ማሪና እና ሶፊያ ተፋጠጡ / lijtofik

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มิ.ย. 2023

ความคิดเห็น • 2K

  • @LijTofik
    @LijTofik  ปีที่แล้ว +526

    ሁለት ባአንድ የሚልኮ አይጠፋም 😂

    • @HA-uq5mv
      @HA-uq5mv ปีที่แล้ว +8

      የኔምአሥተያየትነው

    • @buzyertabalcwy2326
      @buzyertabalcwy2326 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +7

      ​@@hoorm7410 ትጥቆርም ትቅላም ቶፈእንደሆነ አንዴወዶታል 😅

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

    • @user-nf5cy2gu9f
      @user-nf5cy2gu9f ปีที่แล้ว +1

      እኮ ግን እኮ ቀደምከኝ😂😂

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 ปีที่แล้ว +269

    አለባበሷን ታስተካክል ምትሉ ሶፊን 😢😢

    • @heesan7389
      @heesan7389 ปีที่แล้ว +1

      እናተ አለባበሶን ምን አስተያያችሁ ሆይ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +1

      አወ ታሰተካክል

    • @EkuFano
      @EkuFano ปีที่แล้ว

      ተዋት መብቷነው

    • @HA-uq5mv
      @HA-uq5mv ปีที่แล้ว

      የኔምሀሣብነው

    • @hikmabintahmed1201
      @hikmabintahmed1201 ปีที่แล้ว

      @@bintOmer-xt6tj jjjnnn

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 ปีที่แล้ว +139

    እስኪ አለባበስ ታስተካክል የምትሉ በላይክ

    • @zatube5734
      @zatube5734 ปีที่แล้ว +2

      ባሏ መጀመሪያ ይሥተካከልና ያሥተካክላት ዱንያ ጠፊ ናት

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 ปีที่แล้ว

      እና እሱ ደዩስ ሆኖ ነው

    • @user-su5wf1bi2c
      @user-su5wf1bi2c ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @user-hp5wh6gs8k
      @user-hp5wh6gs8k ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v ปีที่แล้ว +34

    ሙስሊሚቱ ልጅ እንደ ሙስሊም አለባበስዋን ታስተካክል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 ปีที่แล้ว +14

    ሀላል ኒካ አድርጋችሁ ከሆነ የሷን ቤተሰቦች አሳየን ነው ቤተሰብ የላትም እደመጣች አተጋ ማነው እደኔ ጥያቄ የሆነበት😳

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 ปีที่แล้ว +16

    ኮመታተሮች ግን ምን ሁናችሁነዉ ማሪናን የሙስሊም ስጋ እምበይዉ እምትልዋት ደሮዉኮ ከሱፐር ማርኬት ነዉ የተገዛዉ እና ችግር የለዉም በማሽን ነዉ የሚታረደዉ

    • @user-tx5mq8ti111
      @user-tx5mq8ti111 ปีที่แล้ว +1

      እ ደሞኮ ሙስሊም ማሽን የወረደው አይበላም በሸሪያ መንገድ ካልሆነ

    • @amiromar3861
      @amiromar3861 ปีที่แล้ว

      ​@@user-tx5mq8ti111አሜሪካ እና አውሮፓ እኮ ሙስሊሙ የምንበላው እኮ በማሽን ነው

  • @aboali3155
    @aboali3155 ปีที่แล้ว +8

    ኮሜቶቺ ግን በጣም ትገርማላችሁ በፈጣሪ ምን አገባችሁ ስለሰዉ የሰዉን ሞራል አጠብቁም እደ ምን ይወጣላታል ቆጆ ናት በጣም ማርያምን ዝበዪቸዉ እዳሰሜ እነሱ ሰዉ የሆነ ነገር ስጀምር ለመስበር ይጥራሉ በፈጣሪ

    • @hewanhewan1921
      @hewanhewan1921 ปีที่แล้ว +1

      ከብት ናቸው አይገልጸውም ቅናት እኮ ነው

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk ปีที่แล้ว +14

    ልጁቱ አህላቅ የላትም ምክንያቱም ለምን ሱሪትለብሳለች በወድፊት ፀጉሯስ አባበሷ ሙሥሊምን አይወክልም ምቀኝነትግንአይዴለም እዳድሙሥሊም ያሥፍራል ጨአለባበሷ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w ปีที่แล้ว +12

