ለመጀመሪያ ጊዜ ሶፊን አስደሰትኳት /ሰርፕራይዝ ተደረገች lijtofik

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 ปีที่แล้ว +719

    አለባበሷ የዛሪው የተመቸው 😍

    • @TamemaTm
      @TamemaTm ปีที่แล้ว +3

      ❤😊

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 ปีที่แล้ว +5

      የዛሬው ማሻአላህ ነው

    • @samsungcare4627
      @samsungcare4627 ปีที่แล้ว +7

      ቀጥሉበት አለባበሷን የዛሬው ማሻ አላህ ነው ቶፊ❤

    • @SamiraSamira-xw5zx
      @SamiraSamira-xw5zx ปีที่แล้ว +2

      Enem💓💓💓

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +2

      እኔ ሁለየ እንደዚህ ብትለብስ ደሞ ሲያምርባት

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 ปีที่แล้ว +34

    ኒኮ አላቺሁ ወይ ጥያቂቺን ይመለስልን የምትሉ በላይክ እንያቺህ😊😊😊😊

    • @حواء-ث3ر
      @حواء-ث3ر 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄነው ኒካ አላችሁ???የህትነት ምክር
      ሚዳ ለስራ እስከወጣሽ ድርስ ሂጃብልበሽ ሰፋ ያለ ለመልበስሞክሪ ዋናው ኒካ ኒካ ኒካ

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 ปีที่แล้ว +11

    አላማ ይኑርህ ወንድም ቶፊቅ ሀላልክ ካልሆነች ሀላልህ አርገት ሀላሏ ሁንላት ተከባከባት የረጋች ቆንጅት ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noorijamal2280
    @noorijamal2280 ปีที่แล้ว +13

    ማሻኣላህ ማሻኣላህ የዘሬዉ አለበበስ ይቀጢል የምትሉ በለይክ🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @YordanosBirhane-ek8lw
    @YordanosBirhane-ek8lw ปีที่แล้ว +15

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እንደዚ አይነት አለባበስ በጣም ነው የምወደው ብዙ ግዜ እለብሳለው ለሶፊም በጣም ነው ያማረባት ማርያምን ሁሌ እንደዚ ልበሺ ውዴ

    • @umusofi721
      @umusofi721 ปีที่แล้ว +2

      ልክ ነሽ ውዴ ሴት ልጅ ሰውነትዋ ስትሸፈን ነው ሚያምርባት

    • @noorijamal2280
      @noorijamal2280 ปีที่แล้ว

      🌺🌺👍👍

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 ปีที่แล้ว +19

    ተውፊቅ ፀጉሩን ያሰተካከል የምትሉ በላይክክክ ይሄን ሁለት አይነት ፀጉርርርር

  • @Makiya-t2s
    @Makiya-t2s ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላ በጣም ነዉ የሚያምርባት ከአሁን ቡሀላ እደዚህ ልበሺ እስከዛሬ የምለብሺዉ የሙስሊም አለባበስ አደለም❤❤❤❤

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 ปีที่แล้ว +5

    ተንከባከባት አታናዳት የምር በጣም ትግስተኛ የተረጋጋች ነች እኔ ትንሽ ከተናገሩኝ ቤቱ በአንድ እግር አቆመዋለሁኝ ወላሂ ሶፊን አይቸ እራሴን ሳይ ጨልሌለሁ እላለሁኝ የምር ነገር አልችልም 😢😢😢😢 አላህ ሶብር ይስጠኝ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ ปีที่แล้ว +12

    ቶፊቅ ባአላህ ይሁንብህ አተ ፀጉርህን አጠር ጠቆር አዲርገህ እሷ ትክክለኛ ሚስትህ ተሆነች እንደዛሬው እየለበሰች ኑ ለራሳችሁ ነውኮ ወላሂ ሙስሊም ስለሆናችሁብቻ ነውጂ የምንመክራችሁ ሌላውንማ ምናገባን ወላሂ ይቆጫችኋል በሏላ ሱረቱል ፍጂር መጨረሻ አንቀፅ ብታነቡ የቁሉ ያለይተኒ ቀደምቱ ሊሀያት ይለናል ፀፀት ልዳማ ዋነብሴ

