ይህን ነገር እለምደው ይሆን ? Basic things to learn begena and kerar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh 27 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው ሁላችንም እንጠቀምበት በ2004 በገና እየተማርኩ ፍጥነት ለመለማመድ እንደዚህ ነበር የምጠቀመው መምህር እናመሰግናለን በዚሁ ይቀጥሉ ብዙዎችን ሊጠቅም የሚችል ስለሆነ ሼር ብታደርጉ ሌሎች ይጠቅማል ❤❤❤

  • @tigistfekadu8648
    @tigistfekadu8648 2 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው🙏

  • @paradisebright6072
    @paradisebright6072 2 หลายเดือนก่อน

    You are so blessed. Egziabheir gave you this begena gift and teaching gift. I said that because I was starching for how to tune my begena.
    May Dngl Mariam bless you a lot

  • @konjitgared1658
    @konjitgared1658 23 วันที่ผ่านมา

    መምህር አመሰግናለሁ ሁሉም የልምምድ ውጤት እንደሆነ እያወቅን ግን እማንደርስበት ይመስለናል ዋናው ፅናት ሳይሆን አይቀርም

  • @paradisebright6072
    @paradisebright6072 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ተኣምር። መቃኘት ብችልም፡ 30 ደቂቃ ሊፈጅብኝ ይችላል። ዛሬ ግን ይሄንን ምክር ስሰማ ተበረታታሁና ወዲያው በገናዬን በ 5 ደቂቃ ቃኘሁዋት።
    እግዚኣብሔር ይመስገን። ኣምላከ ቅዱሳን ኣብዝቶ ይባርክህ።

  • @eldanaelda829
    @eldanaelda829 2 หลายเดือนก่อน

    Kant Betammm diss yemilege ngr behon anden kebad ngr bkelalu yemtaserdabte way nw ena i really appreciate u 👍

  • @alazarteshome4929
    @alazarteshome4929 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @KidestDebele-nl6im
    @KidestDebele-nl6im 2 หลายเดือนก่อน

    You mention all I faced during the first time ewnet btamm yesmal lemchale megwagwatu everything emotional yadergal thank you ermi do more 🙏🙏🙏🙏

  • @mihretsisay-jl4cw
    @mihretsisay-jl4cw 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @YonatanTeklit-n8v
    @YonatanTeklit-n8v 2 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @elsabet6326
    @elsabet6326 2 หลายเดือนก่อน

    Nagen ❤

  • @adeltagash4096
    @adeltagash4096 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @alazarteshome4929
    @alazarteshome4929 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ በገና ከጀመርኩ ሶስት ወር ሆኖኛል አሁን ያለንበት የሰላምታ መዝሙሮችን እያጠናን ነው እና እስኬጂል ፈልጌ ነበር በጣም ፍላጎቱ አለኝ እንዳታቆይብኝ

  • @ZelalemYisfa
    @ZelalemYisfa 2 หลายเดือนก่อน

    መልካሙን እውቀት ቀለል አድርገህ ለግሰኸናልና እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
    እንደ ጥያቄ ግን...
    የበገና በግራ እጅ መደርደር ምሳሌነቱ ወይም ታሪካዊ ዳራውን ብትጠቁመን ... ?

    • @sebhatenegeh
      @sebhatenegeh 27 วันที่ผ่านมา

      ከዚህ በፊት የተለጠፉ ቪድዮዎችን ይመልከቱ