Helu, I love you so much. My nephews and nieces in Asmara loves you so much. My tears flow uncontrollable when ever I listen to it. I got in to His presence by God's MERCY and grace. I know I don't deserve it at all by for His own sake it happens. I love you Pastor Ali. I am sick and tired of this days Christian streams. But I see Jesus in yours and I also love Erie, tell the Truth. Keep dependence on Him and He will feed people from your mouth.
Wow what a powerful message. I sing the song saying I love you Jesus and I thought I love him but today I pray that God help me to love you, please let your love immerse in me. I really miss this genuine relationship, love,…… with Jesus. O God forgive me that the love I have for you is not even love but I asked you to touch me with the love that my sisters and brothers experiencing 🙏
አንችን ያገኝ መንፈስ በእጥፍ እንድያገኘኝ ቀናሁ ህሉ እወድሻለዉ❤😭😭ጌታ ሆይ ይህ መንፈስ ሁላችንንም ያግኘን።
Yesss Enem Tetemahu❤❤
Amen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
አሜን❤❤❤❤
አሜን
በውነት ይበልጥ ወደድኩት የመጀመርያ የሰማሁት ቀን እኔ ራሴ እንደዘመርኩት የራሴ ህይወት እንደሆነ ነው የተሰማኝ ህሉየ ተባረኪ መገኘቱን ያብዛላሽ የተወደድሽ እህት
ጌታ ራሱ ቃል ነዉ ቃል ደግሞ ኩቡር ነዉ ለዛ ነዉ በቃልህ ዕና የምንለዉ ለዚም ደግሞ መድሓኒታቺን ራሱ በመጀመሪያ ቃል ነበረ የሚለን ስለዚ እግዛብሄር የሚመርጥለት ቃል የለኝም
ፓስተር ዓሊ የጌታን ክብር ወደ ቤቱ የሚያስመልስ ትውልድ እያስነሳህ ነው። አንች ህሊና ዲቦራ ነሽ። ያላንች መዝሙር ላለፉት ሳምንታት መስማት አልቻልኩም፤ አየሰማሁ ሳለሁ መንፈሱ በተደጋጋሚ እየነካኝ ነው። ረዘም ላሉ ዓመታት ጌታ እየሠራኝ፤ አየተዘጋጀሁ ነው። አሁን በመንፈስ ነው ያለሁት።
Remain blessed. (ነብዩ ኤልሳዕ)
ፓስተር አሊ ጌታ ዘመንህን ይባክ
አንቺ የተባረክሽ. ጌታ በመዝሙሮቹ ብርክክ ብያለሁ በየደቂቃው. ነው. እየገባው. የሚሰማው. ይህ. መንፈስ አይወሰድብሽ ❤❤❤❤
ጌታን በጤም በጣምምምምም እወደዋለሁ❤❤❤❤
Betam new metasekenut yetewededachu zemenachu yibarek❤
እየሱስ መበርቼዬ ጌጤ ሞገሴ የመኖሬ ምንጭ❤❤❤
ጌታየን እየሱስ እወደዋለሁ አሜን ሃሌሉያ 🙏🙌❤
እየሱስ ለኔ አባቴ ንጉሴ ስላሜ ውዴ አቅሜ ውበቴ fብርታቴ ክብሬ መደገፌያዬ ሞገሴ አቅርቤዬ መረፌያዬ ኑሮዬ ስላሜ ሚስጥሬ Lord you are my everything I love you Jesus ❤️❤️❤️❤️
Wawu ameni 🥰🥰😘🫶🙏🙏🙏
ዓሊዬ እንዳያመልጣቹ ተባረኩበት ያልከው ይሄንን ዝማሬ ሰነበትበት ኮ አጥንታችንን ዘልቆ ገባ አይምሮአቼንን Control አደረገው እሰይ ኢየሱሴ❤️
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነወ።
እኔም ፓስተር አሊን በገኘዉ በጣም ደስተኛ ነኝ።
በእውነት በጣም አስገራሚ መልዕክት የተሞላች ዘማሪት ነሽ።
Helu, I love you so much. My nephews and nieces in Asmara loves you so much. My tears flow uncontrollable when ever I listen to it. I got in to His presence by God's MERCY and grace. I know I don't deserve it at all by for His own sake it happens. I love you Pastor Ali. I am sick and tired of this days Christian streams. But I see Jesus in yours and I also love Erie, tell the Truth. Keep dependence on Him and He will feed people from your mouth.
