🔴የልጅ ቶፊክ ባለቤት ማንነት🥰🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Edited by YouCut:youcutapp.page...

ความคิดเห็น • 467

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  ปีที่แล้ว +17

    th-cam.com/video/c4PEbD3gIkU/w-d-xo.html🥰🙏

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 ปีที่แล้ว

      አይ ጀማል ማጨብጨብ ነው አላለም እናማ ቅቤጥሩነው ተቀባከተገኘ መግማማትለሉህ ሠለማያቁትነው ጥቅሙን ምናለእኔአሁንባገኘሁበተቀባሁ እየተቀባንነው ያደግነው የገጠር ልጆች አሁንመሠሉኝቅባትየመጣው ሻቦ በአጃግሠኦሞነበር የፀጉርመታጠቢያ በፊት አሁን ግን ሁሉምተሻሻለ

    • @ሰአድ-ቸ8ገ
      @ሰአድ-ቸ8ገ ปีที่แล้ว

      @@saedayasen7771 እረ እኔስ ባገኘሁ ምነው አናቴ በራሰ ወላሂ አሁን ስደት ነኝ ሃገር ስገባ ታገኘሁ እቀባለሁ

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 ปีที่แล้ว

      @@ሰአድ-ቸ8ገ ኢሻአላህ እኔምሠደትነኝማማ አገርሠገባማለዛያብቃኝ በሳምትበሳምትነውየምቀባው

    • @HalumaHalima-q8i
      @HalumaHalima-q8i ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

      አንተ ወሬኛ እነሱ ምን ይሰሩልናል አጨብጫቢ እምታመጣብን ቆይ እሱ ቆንጆ ሙሰሊም አቶ ነውንዴ ቅቤ ደሞ ተቀባ እንዴ ለጭንቅላትህ ጥሩ ነወ ለዲርቀት

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k ปีที่แล้ว +50

    ጀማል ፀጉርሕን ቁረጠዉ ፀጉራችሑን ሥትቆርጡ አታበላልጡ ብለዋል ነብያችን ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም

    • @leylayimam
      @leylayimam ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ

    • @user-wf3gx3vd1
      @user-wf3gx3vd1 ปีที่แล้ว

      ስለላህአለይሂወሰለም. እኔ ብየውነበር

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +51

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈🌹

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته ปีที่แล้ว +20

    ሲጀመር ምንም ሙስሊም አመስልም ተገላልጣ 😢

  • @ሱሱቢንትወሎዩዋ
    @ሱሱቢንትወሎዩዋ ปีที่แล้ว +9

    ምንም ቆንጆ አደለችም የተላጠ ሙዝ የመስለች ምርጥስ ያተሚስት ሀውይ እረጋ ያለች እድለኛነህ ጅመል ምርጥ ሚስት አለችህ

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰበስክራይብ አረጉኝ❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +5

    ውድ እህቶቸ ደስታም ሀዘንም የሚያምረው በሀገር ነው እና ለሀገራችን ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች ፀሎት እንበረታታ ስደት ያደከመኚ የሠው ቤት የመረረኚ እህታችሁ ነኚ የምር ክፍት ይለኛል ስለሀገሬ ሳስብ እስኪ አብሺር እንባባል የመዳም ቅመሞች እኛን የሚገፋን እጅ አብሺር የሚለን የለም የሚቀማን እጅ የሚሠጠን የለም የሚያስከፋን እጅ የሚያስደስተን የለም አልሀምምዱልላ ብቻ ክፍ አይካን

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አርቀሺ አትሰቢ የያሺውን ይዘሺ ባገሬ እኖራለሁ አብቃቅቼ እኖራለሁ ለራስ ማለቱ አይከፋም ስደት አይምላም ጊዜና ጉልበታችንን ቢሰርቅ እንጂ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 ปีที่แล้ว +18