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 10 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻ አላህ የኔ ልእልት ትግስትሽ እኔ ብሆን መልሽ በብርጭቆው ነበር የምለው

  • @amartube7927
    @amartube7927 ปีที่แล้ว +7

    ውበት እኮ እደሂጃብ የለም አልሀምዱ ሊላህ በረካ ሁን እደው እህቶቼ በየአደባባዩ የተላጠ ሙዝ አትምሰሉ እባካቺሁ ሞት አለ የማይቀር ሶፊ በሂጃብሽ በርቺ ወድሜ ተውፊቅ የመጀመሬ ኮማቺህ ነኝ በርታ ነገር ግን አተን የሚያዩ ወድሞቺ አሉ አተ መልካምነትን ለማስተላለፍ ሞክር ባተ እግር ስር ብዙ ሙስሊም እቶቺ ይቀየራሉ ብዙ ወዶቺ ለሂጃብ ጥሩ አመለካከት ይኖራቸዋል

  • @Ethio631
    @Ethio631 ปีที่แล้ว +9

    የዛሬው ልብስ አሪፍ ነው በሚቀጥለው ደግሞ ጭንቅላትዋ ላይ ከሁዋላ የምትከምረውን ነገር ታንሳው አያምርም በጣም ይከብዳል ቶፊክ ወደታች ሹሩባ ስራት ወይንም አሰራት

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g ปีที่แล้ว

      በትክክል የግማል ሻኛ አታስመሥሉ ብለዋል እረሱል ሱለላህ አሊሂ ወሰለም

  • @الحمدالله-ث3ل5ح
    @الحمدالله-ث3ل5ح ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ ልኮምት ማሻአላህ አለባበሰሰሽ ሶፊ ቶፊ አላህ ይጨምርልህ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 ปีที่แล้ว +7

    ምስኪን አልቅሳለች አይና ያስታውቃል እኛ ሴቶች ቶሎ ነው ልባችን የሚስበርው 😢😢😢😢😊

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 ปีที่แล้ว +9

    የምወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤ ተውፊቅ ስርአት ሶፊን መዳም ወገቧን የቆረጠችው ይበቃል አጋዠ አምጣላት😂😅❤

    • @newcyberia3330
      @newcyberia3330 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet nw redat amtalat ke bet yihen siri yan siri atchlewumko demo gena ke sidet megbatuwa nw erft mibal neger ale beteref tofik timechegnalek ke dirowum

    • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
      @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ ปีที่แล้ว

      ለየትኛዉስራ ደሞ ስታረግዝ ስቶልድ ማእሌሽ

    • @mimmymimmy2539
      @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว

      እኮ😂😂አወ ያምጣላት

  • @Teshe1998
    @Teshe1998 ปีที่แล้ว +22

    ኮመንታታሪሆች ለኔ ብቻ ነው ላይክ ማይታየው?😢😢

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 ปีที่แล้ว +4

    እሄን ኮሜቴን ለሚታነቡ በሙሉ አላህ የማታ እጀራ ይዎፍቃቹ ፎሮፋኢሌን በመካት ቤተሰብ አድሪጉኝ 🙏

  • @Kall_queen
    @Kall_queen ปีที่แล้ว +4

    ዉይ ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ መታደል ነዉ ቶፊቅ ወላሂ ሲል ጓደኛዉ ደግሞ እግዚአብሔርን🥰🥰🥰😘😘

  • @ZedMEd-xu7fi
    @ZedMEd-xu7fi 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ማሻአላህ በጣም ያምራል ደሞ የሙስሊም ልብስ ነው❤❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 ปีที่แล้ว +10

    ለቀልድም ቢሆን አታስከፋት አተን አምና መታ😔😔😔😔😔😔ትግስትን ከሆነ ከስደት ተምረናል😢😢😢😢

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ሂጃሙ በጣምአምሮባታል የየምትሉላይክግጩኝ🎉🎉🎉