እግዚአብሔር በአንች አልፎ ውስጣችንን በመንፈስ ቅዱስ እያረሰረሰ ወደ ራሱ ይልቁን እያቀረበ ስላለ አመሰግነዋለሁ ደግሞም እወድሻለሁ ❤
ጌታዬን እወደዋለሁ!!!❤
እሰይ ጌታ ይባረክ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁሌም እወደሃል ❤❤❤ የኔ ጌጤ በምድረበዳ ወዳጄ ❤❤❤
ተባረኩልን🙏🙏 በጣም የተወደዳችሁ ቅዱሳን
ፓ/ር አሊ የምትወደድ ነህ የአባቴ ብሩካን።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታን እወደዋለሁ
ዉድዬ
ጌታ ኢየሱስ ምን ጊዜም የኔ
የማይለወጥ ወዳጄ።
ጌታን እወድዋለው አሜን
ጌታዬን እወደዋሐሁ
እየሱስ መሬ
ጌታን እወደዋለሁ!!!!!!
በእውነት መዝሙሩ በደንብ ውሰጤ ገብቶ ነው የተቀረቀረው ውዴን መደገፊያዬን ኢየሱሴ ይክበር ተባረኩ
በዘላለም ፍቅርህ የወደድከኝ
ጌታተሰዪ
ኢየሱስ እወደዋለሁ መኖርያዬ ነህ
ህሊና ዘመን ይለምልል የኔ ቆንጆ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዜልሽ ።❤❤❤❤❤❤
እየሱስ ሰላም ብርሃኔ ረድኤቱ ጋደኛየ እረኛየ ማንነት ጠበቃየ ዳኛየ እስትንፋስ ሁሉትናየ ነው አሜን ሃሉሉያ 🙏🙌❤
ፓስተር አሊ በአንተ ውስጥ ያለውን ፀጋ አከብራለሁ ለስሙ ለክብሩ ለይቶ የጠራህ ጌታ ይባርክህ አንተ ያለህበት ገብቶ ለመውጣት ይቸግራ በብዙ ፍሬ ተባረክ በአንተ ውስጥ ስላለው ንፁህ መንፈስ ጌታ ይባረክ
Yena wude yene kniejo yene feqre
amen amen❤❤❤❤❤
ጌታ ን እውደውለእሁ
ፓስተር ለኛም ፀልይልን
ጌታ ጠበቃዬ ዳኛዬ ቅን ፈራጄ❤❤❤
WOW!!! Geta Eyesus Zemenachihun yibark tebarekulign ketegeletelachihu blay yigeletilachu kal yelegnim
Yezelalem hiwote gashaye ambaye marefaye Hulu negere mogese ........................,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታንአወደዋለሁ
ስላ ምወንድሜ
ወይ እሰይ ተባረኪይ❤❤❤❤ እንም ጌታን መገኘቱ ናፈቀኝ
Geta Eyisus Yibarkachu Enante Yewengel Arbegnoch ❤❤❤❤Ameeeeeeeen Temesgen Eyesues Temesgen ❤❤❤Eleleleleleleleleleleleeleleleleleeeelelelelleleelelell Zemenachu Yibarek
ስሰማው መንፈሴ በውስጥ ቀለጠ ልቤ ተነካ በእውነት እግዚኣብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
እስይ ተባረኩልኝ
ሃንዬ ተባረኪ ጌታ ይባርክሽ ዠው ብለን ወደ ሰማያት ሰማይ በመንፈስ ገባን ! ተባረኪ ህሊናዬ ጌታ አሁን ይጨምርልሽ! ተባረክ ፓስተር❤❤❤
ጌታ እንወደዋለን ❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤መዝሙረ❤ ተባረክ
አሜነአሜነ
Plaster alii geta yibarik❤❤
መ ታያዬ
ጌታን የመኖሪያ ሚስጥር ❤❤🎉
Oh what a wonderful worship ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ስሙ የመይጠገብ ወድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ ጌታ እወደዋሁ
አንተ ስጦታዬ ነህ የእውነት አንተ ብርሃኔ
ጳስተር አሊ ጌታ ዪባርክህ
ምነው ቀደም ብዬ ቢሆን ያየኋችሁ
ተባረክ በመጨረሻም አንተታማኝ ባርያ ወደእአፍትህ ግባ የሚለውን ድምፅ ለመስማት ያብቃህ።
Wow what a powerful message. I sing the song saying I love you Jesus and I thought I love him but today I pray that God help me to love you, please let your love immerse in me. I really miss this genuine relationship, love,…… with Jesus. O God forgive me that the love I have for you is not even love but I asked you to touch me with the love that my sisters and brothers experiencing 🙏
Amen Amen Glory to Jesus and 💞
Hallelujah Hallelujah yalemechal yemecegef Amet ere tebarekuuu
I love you Lord!!! I need you Jesus!!!!!