    አለባበሱን ታስተካካል የሚትሉ👍👍

    • @user-wu3vg4lu9b
      @user-wu3vg4lu9b ปีที่แล้ว

      ህጂና ንገሪያቸዉ እብርታቸዉን ገልበዉ የሚለብሱትን የምሳቸዉን ደደስ እያሳዩ እሚሄዱትን ንገሪያቸዉ ህጂና ይች ለብሳለይ የለበሱትን እዳወልቁ አትገፋፉ

  • @rabiyedessielij3191
    @rabiyedessielij3191 ปีที่แล้ว +13

    የማሪና ወበት ነው ለኔ ጎልቶ የታየኝ ሌሎቹ ከጉድጓድ የወጣች አየጥ መሥለዋል😂😂😂

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว

      የሰው ልጅ ክብር ነው ❤

    • @jerryken04
      @jerryken04 ปีที่แล้ว

      ፐ አዉቀህ ሞተሀል

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 ปีที่แล้ว +9

    መሪናም ፍቅረኛዋን እዝህ ቤት አምጥተ ይስሩ የምትሉ👍

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 ปีที่แล้ว +9

    ምክር ቢጤ ለሶፊ ሂጃብሽን አስተካክይ

  • @user-oq9gd6dv5o
    @user-oq9gd6dv5o ปีที่แล้ว +10

    ባለባበስ በሁኔታ ማሪና ትበልጣታለች ይች ሰሙን ሙሰሊም ብቻ😢

  • @sabilaaja1337
    @sabilaaja1337 ปีที่แล้ว +18

    እያዳድሽ ማዳም ቤት ጥርግ አድርገሽ እየበላሽ እዚህ መተሽ ተቀባጥሪያለሽ አያገባችሁም አትቀባጥሩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-xg9rd1sv6c
      @user-xg9rd1sv6c ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @user-ns1lm5wi7x
      @user-ns1lm5wi7x ปีที่แล้ว

      ሁሉ አይበላም

    • @kidikidist2724
      @kidikidist2724 ปีที่แล้ว

      አንች ያለሽው በሰው ሃገር ነው አማራጭ ላይኖርሽ ይችላን እሷ ግን ሃገሯ ላይ ናት ስለዚም ነው መብላት የሌለባት

    • @rak7888
      @rak7888 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @thv5946
    @thv5946 ปีที่แล้ว +12

    የሙስሊም ስጋ የምትሉት መዳም ቤት የምበሉት የምንድነው😂

    • @fatumamekonen
      @fatumamekonen ปีที่แล้ว

      ልል ስል😅😅😅😅

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 ปีที่แล้ว

      ማሪያምን በልቸ አላቅም የሚበላ ይኖራል ሀቅነው ግን እሷ ሀገር ላይነች ቢንስ

    • @user-ih3xk4pe1p
      @user-ih3xk4pe1p 2 หลายเดือนก่อน

      Unatishin new wly sijamar idasu demo musilim bilo lama xarati tinishi hikabdal😢😢

  • @susutube8643
    @susutube8643 11 หลายเดือนก่อน +17

    የመዳምን የፍሬዘር ስጋ ድብን አርገው እየበሉ እዚህ መታ የሙስሊም ስጋ በላች ምናምን የምትሉት ነገርስ አጅብ😋😂😂😂

  • @HaHa-nr9fm
    @HaHa-nr9fm ปีที่แล้ว +9

    አይ ሶፊ ለካ እስናፕ ነው ያሳመራት ወላሂ ማሪና አንደኛ❤❤❤

    • @hcggdd5350
      @hcggdd5350 ปีที่แล้ว

      ዉልል በይ 😢😂😂😂😂

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg 11 หลายเดือนก่อน +13

    ሙስሊም ያልሆናችሁ ኮሜታተሮች ታዘውሀችሁ በተላይ የመዳም ቅመሞች ምክንያቱም ማሪና የሙስሊም ስጋ በላች የምትሉት አረብ ሀገር ያሺ በሙሉ በየጊዜው ስጋ ነው የሚሰራው ያን ቅርጥፍ አድርገሺ እየበላሺ ማሪና ለምን በላች ብላችሁ ትሳደባላች ወገን እያያች ፍረድ ( ብርድና ሙቀት ) ለዮ ok

    • @wegenfkadu3140
      @wegenfkadu3140 11 หลายเดือนก่อน

      Ere zem beye or bel Areb hager yale hulu cirsteya ye Eslam siga yebelal yalachu manew?

