለቲከኞች ዩቱቦሮች ሀሰት ሲዝቱ ሲዋሹ ነዉ የምታይቸዉ።
ለፈጣን ዜና አልታደልክም ። ከንቱ ነው አንተን መሰማት ። አቅምህ ከ8 ወደ 2 ተንደርድረሐል አሰተካክል
ስለ ብልፅግና ታወራለህ
ሀዘንቨ ቅጥ አጣ ከቢትሺ ላይወጣ ገዳይ መንግሰት ነዉ በፉኖ ሊያማሀኑ ነው
Oromo gala bamemarawe agare yametabake nw gadaye ya oromuma gala sarawete nw
Antem belo....... koralyo neh lekakami
Ante hodam Hodader zemede likehen yenegerehal .lekamei koraliyo gurt fit . Goje yaschenefal. Yhudaw Eskeder ke Ante mesay Asmesayoch gar ...... yegebal. Dil le Fano. Wudeket le Asmesayoch ena Hodaderoch
ቆሻሻ. መንደሬ. አዝማሪ. አፈር. ብላ.
Rip
'ማን ይሁን ማን እንደገደለው '???? ደሬ ምን እያልክ ነው ?youtubeህ እንዳይዘጋብህ የምታደርገው መንፈሻፈሽ ያስገምትሃል .......
😂Ye Oromo Hezeb endezih Tewardo Ayawekem. Edeme le Abey Ahmed Manentechun asawekachehun. Enamsegnalen.
Senbet yzoh yihid
Kkkkk
Stop being hypocritical. You are trying to be Eskimder PR !
የሻቢያ ተላላኪው ፋኖ ነው ይሄን የመሰለ የሀገር ሀብት የሆነውን ልጅ ነው የገደሉት
Ante chemlaka beja sheabiya gha belu akilukum beka sheabiya sheabiya denkoro ante ye abi tuletula fano sew yadenal enji ayglem
ኧረ ተጠንቀቅ እባክህ አንተንም ብልፅግና ነህ ብለው እንዳይገሉህ!!!
ገዳዮች አስገዳዮች በቤታቸው የማይጠፋ እሳት ይንደድ :: ወንድማችን ነብስ ይማር 🙏
ደሬ እባክህ ለወሬና።ለአሉባልታ ብለህ ፋኖዎችን ሚዲያ ላይ እታቅርብ!!!!የፈለገ ይውራ ይለፍልፍ !!እውነትን እናውቃለን!!!የዋህእትሁን!!!ፋኖዎቻችን ያሣዝኑኛል በጣምነው ማከብራቸው !!!እባክህ እናሥብላቸው!!!ለሁሉም ግዜአለው❤ሥለተገደለው ወንድማችን ባህርዳርን እያሥተዳደረ ያለው እሡተጠያቂ ነው ያሣዝናል!!
አይ ደሬ ቢቸግርህ እዉነትን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ። የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
የጎጃም ፋኖ እርግጠኛ ነኝ ከህዝብ ጋር ነው የቆሙት በዚህ እንስማማ ገንዘብና ስልጣን ለማግኘት ህዝብን የሚሸጡ ባንዳዎች አይደሉም ቢሆንም ግን ለአማራ ህዝብ መርጋጋት ሰላም እና ነፃነት መምጣት አንድ ለመሆን ሁሉም የአማራ ፋኖ ስምምነት ማድረጉ የተሻለ ነው በርቱ ወገኖቼ🤞⁉️ በዚህ ላይ አምላክ ይርዳን🤲
Emamalehu neger gin beyemdiaw eyewetu yemiawerutin gin alwededkutim. Enkuan andi lemhon yemifeligu ena, lelochun fanowoch le gidiya yemifeligu new yemimeslut yihe demo manin endemitekim giltsi new.
የሀገር ዝቅጠት የትውልድ መክሸፍ እነዚህ ንፁሀን ዜጋ ህዝብን በማገልገል ላይ ያሉ እንደ አንዱ ዓለም ያሉ ብሩህ አእምሮ ያላቸው ንፁሀን ዜጎች በጭካኔ መገደላቸው እጅግ ያሳዝናል እንደዚህ ግፍ እዬተፈፅመ እስከ መቼ እንደምንቀጥል ፈጣሪ ይወቀው ?
