'ሁለት ጊዜ DV' እና 'ሁለት ጊዜ የቤት እጣ' የወጣላት እድለኛዋ እናት! ወንድሜን ምን እንዳደረኩት ጠይቁልኝ ትላለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 950

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +132

    ጆርናሊስት... አለምስገድ... ትለያለህ... አንተን ያለማመስገን
    @ ያለ ማድነቅ ንፉግነት.. ነው
    ዘመንህ ይባረክ... ትለያለህ..🙏🙏🙏✝️❤️

    • @itagenysharif3090
      @itagenysharif3090 2 ปีที่แล้ว

      ayiiiii sew kantu ye kentu kentu minew indew be fiqir binoru ye yenew gud new😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @itagenysharif3090
      @itagenysharif3090 2 ปีที่แล้ว

      minale taraw dersony cinqeten bawexew0😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fikregebreyes4255
      @fikregebreyes4255 2 ปีที่แล้ว +1

      Yih guday beteseb shimagle meftat yinorebetal adebabay yemeweta adelem yasaferal alasebela alachew balefubet genzeb bayewera tiru new beteseb ????

    • @itagenysharif3090
      @itagenysharif3090 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fikregebreyes4255 wayine medemamex kale adebabayi bayiwexa neber ayisemum iko ayiferedim inem ahun nibret biye alawuqim gin zimitaye min inde meselachew balawuqim ke 32 amet bohala neger iyefelegu aschegeruny

    • @itagenysharif3090
      @itagenysharif3090 2 ปีที่แล้ว

      ine talaqacho neny gin tesebsebu be and layi hunu silachew ayisemum be gira qeny maret shixew bet bicha ale kushina shintibet yelelew irsha maret shexu iskahun 1 nger alayewum gin ahun kene birr yifeligalu😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 ปีที่แล้ว +28

    ስንት የሚገርም ሰልፊሽ አረመኔ ቤተሰብ አለ ያሳዝናል ዘላለም ለማንኖርበት አለም እህት ወንድም እናትና አባት መባላት

  • @workneshmersha7734
    @workneshmersha7734 2 ปีที่แล้ว +18

    ጋዜጠኛው በጣም ሚዛናዊ ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +26

    እኔ የምትናገረውን በደንብ እየተረዳዋት ነው ግን አለምሰገድ ምን ሆነህ ነው የምትነግርህን ሁሉ ጥሬ አድርገህ የምጠይቀው በጣም ነው የምታሳዝነው አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር ለሁሉም ቀን አለው በልጆችሽ ነገ ትካሻለሽ እግዚያብሔር የካሳ አምላክ ነው ።

    • @minty1188
      @minty1188 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ሳይረዳ ቀርቶ ሳይሆን እሷን ነገረኛና አጭብ❤ርባሪ አድርጎ እያሰባት ነው።። ገና ከመጀመሪያው አልጠጣበትም ታክሲነው የገዛበት ይላል እንዴ ገገማ ። ንብረቱ እኮ የጋራ ነው የሱ ብቻ አይደለም ብቻ ጭንቅላቱ እንዴት እንደሚያስብ አይተንበታል

    • @emmitube1931
      @emmitube1931 2 ปีที่แล้ว +2

      ሳይገባው ቀርቶ ሣይሆን ለተመልካቾች ግልፅ ለማድረግ ይመስለኛል ።

    • @meseretdibisa5311
      @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +3

      @@minty1188ለእርቅ የመጣን ሰው የዚህን ያህል በነገር አጡዞ መልቀቁ መልካም አይመስለኝም ፕሮግራሙ በጣም እየተበላሸ ነው ያለው ።

    • @minty1188
      @minty1188 2 ปีที่แล้ว

      @@meseretdibisa5311 እኮ ጋዜጠኝነት ሳይድ መያዝ ነው እንዴ ? አዳምጦ ለምን እንዴት ብሎ ለአዳማጭ ጭብጥ ማስያዝ ነው እንጂ እንዲ ቢያደርግ የከፋ ነበር መግዛቱም አንድ ነገርነው ይላል እንዴ ? ዶማ ማንንም እየለቃቀሙ እድሜ ለዪቱብ ገንዘብ ይሸቅላሉ ። መጀመሪያ እራሳቸው ጠያቂዎቹመብሰል አለባቸው ቲች የሰፈርሀሜት አስመሰሉት እኮ

    • @yemiermiyas8251
      @yemiermiyas8251 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for saying this.. I feel the same and I went through all comments and they really appreciate Alemseged but on this interview I’m not happy about him at all. Whether he bought his own taxi or whatever he did the point is his mom didn’t benefit out of that money. He is selfish!! How come you defend such monster!?

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 ปีที่แล้ว +31

    እህታችን በጎነትሽ ደስ ይላል ቤተሰብሽን በፍቅር ተጠንቅቀሽ ለመያዝ ብትሞክሪም የቤተሰብሽ አካል የሆነ ሰው ታላቅሽ ቀና አስተሳሰብ የለውም እራሱን የሚወድ አቤት ክፋት የሞላበት ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +20

    በየቀኑ አዲስ ነገር
    እኔ ከሁሉም ስው ታሪክ በየቀኑ እየተማርኩኝ ነው
    እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ስላሙን ለዚህ ቤተስብ እግዚአብሔር ይስጣችው

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 2 ปีที่แล้ว +13

    አጠያየቅህ, እውነተኛ ነትህ,ነገሮችን ዝም ብለህ አለማለፍህ, ትግስትህ ሁሉ ነገር ብቻ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽

    • @m.getnet3838
      @m.getnet3838 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይ ገንዘብ ከቤተሰብ በለጠ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የሚያሳዝን ቤተሰብ ::እባክህ አሜሪካ ያለኸው ወንድሟ ተረዳት :: እህትህ በጣም ታሳዝናለች::

