ስለ ባለስልጣናት ግድያ... ከመጋረጃ ጀርባ ያለው ሚስጥር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/14196f3a
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$DesalegnAbera
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s TH-cam channel and/or its website and comment section

ความคิดเห็น • 131

  • @abrhawoldemariam9428
    @abrhawoldemariam9428 2 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ ያለው ሰው ዛሬ መጣ። ጉዲዩን በአግባቡ የሚከታተልና በሚገባ ትንታኔ መስጠት የሚችል ሰው ነው ። በጣም እናመሰግናለን በርታ ።

    • @abrhawoldemariam9428
      @abrhawoldemariam9428 2 หลายเดือนก่อน +5

      ከተቻለ በተደጋጋሚ ኢየቀረበ ትንታኔ ብሰጥ ብዙ ግንዛቤ የሚያስጨብጠን ይመስለኛልና አትጥፋ በለው ደሱ። በጣም ወደነዋል። ዘርህ ይባረክ በልልን።

  • @tesfayemekonnen9340
    @tesfayemekonnen9340 2 หลายเดือนก่อน +16

    ደሱ በጣም የሚገርም ሰዉ የጋበስከዉ እንዲህ ያለ የሚስፈልገዉ በርታ።።

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 2 หลายเดือนก่อน +13

    ከኢትዮጵያ የደወለዉን ሰዉ የተናገረዉን ሐሳብ በጣም መደገፍ ያለበት ነዉ የመንግስት ሚዲያ አጥብቆ ቢሰራበት

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +18

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ደሱ ደስታችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 2 หลายเดือนก่อน +15

    ደንቅ አስተያየት ነው ለመሆኑ አስተያየት የሰጡት ሰው ማን ናቸው በየጊዜው እያቀረብክ እውነታውን እንድናውቅ አድርግ
    ለሰውየው ከፍተኛ አድናቆት አለኝ

  • @user-mv5oe7hm9q
    @user-mv5oe7hm9q 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይሰራሉ የህውሀት ገረድ ናቸው እኔ እራያ ቆቦ ነኝ ፋኖ የህውሀት ቅጥረኛ የቤተክርስቲያን ፖለቲከኛ ነው

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z 2 หลายเดือนก่อน +9

    ይህ ሰው የሚሰጠው ማብራርይ በጣም ትክክል ነው አንዱ ማረጋገጫ የወያኔ ሰዎች ሚስጢራቸው ስለተገለጠባቸው በጣም ድንግጠዋል በዚህ ዉስጥ የሚፅፉትን ኮሜንት ማየት በቂ ነው

  • @TemesgenGoshu-ok4hq
    @TemesgenGoshu-ok4hq 2 หลายเดือนก่อน +2

    አብቹ የዓይናችን ብሌን ነው።
    ደሱ በርታ !!!

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 หลายเดือนก่อน +7

    ለኢትዮጵያ በእውቀት የበለፀጉ ምሁራንን ለሀገራችን አታሳጣት ጌታ ሆይ

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ ግበዝ ግበዝ በልህ አዎቂ
    🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ የሚያመለክተዉ መንግስታችን በራሱ ሚዲያዎች የታፈነ መሆኑን ነዉ😡😡‼️‼️

  • @hebestmenna6713
    @hebestmenna6713 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጏበዝ ስው ነው ደስ የሚል ትንታእኒ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 หลายเดือนก่อน +6

    #ሴራ የሌለበት ለሀገሩ #መልካም ሚያስብ #ኢትዮጵያዊ እሳቤው እኚህን #የተከበሩ ደዋይ ይመስላል 🇪🇹🔥🇪🇹 የአ.አ ደዋያችን I’m glad you came back again 🇪🇹🙏🏽

  • @abichumustlead263
    @abichumustlead263 2 หลายเดือนก่อน +5

    100% agree with this guy 🎉

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነታው ይሄ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥክ የመርሳት ችግር ያለበት አናላዝም አያርግም. ከመነሻው ጎንደር ኢትዮጰያ ኢትዮጰያ በማለቱ በወያኔ እና ለወያኔ በሚሰሩ ያአማራ ፅንፈኞች ተርጌት መደረጉን የዘነጉ👌👌👌👌👌❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 2 หลายเดือนก่อน +6

