"ጠብቆትህ አልተለየም ከኔ" ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደማርያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 159

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 4 ปีที่แล้ว +7

    #ነህ አባቴ
    ጠብቆትህ አልተለየም ከኔ
    ሚካኤል ሆይ በህይወት ዘመኔ
    በመንግዴ ቀድመህ አይሀለሁ
    ስለክብርህ ዘምርልሀለሁ
    አዝ ...
    ከከደኝ አላልፍም ካልኩበት
    ጽኑ ምልጃው ጠብቆኛል ከሞት
    ዳግም ቆምኩኝ በአውደ ምህረቱ
    ተደግፌ ባማላጅነቱ
    ነህ ኣባቴ ያሳደከኝ ከልጅነቴ
    እቀኝልሀለሁ ለስምህ ዘምርልሃለሁ
    አዝ....
    በሰማይ ሰልፍ ዘንዶውን የጣለ
    ይረዳኛል ዛሬም አብሮኝ አለ
    ጽኑ ሆኗል ያንደበትህ ቃል
    መታረቂያ ከልዑል
    ነህ አባቴ ያሳደከኝ ከልጅነቴ
    እቀኛለሁ ለስምህም ዘምርልሀለሁ
    አዝ....
    ያምላክን ስም ያነገበው ክንፉ
    ይጋርዳል ያድናል ከክፉ
    ይመልሳል ከክፋት ጎዳና
    መርቶ በብርሃን ፋና
    ነህ አባቴ ያሳደከኝ ከልጅነቴ
    እቀኛለሁ ለስምህም ዘምርልሀለሁ
    አዝ....
    የቃዴስን ንዳድ ያበረደ
    ፈርኦንንም በክንዱ ያራደው
    በባእድ ሀገር እርሱ ነው ሞገሴ
    የተሰጠኝ ከሥላሴ
    ነህ አባቴ ያሳደከኝ ከልጅነቴ
    እቀኛለሁ ለስምህም ዘምርልሀለሁ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አሜን፫

  • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
    @የራያልጅነኝ-ደ9ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሁንም ይጠብቀን አባቴ ሚካኤል ❤

  • @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ
    @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ተዋህዶ መሆን ግን እንድት ያስደስታል በማርያም 💔💔💔💔💔ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተዋህዶ ዘላለም ትኑር 💔💔💔አግዚአብሔር ከዘመኑ ወረርሽኝ በሽታ ይሰውራችሁ የኔ ሁብ የተዋህዶ ልጆች አውዳቸዋሏ ከ 2ሳምንት ቦኃላ ወዳ ሀግሬ ለመሄድ ሃስብ አለኝ በሰላም ግብ በሉኝ ስደት በቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥

    • @አለምየተዋህዶልጅ
      @አለምየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

      እመቤታችን በሰላም አቅፍ ደገፉ አደረገ ለቅድስት ሀገረሸ ኢትዮጵያዊ ተበቀሸ ወድ😘

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔንም ሰይብስክራይብ አድርጉኝ ውዶችዬ

    • @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ
      @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@አለምየተዋህዶልጅ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የኔ ቆንጆ አምሰግናለሁ በጣም ኑሪልኝ ክፉ አይንካብኝ 😘😘

    • @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ
      @ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@BeteHohe ሰብስክራይብ አርኩት ehew

  • @exbhf1127
    @exbhf1127 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቅዱሰ ሚካኤል ከክፉ ፈተና ይጠብቀን ይጠብቃቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @memwaddd4257
    @memwaddd4257 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልንቅዱስ ሚካኤል

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +8

    እልል ሚካኤል ሆይ አገራችንን ከመአት ጠብቅልን የኛን ችግርና ድካም አንተ ታውቃለህና ለአመቱ በሰላም ያድርሰን 🙏💚💛❤🙏💛❤🙏

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
    @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ 4 ปีที่แล้ว +11

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እሌልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው ምልጃ በረከቱ ከሁላችንምጋ ይሁን!!!!