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 2 ปีที่แล้ว +44

    ብዙ ነገር ተምሬበት በዛዉስጥ እራሴን አይቻለሁ ጌታ ይባርክሽ ታሪክሽን ስላካፈልሽ አቅራቢዉም ተባረክ

    • @israelmengistuderbe3086
      @israelmengistuderbe3086 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እኔ ውርስ የሚባል ነገር በሽታ ነው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 ปีที่แล้ว +165

    አቤት እንደው ሺ አመት የማይኖርበት ሂወት በስመአም ልቦና ይስጠን

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 ปีที่แล้ว +6

      አሜን ጌታ ይርዳን አትፍረድ ይፈረዲብሀል ይላል ቃሉ የአለሙ ጌታ አፈር መሆናችንን ሁሌ እድናስብ ይርዳን ሰው ተሰባሪ ነው እሱ የከፈተው ጉሮሮ ሳይዘጋው አያድር ይዘነው አንሄድ ጌታ ይርዳን

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚገርመው እኮ መቼ እንደምንሞት ኣናቅም ግን ፍቅር ኣጣን

    • @senayitaman-bg7vl
      @senayitaman-bg7vl ปีที่แล้ว

      100 አመት አትይም

    • @ጦጢት
      @ጦጢት ปีที่แล้ว

      ​@@GenetKokebeለዛውም ባሁን ግዜ አሙዋሙዋት እንኳን የማያምርበት ግዜ ፈጣሪ ካጠገባቸው እኮ እናትን ያህል ወስዶ እያስተማረ

    • @fygh2935
      @fygh2935 ปีที่แล้ว

      ​@@አለልኝአባቴመድኸን900p00😊😊😊

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ባለመስማማታችሁ የናታችሁን እድሜ አሳጠራችሁ ከገንዘቡ በላይ ቤተሰብ ይበልጥ ነበረ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 2 ปีที่แล้ว +50

    በቤተሰብ መሀል የሚገባ ክፉ መንፈስ አያድርስ ነው በቀላሉ ነገር እንኳን መግባባት አያስችልም። እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያውርድላችሁ ።

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn ปีที่แล้ว

      አይፍረድ😢

  • @tenagnen6530
    @tenagnen6530 2 ปีที่แล้ว +27

    በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ባለፍበትና ባልደከሙበት ቤት ለንብረት እንደዚህ መባላት ወላጅ ልጅ ሲያሳድግ በኛ አገር ስንት መስዋትነተ ከፍሎ ነው ልጆቸ እራሳቸዉን ቻሉ ከእንግዲህ አርፋለሁ ብለዉ በመጦሪያቸዉ በሒዎት እያሉ በደከሙበት ቤት እንዳይኖሩ አስጨንቃችሁ ለሞት አበቃችኃቸዉ አንደጥፋታችሁ ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ታዝበሃል ዘመኑ ያስደነግጣል

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚያገቡት ባል አያስተዳድራቸዉም እንዴ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 2 ปีที่แล้ว

      @@sirgutamera4806 yhe ynem tyake new

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 ปีที่แล้ว +47

    😭😭ዲያስፖራው በጣም ያሳዝናል ውጪ ስላለ በየ ጊዜው ገንዘብ በመላክ ተሰቃየ 😭😭 እህቴ እኔ ልምከርሽ ምንም ሳትቆጪ ተይላቸው እነሱ ይገባሻል ብለው የሚሰጡሽ ነገር ካለ ተቀበይ አለበለዛ ተያቸው እመኚኝ በፀብ የመጣ ገንዘብ እሳት ነው ለእነሱም ላንቺም
    💪💪💪💪 ጤነኛ ነሽ ሀ ብለሽ ኢወትን ጀምሪ እመኚኝ ፈጣሪ ኢወትሽን በፍጥነት ይለውጠዋል ቀላል አይደለም አውቃለው ግን እድሜሽ እረዝሞ ጤናሽ ተጠብቆ በደስታ ትኖሪያለሽ የፀብ ውርስ እሳት ነው ብን ይላል
    ሌሎቹ ልጆች በርቱ የእራሳቹን ነገር ፈልጉ አምላክ ያግዛችዋል ውርስ// ገንዘብ በጣም መጥፎ ነው ያቀያይማል

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ ማር 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว +10

      እንዴ ለምንድን ነው የምትተውላቸው ? እንኳን እርሷ እግዚአብሔር አምላክ እነርሱንም ይጠይቃቸዋል ።
      ኃይል የእግዚአብሔር ነው
      እግዚአብሔር አምላክ ከእውነት ጋር ነው የሚቆመው እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው ይሄንን መዘንጋት የለብንም ። ስለዚህ እውነትን ይዛ ሃቅዋን ይዛ የሚገባትን መጠየቅ አለባት ። እነርሱም እህታቸውን ማግለል ማንገላታት በፍጹም አልነበረባቸውም
      ምንም ቢሆን እርሷም ሥጋቸው ናት 😭😭😭 ይሄ ደግሞ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነው

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 2 ปีที่แล้ว +4

      @@mahiletmekonnen5794
      😭😭😭😭😭 በእኔ እሊና ነው የኮመትኩት የእራስሽን ነገር ብቻ ፈልጊ አተሽ ቸግሮሽ እንኳን ብትኖሪ የቤተሰብ አትመኚ እህቴ በፀብ ውርስ ኢወቱ የተለወጠ ማንም ማንም የለም በሰላም በፍቅር በደስታ በመከባበር..የተወረሰ ሀብት ሰላም ጤና መልካም እሊና ይዞ ይመጣል የፀብ የግፍ የታዘነበት..ወርስ አመድ ነው ብን