    👋👋👋👌👌👌የሚገርም መረጃ ነው።

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 หลายเดือนก่อน +9

    የባህር ዳር የውስጥ ለውስጥ መንገድ አስፋልት ማልበስ እራሱ የዘገየው በጦርነቱ ነው እንጂ እስከ አሁን ያልቅ ነበር።

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 2 หลายเดือนก่อน +17

    ❤❤❤ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤❤ ድል ለመከለከያ ❤❤ ❤❤❤ኢትዮጵያተሻንፋለች ❤❤

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze 2 หลายเดือนก่อน +1

      Who is killing who shamels people

    • @user-el9we8ef9y
      @user-el9we8ef9y 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@KikiNasser-ll4zeአሱን እነ ዘመነን ጠይቅ (ቂ)

  • @DenbelBoba
    @DenbelBoba 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሠላም ለኢትዮጵያ

  • @sebneg8059
    @sebneg8059 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ የሚገርም ድንቅ ትንታኔ ነው

  • @teshomearigaw1317
    @teshomearigaw1317 2 หลายเดือนก่อน +6

    What a wonderful analysis!!!

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ሰላም ደሱ

  • @BizuhanFeleke
    @BizuhanFeleke 2 หลายเดือนก่อน +8

    this is a great perspective, i like it!!!❤❤❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 2 หลายเดือนก่อน +3

    Good Job!

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 2 หลายเดือนก่อน +2

    That is the bitter reality , thank you Desuye

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድማችን ትክክል ነው ያታነጋራው ምድያዎች ምን እደምሰሩ አይታዋቅም ማንግሥት ያሚሰራውን እውነታ ለሕዝቡ አይነጋራውም በሌላ በኩል ደግሞ ዕንፈኛው ያደራጋውን ውድማት ጭፍጫፈ ለእትዮጵያ ሕዝብ ለምን አያቅም ለማንግሥት ምድያዎች ለሚን አይነጋራቻውም

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 2 หลายเดือนก่อน

      Gazetegnoche keterawe sewe aleteleyume studio kuche belewe new zena yemitebekute. Zena anefenefo zena meserate ayawekeme. Utubers weshet eyekoferu siyaweru yanene madamete new serechaw. Local medias yehenen communicate lemaderege yanesalu? Becha denezewale!

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 2 หลายเดือนก่อน +5

    I fully agree with this guy

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 2 หลายเดือนก่อน

    እስከ አሁን ካቀረብካችው በተሻለ ዝርዝር ማስረጃ የቀረበበት ነውን Bravo!! ደሳለኝ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተባረክ ቃል የለኝም ደጋግሜ ሰማሁት ወገን በጣም ብታዳምጡት ትጠቀማላችሁ የችግሩ ሁሉ ምንጭ ይገባችኋል ሌላዉ ከአንተ ላንተ ያልሆነ ፓፔት ነዉ

  • @TemesgenGoshu-ok4hq
    @TemesgenGoshu-ok4hq 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የኛ ሀገር ሚድያ ለተሠሩ ስራዎች ሽፋን መስጠት አለባቸው ።

  • @user-cu5ec1wx9g
    @user-cu5ec1wx9g 2 หลายเดือนก่อน +4

    አቢቱ እኮ እግዚአብሄር ባርኮ የሰጠን መሪ ነው !!!

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 2 หลายเดือนก่อน +4

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @leulsegedwoldemariam7647
    @leulsegedwoldemariam7647 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰለም ቤተሰብ ሰለም ደሱ

  • @Mneymar11
    @Mneymar11 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ደሱ

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም

  • @apit4385
    @apit4385 2 หลายเดือนก่อน +4

    We need the analysis of these individuals constantly on this channel. Please bring him back as he is a highly skilled analyst and critical thinker.