    • @Meymuna-cr5dt
      @Meymuna-cr5dt 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@wegenfkadu3140ክክክ እንክት አድርገው ነዋ 😂

    • @kedijaketera-pz5ru
      @kedijaketera-pz5ru 11 หลายเดือนก่อน +1

      አቺ ግና ትክክል ያልሹ እዚህ ስጋ እስላም ያረደውን እክት አድርገው ያእስለም ምግብ እያበሉ በዘው ስኔድ እንጣመቃለን ይላሉ ክክክክክክ

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l ปีที่แล้ว +11

    የኔቆጆሶፍየ እረጋያለች ነች ኮመቶች ቅናትነዉ በተለይ የመዳምቅመሞች እስኪመልካም ብቻ ተመኙ

    • @nemanema1902
      @nemanema1902 ปีที่แล้ว

      በጣም ያስብላል አርብ ሀገር ተቀምጠው ምንም ከምንን እየቀመሡ

  • @aynalemabera860
    @aynalemabera860 ปีที่แล้ว +9

    አሁን ማሪና ከቶፊቅ ጋር ያለሽን ቀረቤታሽን ቀነስ አርጊ የእዉነት አግብቶ ከሆነ የልጅቷ ስሜት ይጎዳል ስትነካኩት ስታይ ባታወራም ይደብራታል በርግጥ ተላምዳችሁ መራራቅ ይከብዳል😢😢😢😢

    • @halweyahalweya
      @halweyahalweya 11 หลายเดือนก่อน

      አነገበም እንጂ

  • @fatehahf411
    @fatehahf411 ปีที่แล้ว +8

    ከመሪና ጎልተሽ ለመታየት ሞክሪ በሂጃብሽ ስርኣትሽን ጠብቀሽ አልበሽ

    • @user-ju6ts8fs4p
      @user-ju6ts8fs4p 2 หลายเดือนก่อน

      አይ አለባበስ😢

  • @semu639
    @semu639 หลายเดือนก่อน +6

    ኤሄ ከእስልምና ያፈነገጠ ነው

  • @fatimahussain279
    @fatimahussain279 ปีที่แล้ว +12

    ማሪና የሙስሊም ስጋ መብላት ምን ገረማችሁ😂እናተ የሙስሊም ስጋ ጠርጋችሁ
    እየበላችሁ
    አይደል እንደ አረብ ሀገር

    • @ፋኖፋኖ
      @ፋኖፋኖ ปีที่แล้ว

      በጣም ከምር እደው መቀድ ለመደባቸው ሆ

    • @tube-wg4po
      @tube-wg4po ปีที่แล้ว +7

      ያምሻል ሁሉም የበላል ያለሽ ማነዉ ?🤨
      ስቀጥል በፈለገቸዉ ሳኣት እንደፈለገች የምትሆንበት አገር ነዉ ያለቸዉ
      እኛ በሰዉ ቤት እንዴት ታወዳድሪለሽ 🤔
      አንድ ሰዉ የሰዉ መወደደ ማለት የሌላን ጠላ ማለት አደለም ። ቅድሚ የራስህን መወደድ ማክበር ስራኣት ቤተክርስትያን ማክበር ግድ ።

    • @SamSung-yl2pg
      @SamSung-yl2pg ปีที่แล้ว

      Uko😂😂😂

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว

      ​@@tube-wg4poእና አረብ ሀገር የማይበላአለእዴ ትጠርጉት😂😂😂

    • @user-yt6hx8br1i
      @user-yt6hx8br1i ปีที่แล้ว

      እየጠርጉ እየበሉ የእሷ ገርማቸው

  • @hamdinas8532
    @hamdinas8532 ปีที่แล้ว +7

    አባ የምር ትዳር ይዝህ ከሆነ ማሪናን ዞር አድርጋት ሚስትህ ላንተ ፍቅር ብላ ላታወራ ትላለች ግን የምታሳዩት አክት የሚስት ስሜት ይረብሻል ትዳርህ በአምነት አጠር ሚስትህ ባንተ ኮንፊደንስ እንዲኖራት አድርግ ወደ ማሪና ነዉ ምታደላዉ ይህ ደግሞ ልክ አይደለም