በአስቸኳይ ድረስልን ብለዉ ያስጠሩት ቢጣራ ጥሩ ነው።
ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏 አንድ ከሆንን አንወድቅም 💚💛❤️ 💪💪💪
😢😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም ደሬ ሰው ተምሮ የማያርፍበት አገር ኢትዮጵያ የዚህ ገና ወጣት ጀግና ደክተር ቀጠፋት 😢😢በብልጽግና ወገኖቼ ተሰቃዮ እግዚአብሔር መፍቴውን ይስጠን አኹንስ ሰለቸን😢😢😢😢
ፍትህ ለዶክተር አንዱአለም
ገዳዮች ለዘለአለም ቤታችሁ ገሀነም ይሁን።
Dere, God bless you
ደሬ በርታ አንተ ሁለቱንም ፋኖ መሪዎቻችን ለማቀራረብ እንደሆነ ብዙዎቻችን እንረዳለን::ነገር ማባባስ ትርፍ የለውም::
የቃቃ ጨዋታ ይመስላል ብልጵግና😂😂😂😂
ደሬ ለምን ትጃጃላለህ? የማን ገዳይ ለተጠያቂነት እንደቀረበ ከማን ፍትህ ትጥብቃለህ? መሀል መስቀል አደባባይ ለተገደለ ሰው ተጠያቂውን ካልያዘ መንግሥት እንዴት ፍትህ ትጠብቃለህ?
የባሀርዳር ወይም የአማራ የከተማ ህዝብ የአብይን ወታደር ከከተማህ ካላስወጣ ይህ ግድያ አይቆምም፡ ትግሉ ከተማ ዉስጥነ ይጀመር
ጀግና ደሬ አምላክ በማአላቸው ይግባ አድነት ግዴታ ነው
መረጃ ሰታቀርብ መረጃውን ብቻ ተናገር ከዚያ ውጭ ስብከት ታበዛለህ ትመክረለህ አደርት
ሰላም ለሀገሬ❤❤❤
ይሄንን ስብከትህ ትተህ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ናዚ አብይ ከነአሽከሮቹ እንዴት እናስወግድ እንዴት እንላቀቅ ብላን ሁላችንም በዚህ ላይ ብንሰራ። የኢትዮጵያ ህዝብ ስድስት አመት ሙሉ ከኢንጅነር ሰማህኝ ከነዶ/ር የጎጃሙ አስተዳዳሪ ይሄ ሁሉ መቼ ተረጋገጠ ደሬ ታሾፋለህ ለየትኛው ሰው ጮኸኽ ፍርድ የሰማህው እንዳንዴ ትገርሙኛላችሁ ዩቱበሮች ለስንቱ ጠይቀህ መልስ አግኝትህ ታውቃለህ ለምን ተቀልዳላችሁ። ትናንት ነገረህ በቁመናው ዋሽቶ ቶርች አርገን አናቅም አለ ይሄ ናዚ አብይ ዲያቢሎስ።ስታወሩ ነግ ፍትህብየምታመጡ ታስመስላላችሁ።ይልቁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከተኛበት ከፈዘዘበት እንዴት እንቀስቅሰው ብላችሁ ብታወያዩ።
ደሬ፣ወንድሜ፣በጣም፣ነው፣የሚያሳዝነው፣የሱን፣ህይወት፣ብቻ፣ሳይሆን፣የብዙ፣ህዝብን፣ህይወትነው፣ያሳዘኖት፣የወንድማችንን፣ነፍስ፣ይማር፣
ስላም ደሬ
Dereje you are so neiv as always
Wow so sad Abiy he is crazy በጦም የሰዝነል እኒ እልመረጥኩትም 😭
አሁን በድርቅና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልን እንጮሀለን አብይ ደግሞ ኢትዮጵያን ፈፅሞ አይፈልግም ኢትዮጵያዊነትን ለማምጣት ትግል ነው የሚያስፈልገው !!!
Dereje Askender Kehadi Nega!
,ለመሆኑ አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ሰው ተገደለ ሲባል እንጂ ገዳይ ተይዞ ለፍርድ ሲቀርብ መቼ ታይቶ ያውቃል?