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 2 หลายเดือนก่อน +2

    የጎንደር ተወላጆችን በባትሪ እየፈለገ የሚገል የወያኔ የእንግዴ ልጅ ነው

  • @derejegebreselasse5146
    @derejegebreselasse5146 2 หลายเดือนก่อน +3

    Selam Desu ❤

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Desu 🙏 Keep up the good work bro 🇪🇹✌️

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ አሁን ስለነዘመነ ስለሕዝባዊ ሀይል አነጀማመር
    የሚያብራራልን ሰው ብዙ ታርካችንን በወጉ ሲመዘግብ
    የኖረ ትልቅ ሰው እንደሆነ ነው
    የሚሰማኝና ትንታኔዎቹ ሁሉ በደንብ ቢመዘገብ ጥሩ ነው።
    ቢያንስ በመጽሔት ደረጃ !
    ክብር ለወንድማችን 🎉🎉

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 หลายเดือนก่อน

    አአንኳን.አደረሰን

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 2 หลายเดือนก่อน +4

    Selam ye mehal beteseboch ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚከታተል ሰው ሲተነትን ደስ ይላል::

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደሱ ወንድሜ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምሁራንን ትንታኔ ስሙ ከጭፍን ሀሳብ ያወጣል ከመታለል ያድናል ከምሁራን ሀሳብ መውሰድ ንቃተ ህሊናን ከፍ ያሰጋል የተሳሳተውን ሳይሆን እውነታውን

  • @user-rd2tl9rs6t
    @user-rd2tl9rs6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከሚያቃጥሉኝ ሴራና እውነታዎች መሃል ነጥብ በነጥብ ወንድሜ አንስቶታል - ከዚህ በተጨማሪ መጠቀስ ያለባቸው - በተለያዩ በክልሉ በሚኖሩ ብሔረሰቦች ላይ የሚፈጸመው ግፍ እና ጥቃት በማን ነበር በሚለው እና ሴኔ15 የነ ደር አምባቸው ግድያ በፊት በክልሉ የነበረዉ ከፍተኛ የጦር መሣሪያ እና ክልሉን ወደ ሥርoት አልበኝነት መለወጥ እና ሴራውን በሚቀጥለው ማብራሪያ እንደሚስጠን እንጠብቃለን - 1001% ገምግሜ ሰጥቼካለው ለአማራ ክልል ወንድማችን ደሱ እባክህ በጣም ትክክለኛ ነጥቦችን ጠቅሷል አልሳታቸውም ስለዚህ አንድ ሺ አንድ ፕርሰንት ሰጥቶውካል በልልኝ - jirraadha

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ደሱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayalewhundessa9189
    @ayalewhundessa9189 2 หลายเดือนก่อน +1

    It's really great analysis. For so long we, atleast I, were listening fake news and ridiculous propaganda. But this guy's analysis is amazing. Thank you Sir.

  • @sammytadesse1109
    @sammytadesse1109 2 หลายเดือนก่อน

    ጎንደሬዎች ንቁ

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያልተወራላቸው ብዙ ፕሮጀክቶች በየቦታው አሉ
    የመንግስት ጋዜጠኞች እንኳ የማያሳዩዋቸው፡፡ ሰው ሁሉ ፓርክ ብቻ የሚሰራ ነው የሚመስለው !!

  • @TadesseZewdie-oe8pn
    @TadesseZewdie-oe8pn 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ገልፅ ያለ በማስረጃ የተደገፈ ማስረጃ ስለሆነ ለቀጣዩም ትውልድ መማሪያ ስለሚሆን በዶክመንት ቢቀመጥ ጥሩ ነው

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ አስተያየት ሰጪ የሚሰጣቸው መረጃዎች በብዙ መጠን ቢያንስ ዘጠና ከመቶ በላይ ሂደቱ በሙሉ ሲታይ እውነት ነው እኔ በጣም አድንቄዋለሁ የሃገራችን ችግር ከመሰረቱ ጀምሮ እስካሁን በየአቅጣጫው ላለው ምስቅልቅል የሤራው ጠንሳሽ ባለቤቱ ወያኔ እና ወያኔ ቢቻ ነው አሁን እንኴን በአማራው ስም በቲክቶክ እና በይቱብ በጎራ ተኩፋፍለው ድራማ የሚሰሩት የወያኔ ሰዎች ናቸው ይህ ሆን ተብሎ እማራው እርስ በርሱ እንዲጋጭ በአላማ ስይስማማ ክልሉን በማመስ እና ፌዴራሉን መንግስት ለማድዳከም ቢቻ የተሤረ ሤራ መሆኑ ግልፅ ነው አሁን እንኴን በዚህ ውስጥ በኮሜንት የሚሳደቡት ወያኔዎች ናቸው ይህን ስል ኤርትራዊያን የሉም ማለት አይደለም እባካችሁ ማንም ወያኔን እስከዛሬ አላወቅናትም ከኤርትራም ጋር የሚሰዳደቡት የውሸት ነው አብረው እየሰሩ ነው

