በቴክኖሎጂ ስም ሌብነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ከነ ቤተሰብ ጥኡም ትምርት ።

  • @manyeyirga9341
    @manyeyirga9341 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን አለህልኝ ከነ ባለቤትህ አግዚአብሔር ያግዛችሁ❤

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ታምር እግዚአብሔር ይሁነን በጣም ነው የሚያሳዝነው ።

  • @SnapNews18
    @SnapNews18 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you dear brother!

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ብቻ ይድረስልን መድኃኒያለም ያግዘን ጉርሻ ብሎ ጭራሽ ቀንጭረናል ምናምን አመት ሙሉ ጎመን ከግቢያችን እንዳልበላን አሁን እኮ ህዝቡን ግራ አጋቡት ለብር ብቻ አምባሳደር እየሆኑ ዝም

  • @KifleLegesse-u6i
    @KifleLegesse-u6i 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድማችን የዘመኑን ክፋቶችን በማጋለጥ ለእውነት መቆምህ ምን ያህል ውስጥጠልቀህ እኛን ለማንቃት የምታደርገው ጥረቶችን ሳይ ለአንተ ምን ያህል ክብር እንዳለኝ ልገልፅልህ እወዳለሁ ፈጣሪ አንተን ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ እናመሰናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @KilineshIbsa
    @KilineshIbsa 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @zerihunethiopia249
    @zerihunethiopia249 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @TesfayeGezaw-v3y
    @TesfayeGezaw-v3y 2 หลายเดือนก่อน

    እንመሰግናልን አለልኝ

  • @batalgaribi9561
    @batalgaribi9561 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ሰላም ዉድ ወድሜ ።
    በእዉነት ከአተ ብዙ መማር ይቻላል።
    ብዙ እዉቀት አለክ።
    ህዝብን ማነቃቃ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ትንሽ ትክክል ያልሆኑ መልክቶችን ታስተላልፋለክ ለምን እደሆነ ግን አይገባኝም!
    እኔ የየሩሳሌም ከተማ ነዋሪ ነኝ በእስራኤል ዉስጥ ያለዉንም ሆነ የሚደረገዉን በሙሉ አዉቃለሁ ።
    የማንያዉም የሰዉልጅ በአለምለይ አለምክንያት በግፍ መሞት የለነትም!!!
    እኛም እስራኤሎች ማንም በጥላቻ እና በቅናት ፡እደከብት እዲያርደን አንፈልግም ።
    እስራኤል ካነኳት አትነካም ፡ ከተነካች ግን ግድነዉ ፡ ማንም ይሁን ከየትም ጠላቷን ማጥቃት ብቻ ሳይሆን ከነጭራሹ ትደመስሰዋለች።
    ለማንኛዉም የኔ ወድም ብዙ ጊዚ ሰማሀለሁ ስለእስራኤል ክፋነትና መጥፎ ስታወራ።
    እኔግን ወድሜ እወድካለሁ፡አከብርሀለሁ።
    ዝም ብሎ ጭፍን ያለ ጥላቻ መጥፎ ነዉ።
    ምግዜም እስራኤል በአንዱ እግዚአብሔር እርዳታ ታሸንፋለች🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน

    ወደው አይስቁ ላሽ በሉ ሳይሉን አይቀሩም ቤተሰቦቼ በጣም ገጠር ውሰጥ ናቸው ቶሎ መግባት እንዳለብኝ አስባለሁ ቢያንስ እዚያ ያሉትን ባተርፍ ቢሰሙኝ

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ 2 หลายเดือนก่อน

    መተናል አለልኝ

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 2 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dehena metake wendemachine