    😂😂😂😂እረ ጀማል አታስቀኝ
    ያንተ ሚስት ብቻ ነች ቆንጆ ሀውይ ብቻ ነች እኔ የምታምረኝ ሌሎቹ ዝም ብለው ይላላጡ

  • @seadi8881
    @seadi8881 ปีที่แล้ว +25

    ሚስት ማለት ያንተ ናት የረጋች አይን አፍር አላህን አመስግን መቸም ወንዶች ቅብጥ ያለች ነው የምትወዱት

  • @حياتيكلهالله-ف5ج
    @حياتيكلهالله-ف5ج ปีที่แล้ว +4

    ተውፊቅ ያገሬ ልጅ ያችይ ጋር ምንም ግንኙነት የለንም በማለቱ ደስ ብሎኛ

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v ปีที่แล้ว +3

    እኔ እኮ ያንተ ሳቅ ነው የማያስቀኝ😂😂ወላሂ ሀዋ ሁሉንም ትበልጣለች ሀዊይ ቆንጆ

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 ปีที่แล้ว +11

    መርጦች ለመርጦች የላል አላህ ሙዚቅኛ ለሚዚቀኛ አይ ቶፋ መቼ ነው የሚሰትካክልው አላህ ልብ የሰጠን ለሁላችንም

  • @ዘቢባዩቱብ
    @ዘቢባዩቱብ ปีที่แล้ว +4

    አለሀ ሀገረችንን ሰለም የርግልን

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +1

    የሰዉልጅ ዉጫዉይ ዉበት ሳይሆን ዉስጣዊ ዉበት እጅ ልጅ ቆጆ ከሞላበትነዉ የተወለደዉ አሻግሮ እያየ በጠበጠን😢 ብዙመስራት ይችን ነበር አልሰራም

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR ปีที่แล้ว +9

    እኔ ግን ሚድያ ላይ ሚጨፍሩ ሴቶች ወላሂ ለትዳር ሚሆኑ አይመስለኝም

    • @FazelMuhammad-y8k
      @FazelMuhammad-y8k ปีที่แล้ว +1

      ክክክ አላሕ ሒድያዉን ይሥጠን

  • @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
    @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ ปีที่แล้ว +3

    ወየውቁጂና😂😂😂እዲሜ ለፊልተር😅😅😅😅ለማያቃችሁታጠኑ😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
    @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ ปีที่แล้ว +3

    ጀማል ቅቤው ተስማምቶሀል T እእእ አላማረኝም አላህ ያስተካክልልት ከባድነው

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ ปีที่แล้ว +3

    ዝበላቸዉ እኩዋንም ተቀባህ አሁንም ተቀባ እኔ አለማገኝቴነውዱ ባሌንም ነበር የምቀባወ

  • @ቅድሚያለተዎሂድ
    @ቅድሚያለተዎሂድ ปีที่แล้ว +1

    መጀመርያ ይስተካከል
    እሷም ትስተካከል
    የኸንን ፎቶ ብለኸው ማቅረብህ የተጃጃለች አለባበሷ አሏህ ልቦና ይስጣቸው ለሁለታቸውም

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 ปีที่แล้ว

    አንተን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ ነህ የልጂህን እናት አብረህ በመኖርህ የቀረው የረሳው አብድ ነው ይከ ወስላታ ማሜ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 ปีที่แล้ว +1

    ምኖም ሙሲሊም አትመስልም

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi ปีที่แล้ว +3

    ጀማል 😂😂 እያዛዞርክ አስቃኘከን ተባረክ አቦ ለማየት ጓጉቸ ነበር😂😂😂

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት ปีที่แล้ว +1

    እኔ በሀማኖት ደካማ ሰው አልወድም ቶፊቅ ወረደ በጣም እሶም የበሰባት ናት

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 ปีที่แล้ว

    ስለማሪና ምን አገባክ ቆንጆ ናት ትበልጣታለች

  • @eshtu1335
    @eshtu1335 ปีที่แล้ว +1

    የተላጠይ ዶሮ መስላ ፀጉሮን ገላልጣ እየተላላጠች አይይይይይይ የዚህ የልጅ መጨረሻ ምን ይሆን😢

  • @laaalolap8547
    @laaalolap8547 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ይች ምኖነው ቆጆ ናት ይምትባል