  • @jouharajouhara342
    @jouharajouhara342 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fikir875
    @fikir875 2 หลายเดือนก่อน +4

    Hi desu

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ያስተዋልኩት በቅንነት ሀሳብ ለሚሰጡት ደሱ በጣም አድማጭ ነው

  • @user-mq4sh3ps6t
    @user-mq4sh3ps6t 2 หลายเดือนก่อน +3

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-ru9ht1bk5d
    @user-ru9ht1bk5d 2 หลายเดือนก่อน +3

    😍👋💪❤❤❤❤❤💯

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 หลายเดือนก่อน

    ደሱ በሳል ተጨባጭ ንግግር ነው እንግዳህ በእውነት አደንቀዋለሁ ሠራዊቱን ከኃላ የመቱም በዚህ መረብ ውስጥ ያሉ ስብስብ ናቸው በእርግጠኝነት

  • @user-hv3vx9vs4p
    @user-hv3vx9vs4p 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥልቅ ሃሳብ የያዘ ትንታኔ ነው በመጽሐፍ መልክ በታዘጋጀው ጥሩ ነበር.........

  • @ajulasamuel6897
    @ajulasamuel6897 2 หลายเดือนก่อน +2

    Selam

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚጠቅም ብሰለት ያለው ነው መቼም አማራን በችግር በውቀት በልማት ወደኋላ እንዲ ቀር በደብ ነው ህዎቶች የሰሩበት እንዴት አማራው ጠንቅቆ እደዚህ ሰው ለመረዳት አልተሞከረም ???

  • @zewedemack7597
    @zewedemack7597 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሱ ለፕሮግራምህ ምስግና ያንሰዋል። ሃሳባቸውን ያካፈሉንን ድንቅ ስው ላስተማሩኝ ላካፈሉኝ ሃሳብ ምስጋናየን አቀርባለሁኝ። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hey brother

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bertu

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 2 หลายเดือนก่อน

    ስማቸውን ያልገለጡ አስተያየት ሰጪ በመጻፍት ቢጽፉትና ለታሪክ ምርምር ቢቀመጥ መልካም ነው፡፡ በጣም በጣም ሁሌ የሚያቃጥለኝ መከላከያ ላይ የተሰራውና እየተሰራ ያለ ሻጥር እየከፈለ ያለ ዋጋ በህዝብ ለህዝብ ተብሎ በጠቆቆመ ሚዲያ ይህን ሸፍጥ ለመናገር አፋቸው እንደሚታሰር የማይገባኝ ነገር ነው፡፡ ወንድማችን/ድምጹ ከመንግስት አካል እንደሆነ ብጠረጥርም/ ግን ብዙ ፖለቲካውን ያጠናና የሚከታተል ሆኖ ሳለ ይህንን እውነት ይዞ የጋን ውስጥ መብራት ማድረጉ እንደተባባሪ እድርጌ ልቆጥረው ትንሽ ነው የቀረኝ ስለዚህ የመንግስት ሚዲያና አስተያየት ሰውን ላይ ቅሬታ አለኝ

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 2 หลายเดือนก่อน +2

    11🎉

  • @teddytewodrosatnafu7253
    @teddytewodrosatnafu7253 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hi

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተደግሞስ ይገባናል ወገኔ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው ብዙ ሚስጢር ያውቃል በደርግ ጊዜ ጎንደርንና ሰሜን ሸዋን በመድፍ ጎጀምን በከዘራ ይዘናል ያለው መለስ ዜናዊ ነው !