  • @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት
    @ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉድ ትግስቷ የበዛ ነዉ🥺🥺🥺አቤት ስርአቷ አታናዳት አንተ ጨበርበርቶ🤛

  • @FoziyaEbrahim-q8j
    @FoziyaEbrahim-q8j ปีที่แล้ว +8

    ሶፊ ግን መብራት ስለሄደ ምግብ አልሰራሁም አትበይ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤

  • @halimaahmed4402
    @halimaahmed4402 ปีที่แล้ว +21

    ፀጉረሽን ሂጃብ አስተካክለሽ ልበሽ የግመል ሻኛ አታረጊው ሀራምነው

    • @SadaSs-o4m
      @SadaSs-o4m ปีที่แล้ว +1

      ምን ትልበስ ባታረግ ማውራት እግድህ አልብሳት ውይ ሠው

    • @walisotube5577
      @walisotube5577 ปีที่แล้ว

      Tagabu inde

    • @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል
      @የመዳምቅመምየዩቱብቻናል ปีที่แล้ว +1

      ገንምንአርጋበትነው😂😂😂

    • @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
      @ሰአድነኝየቤተሰቦቸናፋቂ ปีที่แล้ว

      @@የመዳምቅመምየዩቱብቻናል ግድንግድየ ፀጉር ማስያዣ አለ እሱን ነው የምትጠቀመው😅

    • @هاحم-ت5غ
      @هاحم-ت5غ ปีที่แล้ว

      እደው ፈታ አረግሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ኑሪልኝ እኔም ግን እድህ ጉብ ሢል እወድ ነበር አሁን ላይ ግን ተውኩኝ

  • @halimageneta
    @halimageneta ปีที่แล้ว +3

    ቶፊቅ የዛሬው ያበደ አው በአላህ ሶፊ የተቆራረጠ ልብስ አትልበሺ የኔ ቆጆ በርቱ አላህ ከናተ ጋ ይሁን

  • @eden16_
    @eden16_ ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሆይ ልጅቷ እርጋታዋ አምላክ ሆይ የሷን እሩብ ትግስት ስጠኝ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድሜ ሶፊን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ በጣም ደስስስ ብሎኛል ወላሂ😍

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha ปีที่แล้ว +4

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው እህት ወድሞሽቻችን ስለሆኑ ነው ሁሌም የምንጨቀጭቃችሁ

  • @netsanettekalign
    @netsanettekalign ปีที่แล้ว +4

    ይቺ ስሙኒ የሆነችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት እርጋታዋ ማርያምን ቶፌ በጣም ታድለካል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይባርክላቹ እወዳችዋለው❤❤❤

  • @s.5101
    @s.5101 ปีที่แล้ว +21

    ኒካ አላችሁ ወይ ጥያቂችን መልሱልን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

    • @hayat161
      @hayat161 ปีที่แล้ว

      የምኒካ አመጣሽ ፕራክ እየሠሩብን ነው ልጁ ቸበለሽቷል

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว +7

    ተውፊቅ እደው ባአላህ ይሁንብህ ይሄን ፀጉርህን ጣለው አስተካክለው ወይ በጣም ነውኮ የሚያስጠለው

  • @Awollotube
    @Awollotube ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ እዲህነው የሙስሊላም አለባበስ👍👍

  • @hanelave4176
    @hanelave4176 ปีที่แล้ว +6

    ተው እንደዚ አትናገራት😢እዚ ያሳለፈችው ስቃይ ይበቃታል ተንከባከባት😢

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm ปีที่แล้ว +3

    ሶፊ ቲክቶክ ላይ እደቀበጠች አደለችም ደስ የምትል ረጋ ብላነው ምታወራው❤❤

  • @fufu2583
    @fufu2583 ปีที่แล้ว +7

    ኮሜታተሮች ግን ቆይ ምናገባችሁ የነሱ ሂወት ነዉ ሆ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 ปีที่แล้ว +4