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m ปีที่แล้ว +7

    አይኮመንትስታስቁ 😂😂ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ውዱ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @aas9162
    @aas9162 ปีที่แล้ว +6

    መጀመራ አለባበስሽን አስተካኪይ እሺ ያቺን ሱሪ ማንም አያይም ሲቀጥል የአረባገር ፋሽነው ብለሽ ራስሽን በሱሪ አታርክሺ ሂጃብሽን ለብሰሽ ራስሸን አስከብሪ

  • @user-xb5xu6bj1d
    @user-xb5xu6bj1d ปีที่แล้ว +10

    እናንተ ያአረብ ሀገር ያሙስሊም ስጋ በልታቹ እያኖረቹ በሷ አተሽቀብጡ
    ፍቅረቹን ያብዘው😊

  • @MereyemeHusene-mn2kr
    @MereyemeHusene-mn2kr ปีที่แล้ว +6

    አላህ ያጣመመው አላህ እራሱ ነው ሚያቃናው አላህ ቀልብ ይስጣቹ እረ ቢስሚላ ወዴት ነው ማይታይ ጉድ የለም ዘድሮ

  • @sameriyetaywesameriyetaywe1361
    @sameriyetaywesameriyetaywe1361 ปีที่แล้ว +11

    ማሽን ያረደው ይሆናል እባካችሁ እኛ ማዳም ቤት እየጠረግነ ነው የምንበላ

  • @zinetouemr6354
    @zinetouemr6354 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ ኢተቁሏህ ሶፊ እባክሺ አለባበስሺን አስተካክይ የኔ ውድ ካተፋሁ በጣም ይቅርታ

  • @biskutkonjo2295
    @biskutkonjo2295 ปีที่แล้ว +10

    መሪና ትበልጣለች በመልክ 😮

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f ปีที่แล้ว

      ደምግባት የላትም ይችኛዋ የደስደስ አላት

    • @alemtube7007
      @alemtube7007 ปีที่แล้ว

      አውጭ ዜጋ ነውኮ አባቷ 😜

    • @user-ep9le2ue3g
      @user-ep9le2ue3g ปีที่แล้ว +1

      በደንብ ነዋ

  • @rnuura334
    @rnuura334 ปีที่แล้ว +1

    Eid Mubaarak Kulicaam Wa IntubikhayR

  • @FatumaIbrahim-hn7kc
    @FatumaIbrahim-hn7kc ปีที่แล้ว +7

    ለካ ሶፊ በፍልተር ነበር ወይኔ😅😅😅😅

    • @zamzam1923
      @zamzam1923 ปีที่แล้ว

      አይይይ 😅ፊልተር

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 ปีที่แล้ว +6

    ማሪና የኔ ቆጆ እሷነበር ማግባት ያለብህ በሀይማኖት አድ አይደላችሁም እጅ

  • @liahailu-ti2yd
    @liahailu-ti2yd ปีที่แล้ว

    tdarachu ybarek mrtechu

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +5

    አላህን ፍራ ትክክለኛ ሚስትህ ተሆነች ኢጃብ ትልበስ ቀሚስ ትልበስ ውበት የሚለካው ራስን በመሠተር ነው አትሳሳት ወድሜ አላህ ይሂድክ ኢጃብ ትልበስ የምትሉ የመዳም ቅመሞች አጋርነታችሁን አሳዩኚ

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f ปีที่แล้ว

      ለራሱ በተሠተረ ቅድሚያ😢

  • @nurhafsi4422
    @nurhafsi4422 ปีที่แล้ว +8

    ያለ ኒካ ይከብዳል ያው ዚና መሆኑን አትርሳ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 ปีที่แล้ว +12

    የሙስሊም ሰጋ አይበላም ንስሀ ግቡ በስመአብ 😢😢😢😢

    • @Tigisit.Melese
      @Tigisit.Melese ปีที่แล้ว

      በጣም ከሐገር ላይ ተሁኖ በስመአብ😢

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian ปีที่แล้ว

      😂😂መራጀ

    • @Sada-im8fb
      @Sada-im8fb ปีที่แล้ว +4

      እና ለምን አረብ አገር ተብላላቹ ከንቱ

    • @zemzem-oj5mb
      @zemzem-oj5mb ปีที่แล้ว

      @@Sada-im8fb 👍👍👍👍

    • @zemzem-oj5mb
      @zemzem-oj5mb ปีที่แล้ว +4

      አግታችሁ ነው የሙስሊም ስጋ እናተ ለምን ውጭ አገረ ትበላላችሁ✊

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራቹ ደስ ይላል የት ነዉ እምትኖሩት?