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ናት ሥትል ሚሥቱካ የሠማች እንደሆነ ጉድጓድ ቆፍራ እንዳትከትህ ዋ እኔ የምለው ወንዶች ግን ምን እያሠባችሁ ነው ቆንጆ ሴት ሥታዩ የምታፈጡት መልክ እኮ ትዳር ወይም ቤተሠብን አይመሠርትም ከመልክ ይልቅ መልካምነት ልዩ ውበት አለው መልክ የላይ ውበትን ሲያንፀባርቅ የውስጥ ውበት ግን ከማንም ጋር እንድንኖር ያደርጋል እነ መልክ አምላኪወች ሙቱ ጨርሳችሁ

  • @ፈሩሂወሎየዋ
    @ፈሩሂወሎየዋ ปีที่แล้ว

    እናቃታለን ግን ጠያቄ ጠይቀውት ካገር ውጭ ናት ሢል እሧ እደሆነች አውቂለሁኝ

  • @سعادهحسن-ث5و
    @سعادهحسن-ث5و 29 วันที่ผ่านมา

    ሙስሊም ናት ስሙን ግን በነሡ በሚሉት መማል ነው የቀሪት እምትሉ ላክ

  • @gggbvg2826
    @gggbvg2826 ปีที่แล้ว

    ጀማል በጣም ግልፅነቱን ሥወድለት እና በቅቤ ነዉ ያደግንዉ ዛሬነዉቅባት የተገኘዉ

  • @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ
    @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ ปีที่แล้ว

    እንኮደህናመጣህ ጀማል አይ አስቸጋርነዉ ሊላ ማለት አይቺልም መብሮክ ለክፎዉም ለደጉም😊

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube ปีที่แล้ว +1

    ጀማል አሚቲን ሳምልኝ

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 ปีที่แล้ว +18

    ቆንጆ ወንዶች የኛ የጎማዶች ናቸው ❤😂

    • @narditube4378
      @narditube4378 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰላ

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ปีที่แล้ว +4

      ትክክል እኔም ጎማደ ነኝ በለቤቴ የውቦች ውብ ነው

    • @zomawa4653
      @zomawa4653 ปีที่แล้ว +1

      እሧም ቆንጆ ናት

    • @ስደተኛዋYOUTUBE
      @ስደተኛዋYOUTUBE ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔ ጎማዳ ነኝ ባሌ ግን ዉብ ነዉ አስተካክሎ ሰቶታል ማሻአላሀሰ በሉ

    • @fafatube2889
      @fafatube2889 ปีที่แล้ว +2

      @@ስደተኛዋTH-cam ታይ ባደባባይ አትናገሪ እዳይቀሙሽ 😂😂 ለማንኛውም ማሻአላህ አላህ ያሳምርልሽ ሁቢ

  • @نلنبن-ز4ص
    @نلنبن-ز4ص ปีที่แล้ว

    የባልእና የማስት ከአንድወዝይቀዳል አለያገሬሰው አንድናቸው ለድናቸው ሁለቱም ምንምቦታየላቸውም

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂አኡዙቢላህ ይቺ ግራየገባትነች

  • @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
    @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ ปีที่แล้ว +1

    አለባበሳ ደስ ይላል ፈታ ያለች ግን ያልተገላለጠች አለባበስ አላት

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ ปีที่แล้ว

      ምነዉ አይንሽ አላየልሽምደ ከዚህ ወዳ እደት ትገላለጣለች ፀጉሯ ራሡ አልተሸፈነምኮ አረ ዳ😊

    • @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
      @ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ ปีที่แล้ว

      @@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ አይኔስ አይቶልኛል እንብርት ጭን ምናምናቸውን ከሚያሳዩት ትሻላለች ብዬ ነው የኔ ውድ እህት

