🔆 12ቱ የያዕቆብ ልጆች 🔆 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከየኔታ ጋር 🔆 ክፍል 28 🔆 ልጆቻችን - lejochachen 🔆
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- በዚህ ክፍል የያዕቆብ 12ቱ ልጆች እነማን እንደሆኑ፣ ያዕቆብ በላባ ቤት በበጎቹ ላይ ያደረገውንና የ20 ዓመት አገልግሎቱን መጠናቀቅ የተመለከቱ ጣፋጭ ታሪኮችን ለልጆቻችን እናስተምርበታለን።
ወላጆች ይህ ለልጆቻችን የተዘጋጀው የነፍስ ማዕድ እንዳያመልጣቸው አብራችሁ ትጉ!
ይኸው መንገዱ!