ከአዳል ሞቲ የዛር ና የጨሌ አምልኮ ወደ ምንኩስና የጠሩት አባት አባ ህፃን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024
  • Eneho tube - memher tesfay abera
    #Ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS
    Subscribe for MORE Inspiring Content
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
    #ኢቢኤስ#EBS #BESINTU_SITCOM#aberlohd#alexissalxii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelos#newyear#donkeytube#comdianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinklejoch#father #google #tiktokers #Blogging#twitter#Ethiopiancomdey#ebstv#bbcnews#ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#amharicmovies2023#amharicmovies2024#መድረክ#lovestory#lovestorymovies#abrelohd#Eregnaye#እረኛየ#bruktawit#newethiopianmusic#seifuonebs#ሰይፍፍንታሁን#seifufantahunshow#saron#saron_ayelign#john#johndanel#golddiggerprank#golddiggerprankethiopia#asertad#dallolentertainment#dishtagina#ዲሽታጊና#ፍልፍሉ#ethiopiantiktok#ethiopianGoldDiggerPrank#gold_digger_prank#addischewata#መምህርተስፍዬአበራ#ኤፍታህእስቱዲዮ#ዘመነንዋጁ#ቀሲስሄኖክወልደማርያም#ግርማወንድሙ#መምህርግርማወንድሙ#ቀሲስሀይለመለኮትግርማ#ገጠመኝ#ልዪገጠመኝ#ወርቅአፈራሁአሰፍ#ቀሲስሄኖክተፈራ #bruktait_shimelis #የልብ_ወግ#yeleb_weg#newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #moneymakingonline #bitcoin #Crypto #cryptocurreny #money #paypal #paypalethiopia #paypalmoney #making_money #makingmoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing#affiliatemarketing#affiliatemarket #affiliate_marketing#unitedstates #saudi_arabia#unites_arab_emirates #germany#netherlands #denmark #switzerland#sweden#kuwait#canada#truki#australia#norway#united_kingdom#finland#unitedstates#norway#unitedkingdom#UAE#poland #ethio360 #Ethiopianorthodoxmezmur #Ethiopianvlog #Ethiopiabreakingnews #oromo#amahra#tigra#gambila#gurage#hararethiopia#diredawaethiopia#ነፃውይይት#ManyazewalEshetu #EyohaMedia#ኤልሻዳይኦርቶዶክስሚዲያ#AbiyYilmaሣድስሚዲያ#NEGASHMEDIAነጋሽሚዲያ#ዶርቃሚዲያ#EOTReact#ቃለቀርንሚዲያ#werkeaferahuAssefa#ንሴብሆቲዪብ#Libonatube#ልቦናቲዪብ#kesisHailemelekotGirma#ቀሲስሀይለመለኮትግርማ#Miku_Et#mikuet#ዲቫይንሾው#Divineshowwithpastorsofaniyas#አውራ#AWRA#ማህቶትቲዪብ#mahtotTube#ZemariDeaconabelmekbib#አቤልመክብብ#መዘምራንቴዎድሮስዮሴፍ#ቴድሮስዮሴፍ#ሊቀመዘምራን#ሊቀመዘምራንይልማሀይሉ#BezaworkAsfaw#ዲያቆንሄኖክሀይሌ#ኦርቶዶክስስብከት#መምህርእዮብይመኑ#ልዑልሰገድ#ETARTMEDIA#ንቁሚዲያ#Nkumedia#
    Abero HD, Dink Lejoch, donkey tube, ebs tv, Ethiopia, Ethiopian movie, ethiopian music,saron_ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, ክህሎት,ethiopian news, ethiopian TikTok videos, abero hd, habesha TikTok, abero hd new, የኢትዮጲያ ፈልም, Doneky tube comedian eshetu, Doneky tube Amharic, Ethiopian comedy film, Amharic movie, Yoni magna,ebs tv worldwide,ethio 360,Doneky tube Amharic, ድንቅ ልጆች,donkey tube dink lijochi,abel birhanu ,Ethiopian news today, Ethiopian full movie this week, Ethiopian full movie 2024 this week, Ethiopian orthodox mezmur, Ethiopian film,abrelo hd PayPal, abrelo hd setup, abrelo he new,abrelo hd, movie, vlog , Ethiopianvlog,Ethiopia, seifu on EBS, Seifu Fantahun,new Ethiopian music,New Ethiopian Protestant mezmur, Doneky tube, comedian eshatu, zehabesha,Ethiopian news,Ethiopia breaking news,teddy afro, minew shewa, Saron Ayeligh,ebs Saturday show today ,ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd, ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት, ebs Saturday last week today, ቅሌት,ale tube,የአርቲስት ቅሌት, Ethiopian, Ethiopian TikTok, adagnu,Adey derma,aletube,በስንቱ,በስንቱድራማ, feta Daily, ጉድ,Donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበርዜና,abrelo hd,Ethiopian music,ዜና በድብቅ የረቀረፀ,ዘሀበሻ,ዘኢትዮጲያ,አዝናኝ ቪዲዮ, ebs tv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,