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว +4

      @@oromtitiiibrahim1238 ወንድሜ የቤተሰብን ሃብት መመኘት አለመመኘት በቤተሰብ ውርስ መለወጥ አለመለወጥ አይደለም ርዕሱ ። ነገር ግን ወላጆች በሞት ሲለዩን ልጆች እኩል ወራሾች ናቸው ። ይሄ እኔና አንተ ወይም ሌሎች ያወጡት ህግ ሳይሆን የእግዚአብሔር ህግ ነው ።
      ልጅ ወራሽ ነው አራት ነጥብ ።
      ስለዚህ እርሷ እንደምትለው በፍቅርና በመተሳሰብ አብረው ለመኖር ካልቻሉ በእውነት ሊዳኙ እና የሚገባቸውን ድርሻ ሊከፋፈሉ ይገባል ነው በእኔ በኩል የምለው ።
      ሲቀጥል በእንባ የመጣ ገንዘብ አይጠቅምም የሚባለው እርሷ እነርሱን በሃሰት ተነሳስታ እነርሱን ገፍታ ወይም ለዳኛ ጉቦ ከፍላ ከሚገባት በላይ ቀምታ ለራሷ ከወሰደች አዎን እርሷ ላይ የእነርሱ እንባ ይደርስባታል ። እነርሱም እንደዚያው ። ከዚህ ውጭ ግን ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸው እና በሰላም በእውነት ወንበር ተቀምጠው ጉዳዩን እንዲፈቱት ይረዳቸው ዘንድ ከልቤ እጸልያለሁ ። በተረፈ ግን ተስማምተው በፍቅር መኖር ይችላሉ ከዚህ ውጭ ግን ተይላቸው የሚባለውን ግን እኔ አልስማማም ። ለማለት ፈልጌ ነው ። በጉዳዩ ስለተወያየንበት አመሰግንሃለሁ 🙏

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 2 ปีที่แล้ว

      @@mahiletmekonnen5794
      የፃፍሽው ልክ ነው 🥰
      ግን ከእህታችን የሰማነው ነገር የፃፍሽውን አልተገበረም::

  • @senaitmitiku1788
    @senaitmitiku1788 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ በጣም ትጫናታለህ። የታክሲው እኮ እያደጉበት እንጂ ለ5 ሰው ለሱ ብቻ 4ቱን ጨፈላልቀህ እደግበት ሌላው እሱ እስኪያድግ የበይ ተመልካቾች ሁኑ አል። በዘ ጊዜ የቀን ገቢውን ሲከፋፈሉ ያችን እቁብ ጥለው የየራሳቸውን ያደርጉ ነበር መሬቷም ባልተሸጠ ነበር።
    በጣም ጎበዝ ነህ አደንቅሀለሁ። ግን ብዙ ጊዜም ሰዎችን ታንቋሽሻለህ። ተዉ ሰው ካልቸገረው ገበናዉን በራዲዬ አያወጣም። በአግባቡ አስተናግድ። ጌታ ይባርክህ በጣም የማደንቀው በድምፅና ተሰጥኦ አለህ። በርታ

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 14 วันที่ผ่านมา +1

    አለም ሰገድ ፈትሐዊ ነቱ ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hairo3250
    @hairo3250 2 ปีที่แล้ว +39

    ድህነትን የመሰለ ነገር የለም።😭😭😭

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ በተሰቦቸ በድህነት ነበረ ያሳደጉን አሁን ሁላችንም ፈግተን በራሳችን ወጣን በገዘብ ቤተሰብ ሲጣላ ከባድ ነው

    • @ጦጢት
      @ጦጢት ปีที่แล้ว

      ​@@jkljkl4970በጣም

    • @TinaTina-t2p
      @TinaTina-t2p หลายเดือนก่อน

      በጣም በጣም

  • @seblewongelmengist3575
    @seblewongelmengist3575 2 ปีที่แล้ว +5

    ቤተሰቦቿን ግን ቶሎ አቅርቧቸዉ እና አስታርቃቸዉ ይህን ቁርሾአቸዉን አስወግድላቸዉ እባክህ ወንድሜ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 ปีที่แล้ว +34

    የናቷ ቤት ነው ፣ ሁሉም እኩል ተሳስበው መካፈል አለባቸው።

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +59

    እቤት እምላኬ ሆይ እንደው መጨረሻው ዘመን እንደው እኔስ ለራሴ ነው የማዝነው እህትና ወንድም እንደው ለገንዘብ መጠማመድ እቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @destanegash5498
    @destanegash5498 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት ይሄኔ ሁሉ ንትርክ ውስጥ ከምትገቡ እኮ ሁላችሁም ያላችሁን ይዛችሁ እየሰራችሁ እናታችሁን ብትጦሩስ? ፍቅር ይቀደም ነበር እኮ ከዛ ሁሉም ይባረካል

  • @kidisty
    @kidisty 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እናቴ ጠንካራ አስተዋይ ሴት ነሽ፣ ዘመኑ መጥፎ ሆኖ እውነተኛ ሰው አይወደድም። እግዚአብሔር አለ። we learned a lot from u. U gave forgiveness to all.but they r blind by the love of money

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +89

    ውርስ መጥፎ ነው በተለይ ወንዶች ጨካኝ ይሆናሉ በዚ ጉዳይ ፈጣሪ ለሁሉም ልቦና ይስጥ የቤተሰብ ቤትኮ ለመካፈል አደለም ለመሸጥ ያሳሳል የተወለዱ ያደጉበትን ቤት ለበሀል እየተሰበሰቡ ፍቅርን ቢሰጣጡበት የሚከራይ ሰርተው በኪራዩ ተከፋፍለው ቢጠቀሙ ዘላለም ለማንኖርባት ህይወት መባላት😥ስደተኛው ያሳዝናል

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 2 ปีที่แล้ว +2

      ሴቶችም ያዉ ናቸዉ። ሀሳብሽ ሀሳቤ ነዉ በጣም ትክክል ነሽ።

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 2 ปีที่แล้ว +1

      ልጁ፣ጀግና፣ነዉ፣እራሱን፣አዳነ፣ለማኑም፣እግዛብሄር፣ይርዳሽ፣መስማማትን፣የመሰለ፣የለም

    • @nuriaabdu2480
      @nuriaabdu2480 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እኔም እንደዚህ የሚያስጠላኝ ነገር የለም የሰው ልጅ ሰርቶ ያላለፈለት የቤተሰብን ውርስ ሽጦ ቢካፈል ወደቁልቁል ይወርዳል እንጂ ማንም ከፍ አይልም ወላጆች በተውልን ንብረት ተሰባስበን ልናስታውሳቸው ነው የሚገባው