  • @ghirmayweldeyesus3699
    @ghirmayweldeyesus3699 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን ፍቅረስላሴ ብለው በጸሎት ያስቡኝ

  • @ghirmayweldeyesus3699
    @ghirmayweldeyesus3699 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በበትረ መስቀሉ ይባርከን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🇧🇯👏🌼🌼🌺🌹🕯🥀🌻🌻🥀🌹🌼👏🌼🌺🌹🕯🥀🥀🕯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🌼🌼🌺🌹🕯🥀🌻🌻🥀🕯🌹🌼👏🇧🇯🇧🇯🇧🇯👏🌼🌺🌹🕯🥀🌻🌻🥀🕯🌺🌼👏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👏🌺🌺🌹🥀🌻🌻🌻🥀🌹🌺🌼🇧🇯🇧🇯🇧🇯 መላከ ቅዱስሚካኤል ሰይፈኛው ቅዱስሚካኤል ሀገራችን ኢትዮጵያ ከገባችበት ማጥ አንተአውጣልን አጽራርቤተክርስትያንን አስታግስልን
    ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዘመሪ መላእክትን ያሰማልን
    ትክክል ሁልግዜ ከፊታችን ነው 🙏🙏🙏☝

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል
    @ድንግልማርያምእናቴድረሽል 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን ፈጥኖ ደራሹ በመንገዳችን እርሱ ይምራን አሜን

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመላክትን ያሰማልን ፅጋዉን ያብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t ปีที่แล้ว +1

    Yaseferye debre Kiduse Mikael Abatye Besedte zemnyem Atelyege kesis zemarye Melakete yesmelna 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @serkylin3579
    @serkylin3579 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን
    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @shewit1307
    @shewit1307 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው ለኔ ሚካኤል ከከበደኝ አላልፈው ባልኩት ሁሉ ባህር አሳለፍከኝ እረዳሀኝ አጽናናሀኝ ነህ አባቴ የረዳሀኝ በህይወት ዘመኔ ቃላት የለኝም እወድሀለሁ አመሰግንሀለሁ እህቴን በሰው ሀገር ከኮሮና አድንልኝ ጓደኛውም አድናት ኮሮናው ጉንፋን አድርግላቸው አደራ አባቴ 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ዝማሪ መላክት ያሰማል እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 ปีที่แล้ว +2

    ፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ አቤት ፀጋ ፈጣሪ ዘማሪ መላክ ያሰማልን በቤት ሁላችንንም ያፅናን አሁን ያለንበት የፈተና ጊዜ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ባማልጅነቱ አይለየን አሜን ልልልልልልል

  • @موزةالظنحاني-ح5ه
    @موزةالظنحاني-ح5ه 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @mazaambel8807
    @mazaambel8807 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን አልልልልልልልልልልልል❤❤❤!!!

  • @dhaledra6833
    @dhaledra6833 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እንኮን ለቅድስ ሚካኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሄ የተዋህዶ ልጆጅ ደስ ይበላችሁ መላኩ ቅድስ ሚካኤል ከክፍ ነገር ይስውረን ጠባቂይ ቅድስ ።ሚካኤል በስደት ያለንውን ለሀገራችን ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 4 ปีที่แล้ว

    አመን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል💒💒⛪👏👏👏

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @FahadHussain-wx2ej
    @FahadHussain-wx2ej 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን

  • @senaityilma5063
    @senaityilma5063 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅድስ ሜካኤል የመጣውን መአት ያጥፍልን !!!

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅንሃቹ ያገልግሎት እድሜዎያቹ ያርዝምልን።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል ምልጃና ፀሎት አይለያን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ

  • @derebeezezew2903
    @derebeezezew2903 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን💚💛❤

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል ግሩም ዝማሬ ቀሲስ እስክንድር ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ይበርቱልን

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 4 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ እንዲህ ተሰብስበን የምንዘምርበት ቀን አምጣልን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ።

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia3153 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልክት ያሰማልን እልልልልልል👏👏👏👏👏 ❤❤❤❤

  • @mariyamiinata6823
    @mariyamiinata6823 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል ጠብቆት አልተለየም ከእኔ ሚካኤል ሆይ በሕወት ዘመኔ በምገደ ቀድመሕ አይሕ አለሑ ስለክብርሕ እዘምርልሕአለሑ በምገደ ቀድመሕ አይሐለሑ ስለክብርሕ እዘምርልሕ አለሑ

  • @አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ
    @አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalehiwetn Yasemalen

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemale memrache amen amen amen amen

  • @konimehari5927
    @konimehari5927 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክት ያስማልን

  • @seblieyobawyt990
    @seblieyobawyt990 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetwerka8684
    @emebetwerka8684 4 ปีที่แล้ว

    የመላክት ዝማሬን ያሰማልን

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ረድኤቱ ስር ይጠልልልን አሜን ፫

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz ปีที่แล้ว

    ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን

  • @mussieteklit4010
    @mussieteklit4010 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmarie malekti yesmalna.

  • @inspirationofnature8197
    @inspirationofnature8197 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Michael hoy kekifu hulu tebiqegn

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መልእክት ያሰማልን በእውነት

  • @sabiyahavg4985
    @sabiyahavg4985 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስመልን

  • @MG-nf4wi
    @MG-nf4wi 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይጠብቀን!!!