  • @egziabhrfkrnew
    @egziabhrfkrnew ปีที่แล้ว +1

    እረ ጀማል የበፊቲቱ ጋ ታወዳድራለክ ውብ የሆነች የፊቲቱ❤

    • @FatumaEbrahim-ph7ze
      @FatumaEbrahim-ph7ze ปีที่แล้ว

      እውነት ታወራን ክርስቲያኗ ቆንጆ ናት ጥያቄ የለውም

    • @egziabhrfkrnew
      @egziabhrfkrnew ปีที่แล้ว

      @@FatumaEbrahim-ph7ze
      አወ ውዴ ይች አረብ አገር ሁና ከዛላይ የቲክቶክ ፊልተር ነው ያሳማራት ያች የነጭም ቅልቅል ስለሆነች ታምራለች አለባበሷ እንጂ የሚያስጠላው ያች ትበልጣለች

    • @Seid404
      @Seid404 ปีที่แล้ว

      ​@@FatumaEbrahim-ph7zeሳህ እድሜ ለፊልተር እና ቲክቶክ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጀማል እቀጭ እቀጮን ነዋ ክክክክክ😂😂😂😂😂ስራህኮ ሲያስቅ

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 ปีที่แล้ว

    _ግን ሠወች ምን ሁናችሁ ነው የሰው ሀጢያት የምትከታተሉት_ *የራሳቸው ጉዳይ*

  • @ሱሱዩቱብቻናል
    @ሱሱዩቱብቻናል ปีที่แล้ว +1

    የሰው ነውር አትከታተሉ ምንም ይሁን

  • @tube8843
    @tube8843 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እጃዛ ቤትም እየተጣላን ነዉ ባካል እራሱ መስቀል ይመስላል

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ ปีที่แล้ว +1

    አላህያርግለትጀሚ❤❤

  • @mellmell9954
    @mellmell9954 ปีที่แล้ว

    አንቴ ምን አገባህ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +1

    ተዉፊቅማ ያችኞዋ ልጅጋ ድራማ ሲሠራብን ነዉ የከርሙት አባይ ቲቪ ላይ ተናግሯል

  • @Halnbv
    @Halnbv 4 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ ይቺ ሦፊናት❤❤😅😅😅

  • @keyalove6945
    @keyalove6945 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂ሚስቱን አስረግዞ አላልክም ሚፍታ አግብቶዋል እዴ የአይመን ሚዜ የነበረው ኢትዩፐር አይደልእዴ እሱ ምነው ጨርሰው አግብተናል አልክሳ😅😅😅

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u ปีที่แล้ว

    ዝምብዬ ሳስበዉ ምንአገባኝ

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ ปีที่แล้ว

    እይዋ መስቀል መስሎኝ ነበርኮ ይቅር በይኝ

  • @AlmazAbraraw-m9o
    @AlmazAbraraw-m9o ปีที่แล้ว

    ወደተወለደችበት ስትል ጎንደር እኳነው የተወለደች ምን ለማለት እደፈለክ
    🤔🤔🤔🤔😏😏

  • @አላህከአርሽበላይነዉ-ሸ7ኘ
    @አላህከአርሽበላይነዉ-ሸ7ኘ ปีที่แล้ว

    ዉይይይ ጀማል ስታስቀኚ እኮ ፈታታረጋኛለህህ ልጂቱ ግንትስተካከል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว

    መበላቀጥ ምን ይሉታል አሳምርልኝ መጨርሻየን😢

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 ปีที่แล้ว

    ቦሌ ሌላን ሴት ቆንጆ ናት ስል እቀናለው😢🧐 ሃዋ እንዳትቀና😂

  • @FatySam
    @FatySam ปีที่แล้ว

    መስቀል ነው የምን ፊደል

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም ปีที่แล้ว

    እኔ ራሱ መሰቀል ነብር የመሰልኝ አብራረተህ ሰልተናገርከ እንጂ!!