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ ปีที่แล้ว

      @@nuriaabdu2480 ትክክል ውድ

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው የምትገርም ነህ ትግስትህ ተባረክ ይህን የገንዘብ መጥፎ መንፍስ ከኢትዮጵያችን ያጥፋልን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว +48

    እስከ መጨረሻ ስሰማው
    ሁሉም ነገር በጣም ያማል
    😭😭😭😭😭😭😭
    ቤተሰብ እህትና ወንድም ንዴት እግዚአብሔርን በመፍራት በሃቅ አይካፈልም ? 🤔 እኔ ብቻ ልብላ
    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 ለሃብት ብለን በጉቦ ዳኛ በብር እየገዛን ሌሎቹን እናስለቅሳለን
    ኧረ ተው ነገ ጥለነው ለምንሄደው ዓለም እንደዚህ አንጨካከን ሰዓሊለነ ቅድስት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያስማማችሁ
    ቤተሰብ ያው ቤተሰብ ነው
    አህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም ይባላል ተረቱ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 ปีที่แล้ว +13

    ለሰው ልጅ ትልቁ ደስታ ፍቅር ነበር እንዴት ወንድምና እህት ለገንዘብ ብሎ እንዲህ ይጠማመዳል እባካችሁ ፍቅር ይሻላል ታረቁና ቀሪ ህይወታችሁን በደስታ ኑሩ ለጆቻችሁም ፍቅር አውርሱ

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw9104 2 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ።በጣም የገረመኝ የአነጋገር ብቃቷ

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን እናትየ በጣም አሳዝነውኛል ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር የኔናት ምን ያህል ሀይምሮአቸው ታውኮእንደነበር 😭😭😭

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 2 ปีที่แล้ว +65

    እንደዚህ ታሪክ አጉዋጉቶኝ የሰማሁት ታሪክ የለም ምንድነው ቤተሰብ ምንድነው እናትነት ምንድነው ወንድምነት ምንድነው እህትነት ከየትኛው ታሪክ እንደምንማር ግራ ይገባል መሽቶ በነጋ ቁጥር ገንዘብ እና ንብረት ለማግኘት ሁሉም ትራሱ ላይ ተነኮል ሲሸርብ ያድራል ፈጣሪም እድሚያችንን ያሳጠረው ብንቆይ ምን ያህል በዳዪች እንደሆንን ስለሚያውቅ ነው

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ እማ መጀመሪያ የሰው ልጅ ክፋቱን በአዬ ግዜ በጣም አዝኖአል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ከባድ ነው😥😥😥

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 2 ปีที่แล้ว

      You Are Right

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 2 ปีที่แล้ว +7

    አንቺ አይንሽ ላፈር ቢሉሽ ምን ያመጣሉ
    ልብና ኩላሊት የሚመረምር አምላክ
    የስራቸውን ይሰጣቸዋል አንቺ አትበድይ
    በእግዝያብሔር ታመኝ ሁሌም ከተገፋ ጋር ነው

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 ปีที่แล้ว +4

    ቱ እኔ ምንም ሳንቲም አልፈልግም የቤተሰብ ከኔው ጨምርላቸዋለው እንጂ በጭራሽ አልፈልግም መዘዙ ከባድ ነው ትግስቱን ስጠኝ 😭😭😭😭እግዚኦ ማርና ክርስቶስ እርስ በራስ እንደዚህ መሆን ከባድ ነው 😰😰😰😰

  • @መክሊት-ፐ4በ
    @መክሊት-ፐ4በ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ምንም ንብረት የላትም 😢

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 ปีที่แล้ว +36

    ጉድ በየቤቱኮ ያለ ጉድ እንደው እኛ ኢትዮጵያዊያን ከዝምድና ይልቅ ለገንዘብ ቅድሚያ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 2 ปีที่แล้ว +11

    ደሀ መሆነ ጠቀመኝ ከወድሜ ከህቴ በፍቅር እየኖርን ነው የድግል ማርያም ልጅ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ መፈስ አልገባም እቤታችን

    • @asgdfgh5669
      @asgdfgh5669 2 ปีที่แล้ว

      ውነትብወሻል

    • @yanegusse
      @yanegusse 2 ปีที่แล้ว +1

      ምስጋና ለፈጣሪ ስታደርስ ከድህነት አታላቀኝ የሚለውንም ጨምርበት።

    • @zumaraanwar4811
      @zumaraanwar4811 2 ปีที่แล้ว

      Tadelishal

    • @fufayoutube4170
      @fufayoutube4170 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በደሀ ቤት ፍቅር አለ ወላሂ እኔም ደሀ በነበርንበት ጊዜ ፍቅር ነበር ትንሽ እርዚቅ ሲመጣ ግን እኔም ወድሜ ከኔ ገዘብን አስበለጠ ይሁንልህ ብየ ተውኩት አልሀምዱሊላህ ጤነኛ ነኝ እሠራለሁ

    • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
      @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 2 ปีที่แล้ว

      @@fufayoutube4170 የኔ ውድ ልክነሽ ገዘብ ሴጣን ነው

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ይገርማል ሁሉም ጠፊ ነው 😪😪 እግዚአብሔር ያስማማችሁ እንደገና ሰላም ለመሆን ያብቃችሁ ።እህቴ አንችንም እግዚአብሔር ይካስሽ ልጆችሽን ለፍሬ አብቅቶ 🙏 ፍትህ ለተገፉት