  • @mekdelawittesfaw7639
    @mekdelawittesfaw7639 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏👏👏👏

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Amen3 Zemari melaketin yasemalen

  • @egziabehirnewtesefayyeding9894
    @egziabehirnewtesefayyeding9894 4 ปีที่แล้ว

    amen amen zemre melaketi yasemalen

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelel.....zemare melahekit yasemalen!

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዘማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏 መንግሰተ ሰማያት ያውረሰልን ኦረቶዶክሰ ዘላለም ኑሪ💒💒💒💒💒💒💒💒💒
    💒💒💒💒

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @kalkidanethiopia8320
      @kalkidanethiopia8320 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ritaattir7841
    @ritaattir7841 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sousoudagher6083
    @sousoudagher6083 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ፡መልክት፡ያሰማልን፡አሜን፡አሜን፡ይጠብቀን፡ሚካኤል፡ነህ፡ለኔስ፡አባቴ

  • @emamlakeemamlake4473
    @emamlakeemamlake4473 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zinbechhirpha6067
    @zinbechhirpha6067 4 ปีที่แล้ว

    Farfanaa ergamotaa isinaa dhagesisuu lelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bhaftaatakhalti3986
    @bhaftaatakhalti3986 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏💒💒💒♥♥♥♥

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብልህ

  • @massymebrate3475
    @massymebrate3475 4 ปีที่แล้ว

    አሜ እልል ክልል ክልል
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @desalegnassefa1963
    @desalegnassefa1963 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amelewarkashenafi7543
    @amelewarkashenafi7543 4 ปีที่แล้ว

    zmare melak yasemaln Yetewahdo ljochi ekuwan aderesachihu

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abberhe8768
    @Abberhe8768 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Elelellllll 🙏🙏
    Amen Elelellllll 🙏🙏Amen Elelellllll 🙏🙏

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝአርሴ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝአርሴ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemarey melakt yesmalen memherachen 🙇👏👏👏

  • @mulemagn2487
    @mulemagn2487 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemari melaki yasamalihi!!!!.

  • @yirgalemmerkebu3739
    @yirgalemmerkebu3739 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @maelt9407
    @maelt9407 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክትያስማልን

  • @አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ
    @አበሻነኝለዛውምኢትዮጲያዊ 4 ปีที่แล้ว

    Zmaremelatn Yasemalen

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እልልልልልልልልል

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @ወለተኪዳን-ፈ2ረ
    @ወለተኪዳን-ፈ2ረ 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @teruyeberara5916
    @teruyeberara5916 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን እልልል 🤲👏🙏

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 4 ปีที่แล้ว

    Eleeeeeee eleeeeeee eleeeeeee enkuwa adrisachu

  • @kokiestifanos3339
    @kokiestifanos3339 3 ปีที่แล้ว

    የማንቂያ ደውል

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬመለአክያሰማልኝ

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว

    Amen zemari mlaket yasmalen!!!

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህውት ያሰማልን

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @betibeti7367
    @betibeti7367 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን 💒🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @katrindubai5055
    @katrindubai5055 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen ❤❤❤👏👏👏👏

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🕯🕯🕯

  • @adisfikadou3055
    @adisfikadou3055 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @zinashmohammed5602
    @zinashmohammed5602 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @ቃሊኢትዮቢያ
    @ቃሊኢትዮቢያ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarahhbashi4053
    @sarahhbashi4053 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልሌልል❤❤❤

  • @abtamamoh6573
    @abtamamoh6573 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜንእሜንእሜን

  • @ju7867
    @ju7867 4 ปีที่แล้ว

    emen amen amen

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 4 ปีที่แล้ว +1

    ZEMAR MELAKTEN YASEMALEN 💚 💜 AMEN 💕AMEN 💚💜AMEN 💕

  • @hannaranna3248
    @hannaranna3248 4 ปีที่แล้ว

    Amene Zimare melakit yasemalin

  • @amentensay3369
    @amentensay3369 4 ปีที่แล้ว

    amen Amem Amen

  • @huruyshow1131
    @huruyshow1131 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @haftomteklay844
    @haftomteklay844 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen✝👏❤
    Amen✝👏❤
    Amen✝👏❤

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว

      A men👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏🌹🌹🌹Amen👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @Aberazulutomamo
    @Aberazulutomamo 28 วันที่ผ่านมา

    Amne

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏💝💝💝👏👏👏👏👏👏👏