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 ปีที่แล้ว

    አወ ይመስላል
    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @fatimachannel3773
    @fatimachannel3773 ปีที่แล้ว

    እዉነትምንምአታምርም።ያቺኛዋ።ታምራለቺ።ሀይማኖቶብቻነዉጂ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 ጀማል ዬ አንተም ታየው እኛ መና ያዋለን

  • @bettyethio9141
    @bettyethio9141 ปีที่แล้ว +1

    Yachignwam konjiye nechi men yerasehen kefi kefi taregaleh eswm beswa new tewaki yehonew abirew new tewaki yehonut

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ ปีที่แล้ว +1

    ዝበላቸው ተቀባ ለራሥጥሩነው

  • @RahmaAbdula-rg6vy
    @RahmaAbdula-rg6vy ปีที่แล้ว

    አይ አይይይ አሉ እማማማ ዝናሽ

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 ปีที่แล้ว

    አንተ ደሞ ሰገጢ እዛ እስር ቤት አፈር እንዳልበላክ ሰው አታናንቅ አኁን ሰው ሆክ መቼም የማትሰነጥል ልጅ ብትኖር ጀማል አንተ ነክ ቶፌቅ ላይ የእግሩ እጣቢ አትሆንም አንተ ሰው ሥትረዳ አላየን ምን አባክ ሀይማኖት እያልክ አትቀባጥር🙈🙈

  • @habibahassenhassen3198
    @habibahassenhassen3198 ปีที่แล้ว

    😂አይ ጀመል ዉበት እረት አየስበለም ተጥቦም አይጠጣም አላህ ዉስጠችን የሰምርልን

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
    @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ ปีที่แล้ว

    ድሮስ አዴለች😂😂😂ወይ ኸረ ሰው 😂😂😂😂

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 4 หลายเดือนก่อน

    አይጀማልታሰቃለህ😂😂😂😂

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว

    ጀም ልክነህ ሀብሉ መስቀል ነዉ ምናልባች ፍቅረኛዋ ሰቶትይሆናል ቶፊቅ ምነዉ እረበሸን ቆጆ ከሞላበት ሀገር ተወልዶ ያገሩን ልጅ አያገባም ገልቱ የማይገባበት የለም ምናይነት አስቸጋሪልጅነዉ እኔም መስቀል መስሎኛ😢

    • @አማረችምህረቴ
      @አማረችምህረቴ ปีที่แล้ว

      የፍጣር ፍጡር ሁሉም ቆንጅ ነው እንደዚህ እይባልም እህት

    • @Seid404
      @Seid404 ปีที่แล้ว

      ኧረ T ፊደል ነዉ ሆ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ገመጣትእኮ ቶፋቂ ከንፈሯን 😂😂😂😂😂የኔማፈር

  • @hikmatube8624
    @hikmatube8624 ปีที่แล้ว +1

    ምኗም ሙስሊም አይመስልም

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ ปีที่แล้ว

    እኔም ይሄ ነገር ደርሶብኛል ኢሞ ላይ የባሌ ስም ተስፋየ ነው እኔ ደሞ የፍቅር ነገር መችም T እምትለውን ፌዳል አድርጊ ብዙወች እየደውሉ የጠይቁኝ 😂

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 ปีที่แล้ว

    እኔም አይቼዋለው አባይ ቲቪ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 ปีที่แล้ว +1

    ትክቶክ ፎሊተርር😀😀😀😀😀😀😀

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 ปีที่แล้ว

    .ፊደል ነዉ ከአገቷ የለበሰይዉ

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 ปีที่แล้ว

    Ma shaa allaah
    Jamal anthem gobaz nek

  • @JameilaKader
    @JameilaKader ปีที่แล้ว +2

    እኔ የማያስቀኝ የአንተ መሽቀበጥ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @halimahailu
    @halimahailu ปีที่แล้ว