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይባርክህችሁ አሊ የጌታ ባሪያ ህለን ተባረኩ
እልልልልልልልልልልልጌታዬን በጣም ንው የምወድሁ
Wow what a blessing . Be blessed guys🙏
አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛላችሁ ወገኖቼ ተባረኩ❤❤❤❤
ህሉዬ ፓስተር አሊ በጣም እወዳችኃለሁ በጣም ለህይወቴ ለአገልግሎቴ አስፈላጊ የሆነ ትምህርት አግኝቻለሁ ደግሞም ተነክቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ በእርሲ ተደነቁ ተገረሙ።
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወደጌታ እንድ ሰምጥ ረዳኸኝ ጌታ ከገኘኝ 12/ ኛ ዓመት ላይነኝ ነገር ግን ዝም ብዬ ነበር የተጓዝኩ የነበረው ሥለ እየሰሱ ማወቅ እና እሰሱስን ማወቅ የሰማይን የመሬትን ያሕል ይራራቃል አየሱስ ሁል ጊዜ ከፊትኽ ዞር አየበል ተባረክ
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታንየን እወደዋለሁ l love Lord
What a song. My dear fellow sister, you have a curse breaking down message.
Pastor, thank you for having this wonderful session 🙏.
God bless you all
ጋሻ የ
አሜን አሜን እውነትህን ነው ማረፊያችን
ጌታን እወደዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Getan Ewedewalehu❤❤❤
Abate !!!!!!!!!!!
ርህስቴ ኢየሱስ
ጌታን እወደዋለሁ::እንደገናዬ
ጌታን እወደዋለሁ የምወደው ጌታ አለኝ አሜን!!!!
አምላኬና ጌታዬ የሆነው ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን!
ነፍስም አልቀረልኝም በእንባ ጀምሬ በእምባ ጨረስኩት ጌታዬን እያወኩትና እየወደድኩት ማምለክ ይሆንልኛል ።
ባንተ ውስጥ እያለፈ ትውልድን የሚያነሳውና የሚያንፀው ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን።
ክብሩ ለጌታ ጥቅሙ ለእኛ አንተ ግን ይብዛልህ ብሩክ ሆነህ ቅር🎉🎉🎉
ጌታን እወደዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እወድአለሁ ❤❤❤❤❤
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
ወይኔህሉዬ ለኢየሱስ ተበለሽታሻል ኡፉ ለእርሱ ክብርየበለሻን😢😢😢😢🙆🔥🥺
የኔ እንቁ እየሱስ
ጌታን እወደዋለሁ❤️🙏
ጌታዬን እወደዋለሁ
የእኔ አለም
እውነት ነው
እሉ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
ጌታ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I love 💞 the Lord. He is my everything.
ጌታን እወደዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታን እወደዋለው ጌታዬን እወደዋለው
Naa eyesus mulagn bamnfase takotataregn ewunat geta yebarekachu paster bireki bali enwodahlni eyesusin becha tanageru❤❤❤❤❤❤❤
ጌታየን! እወደዋለሁ!!!
የኔ ፀሐይ እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen bewnet geta simh ybark tebareku zemenach ylemlim yabat bruken ❤❤❤❤❤❤🙏
ጌታን እወደዋለውውውውው🔥🔥🔥🔥
ጌታዬን እወደዋለሁ❤❤❤
ባስተር በየትኛዉ መንገድ ነዉ የማገኝህ ልትጸልይልኝ ኣባቴ ኣከብርሃለዉ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዛብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
እየሱስ ዳስትዬ
ጌታ ሁለንተናዬ።
ጌታይባርክህ የልባችንን ተናገርክ