  • @mesrakyelma4642
    @mesrakyelma4642 2 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር በእናተ ቤት ሰላም ያውርድ ችግሩ ትልቁ ወንድም ይመስለኛል አንቺን የጠላው ቀድመሽ ታስነቃብኛለች ብሎ ነው የነዋይ ፍቅር ከባድ ነው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እህት የሚገርም ታሪክ ነው ዲያስፖራው ወንድምሽ ግን መቼ መቶ ሊኖርበት ነው በፋቅር ቤተሰቡን መሰብሰብ ማስታረቅ ሲችል ለእናታችሁ ህመም ሞት ሁላችሁም ተጠያቂ ናችሁ እሳቸውስ ከስንቱ ጋር ይሁኑ ጭንቀት የያዛቸው ለዛ ነው አሁንም በፋቅር በመተሳሰብ ነገሮችን ብትፈቱትስ ገንዘብ አላቂ ጠፊ ነው እህትና ወንድም በምን ይተካል አንተ ትብስ ተባብሎ ተዛዝኖ ተረዳድቶ መኖር እየተቻለ እንደዚህ መሆን ያሳዝናል በጣም መካካድ ልቦና ይስጣችሁ እህቴ መብትሽን ህግ ከወሰነልሽ ተቀበይ ካልሆነም አምላክ የበለጠ ነገር እያደረገልሽ ነው ተያቸው

  • @Anyhairr
    @Anyhairr 2 ปีที่แล้ว +159

    ለካ ሁሉቤት ነው ይሄ መብላላት በፈጣሪ የኛቤት ብቻ ታሪክ ይመስለኝ ነበር ልቦና ይስጣቸው

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 2 ปีที่แล้ว +4

      ገንዘብ እኮ ነው ሁሉ ቤት አለ።

    • @fatumaahmed8406
      @fatumaahmed8406 2 ปีที่แล้ว +37

      የኛ ቤት ይብሳል። እኔ ታናኖሼቼን አረብ ሀገር ሰገራ እያጠብኩ አስተምሬ ቦታ ቦታ ከያዙና ከእኔ የተሻለ ኑሮ ሲይዙ እኔ ጠላት ሆኜ ቀረሁ።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 ปีที่แล้ว +8

      @@fatumaahmed8406 የኔውድ አላህ ይክፈፈልሽ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 2 ปีที่แล้ว +6

      @@fatumaahmed8406 አይዞሽ እህቴ ላቺም ፈጣሪ አለልሽ ከሁሉም በላይ የእሱ ስጦታ ይበልጣል 😘

    • @Anyhairr
      @Anyhairr 2 ปีที่แล้ว +7

      @@fatumaahmed8406 ውይይ እህቴን አይዞሽ ብድራትን የሚከፍል እሱ ነው አይዞሽ ጤና ሁኚ ፈጣሪ አይረፍድበትም የኔፍቅር አይዞሽ ገና ከነሱ በላይ ያደርግሻል ፀፀቱን እነሱን ይጉዳቸው ጤናብቻ ሁኚ እንጂ ቀን አለሽ አንቺም አይዞሽ እህቴ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 ปีที่แล้ว +5

    ህሊና ካለ ሁሉም ነገር መስመር ይይዛል እናንተ ተስማሙ ለዚህች ቀሪ አለም አትጨነቁ ይዘነዉ የምንሄደዉ አንድም ነገር የለም ሁሉም ቀሪ ነዉ ሀቃችሁን ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ክብረት ይስጥልን😍😍

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 2 ปีที่แล้ว +34

    እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ ሺ አመት አንኖርም እንዲህ የሜያባላን

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ብዙ ቤተሰብ ላይ የደረሠ ነው እኔም ላይ ደርሷል ከአንች ተምረናል ጥሩ አስተማሪ ነው ምንግዜም ወላጆች ለልጆቻችን ቂምበቀልን ትተን ፍቅርን ለማወረስ ነው ጥረት ማድረግ ያለብን እባካችሁ ቅድሚያ ለፍቅር እንስጥ ሀብት 2 ኛ ነው

  • @Dallol253
    @Dallol253 2 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ አጭበርብረዉ ከሚወስዱ በፍቅር ሁሉንም ብትተይላቸዉ ሰላም ይሆን ነበር ግን ምንም ይሉኝታ የለም በህጉ የሚገባአሽን ተቀበይ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 ปีที่แล้ว

    ሴትየዋ ታላቅ ወንድሙአን አትወደውም እንጂ እናት ስትታመም ልጆች ሁሉ ያቅማቸውን ያደርጉ ዘንድ መልካም ነበር ሴትየዋ ትንሽ ልቧ ክፉ ነው።

  • @seblewongelmengist3575
    @seblewongelmengist3575 2 ปีที่แล้ว +3

    እሚገርም ታሪክ ነዉ ሴትዮዋ ግን እምትገርም ጎበዝ ቀናህ ሴት ነች ይገርማል እንደዚህ አረመኔ የሆነ ወንድምም አለ ቤተሰብን ሚበታትን!!!!
    እንደዚህ አይነት ታሪክ ያላችሁ ሰዎች ኸረ ተዉ ይህ ዓለም ቀሪ ጠፊ ነዉ ልጆቻችሁን አስማሟቸዉ ይህ ኮተታችሁ ለልጅ ልጅ ማለፍ የለበትም አሁን ጨርሱት የሰዉ ልጅ ሚፈጠረዉ አይታወቅም እና ኮተታችሁን ጨርሱላቸዉ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ስው እኮ ለመፍርዲ ስንቸኩል እግዜአብሄር ብቻ አዋቂም ፈራጂም እህቴ አይዞሽ ሀቅሽን እሱ ያውጣልሽ🙏 አነጋገርሽ የአገላለፅ ብቃትሽ ዋው🙏

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว +8

    Interesting story our parents they work hard to build the house 🏠 we fight for nothing suppose to be all off you keep it us memories off your father and mother.