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሰለኝ ለምን ለጽዱ አትዮጰያ ገንዘብ እንዲሰባሰብ አላረክም ለምን

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 หลายเดือนก่อน

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hg1nm6xm3m
    @user-hg1nm6xm3m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 หลายเดือนก่อน

    ደሱ በደርግ ጊዜ የደብረ ታቦርን ውጊያ ወያኔ ሳይሆን ከሻቢያ ጋር ተባብረው በሶስትና በአራት ቀን ነበር የተለቀቀው የማይጨውም የ1980 ዓ/ም በተመሣሣይ ውጊያ ነው የለቀቀቅነው አሁን የተናገራውን ፈጣሪ ይባርከው እውነት ነው የተናገረው !

  • @tete-hf1iq
    @tete-hf1iq 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam ayikedm sewn Chersew gedlew lmatu lemanew

  • @yosephtesfay677
    @yosephtesfay677 2 หลายเดือนก่อน

    Dedeb

  • @Sara-yv9bs
    @Sara-yv9bs 2 หลายเดือนก่อน

    አብቹን ለየት የሚያደርገው ነገር መሰራት እንጂ በአብዛኛው ማውራት አይወድም ግን እየሰራ ያሳያል

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fano did it

  • @alemayehuchanie2541
    @alemayehuchanie2541 2 หลายเดือนก่อน

    4:07

  • @bogalechdabesa7132
    @bogalechdabesa7132 2 หลายเดือนก่อน

    Desu.yeteser.mengedochim.honu.lelochim.sirawoch.chaka.wusitm.honu.lemel.semeen.hizib.ayitayim. 14:50

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 2 หลายเดือนก่อน

    Tekekele Nehe Dewaye Ye Amaran Kelele Tenkol Yalewen Serra Ewenetun Yawexahew Ante Becha Nehe Tekuret Yaregut Ye Gonder Tewelaje Laye new Shekuchawem Gonderen Maseweged new Ke Mejemeriyaw

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 หลายเดือนก่อน

    ወያኔዎች እውነት ነው ጎንደሬ ላይ ነው ትኩረት የሚያደርጉት በደርግ ጊዜ እኔ ሰሜን ነበርኩኝ እንኳን ወያኔ ቀርቶ ሻቢያ ሁለት ጎንደሬና ሁለት መንዜ አብር አይታሰሩም ምክንያት የፈለገ ቢሆን ሺህ ሻቢያ ተሰብስቦ ዋርዲያ ቁሙው እያሉ የእስር ቤን በር ገንጥለው ከዋርዲያ ብረት ተቀብሎው እሰረኞችን አስፈትተው ወደ ደርግ ካፕ የገቡበት ከአንዴ ሶስቴ አይቻለሁ አለሁበትም ስለዚህ እኔ ከጎንደር አይደለሁም ከሸዋ ነኝ ስለዚህ ምስክር ነኝ እስቲልም ልቤ ከእነርሱ ጋር ነኝ

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 2 หลายเดือนก่อน

    የአዲስ አበባው ደውይ ያሉት ለሕዝቡ ይፋ ለማደረግ የመንግስት ጋዜጠኞች ከአዲስ አበባ ወጥቶ መዘገብ ቀርቶባሉበት ከልብ በሠሩ መፈተሽ ያለበት ተቋም ነው አስተያየት ሰጪው ገንብ ሀሳብ ነው

  • @tete-hf1iq
    @tete-hf1iq 2 หลายเดือนก่อน

    Hodamoch nachihu

  • @molo0
    @molo0 2 หลายเดือนก่อน

    Baxam tikikil naw Are porte 3 gize tikete tayizobetal wushat Ayidlem baxam tikikil new senitayew yemibal ka keniya esir bet yetamelesew liji and kirstan tadele yemajemariya taxeyaqi nachew banegimit!!!!

  • @user-kl9ri6dy9l
    @user-kl9ri6dy9l 2 หลายเดือนก่อน

    Ante demo iydebrhm endea asmesay yedgagefu derom and nachew...