    ይችም ከዛች አትለይም እዛቤርን ስላለችነው እደውም ማሬና ትበልጣለች ትሻላለችም

  • @EkrameHussen-t7w
    @EkrameHussen-t7w ปีที่แล้ว

    በጣም ድሮ ጀምራ እሱን ትለጥፈው ነበር

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx ปีที่แล้ว

    በፊትአልሰድብህ ታስጠላኝ ነበረኮ ቁምነገረ የለለህመስሎኝ አሁን ግን አደኛ አድናቂህነኝ ጀማል ሚስትናልጂህጋረ ሳይህ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd ปีที่แล้ว

    አተ የሠው ሀይማኖት የምሮጥ ቱ የዳውድን ቤት አቦካህ ቱ😊

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ

    ይህ ፊደል ቢቀር ይሻላል 😂😂😂

  • @RehatLove
    @RehatLove ปีที่แล้ว

    አረ ጀም የዪቱብ ብር አሪፍ ገቢ ነዉ ብዙ ሰዉ የተቀየረዉ በዩቱብ ብርነዉ

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ ปีที่แล้ว

    በጣም አምና ነው

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጀማል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @FazelMuhammad-y8k
    @FazelMuhammad-y8k ปีที่แล้ว +111

    በአላሕና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ መልካም ይናገር አለያም ዝም ይበል ብለዋል ዉዱ ነብያችን አላሕ ሐቲማችንን ያሣምርልን

    • @seadahussein9935
      @seadahussein9935 ปีที่แล้ว +1

      ሰለሏህ አለይህ ወሰለም ሶሉ አላ ነብይ አሚንንንን

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

    • @zomawa4653
      @zomawa4653 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

    • @امفوزانبنتاحمد
      @امفوزانبنتاحمد ปีที่แล้ว

      ሱለሏህ ወአለይሂ ወሰለም

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp ปีที่แล้ว +28

    በሥደት ያላችሁእህትና ወንድሞቸ የማታ እን ጀራ ይሥጣችሁ 2:03

  • @tetr4232
    @tetr4232 ปีที่แล้ว +38

    አባቴ ውበት ሂጃብ ብቻ ነው እንዲህ ተገላልጣ ተቀባብታ ምኗ ነው መልኳ ወላሂ አትሸወዱ መልክ ሂጃብና ጥሩ ስነምግባር ነው ኢማን ነው

    • @aminatali4440
      @aminatali4440 ปีที่แล้ว +3

      ዝምበያች ዱከቄታምሁሉ ቲክቶክነው ውበቱ በአላህ ይሁንብኝ በአካልአያምሩም ፍፊ አይታችሁ ከሆነ ውብነበረይ በጣም ነጭ ነበረች አሁንብታያት ጥቁር ያለች ያለፊክተር ጀማልአታካብድ ደሞስምብቻነው
      ሙሥሊምነቷ ተበሩጂ የሆነኝሴት ተላተሎሚየመሠለች አንድጸጉር
      ከታየ 70አመት ጀነት ያሠጣል ብለዋልውዱ ነብያችን ነብዩሶለላህ አለይሂወሠለም
      እማታቀውን ከመናገርዝም እተቂላህ

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg ปีที่แล้ว

      Sah ba tikikil Allah hida yestan eheet ❤😢😢😭😭☝️🤲🤲🤲

    • @lubabaseid4416
      @lubabaseid4416 ปีที่แล้ว

      @@aminatali4440 ሰ.አ.ወ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر ปีที่แล้ว