  • @mahletbrlie8822
    @mahletbrlie8822 ปีที่แล้ว +8

    የተጨማለቀ ሂወት ማለት ማሬና 😢😢😢

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 ปีที่แล้ว +5

    የባለፈዋን ሙሽርት ለምን አታመጣትም ይች ናት እንዳትለኝ ወይ ዱቄት ፈልተር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 ปีที่แล้ว +7

    በነገራችን ላይ አየሩን ስትለምደው ውበቷ ይመለሳል አሁን አየሩ ስላልተስማማት ነው ተረጋጉ ነጭ መሆኗ ፊልተር ነበር ሀበሻ መሆናችንን አትዘንጉ😊

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 ปีที่แล้ว +8

    ግን መሪና ትበልጣለች በቁጂና❤❤❤❤

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w ปีที่แล้ว +5

    ተውፊቅ አላህ ፍራ 😢 አለበባሶን ዬታስተካከክ ይች አለም ከቱ ናት

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 ปีที่แล้ว +9

    እኔ የምለው ቤተሰብ የለም እንዴ ከስደት ተመልሳ ቀጥታ አንተ ቤት ነው የገባችሁ ኧረ እናት አባትሽጋ ሄደሽ ናይ ሁሉም ይደርሳል

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha ปีที่แล้ว +1

      ወድልጅወድነውይንቃታል ምንስፍቅርቢሆን

  • @firdwos
    @firdwos 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጉድ 🥰አሏህ ሁለቱንም ሚስቶችህ ያድርግልክ

  • @bintahmed
    @bintahmed ปีที่แล้ว +3

    አላህየ መጀመሪያችንን እዳሳመርከው መጨረሻችንንም አሳምርልን ያረብ

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 ปีที่แล้ว +9

    መሪና መሪና ክርስቲያን አይደለችዴ ዶሮዉን በላች የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ከሱፐር ማርኬት ነው የተገዛም እያሉ አይደል እዳልሰማ አትቀደዱ

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 ปีที่แล้ว

      ከሱፐር ማርኬት መገዛቱ አይደለም የእኛ የሃዋሪያት ፆም ገብቷል ለዛ ነው ለምንድነው የበላችው ፆም አይደለም ወይ ያሉት እንጅ ከሱፐር ማርኬት የተገዛ ነገር ያው ያም ያም ቢበላውም ችግር የለውም

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว

      አችነሽ ጤነኛ ያልሆሽው እኛሙስሊሞች ያገኝነውንስጋ የምንበላመሰለሽ ከሱፕርማርኬት የተገዛስጋ የሙስሊም እኮነውከሙስሊም ሱፐርማርኬት እኮነው የሚገዛው ከክርስቲያን ሱፐርማርኬት አደለምመቸም ቶፊቅ ሙስሊምነው የሙስሊምዶሮነው የገዛው በማሽን የታርደነው ለማለት ፈልገሽነው እውነትነው በማሽን ነውየታርደው በማሽን ሲታርድ አገቱግን ሚስሚላ በአላህስም ተብሎ አገቱንየሚቆርጠው ሰውነው አገቱንብቻ የሚቆርጥ ቋሚሰራተኛ አለ አገል ተቆርጦነፉሱወቶታበቃ ወድመቆራርጫማሽን ይገባል ባይኔ የይቻለሁ እኛሙስሊሞች ሚስሚላህ ተብሎ ያልታርደ ስጋ እዳበላ ቁርአንን ከልክሎናል ሚስሚላህ ተብሎ ያልታርደ ስጋ ብጭራሽ አበላም በክትነው

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว

      ​@@biruketawitkefelegn8010ከሱፐርማርኬት የተገዛ ስጋ ያምይብላያም ችግርየለውም ማነውያለው እደትነው ችግርየለለው ስጋ ሁሉም ብየእምነቱነው የሚታርደው በማሽን የሚታርድስጋ ወደድሽም ጠላሽም አገቱንየሚቆርጠው ሰውነው ሚስሚላብሎ ከዛናው ወደማሽን የሚገባው