    ጠጉሯን ለምን በደብ አታሥረውም ሶፍየ ጠጉርሽን በደብ እሠሪ የህትነት ምክር ነው መሠልጠን ጠጉር በመቆለል አደለም በተረፈ ታምራላችሁ

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ማር😢መብራት ስለለ ነው አለች አጀቴን በላችው😢 ግን ትግስቷ ደስ ስትል ❤እኔማ ፎቃ ይዞኛል😂❤እኔ ብሆን በወረወርከው ብርጭቆ አናትህን ነበረ እምልህ😂😂❤

    • @Ekram475
      @Ekram475 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn ปีที่แล้ว +8

    ሁሌም እድህ ትልብሰ በምትሉ

  • @taibah5903
    @taibah5903 ปีที่แล้ว +4

    ቶፊቅየ ፀጉርህን አስተካክልተዉወንድም ሶፊአለባበሷደሞ ማሻአላህለዉጥላይነች

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +4

    Tofiq.ጎበዝ ነገላይ ልጆቿን የምታስተካከላቼው እሷናት የምታወርሳቼዉም ዛሬላይ ያላትነው ዲነም ሆነ ሶላትም ሂጃብም መነም ካንተ ይለቅ አብራቸው ከምትዉለው ከሷነው ሚወርሱት ሶ ሚስትህን ዴሞ አንተነህ ማለትነው ምታስተካክላት

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z ปีที่แล้ว +9

    ኒካህ አስራችሆል ወይስ ይች ጥያቄ ትመለስልንካልመለሳችሁ ሰብስክራይባችንን እያነሳን ነው ምንወጣው 👌

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @Hayu2260
      @Hayu2260 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AmenitAli
    @AmenitAli ปีที่แล้ว +6

    ገና ላሀገሩ አዲስናት ቀስእያለችነው እስከምትለምድ መስራት ያለበት ተረዳት ጉራ በጨው አትሁን

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዛሬ ሶፊ አለባበሷ መሻ አላህ ነው ቀጥይበት ኮመንት አልወድም በጣም ደሰሰ ሰላለኝ ነው

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አብያው በጣም ያምራል ማሻ አላህ ይልመድባችሁ❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 ปีที่แล้ว +2

    ማሚ ፀጉርሽ ይበቃሻል ጨርቅ አትጠቅጥቂ ከዛ ስርአት ያለው ልብስ ልበሺ ክብርሽ ለራስሽ ነው 🌺

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ አለባበሷን አይቼ ፍጥነቴ ለማየት በአላህ እደዚህ ስርአት ያለዉ ልብስ ልበሺ

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 ปีที่แล้ว

      እኔምወላ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 ปีที่แล้ว +5

    እርጋታዋን ስወድላት የዛሬው አለባበስ ዋውነው❤

  • @DjJh-qm2er
    @DjJh-qm2er ปีที่แล้ว +4

    በናትህ መጨረሻለይ እንኳን ብታስደስታት ❤ ግን እንደዚ ኣታክፍት ምክንያቱ የመዳም ፊት አና ኩረፈያ ስራ መብዛቱ የተነሳ ደማ ናያንተ ስጨመረ ይክብዳል እንደዚ ኣታረግ በናትህ ያለፈቸው ኣስቀያሚ ጊዜ ኣትመልስላት በተቻለህ እንኳን ያለፈቸው ጊዜ ኣስረሳት ቴፊክ😢😢😢

  • @ራሄልእህተማርያም
    @ራሄልእህተማርያም ปีที่แล้ว +10

    ግን ሙስሊሞች ለምድነው እራሳቸው እደፃድቅ የሚያዪት አድ ሰው የሚያጠፋው ሀይማኖት ፈቅዶ ሳይሁን የራሳችን አመለካከት ነው አድ ሰው ሲያጠፋ ከመምከር ይልቅ ለስድብ ሰውን ገደል ለመክተት አትሩጡ ካሀይማኖት አታያይዙ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 9 หลายเดือนก่อน