  • @bazebaze6928
    @bazebaze6928 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሰው አታስመኘኝ ከሀጂም አታርገኝ መጨረሻችንን አሳምርልን የሰው ልጅ ገንዘብ ያሳስተዋል ልቦና ይስጣቸው

  • @ላልከንብ
    @ላልከንብ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍ ጋዜጠኛዉ አንጀት ያርሳል።
    ስነ-ስርአቱ 🙏🏾👍🙏🏾👍
    ጌታ ሆይ በቤተሰብ መሀል የሚያቀያይም እና የሚያጨካክን እርኩስ መንፈስን ነቅለህ አጥፋልን። 🙏🏾

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    ባዮዘዋይ መብቶን ያስከበረቺ ጀግና ሴት ናት የምር ይህ ሆዳም የሆነ ወድሞን ልኩን ያሳየቺ ጀግና ነቺ የምር

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ የናትሽ ምርቃት አለሽ በቃ ተይው ሁሉንም እንደ እናት እህት ወንድሞችሽን ሰብስበሽ ተታረቁ አይዞሽ

  • @misaneshtsegaye8357
    @misaneshtsegaye8357 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አውቃለሁ ውስጥሽ ደምቷል አዝነሻል አልቅሰሻል ግን ደግሞ ታውቂያለሽ እንባን የሚያብሰው ፍርድ ላጣ እውነተኛ ፈራጅ ዳኛ አለ የምጠብቂው አምላክ በእርግጥ ይመጣል ሊፈርድልሽ ይመጣል በመጠበቂያሽ ላይ ጠብቂው

  • @heavenbrehane7160
    @heavenbrehane7160 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉደ አረ ብውርስ የቤተሰብ ወርሻ ገደል ይግባ አግዛብሄር ኣምላኸ ሰርተን ምንበላበት ጠና ይስጠን ፍቅር ይበልጣል ገንዘቡ አላቂ ነው 🙏🏽

  • @ethiopihagere1451
    @ethiopihagere1451 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ነው የሚያስተምረው!!!

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 2 ปีที่แล้ว +2

    የቤቴ ጉድ ጌታሆይ እናቴን በእድሜ በጤና አቆይልኝ እኔም ታናናሾቼ ይህው በስው አገር ሊደፉኝ ነው እህቴ እናቴ ቤት ስጥታት መጠጥ ቤት ብከፍት አንዴ ሙዚቃው ከፍ አለ እያለ ወንድሜ ከልወጣሽ ጦርነት ይዘዋል እናቴ ለማን ልሁን እሱም መተዳደርያዋ ነው እሱም እንቅልፍ አጣው ስራ ደክሞኝ እየመጣው ነው የሚለው ብላ እናቴን አሳቀቋት ወይኔ አረ ሁሉ ነገር ጠፊ ነው ተዉ ታናናናሾቼ ተፍቀሩ ፍቅር ይበልጣል የትልቅ ወንድሜ ሞት እስከዛሬ ይቆጨኝል እንደታላቅ አንድ ቀን ሳላከብረው መውደዴን ሳልገልፅለት እንደዛ የሚያዝንልኝ የሚገበገብልኝ ወንድሜ ሞት እኔን እስካሆን ያስቃየኛል ከተቆጣኝ እንካን እንደደበደበኝ የሚመስለው ወንድሜን ኪሱን አራግፌ ብር የምወስድበት ወንድሜ ልብስ እንካን ካልከፍለኝ የማላጥብለት ወንድሜ ቅዳሜ እና እሁድ ብር ካልስጠኝ የማኮርፍው ወንድሜ አንቼ ከምታኮርፊ ብሎ ያለውን የሚስጠኝ ወንድሜ አምጣ እንጂ እንካ ያላልኩት ወንድሜ ሞት ቁስል ሁኖብኝ እርር ድብን እያልኩ ሁሌ በእንባ ትራሴ ይርጥባል እንደእኔ በፀፀት በስቃይ ከመኖር ያድናችሁ ተፋቀሩ እባካችሁ

  • @alainkhan9612
    @alainkhan9612 2 ปีที่แล้ว +3

    እዮሀ ሚድያ በጣም ነው ምወዳችው መርጃችው በጣም እውነታና ፍቅርን አስተማሪ ናቸው

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 ปีที่แล้ว

    አንች ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይፍረድልሽ የተገፋሽ ንፁህ ሰው ትመስይኛለሽ በርች እግዚአብሔር መልካም ነው ።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +9

    I love Eyoha Media, always interesting

  • @selam7747
    @selam7747 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በጣም ጀግና ሴት ነሽ በዚህ አጋጣሚ ዳኛ ሆነሻል 👍

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው የማከብርክ የአጠያየቅህ ለዛ ሁሉ ነገር ከክብር ጋር ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ ሞያይህን በትክክል መርጠሃል ሳላመሰግንህ አላልፍም የሁልግዜም አነጋገሬ ነውና ተጠያቂዋም በጣም ጥሩ አነጋገር ነው ያለችው እውነታውን እሳ ታውቃለች እኔ ይሄ ነው ማለት አልችልም ግን ጌታ ይርዳት በቤተሰብ መሃል የሚገቡት ሰዎች ልቦና ይስጣቸው ነው የምለው

  • @Betesfa
    @Betesfa 2 ปีที่แล้ว +15

    አይዞሽ እህቴ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግን ነው 2ጢሞቲዎስ 3:1-5,13 በጣም ያሳዝናል የገዛ ቤተሰብ እንዲህ ከሆነ ባዳ ቢበድል ምን ይደንቃል እህቴ መሰረታዊ ነገር ካለሽ ተያቸው ይውሰዱት መጨረሻው ጊዜ ደርሷል ያን ያህል አትጨነቂ ለፈጣሪ ሰተሽ ተይው

  • @lemlemabera3651
    @lemlemabera3651 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጉበዝ አይዙሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው"""