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x ปีที่แล้ว +8

    ማሪና እኮ ልእልት ናት እውነት የኔ ውድድ ❤❤❤🥰🙏

  • @fafitube9302
    @fafitube9302 ปีที่แล้ว +5

    ቶፍቅ ግን ፍቅሩ ወደማሪና ያጋድልበታል ገራሚነው

  • @user-yz4be7jc7s
    @user-yz4be7jc7s ปีที่แล้ว +6

    ልጅታ በሶስት ቀን. እንዴኔ የተቀያየረችበት😅😅😅

  • @makidsitube45
    @makidsitube45 ปีที่แล้ว +4

    መሪና አገር ሆነሽ የሙስሊም ስጋ ነዉ የምትበይዉ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭

  • @ummehathem4979
    @ummehathem4979 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሙስሊም አለባበሱን ማሳመር አለበት ውዷ እህቴ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih ปีที่แล้ว +2

    #ማሻአላደስትላላችሁ ኢድሙባረክ መብሩክ ብለናል ወድማችን ሰላም ለሀገራችን🎉🎉

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 ปีที่แล้ว +11

    ማሪና ትበልጣለች በዉበት🤭🥰🥰

    • @alimaalima1988
      @alimaalima1988 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 11 หลายเดือนก่อน

      የኛወች ወላሂ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ዉዱ ነብይ ረሱል ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም ልጁን ወደ አልሆነ ነገር አገፉት እሽ እች ከሃይማኖቱ ጋር አንድ ናቸዉ ሲቀጥል ቆንጆ ነች ደም ግባቷ ብቻ በቂ ነው ወላሂ

  • @seadha-zx9wi
    @seadha-zx9wi ปีที่แล้ว +9

    የኔሚስኪን ወላሂ መሪየ ስወዳት ደስየምትል የዋህነች❤❤❤❤❤

  • @karimahmohamed7610
    @karimahmohamed7610 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂማርናበጣምቆንጆነች

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ ቆንጆ ምትሉ ስዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ስፍናቸው ከሀገር ያስወጣል የጉራጌ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ

  • @user-yf5ue8sh4j
    @user-yf5ue8sh4j ปีที่แล้ว +6

    መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረዉ የሁላችንም ያረቢ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 ปีที่แล้ว +5

    እረ ባለ ኮሜንት ምን ልኮኑ ነው ግን በሰው ሕይወት እምቀባጥሩት አይታችሁ ማለፍ አይቻልም እንዴ? መልካ, ምና የምትሉት ምን ይወጣላታል, የርጎ ዝምብ አትሁኑ /እግዛብሕር ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ የንሱንም ትዳር ይባርክ ውለዱ ክበዱ የስው ወሬ አትስሙ ምልካም ሕይወት ይሁንላችሁ መልካም ምኞ ቴነው ❤️❤️🎉🎉🎉

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ማሪያና እኮ ቆንጅየ ናት ማሻ አላህ

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc ปีที่แล้ว +4

    አለባበስሽን አስተካክይ ሶፊ የፀይም ቆጆ እኮን ወደወሎ መጣሽልን ምራታችን

  • @skjd-fm1xd
    @skjd-fm1xd ปีที่แล้ว +5

    ባል እና ሜስት መሆን የነበረባችው ማሪና እና ቱፈቅ ነበር በውነት ደስ ይሉ ነበር ነገር ግን የምነት ጓዳይ ምን ታደርገዋለህ

    • @hyate-qm7pi
      @hyate-qm7pi ปีที่แล้ว

      በጣም የምር

  • @rabiamkubi
    @rabiamkubi ปีที่แล้ว +4

    አሏሕመሦሊ ወሠለም አለሠይዲና ሙሐመዲ ሶሉ አለ ነብይና ሙሐመዲ 🥰🥰🥰

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y ปีที่แล้ว +6

    ቶፍቅ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገዉ የሠዉ ሀይማኖት የማይነካ ነው ❤❤❤❤