      👌 yanemi tiyaqe now awiqo lamashqabat bicha now wude

  • @እንደእግዚአብሔርያለማንም
    @እንደእግዚአብሔርያለማንም ปีที่แล้ว +4

    ተመካክራችሁ ነዋ እኛን ፕራንክ የሚታደረጉን😂😂

  • @fasikaLifetube1118
    @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ትላላችሁ ግን ለሁሉም ነገር አግባትና በኒካ ሀላልህ አድርገሀት እንደፈለጋቹ ኑሩ ሁሉም ሚመኘው ነው ቤተሰብ ጋር ሂዱና ተተዋወቁ በስነስርዓቱ ኑሩ ውለዱ ክበዱ አመሰግናለሁ በርቱ ❤

  • @iam4419
    @iam4419 ปีที่แล้ว +5

    እደው ሳውድ ኑረሽ ምናለ ቪድወ ስሰሪ ደህና አባያ ብለብሽ አተም ፀጉርህን ቀለም ቀይር

  • @ሱሱሀይቅ-የ5ረ
    @ሱሱሀይቅ-የ5ረ ปีที่แล้ว +11

    😢ግንወላሂ ምንም አላረፍችም አሳርፍት እጅ

    • @rukiyadawood6999
      @rukiyadawood6999 ปีที่แล้ว +2

      ከቤተስብ አረፋ ነው የመጣችኮ ያ የተቀበላት ባህር ዳር ነው አዲስ አበባ አይደለምኮ ግን ስው ስለማያውቅ ብዙ ኮሜንት አያለሁ ቤተስብ ጋ አትሄድም እያሉ ብዙ ይወናጀሉ

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ እርጎ ናት የምር ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinazina853
    @zinazina853 ปีที่แล้ว +4

    ግን እኔ የምር ምንም ልበሺ ምንም ደስ ትይኛለሽ ረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ❤️❤️ደግሞ ቆንጅዬ

  • @jamelawase398
    @jamelawase398 ปีที่แล้ว +2

    ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ ወለዱ ክበዱ እደዚ ልበሽ ደነ ደነ ቀሚስ አሉ በልክሽ ሚሰፍ ሶፊ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 ปีที่แล้ว +8

    ኮሜንቶች አትጃጃሉ ኒካ ይስር አይሰር የትአያችሁ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 ปีที่แล้ว +4

    አየሽ አለባበስሽ ምን ያክል እንዳስደረተን እሚጠቅምሽ ለአንች ሁኖ ሳለ እኛም ተደሰትን❤

  • @hayatemohammed8812
    @hayatemohammed8812 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ማለት ጀመረ አልሀምዱሊላ ሠው አዋዋሉን ነው የሚመሥለው ሦፊ በርች ❤

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም ነው የምታምሪው ሶፊ በዚሁ ቀጥይበት ❤

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ተባረካላ አምሮብሻል ❤ዳይመን የዚህ አይነት አለባበስ ሌበሽ የኔ ውድ🎉

    • @heyut930
      @heyut930 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ🎉

  • @samiras4127
    @samiras4127 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አለባበሷ ልዩ ነች ቀጥይበት ሶፊየ ደሞም አደብተኛ ነች ማሻአላህ ሲቀጥል አይለያችሁ ተውፊ ደሞ የፀጉርህን ቀለም ቀይር በሙስሊም አይጠበቅም አጥቁር በተረፈ ውቦች

  • @EkuFano
    @EkuFano ปีที่แล้ว +2

    ስታምር ሶፊ በአላህ ምንም ልበሽ ስታምሪኝ ፈንዲሻነነች🥰

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ ปีที่แล้ว +2

    ፀጉርህህህህ በጣም ያሥጠላል ሚጣዬ ዛሬ ደግሞ እደት እዳማረብሽ ፀጉር አያያዝሽን አሥተካክይ

  • @lubabaayalew598
    @lubabaayalew598 ปีที่แล้ว +2

    ተውፊቅ ፀጉሩን ያስቆረጥ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሁሌ እንዲህ ትልበስ ሶፊየ❤ ሲያምርባት መበላቀት ይብቃ😅