ความคิดเห็น • 41

  • @user-eneho-tube
    @user-eneho-tube  2 วันที่ผ่านมา +6

    የቀጣይ ቪዲዮ ሊንክ👉🏽👇🏾 th-cam.com/video/5iR4G_keCFU/w-d-xo.htmlsi=qrtSr4kr31Yp1V_F

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 2 วันที่ผ่านมา

      ሙሉውን ለመስማት ስለቀፈፈኝ አልሰማሁትም ነበር። ቆርጠህ እውነቱን ስላመጣሃው አመሰግናለሁኝ !!

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 วันที่ผ่านมา +19

    ወይኔ አለማወቅ ህዝቡ አልቋልኮ ይህ ትልቅ ምስክርነትእኮ ነዉ እነ መምህር ተስፋየ እነ አባታችን መ ምህር ግርማ ከዚህ ዉጡ እኮ ነዉ ያሉ ሌላ መጥፎ እና የተለየ ትምህርት አላመጡ ብቻ አሁን ሰዉ እየነቃ ነዉ የቀረዉ አይምሮ ይክፈትለት

  • @metsihetalemu2750
    @metsihetalemu2750 2 วันที่ผ่านมา +24

    የነ መምህር ተስፍዬን ትምህርት የምትቃወሙ ይህን ምስክርነት ምን ልትሉ ነው??

  • @EthiopiaDaily13
    @EthiopiaDaily13 2 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚዓብሔር ይምስገን አባታችን ኑሩልን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለመሠከሩለት መድሀኒአለም በማያልፈው መንግስቱ ይፃፍሎት ለሁላችን ላልነቃነው ማንቂያ ነው

  • @የ12abate
    @የ12abate 2 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ከሳት ያወጣል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችን ሰዉ እዴትይሄን የሠማ መንፈስየለም ይላል

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 2 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ አውጥቶ አገልጋይ ኣደረጎት የኔ አባት ይህ ለነ መምህር ግርማ ትምህርት ለምቃወሙ ትልቅ ትምህርት ነው 🥰

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታርክ የቀይራል የቅዱስ አብርሃም ቤተሰብ ምን ስማልኩ ነበር እግዚአብሔር ይጣርል የኔ አባት ❤️❤️🥰🥰

  • @nahombekayoyo
    @nahombekayoyo วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ፈጣሪ ይባርኮት

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 2 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ይህን እውነት ስለመሰከሩ

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 2 วันที่ผ่านมา +11

    የዛርን ጉዳት የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው።አሳዘኑኝ

  • @Kalkidan-l4b
    @Kalkidan-l4b 2 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ፈተና በኛም ቤት አለ ባለቤቴ የአያቱን ጨሌ ያለፀሎት አንስቶ ጣለው አሁንላይ መንፈሱእየተበቀለለው ነው ስነግረው እሱበኔላይስልጣንየለውምይለኛል ስልጣንየለውምየሚባለው በፀሎትነው ስለው አይሰማም በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተአማኑኤል

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 วันที่ผ่านมา

      አይዞን እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ!