  • @WintaMarsilas
    @WintaMarsilas 9 หลายเดือนก่อน

    Esuam Kristian aydelechim lemn tbelalechi ykr ybelshi beterefe Eid Mubarak

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q ปีที่แล้ว +5

    ማሪና ትበልጣለች እህችኛዋ አለባበሷም አታምር ምኗም አላማረኝ እንዴኢስላም ብተልብስ ግን ታምር ነበረ አለባበስሽን አስተካክሊ

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb ปีที่แล้ว +6

    ምን ተብሎ ታርዶ ነው ክርስቲያንና ሙስሊም የሚበላው😮😮

    • @user-pj6ep6sh6b
      @user-pj6ep6sh6b ปีที่แล้ว +1

      ማሽንኮ ነው የቆረጣት ዶሮዋን😂😂

  • @rawdaawoll5447
    @rawdaawoll5447 ปีที่แล้ว +7

    ሶፊ,በአለህ,ቢዬሸለዉ,አለበበሰሺን,አሰተከኪ,ፀጉሪሺንም,ሸፊኚ,ሙሲሊም,ኢህቴነሸነ,አይቼ,መለፊአልቺልም

  • @user-gw1gp4oe4o
    @user-gw1gp4oe4o ปีที่แล้ว

    መልካም የትዳር ጊዜ ተመኘሁላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፈጣሪ 🙏🙏

  • @wollo1630
    @wollo1630 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ መሼአላሕ ጸጉርሺ ተሼፈኒ የኔውድ😘👌

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ፊልተርየስራህን ይስጥህ የኔቆንጆ ያለ ፊልተር ታምሪያለሽ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +5

    ባለሞያ ነሽ እኔ እምለው ማርያና የነሱን ስጋ ትበላለች 🙄አረ ተው ለእምነታችሑ ክብር ይኑራችሁ

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ኣምላችን ይባርካቹ ሰላማቹ ብዝት ያርገላቹ ኣይለያቹ🙏

  • @tarytary495
    @tarytary495 ปีที่แล้ว +1

    ደስስ ትላላችው ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ይባርከው❤❤

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 ปีที่แล้ว +5

    ሶፊዬ አለባበሰሸን አሰተካክሊው ከፀጉርሸ ጀምርሸ ኧረሞትአለ

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm ปีที่แล้ว +8

    አይ ፊልተረ እና ዱቄተ የሰራህን ሶፊ ከምጣደ ስረ የወጣቸ ደመተ መሰለቸ እኮ😅 መሪና የኔ ቆንጆ❤

    • @user-ki3it7ko4p
      @user-ki3it7ko4p ปีที่แล้ว

      ዱቴት እና ክሬም አያዋጣም

    • @rihana4796
      @rihana4796 ปีที่แล้ว +2

      ​@@user-ki3it7ko4pይች እኮ የማዳም ስራ ሲያሽከርክራት ነው የኖርው ማሪና ራሷን ጠብቃ ታጥባ ቁጭነው

    • @AlmazEyeye
      @AlmazEyeye ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 ปีที่แล้ว

      ​@@user-ki3it7ko4p😅😅😅

    • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
      @Irfnwhendnujdnalrtkmsm ปีที่แล้ว

      @@user-ki3it7ko4p ወረዴት ነዉ🤣🤣

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 ปีที่แล้ว +8

    ሶፊዬ ረጋ ያለች ነች ትንሽ አለባበስሽን አስተካክይ ፀጉርሽን ለመሸፈን ሞክሪ

  • @zainabosman2196
    @zainabosman2196 ปีที่แล้ว +7

    ፈፍልተር የስራህንይስጥክወላሂ ማሪና እዴት እደምታምር የኔ ቆጆጆጆጆጆ❤❤❤❤❤❤

    • @zuzue
      @zuzue ปีที่แล้ว

      የመርነ ነተፈጥሮ ነዉ እኮ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +5

    ባለሙያ ናት ሶፊ የማዳም ቅመም እኮ ጀግና ናት❤❤

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l ปีที่แล้ว +5

    መሪናየ ደግሞ በእምነትሽ ፅኝ ከምንምበላይ እምነትሽይበልጣል ስምሽደግሞ የቅድ ስት መሪናስምነዉ እስኪ ስለዚሕ ትልቅልጅነሽ ኢቶዮጲያ ተቀምጠሽ እምነትሽንማወቅአለብሽ እስከመቸ በቀጠሮ እደዋዛ ዘመናችንያልፋል እሕቲ