  • @ወለተ-በ3ነ
    @ወለተ-በ3ነ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የማያረጅ ፍቅር ይስጣችሁ የምወዳችሁ ደስ ትላላችሁ በጣም ነው ያማረባች

  • @BetiyeMulugeta-wj9tr
    @BetiyeMulugeta-wj9tr ปีที่แล้ว +2

    ዋው ልጂቷ በጣም ቆንጆ ነት በዛለይህ በጣም ትግስተኛ ነት አተሰከፋት ❤❤

  • @የልቤ-መ8ቀ
    @የልቤ-መ8ቀ ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም እድህ አስለብሳት ለሴት ልጅ ሂጃቦ ነው አትቀልድ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ እላህ ወላሂ ተውፉቅ ትግስተኛ ናት ሶፊ ምንግዜም እረጃጂም ቀሚስ ትልበስ እባያውም በጣም ያምራል

  • @Hhffhggff
    @Hhffhggff ปีที่แล้ว +10

    አሁን ተራው ያንተ ነው ዳይ ወደ ፀጉር ቤት

  • @ethiofirst935
    @ethiofirst935 ปีที่แล้ว +2

    አለባበስሽ ያምራል እንደ ንግሥት ቆንጅት ጸባይ ሰናይ ❤

  • @ሀዩቲ-አ7ለ
    @ሀዩቲ-አ7ለ ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ አሁን ጥሩ አለባበስ ነው በዚሁ ቀጥልበት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว +2

    ሚስኪን ግን ታጋሽ ልጅ ነች የኔማር አለባበሷ በጣም ቆጆ እየሆነ ነዉ

  • @Nebiyat66
    @Nebiyat66 ปีที่แล้ว +5

    ምስኪን ነች ከምር ሶፊ

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ ያምራል

  • @haiiahati3197
    @haiiahati3197 ปีที่แล้ว +5

    ስታምር ልጅቷ ማሪያምን በጣም ወድጃት ልሞት ነው

    • @tenate2957
      @tenate2957 ปีที่แล้ว

      ሰነ ስራቷም ትግስቷ ደስ ትላለች❤

  • @emutiytubenibo393
    @emutiytubenibo393 ปีที่แล้ว +2

    ❤አሏህ በመልካም ነገር ያሰማራችሁ የሰው ልጅ ከሰው ሳይሆን ራሱን በራሱ ከራሱ እሚማርው አላህ ሲሻለት እሚመለሰው ወደራሱ ወላሂ አልኮምትም ግን ደስ ትሉኛላችሁ በውስጤ ማሽአላህ እላለሁ አይቻችሁ ደስ ብላችሁኝ እማልፍው ኮሜንት ብዙ አልሰጥምጂ ግን አያለሁ በባለፍው የኔን ትግዕስት ነውዴ የያዘችው እስክል ከፊትሽ ሳነብ ዝምታሽ ውስጥ እምቁ ንደትሽ ብቻ አብሬሽ ተናድጄም ነበር በእምቅ ንደት አላህ ይጠብቃችሁ ሪምዬ ምርጥ እህቴ😍👑የሴት ልዕልት

  • @eman5679
    @eman5679 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ልብሷ አንደኛ ነዉ ቶፊቅ ሁልጊዜ ረዘም ያለ ትልበሰ በተረፈ በርቱ ብትጋቡ የለለ ዉበት ይጨምርል አሰብበት በቅርብ

  • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
    @ዩዳሄ-ቨ7ቀ ปีที่แล้ว +2

    ስፊ ግን በጣም ትፈራሃለች ልበል😮 ቶፍክ ያ ነገር እንካን ፍቅረኛክ ዘመድህም ኣትመስልም እርጋታዋ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ ኣታናዳት ኣታስፈራራት😂😂😂😂😂😂

  • @neemayimer5432
    @neemayimer5432 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ልጂተውፊቅ አንተም ፀጉርህን አስተካክል