      ​@@aminatali4440ጀዛኪላህ ኸይሮ የስም ሙስሊም ናቸው ሙስሊም ማለት ተብሎ ብቻ አለቀ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ወንዶቹም ሴቶቹም አልገባቸውም እሩጠው የውጫዊይ ውበት ላይ ነወ የሚሮጡት ሰለዲናቸወ አይጨነቁም አሰባችሁታል በዲንኮ እውቀት ከለለወ ሰወ ጋር መጋባት እራሱ ሀታ ጀናባውን በለሊት ተነሰቶ ታጥቦ ወዴመሰጂዲ የማይሄዲ ወንዲና ሴቶች አሉ ወላሂ ቢጎዱንም ዲን ያላቸወ ይሻላሉ ምክንያቱም ጀናባቸውንኳን ታጥበወ ወዴ ኢባዳ ሲነሱ ዴሰ አይልም ያጀማአ አሰቡ እንዴኔ ቆንጆ ወንዲ እሚወዲ አልነበረም አሁን ግን ከውጫዊይ ውበቱ የኢማኑን ጉዳይ ነወ እምመርጠው አረ እህ በተለይ ወላሂ እኛ ሴቶች አሰቡ ለልጆቻችን ትምህርት ቤት እኛ ነን የዲን እውቀት ከለለን ልጆቻችንን እንዴት እንዴምናሳዲጋቸው አሰቡ በዲን ካላሳዴግናቸወ ወላሂ ልጆቻችን መሰመር ይለቃሉ ወዴዲናችን እንመለሰ ሴቶች ለውጭ ውበት አትጨነቁ ያንንሰል እሱንም እንተዎው ሳይሆን የልባችንን ውበት በይብለጥ እናተኩር ለባሎቻችን ማታማታ ቆንጆ ማዛ ኖሮን እንጠብቃቸወ እንጂ ወንዲሁሉ እውኝ እውኝ ነገ ከሳሪ እንዳንሆን

  • @negutube
    @negutube ปีที่แล้ว +25

    አይ ተውፊቅ አቅጣጫው ምንም ደስ አይልም በመጀመሪያ ሙስሊም ወንድሞቹን እና ጓደኞቹን እርቀ😢😢😢አላህ ያስተካክልህ ሀቂቃ ወጣትነት ከባድ ነው

  • @ኢማን-ተ2ወ
    @ኢማን-ተ2ወ ปีที่แล้ว +12

    ከዱሮውም ይተዋወቃሉ ሳኡድ እያሉ እሱ ጀግና ናት የምር መገባትዋ ለሱ ብላ❤

    • @eimansaeed-qn7lo
      @eimansaeed-qn7lo ปีที่แล้ว

      አወ በነበረበትሳውዲነው የሚተዋወቁት

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t ปีที่แล้ว +4

    በስም ሙስሊም መሆን ምን ዋጋ አለሁ እደዚህ እየሆኑ ሙስልም አላህ ይጠብቀን ብቻ ምን ይባላል

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 ปีที่แล้ว +3

    ያተሚሥት፣ብቻናት፣ኦርጅናል፣ጀማል

  • @meserattedesa7575
    @meserattedesa7575 ปีที่แล้ว +5

    ጋላናት እዳትሉ ደም ምርጥ ጥርት ያለች ጎደሬ ነች❤❤❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 ปีที่แล้ว +13

    ነጨ ነጩን እምትናገረዉ ነገር ይመቸኝል

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 ปีที่แล้ว +5

    ከማሪና በምንም አትለይም ከእምነት ውጪ ሁለቱም ቀበጥ ናቸው

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 ปีที่แล้ว +2

    እነ ሸቃሊት አታግቢና ዝም ብለሽ አጨብጭቢ ከራሴ ጭምር ማለቴ ነው ሀሀሀ

    • @woderTUbe
      @woderTUbe ปีที่แล้ว

      ማረዬ ሰበስክራይብ አረጉኝ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 ปีที่แล้ว +2