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑርልን የደረስበት ነው የሚያቀው😢

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 2 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ አይዝዎት በርቱ የእኛ ቤት ታሪክ መሰለኝ ጨሌ ቦረንቲቻ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን እግዝአብሔር የስጥልን እዉናት ሞነገር አባት ያበዘልን❤❤❤❤

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ለዝ ውጥቅጥ ያበቀት ዛሩና የቅጣል በጣሹ መንፋስ ነዉ የዝ ሰለባ ሁለችንንም ነዉ አቤቱ ማረን ቻሮሆይ🙏🙏🙏

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 2 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭 ay ስንቱ ሰው እሳት ውስጥ ገባ በዛር ምክንያት ሁላችንም በምህረቱ ይጎብኘን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ማነኝ 🥹🥹🥹🥹ከሁለት ከተጣሉት ሰዎች ይልቅ ጎራ ይዘው የሚሳደቡ እና የሚሰዳደቡት ሰዎች ያሳዝናሉ ምን አለ ዝምምምምምምምም ብንለ ግን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አባት ይቅር ይበለን ሰዉ ክፋ ነዉ እን ገፋፋለን አቤቱ ማረን 😢😢😢😢

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin วันที่ผ่านมา +1

    ሲገርም

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 2 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher yemesgen 🙏
    Lelochim Abatochachen endioum behifa hedimesekeru kedist Selassie yerdachew.Amen

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ታመናል አምላካችን ሆይ ።😭አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ መጠን አይተህ ማረን በእውነት ።😢😢😢😢 እርሶስ እውነቱን አጋለጡ ስንቱ አለ ይሆን በየቤቱ ጉድ ግን መስቀል የሚይዙ ስጋወደሙ እንቀበል ስንላቸው እረ ገና ነሽ ገና ሳታገቢ ይሉለል መቁጠሪያ ባርኩልን ሲባሉ እረ ዬሄ ለመለኩሴ ነው እረ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል።

  • @MatyasZewdu
    @MatyasZewdu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለዛ እኮ ነው አብዛኛው ካህናት ከባእድ አምላኪ የተገኙ ናቸው እግዚአብሔር ይማረን ተይዘናል😢

  • @tsionmekonen-ll5gd
    @tsionmekonen-ll5gd 2 วันที่ผ่านมา +1

    😳

  • @hermelahermela2760
    @hermelahermela2760 วันที่ผ่านมา +1

    Wendime kindly ask if you can explain the caption you wrote above. Ye memhir tesfaye timirt lay andand gize menfesu eyalebachew wede minkusina yiwesdachewal bilo astemironal ena endeza maletih new weys menfesun ashenifew ye egzabiher agelgay honu new eyalk yalehew. I am asking this because egnih abat tinish alemawinet alebachiw I am sort of conflicted. Would like to hear your explanation about this.

    • @user-eneho-tube
      @user-eneho-tube  วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ለማሳየት የሞከርኩት ሰው ከዛር ቤት ወጥቶ እግዚዓብሔር ትልቅ ደረጃ እንደሚያደርስ ነው እሽ የመምህር ተስፍየ ትምርት ላይ ብዙ ገጠመኞች ሰምተናል ስለ ምንኩስና ና ስለሚያመነኩስ ዛር አባ እፃን የቱ ጋር እንዳሉ እግዚዓብሔር ነው የሚያውቀው

    • @hermelahermela2760
      @hermelahermela2760 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-eneho-tube ok ahun gebagn malet yefelekew. Enem yikir yibelegn judge silarekuachew 🙏

    • @user-eneho-tube
      @user-eneho-tube  วันที่ผ่านมา

      @@hermelahermela2760 no you asked the right question 💯

  • @abc12452
    @abc12452 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሙሉ የት ነዉ የሚገኝ

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ በቃችሁ አባቶች

    • @EthiopiaDaily13
      @EthiopiaDaily13 2 วันที่ผ่านมา +6

      ኣረ ተይ እህቴ አባ እኮ ምንም አላሉም ከዛር ቤት ነው እግዚዓብሔር መርጦ ያወጣኝ ቤተሰቤንም ያዳነልኝ ነው ያሉት

    • @MartaM-ov8dr
      @MartaM-ov8dr 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@EthiopiaDaily13 ሰሞኑን እየተካሰሱ ያለ ጉዳይ አለ እና ደሞ ቢዲዮዉ አጭር ሆነ እጂ ሌላ ያለዉ ነዉ የመሰለኝ