  • @SofiSofi-dj9db
    @SofiSofi-dj9db 11 หลายเดือนก่อน

    marinaye yene ehit tikikil ayidelem iyaderegishi yaleshiw lemindinew yalitebareke yanchi yalihonewn yemitibeyiw besidet lay yalenewus gid silehonebin new amarach silelen new anchi gin betekedesechibet hager huneshi lemin yihonal wude mewaded ina meblat yelelebishin mebilat minim ayagenagnewum iwunet kirisityan kehonishi huletegna idatibeyi eshi 😍😍😍

  • @somaymohmmed5504
    @somaymohmmed5504 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 ปีที่แล้ว +4

    እህቱ ናት የምትሉ ሠወች ደና ናችሁ😅 ከመቸ ወድህ ነው ወድም እህቱን ከፈር የሚስመው 😊😊

  • @user-rr8or4tv4k
    @user-rr8or4tv4k ปีที่แล้ว +5

    ሶፊ ጥርት ያለች ፅይም ናት ኮሜተሮች አበዛችሁት😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uo5er8gb4c
    @user-uo5er8gb4c ปีที่แล้ว +1

    የቶክቶክመልኩ ላይሊላ እዝህሊላ ግንእደትነው የሚኑሩት እጪ

  • @user-kp1tz5xh4w
    @user-kp1tz5xh4w ปีที่แล้ว

    EId Mubarak

  • @user-tp1kw1ux7v
    @user-tp1kw1ux7v ปีที่แล้ว +3

    ያሁሉ ቅላትና መልክ የት ሄደ ይቶብ ፊልተር የለውምደ በዛላይ አለባበስሽን አስተካክሊ ይህን መቀርመቀር አያዋጣሽም

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 ปีที่แล้ว +8

    ሶፍያ ለካ ጥቁር ናትደ የቲክቶክ ፊልተር የስራ ይስጥህ😁😅😅😅😅

    • @user-if4se1bh9d
      @user-if4se1bh9d ปีที่แล้ว

      በጣም ፌክ ተሰርተናል ጉድአላምንም የቴክቶክ ሰወችን😂😂😂😂😂

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 ปีที่แล้ว +2

      @@user-if4se1bh9d በጣም በዛ አረብ ይመስላሉ ኢቲወ ሲገቡ እውሀ የገባች አይጥ ይመስላሉ😜😂😂😂😂😂😂😂

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @user-if4se1bh9d
      @user-if4se1bh9d ปีที่แล้ว

      @@jameelajameela8867 ፌልተር የስራህ ይስጥህ ሲጀመር በአካልና በሚድያ አንድ አደሉም😂😂😂😋😋😋

    • @sss2505
      @sss2505 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለው ማንኛይቱን ልታገባ ነው ሁለቱም ቆጆ ናቸው😊😊

  • @user-oo5vj7yc9e
    @user-oo5vj7yc9e 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊያ የመጨረሻ ሚሰኪነች😢 ታሳዝነኛለች

  • @mahletbrlie8822
    @mahletbrlie8822 ปีที่แล้ว +6

    ማሬና በላሽ እንደ 😢😢😢

  • @user-we9zo5nj6i
    @user-we9zo5nj6i ปีที่แล้ว +7

    ማሪና በጣም ቆንጆ ነሽ

  • @user-xc9gc5ux2g
    @user-xc9gc5ux2g ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ

  • @HgHg-ts5rq
    @HgHg-ts5rq ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆጆ ሶፊየ ወድሜ ቶፊቅ እኮንአደረሳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤

  • @sara-nx6gu
    @sara-nx6gu ปีที่แล้ว +6

    አምላካቸው ሆዳቸው ነውየተባሉት እደሜሪያና አይነቶቹናቸው

  • @rozaroza818
    @rozaroza818 ปีที่แล้ว +6

    አረ ከመሪና ሚደርስ የለም የ እምነት ጉዳይ ሁኖ እንጅ😊

  • @ShyShydh-nn1qc
    @ShyShydh-nn1qc ปีที่แล้ว

    ቢሆኑ ደስታህን አትችለውም ነበርለማንኛውም ታምራላችሁ ማሻአላህፈቅራቹሁን ይጨምርላችሁ

  • @KemalHusen-of5to
    @KemalHusen-of5to ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ደስ ስትሉ

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 ปีที่แล้ว +5

    ጠቆረች ሶፍያ ወይኔ 😂😂😂😂😂
    ማሪና ነችዴ ከውጭ የመጣችው😂😂😂😂