ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር በርቱልን ብዙ ነገር እየተማር ነው ቃለህይወት ያሰማልን❤
ወንድማችን ዝማሬን መለአክትን ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናክ በርታልን
Amen 🙏🏾
Kal hiwot yasmalen tegawun yabezalehe
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ብዙ እንጠብቃለን ብዙ እንደምንማርበትም ተስፋ አለን ፀጋውን ያብዛልን
Kale hiyot yasemalen
Ema ene hiwete bemulu begena bcha endihon new yemfelgew ebakh aegzegni egziyabher ysteh
በርቱ ኤርሚ
Bertuln memhr 🙏
ጥሩ ነው ቀጥሉበት ትምህርቱ በቶሎ በቶሎ ቢለቀቅልን
memhr berta
በጣም ደስ ይላል እና እኔ ለበገና አዲስ ነኝ ማወቅ እፈልጋለው
Bertulen
ድምጽህ ዝቅ ብሏል ብትጨምርልን
ስልክ ቁጥር እንዴት ማግኘት እችላለሁ መማር እፈልጋለሁ
Selam endet neke amde teyake alegh anedand swoch laye yemayaw ngr ale esum mndnw begenachw laye ye kidusanen ,ye embatene yemsealutn seloch yaselalu ena esu yefkdale endye ??? Begnaw marate laye lekmt yechlale ena edsu ayekbdem
ወንድሜ iእኔ yየሚኖረው አረብ ሀገር ነው ለመማር ድሮ ልጅ ሆኘ ጀምሮ እፈልጋለሁ ግን ሳስበው ይቸንቀኛል ብማረውም የሚረዳው እና የሚገባኝ አይመስለግንም ከዚያ እፈራለሁ ምን ላድርግ ?? በማርያም ምከሩኝ በጸሎትም ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ ፈጣሪ ፈክዶልኝ ብማር ደስ ይለኛል !!
ድፈሪና ተማሪ እኔም አረብ ሀገር ነኝ ግን እየተለማመድኩ ነው
2 btam ykebdahl men larg
Bewnte member enamsgenaln
በገናን እንዴት መቃኝት እንደምንችል ብታስተምረን
እሺ መምህር አንድ የበገና ተማሪ በገናን ለማስተማር ምን አይነት ተማሪ መሆን አለበት
Bedenb wede wst gebtew bedenb biuastemrun ena bayakomubn ebakwotun endelelochu ater blo endaykom yikrta bedfret lemazez sayhon tyake nw amesegenalehu
የት ነው ትምህርት ቤቱ?
Selk kuter betaskemetulen?
እኔ እንደኔብሴ ነው ምወደው እንዴት ልማር በማርያም
Le memar felge never botaw yet new
Lideta 0946411882
ከበሮ አመታት አታስተምሩም ???😊
Enastemeralen
ማየት የተሳናት ጓደኛ አለችኝ የምትኖረዉ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ነዉ ታስተምሩልኛላችሁ?
Awo men cheger alew
መምህር በርቱልን ብዙ ነገር እየተማር ነው ቃለህይወት ያሰማልን❤
ወንድማችን ዝማሬን መለአክትን ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናክ በርታልን
Amen 🙏🏾
Kal hiwot yasmalen tegawun yabezalehe
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ብዙ እንጠብቃለን ብዙ እንደምንማርበትም ተስፋ አለን ፀጋውን ያብዛልን
Kale hiyot yasemalen
Ema ene hiwete bemulu begena bcha endihon new yemfelgew ebakh aegzegni egziyabher ysteh
በርቱ ኤርሚ
Bertuln memhr 🙏
ጥሩ ነው ቀጥሉበት ትምህርቱ በቶሎ በቶሎ ቢለቀቅልን
memhr berta
በጣም ደስ ይላል እና እኔ ለበገና አዲስ ነኝ ማወቅ እፈልጋለው
Bertulen
ድምጽህ ዝቅ ብሏል ብትጨምርልን
ስልክ ቁጥር እንዴት ማግኘት እችላለሁ መማር እፈልጋለሁ
Selam endet neke amde teyake alegh anedand swoch laye yemayaw ngr ale esum mndnw begenachw laye ye kidusanen ,ye embatene yemsealutn seloch yaselalu ena esu yefkdale endye ???
Begnaw marate laye lekmt yechlale ena edsu ayekbdem