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምናቹሁ ጀማል በጣም ጀግና ነህ አላህ ይጨምረልህ ለምን ከሚሥትህ ጋር ተጣልተህ በሚድያ አላወራቹሁም አንዳንዴ ብቻ አንች ባትላት ሀዋን ጥሩ ነው ልምድ ሊሆን ይችላል ግን ለማሥተካከል ሞክር እሷን ብቻ አይደለም ሌላም ሠው አንተ አንች ነው የምትለው ግን ዋናው ማክበር ነው ቢሥተካከል ጥሩ ነው በሚድያ 🐝ማር ፍቅር ❤ ሡኳር ብዙ ነው____ የእኔ ውድ የሚሉ አንድ አመት አይቆይም በቃ ጀማል ወንድሜ 🐝ወይም ❤ፍቅር ተው አንች አትበል ሀዋ በላት አብሺር አላህ ይጠብቃቹሁ ሀዋየ ሚጣየ ውድድድ አደረጋቹኃለሁ

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp ปีที่แล้ว +10

    መጨርሻችንን አሣምርልን😢😢😢😢

    • @medinahussin8647
      @medinahussin8647 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን😢😢😢😢ወላሂ

    • @naimaahmed4892
      @naimaahmed4892 ปีที่แล้ว

      መሥሊምናትአቀባጥረ

    • @medinahussin8647
      @medinahussin8647 ปีที่แล้ว +1

      @@naimaahmed4892 ሙስሊም ነች ግን ሙስሊም እደዝ አይደልም እሺ ውድ. አላህ እደዝህ አሊዘዝም እሺ

    • @ሰአድ-ቸ8ገ
      @ሰአድ-ቸ8ገ ปีที่แล้ว

      አሚንን ያረብ

    • @DuabiDhd-hq4pb
      @DuabiDhd-hq4pb ปีที่แล้ว

      አሚንንን

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co ปีที่แล้ว +1

    ለፖርንክ ነው ምክንያቱም አሁን በባእል እየመጣ ስለሆነ ለዩቱብ መሸቀያ ነው ምክንያቱም በባእል ወቅት ነው ዩቱብ በደንብ እሚክፍለው ማስታወቅያ ስለሚገባላቸው

  • @mesimeseret-lb2rj
    @mesimeseret-lb2rj ปีที่แล้ว +6

    ዱሮም ቆንጆ ወንዶች የእነ ጎራድት ናቸው😂😂😂😂😂❤❤

    • @امريان-ن8م
      @امريان-ن8م ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @rozi-v4k
      @rozi-v4k ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      kkkkk

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

      እኔ ጎራዳነኝ ግን ወዲአይወጣልኝም😂

    • @mesimeseret-lb2rj
      @mesimeseret-lb2rj ปีที่แล้ว

      @@ethiopianlove-fs9hl ተስፋ እንዳትቆርጪ በርቺ😂😂😂😂😂🤣🤣

  • @Neima205
    @Neima205 ปีที่แล้ว +3

    አይ ጀማል ስቀህ የምታስቀኝ ነገርስ 😅 Tፊደል ነች አላለም አምሮብሀል ማሻ አላህ ቅቤ ተመችቶሀል😁

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 ปีที่แล้ว +10

    ኧረዳ ሚስቱትሁን አትሁን ሳናዉቅማቦጫረቅ ለኛምአላህይስጠን ተመልካች ሆነንማአንቀርም😢❤

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-ፐ9ፀ ปีที่แล้ว +2

    እችም መቃራ ነች የሞር አህላቅ ቢኖራት ጥሩ ነዉ አላህ ሂዲያ ይሥጠን ያረብ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv ปีที่แล้ว +3

    አይ ጀማል ታሥቃለህ ግን ቅቤው ተመችቶሀል ማሻአሏህ

  • @ዜድነኝወለየዋ
    @ዜድነኝወለየዋ ปีที่แล้ว +7

    የኛስ ተራዉ መቸ ነዉ 👈

    • @hfem3901
      @hfem3901 ปีที่แล้ว

      አብሽር አላህ ያለክን ይሁን ☝️☝️

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 ปีที่แล้ว +3

      የሚድያ ትዳርኮ 😢ወላሂ ስንሞች ጀሀነምነው😢😢😢 እደዚህ በሚድያ እየጨፈሩ አኡዙቢላህ😢