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 2 ปีที่แล้ว +120

    ሰው ሁሉ አይተኛም ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ፈጣሪ ፍቅርን ይስጥልን አሜን በሉ ወገን 🙏🙏🙏

  • @zelekedunoro8546
    @zelekedunoro8546 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ይገዛል አንጂ አይሸጥም
    ተባረክ እህቴ ከአንቺ ብዙ ሰዎች ይማራሉ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 ปีที่แล้ว +12

    ልጆቹ ዋውው እግዛቤረ አምላከ ይባረካቸው

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት ጀግና እህት ጀግና ሴት ነሽ አንች ግን አስተዋይነትሽ እና ቀና ነትሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል።ሀቀኞች ንግግራቸው ራሱ ይገባል።ወንዶች የተወለደ ያልተወለደ በዚህ ዘመን መርዝዝዝዝ ናቸው በአጠቃላይ።የራስ ወዳድነት የገንዘብ አፍቃሪነት ያኮሰሰው ሆኗል የዘመኑ ቤተሰብ!

  • @damsdams5883
    @damsdams5883 2 ปีที่แล้ว +14

    ወንድሞቿ ሥግብግብ ናቸዉ ዴያሥቦራዉ ሠርተህ ምነ ብታድግ በፈጣሬ እናት ሣትሞት ገንዘብ አሥበለጥህ አይ ፈጣሬ ይቅር አይልህም እኔ በሀቅም አረባገር እየሠራሁ እናትና አባቴን እየጠወርሂኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ምንም የለኝም ለኔ የእናትና አባት መኖራቸዉ ነዉ ትልቁ ሀብቴ ግን እናተ እሥኬሞቱ መቸኮላችሁን ነዉ የተረዳሁት ነገ እናተም ሟች መሆናችሁን የዘነጋችሁ ትመሥላላችሁ እህታችሁን ከቤት እንድትወጣ የፈለጋችሁበት ትልቁ ዘዴ ነበረ የአባታችሁን ንብረት ለመካፈል ዴያሥቦራዉና ትልቁ ወድምየዉ ትልቅ የተጓነጓነ የተሸረበ ነገር እንዳለ ያሣዉቃል እህታችሁ የተሸረበዉን ነገር አታቅም ለዛ ሀብት ጠየቀች ሥለዜህ እናታችሁ በሷ እንድታዝን ፈለጋችሁ ግን ኦናታችሁ ነገሩ አይጠፋጥም ነበረ መጨረሻ እሥክሞት ጠብቁኝ አለች ምሥኬን እናታቸዉ አሣዘኑኝ ነፋሧን በሠላም ትረፋ አይ በወለደ አንጀት አዝና መሞቷ ያሣዝናል።

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 ปีที่แล้ว +1

    ልጆችሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ሁላችሁምተስማሙ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ከተገፍ ጋር ነዉ የሚቆመዉ ተይዉ ሰዉን ነገሩን ሁሉ ለእግዚአብሔር ስጭ

  • @KingKing-zj9ve
    @KingKing-zj9ve 2 ปีที่แล้ว

    አሌክስ በጣም የገረመኝ በፍጽም እደዚ አይነት አይነት ሰው አትመስለኝም ድምጽህ በጣም ያምራል መልክህ ግን ....

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว +4

    3ኛ ነኝ ደስ አይልም በየቤቱ ብዙ ችግር ይኖራል ግን በመነጋገር በትዕግስት ማሳለፍ ያስፈልጋል።

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪን አብዝቸ የምለምነው በገዘብ በንብረት ከእናት ከወድም እህቴ እዳያገናኘኝ ነው ሺ አመት ላንኖር ከኛ በኋላ ለመጣ ገዘብ መለወጥ😢

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 2 ปีที่แล้ว +8

    ያንተ አይነት ጋዜጠኛ ይብዛልን ወንድሜ

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አምኜሻለሁ ለወንድሞችሽ ልቦና ይስጣቸው አንቺ እህታቸው ከነዋይ መብለጥ ነበረብሽ ግን እግዚአብሄር በረከት በበረከት አርጎሻል

  • @እዮናዳም2080
    @እዮናዳም2080 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠንካራ ጎበዝ ሴት ናት

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 ปีที่แล้ว +4

    ስንትሺ አመት ልንኖር ነው ትተነው ለምንሄደው ንብረት እንደዚህ ከዘመዶቻችን መባላት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጠን

  • @shetobizu4959
    @shetobizu4959 ปีที่แล้ว

    አቤት ፈጣሪ ይቅር ይበለን አቤት ንብረት ሢያባላን ፍቅር እያለ ጌታ ያዝልን

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን የሚወረስም የወረስኩትም የለኝ
    እኔ ቤት አልሰራም ለምን ጥዬው ለምሄደው ዛሬን ብቻ መኖር የሰሩትም አልኖሩበትም እንኳን እኛ

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በድምፃቸው ከማደንቃቸው ጋዜጠኞች አንድ አለምሰገድ ነው እንዴነህ በርታ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ።

  • @Forcast700
    @Forcast700 2 ปีที่แล้ว +4

    የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል ?
    እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ። ት/ኤ 17፡9-10

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 2 ปีที่แล้ว +1

    ትተነው ለምንሄድ አለም እባካችሁ ለልጆች ለልጅ ልጆች ቂም በቀል አናትርፍ የዘላለም ቤታችን ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነውና እባካችሁ ሰላም አውርዱ

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 2 ปีที่แล้ว +3

    የአዳልሞቴን እርኩስ መንፈስን እግዚአብሔር ይገጽጽው። መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ እንግባ።

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ ปีที่แล้ว

      ጐሽ የመምህር ተስፋየተማሪ ነሽ መሠለኝ አበዉርስ የሚበጣብጥ መንፈስ ነዉ😢😢😢

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame5491 2 ปีที่แล้ว +2

    ረጋ ያልሽና አንደበተ ጣፋጭ ነሽ።❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 ปีที่แล้ว +11