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አሪፍ ስጦታ ነው የሰጠካት በተለይ ቀሚሱ ይልመድብህ አለባበሷን እድታስተካክል አግዛት😊

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 ปีที่แล้ว +3

    ሶፊ የኔናት በማርያም እዴት እደምወዳት የኔ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊየ ስወድሺ የኔ ቅመም ሳያት ደስ ትለኛለች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 ปีที่แล้ว +5

    ቤተሠቦቷ ጋ መቸ ነው እምትሔደው እምትሉ ሠወች ምን አገባችሁ🤔🤔ከዚህ በፊት ያለሀይማኖታቸው እያላችሁ ከማሪና ጋር ስትሳደቡ አሁን ደግሞ እግዚኦ🤔🤔

    • @halimamusa4466
      @halimamusa4466 ปีที่แล้ว +1

      የተመቸኝ ኮሜት ምናገባቸዉ ልብ ይስጣቸዉ ማሬ

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo6600 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ በዝ ቃጥይ እህቴ አላህ በጂልባብ እና በኒቀብ ይቃይርሽ🌹🌹

  • @senayt202
    @senayt202 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው ቆንጅ ❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +2

    ደስስ ይላል የኔ ቆጆ ልጂቱ ምርጥ ናት አስለን❤❤❤

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይጨምርላችሁ ስወዳችሁ ወላሂ

  • @hani8649
    @hani8649 ปีที่แล้ว +1

    *_የኔ እናት በጣም ደስ የምትል እርጋተታዋ ስነስረአቷ በጣም የተለየች ነች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቶፊቅ ሶፊ በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት ብዙም አታስከፋት ከቤተሰቦቿ ይልቅ አንተን ብላ አብራህ እየኖረች ስለሆነ ወንድ ልጅ የሆዱ ነገር አይጣል ነው እናውቃለን ቢሆንም ግን ተረዳት ደግሞ ስደት ላይ የኖረች ሴት ባሏን እንዴት አድርጋ መካደም እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች *_

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 ปีที่แล้ว +4

    የለንካ ያለውም ባረካ አትጀጀሉ አግባ በብራት ቀለበትም ብሆን ብለዋል ረሱለችን ሰ ዓ ወ

  • @DfvvFf-m4h
    @DfvvFf-m4h ปีที่แล้ว +5

    ማነው እደኔ ሶፊን የሜወዳት

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ ปีที่แล้ว +5

    ቶሎ ኒካ ይሰሩ የምትሉ 👍👈

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 ปีที่แล้ว +4

    ግን ሴቶችየ ለምዲነው ፀጉራችሁላይ ጨርቅ እየጨመራችሁ ከሆላ የግመል ሻኛ የምታሰመሰሉት ማለቴ ትንሽም ቢሆን ፀጉሩ መጠኑ የፀጉር ማሴዣ ከተጨመርበት አይበቃም እዳትቆጡ ደሞ እኔ አልዲም ወላሂ እደዚህ ክምር ያለነገር ሹ ሀዳ😅

    • @Kedija5473
      @Kedija5473 ปีที่แล้ว

      😂ሸክምፀጉርማሴዣአለያነውፀጉርእንድመስልላቸውይሸከማሉ

  • @ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
    @ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ ปีที่แล้ว +7

    ፀጉሯደም ወደላይአትሠር ሙሥሊምእህቶች ፀጉርወደታች ነዉየሚታሠረዉ

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 ปีที่แล้ว

      ፀጉራም ነች ልጅቱው ለዚያ መሰለኝ እኔም እንደዚያ እየሆነብኝ

  • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
    @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ ปีที่แล้ว +3

    ብዙ የሚስተካከሉ እዳሉ ሁሉ ብቻ ሙስሊም በመሆኗ ደስ ብሎኛል ኑካ እሰሩ ምኑ ከበዳቺሁ ባንዲ እየኖራቺሁ ከሆነ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ስያምር ቆጆነው

  • @HewuletKindu
    @HewuletKindu 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow mashialah ❤❤❤❤❤❤