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 2 หลายเดือนก่อน

    Laba hodam Amhara afer billa hodammm

  • @user-lw8xd8it4l
    @user-lw8xd8it4l 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ደንቆሮ በመጀመርያ ሰላም ነው አንተ ህድበት በመስመሩ

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 2 หลายเดือนก่อน

      You are like this devil mind 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎🪳🦂🦀🦀🦀🦀🦀🦀🦀🦀🦀🦀🦀🦀

  • @sebneg8059
    @sebneg8059 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ግን የዶ /ር አምባቸው ጉዳይ ግልጽ አይደለም ይተንተን

  • @AmareMeradyBeyene
    @AmareMeradyBeyene 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ደሣለኝ ትገርማለህ እሥኪ አንድ ቀን ሠው ሆን

  • @tamiruayana1490
    @tamiruayana1490 2 หลายเดือนก่อน

    What a boring this type of talk is ? Why is this much long time given to talk to the person endlessly ? Why isn't others given opportunity to participate and give their opinions?

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน

      You might as well talk in ወፍ ቋንቋ፣ stop massacring other ppls language for God's sake!

  • @Regassa221
    @Regassa221 2 หลายเดือนก่อน

    አንት ብዳታም አረመኔ ጋላ ታሪከቢስ መጥፊያህ ደርሷል

  • @user-rn9cd9iu5g
    @user-rn9cd9iu5g 2 หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ ቀዳዳ ቀዳዳ ቀዳዳ

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 2 หลายเดือนก่อน

    Min agebah wisha

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน

      መጥፎአለም ቅንቅን፣ አይዞን ገለቴ 🤣🤣🤣

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 2 หลายเดือนก่อน

    Problem Nr. 1: The ethiopian goverment don't interested to strength its communication properly
    Problem Nr. 2 Ethiopian goverment don't interested to defeat tplf decisively... infact it seems it has some kind of sympathy to tplf. example look how the goverment react by rekapturierung of the raya alamatta, korem by tplf.
    Problem Nr. 3 the goverment is so arrogant and ignorant in handling the support of ethiopian people. It seems the goverment is not interested to own and galvanise the support of its people.
    The reality on the ground is most of ethiopian people is highly desprate and live in fear. Again and again this goverment is not interested to feel the feeling of its people.

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน +1

      I agree with the 1st pt u made that the gov't isn't communicating enough with its ppl and whether it's incomptance or saboteurs within doing it is anybody's guess, i don't think it's a lack of interest though!
      Then came ur atrocious 2nd & 3rd pts full of ad hominem attacks and ur stupid conclusion based on that, i was like 🤌🤌🤌what the hell is this dude smoking 🧐 Couple that with ur RIP English i am in stitches bro🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 หลายเดือนก่อน

    Paid journalism

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay 2 หลายเดือนก่อน

    አረበናትህ ምንአይነት ወረኛ ነው ከየት ወዴት የሚያገናኘውው

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዐዕምሮሽ ስለቀነጨረ ነው ብሮ፣ ተክላይ ጁንታ ዳይፐር፣ ግደፍ ሎአንተ ኡንኮፍ!

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 2 หลายเดือนก่อน

    ቀን የሰማነውን የግለሰቡ ሀሳብ ለምን መድገም አስፈለገ ዜና ካጣህ ፅዱ ኢትዮዽያ ለሚሰበሰበው የገቢ ፕሮግራም ቤተሰቦች እንዲያዋጡ ለምን አትቀሰቅስም ከአቤ ቶክቻው ትምህርት ውሰድ ዝም ብሎ ኢትዮዽያ ኢትዮዽያ ማለት ለወሬ እንዳይመስል

    • @hanariyatesfaye1057
      @hanariyatesfaye1057 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ayizosh galate sirachu sigaleti astelaki aydel? EGZABIHER gana yagaletachuhal

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน +1

      እየተንጨረጨርሽ ቁጭ ብለህ ጠጣ! ትጠቀማለህ ገለቴ!

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሀልሜዳ ፊት ስትገለፍጥ ታስጠላለህ

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf 2 หลายเดือนก่อน

      አን ጉማሬ ፋት ሽንት ቤት አፍ

    • @Solo--Solo
      @Solo--Solo 2 หลายเดือนก่อน

      እዋይ ተቃጥሊና 🌶️🥵 ስለዚህ ተሳደቢና 🧐 ዋእ! 🤌🤣

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Solo--Solokkkkkkkk ere besak 😂😂😂😂

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 2 หลายเดือนก่อน

      @@Solo--Solo ግደፎ ሀቂ ዘረባ ችግር የብለን ምን አቃጠለህ እውነትን ተቀበል