ፋኖ አንድነት ላይ ስራ
ደሬ እውነትን ከየት ትጠብቃለህ? ማን ነው እውነትን የሚያወጣው። ለሟች ነፍስ ይማር።
ምነው ግን ይህች ድሮን ዘመነን ብቻ ማሳደዷ፧ህምምምም እስክንድርን የጎሪጥ አይታ ማለፏ? ? ?አዬዬ
❤ነብስፈጣሪ። የማረዉ
ታዬ አስቀስላሴ ከመንግስት ሰማይ ወጥተው ሲኦል መውረዳቸው በጣም ይገርማል ከደንቆሮ ጋር አብሮ መደንቆር አቢይ ክፍመንፈስ ነው ትክክል አባቶቻችን የረገሙን እርግማን ነው እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን.መጸለይ መማጸን ነው መፍትሄው
ደሬ አንድ ለማድረግ ለምትታገሉት ቅር የሜለው ካለ ባንዳ ብቻ ነው በርታ
ደሬ በርታ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው! ለካ ስራ ላይ ስለሆንክ ነው ዘመድኩን ስምህን እያነሳ ሲያብድ የነበረው; በርታ ሁለቱም ተገኝተው ብነጋገሩ ከፈጣሪ ጋር ይስማማሉ በርቱ የአማራ ልጆች ሁሉም ያልፋል!!!!🫡
Dere thank u ,ታማኝ ዜና ታቀርባለህ
Menew emberhan Ethiopia ne chekeneshebat…😢😢
የሚጨፈልቀው ይሄን ናዚ አብይ ታዲያ ቢጨፈልቅን ምን ችግር አለ። የኢትዮጵያ ህዝብ ደንዝዞአል በቁመናው ሞተናል።ምን ያድርግ ይፈንጭ።
ደሬ እስክንድርን ያደረከው ቃለ መጠየቅ በህዝቡ ውስጥ ያለውን ብዥታ ግልጽ ለማድረግና ፋኖን አንድ ለማድረግ ለመሆኑ ብዙ ሰው ይገነዘባል።ምንም አንጨነቅ
እእእረረረረ ጥሩነው
ባደድ አማራ አለቀ በማን ሞቱ አየተባለ የተመማረ አለቀ
Yes good
አንተ ግን ለተያዙ ሰዎች ያሉትን ደግመህ የምታወራው ለመንግስት ማስረጃ ማጠናከሪያ እያደረግህ ነው ።እረ ተቆጠብ።
ቶርቾ አናደርግም እያለ ያላግጣል ሰውዬው ፈጣሪ ይፍረድ ።
የትኛው ፖሊስ የማንን ሞትሽአጣርቶ አምጥቶ ያውቃል። እባክህ ይሄን ብልፅግና የሚባል ባለጌ ናዚ አብይ ሰለቸን. እናንተ ግን ስለዚህ ዲያቢሎስ ማውራት አይሰለቻችሁም። የሱን ፎቶግራፍ አታሳየን ለራስህ ካየህው ይበቀሃል ።ስድስት ዓመት ሙሉ ይሰለቻል ያስጠላል።
የታዬ እንኳን ደስ አሎት ለአብይ 😂😂😂😂ሃሃሃሃሃ
በየበተክርስትይናቸዉና በመስጊዳቸዉ መሆን አለበት።ለምሳለ በየመንገዱ ከሆነ የሀ እዩልኝ የንየ ነዉ የበለጠ እየተባለ ወደ ግጭት ነዉ የምይስገባህ ።
ይህችን፡አገር፡የመጨረሻ፡ጠላኋት።
የብልፅግና ዋነኛው አላማ ምን ሆነና??? በሀገራችን የትኞቹ ወንጀሎች ናቸው ገዳዩ የተያዘው??
መቼ ነው የስው ልጅ በየቦታው መገድል የሚቆመው በትለይ የዶክተር አንዱአለም መገደል በጣም ያሳዝናል
እሱን የመስለ ስው ተምሮ ለሀገር አብራክ የሆነውን መግደል አሳፋሪ እና ውርደት ነው
ለዚህ ሁሉ ግድያ ተጠያቂው መንግስት ነው ህግ እና ስርአት የሌለበት ሀገር ነው
መቼ ነው ገዳዮችን እና ዘራፊዎችን አድኖ ይዞ ለፍርድ ለማቅረብ ችግሩ ምንድንነው ?