    እንዳልክ ሳይድ ይዘህ የመጣህ ነው የመሰለኝ ነገረችህ እሱ ያመጣው መኪና ትልቅ ወንድሟ ስላልተገዛ ቂም ያዘባት .ግን እህቴ የኔም እንዳንቺ ሆኜ ነበር ተበድለሻል እንኳን እረዳሽ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ 2 ปีที่แล้ว

      እንዳልክ አይደለም አለምሰገድ ነው

  • @tsega990
    @tsega990 2 ปีที่แล้ว +2

    ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል ❤

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጨዋ ደምብ፡ በስነስርኣት ኣደግን የምትይው ከምታወሪን ታሪክ ጋር ኣይመሳሰልም። በሰይጣናዊ ስርኣት ኣደግን ብትዪ ይሻላል።

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 ปีที่แล้ว

    እውነትም ያስተምረናል ,,አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን እንድ እናስተውል እርዳን ምህረት ህን አድለን,,,,,

  • @emamyechkoul
    @emamyechkoul 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ትልቅ ታሪክነው

  • @destamenber1818
    @destamenber1818 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስታ
    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ለቤተሰቦችሽ የይቅርታ ልብ ይስጣቸው አንድ ቀን ይስተካከላል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @melodiess2
    @melodiess2 2 ปีที่แล้ว +4

    You make me cry 😢

  • @helensuleyman9186
    @helensuleyman9186 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘንድሮ ወላጆችን ግን መከራ የምታበሉ ሰዎች በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ ወላሂ። ምናለ እስኪሞቱላችሁ እንኳን ብትጠብቁ ኤጭ

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 2 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ጉድ የእኛን ቤት ጉድ በሌላ ሰው ስሰማው ጆሮየን በላኝ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 ปีที่แล้ว +2

    የታክሲ ነገር ስሰማ ምስኪኑ ወንድሜ ትዝ ብሎኝ ያሳዝነኛል🤔ወንድሜ ውጪ ነው የሚኖረው ለጉዋደኛው ታክሲ ገዝቶ ላከለት እኩል እንዲካፈሉ ተስማምተው ታክሲዋ ስራ ጀመረች የወንድሜን ፋንታ ባንክ እንዲያስጉባለት ነግሮት ነበረ ወንድሜ እንዴት ነው ለማለት በደወለ ቁጥር እናቴ ጉዋደኛ ተብየው ባክህ ተበላሽታ 2 ሺ አወጣሁ 5 ሺ አወጣሁ በዛ ላይ ብዙ ገበያ የለም ኪሳራ ብቻ ነው ሲለው ወንድም ደሞ ኪሳራ ብቻ ከሆነ በቃ ሽጠው አለው እሺ ብሎ ተሸጠች ትንሽ ቆይቶ ወንድሜ ወደ ኢትዬጵያ ይሄድና ልጁን ብሩን ሲጠይቀው ነገ ዛሬ ማለት በመጨረሻ ይገናኛሉ ስንት ቢሰጠው ጥሪ ነው 10 ሺ ወንድሜ ደሞ እንዴ ይሄ ብቻ ነው እንዴ ሲለው አዎ የማሰሪ ብዙ ብር አወጣሁ የተሸጠችው 30 ሺ ነው ብሎት ቁጭ ባይገርማችሁ ባንኩ ላይ ደሞ የ 5 አመት 4 ሺ ብቻ ከራሱም ሳያወጣ የወንድሜን ብር ተጠቅሞ ጨረሰው 🤷🏽‍♀️ 5 ሺ ኢሮ ያወጣች መኪና 14 ሺ ብር ብር ቦቻ ተመለሰለት እስኪ ፍረዱ ግፍ አይደለም ወንድሜ እኮ ጉዋደኛውን ለማገዝ ብሎ ነው የጀመረው ብሩንም አላገኘ ከጉዋደኛውም ጋር ተቀያየመ እላችሁዋለሁ🤷🏽‍♀️ብር ቆሻሻ ነው

  • @great8824
    @great8824 2 ปีที่แล้ว +4

    መስማት አልፈለኩም ነበር ግን በጣም ነው የምታሳዝነው እኔ የተረዳሁት ከገንዘብ ይልቅ ፍቅርን አስቀድማ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ወንድሟ ከፍቶባታል 😭

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u ปีที่แล้ว

    እናቹ.ግን.በጣም.ያሳዝናሉ.አንጀታቸው.ተቃጥሎ.ነው.ያረፉት.ያማል😭😭😭😭😭😭

  • @ሰላምለአለማችን
    @ሰላምለአለማችን 2 ปีที่แล้ว +4

    አንዳችሁም አትረቡም ሁላችሁም በተዘዋዋሪ መንገድ የእናታችሁ ገዳዬች ናችሁ። ፍቅር ቢኖራችሁ ኖሮ በደስታ እድሜያቸው ይረዝም ነበር።

  • @hirutanche1793
    @hirutanche1793 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ግን የቤተሰብ ገመናንይዞ ሚዲያ መውጣት ከባድ አደል ወይ ዘመን ማስዋልን አድለን ለዚህ አጭር ዘመን ብቻ ከባድ ነው

  • @endutube
    @endutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ይችን የምታነቡ ሁላ ክፉ አይንካችሁ

  • @megertuwoldeyesus6306
    @megertuwoldeyesus6306 2 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ሁሉ ጉዳይ ግን ዋና ተጠያቂው ቤተሰቦች ናቸው ምክንያቱም ሁሉም እናት እና አባት ለወዷቸው ልጆች እኩል አሳቢነት ቢኗራቸው ይህ ሁሉ ክፍተት በእነሱ የተነሳ ነው በወንድማማቾችና እህትማማቾች መካከል የሚፈጥሩት ለዚህ እባካችሁ ቤተሰቦች ታቀቡ

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ይቺ ኣለም ፡ ይቅር በለን አምላኬ።