May our Heavenly Father have mercy on all Of us and protect us from all the evil plans by the devil. It’s always good to know and be awake for what is coming. Thank you my dear brother Alelign and your dearest wife for working tirelessly to awaken your society. May God pay you both and pay you what you deserve. His protection and wisdom be with you and your whole family . Much love and appreciation as well as many blessings 🙏💕
እናመሰግናለን ወንድማችን እንንቃ መምህር ተስፋየም ልክዕ እንደወንድማችን አንቅቶናል እግዛብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ትባረክ አሜን
ሰላም ተወዳጁ ወንድማችን እና ባለቤትህ❤❤❤ አሜን! እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ! በምታቀርብልን መረጃ እጅግ እየተጠቀምን ነው መቸም የሚሰማው የሚታየው ከአይምሮ በላይ ሆኗል የጉድ ዘመን ላይ ደርሰናል። እመብርሀን ከሚመጣው መከራ ትጠብቀን! እንወዳችኃለን በርቱ
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል ሰይፈ ሚካኤልን ከነቤተሰቡ ይጠብቅልን
ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን💚💛❤️
በርታልን አንተ ! ወደ ብርሀን ዬምትመራ ዬእግዚአብሄር ሰው ወላዲ አምላክ ትጠብቅህ
ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቃችሁ።።🙏🙏🙏
May our Heavenly Father have mercy on all
Of us and protect us from all the evil plans by the devil. It’s always good to know and be awake for what is coming. Thank you my dear brother Alelign and your dearest wife for working tirelessly to awaken your society. May God pay you both and pay you what you deserve. His protection and wisdom be with you and your whole family . Much love and appreciation as well as many blessings 🙏💕
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ይቅር በለን እና ማረን
በርታ esop Ethiopia
ወንድሜ አለልኝ ይህ ደግሞ ወደ ዳንኤል መፅሀፍ ይወስደናል ብረት ከአፈር ጋር እንደማይዋሀድ
እግዚአብሔር ያልነገረን የለም መፅሐፍ ቅዱሳችንን በደንብ እናንብ ሁሉ እሱ ላይ አለ
እግዚአብሔር ይርዳን
💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
እናትህ የሚወድት ኡራኤል ጥበቃዉ አይለይህ።
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስለቀስከኝ
እለምነህ የሚባል ሰው ደግሞ የሚለውን ስማውስኪ ወንድሜ።
ከይቅርታ ጋር
ye hulem teketatayh negn ke adet bahirdar zuriya berta
እረ አሌ እናትህ እንዲህ የምትወደዉ መልአክ ቅዱስ ኡራኤል ጥር22አመታዊ የሲመት በዓሉ ነዉ የወር አይደለም ደግሞ ባታዉቀዉ እንጅ እናትህ የምትወደዉ መልአክ አንተን ባለ አእምሮ እዉቀትና ጥበብ ማስተዋል የሰጠህ እሱ ነዉ። የቅዱስ ኡራኤል ስራ ይሄ ነዉ እዉቀት ጥበብ መግለፅ ብትዘክረዉ ጥሩ ነዉ በህይወትህ ዉስጥ የዚህ መልአክ ስራ ይታያልና። ወላጆች ብዙ ጊዜ ለዚህ መልአክ ቢሰጡ ጥሩ ነዉ በተለይ ተማሪዎች ይሄን መልአክ ያዙ በፈተና ሰአትም ተማፀኑት መልኩን ፀልዮና ተፈተኑ እኔ ልጆቼ ላይ አይቻለሁ አእምሮ ይከፍታል የአእምሮ መልአክ ነዉ በጥቅሉ
th-cam.com/video/2WjpCaV0W3o/w-d-xo.htmlsi=6kv4jXWpAGtg_oa7
አይቼዋለሁ:: ግን ቴክኖሎጂን ከመጥላት ሳይሆን ቴክኖሎጂው የተሰራበት አላማው እኔን እንዲቆጣጠረኝ ብሎም ከቴክኖሎጂው ጋር በበቂ ሁኔታ መግባባት እንድችል ቴክኖሎጂው የሚጠይቀኝን አካሄድን እንዳልሄድ ማለትም ችፕ ጭንቅላቴ ውስጥ እንዳላስቀብር እምላኬ አስቀድሞ አስጠንቆኛል እያልኩክህ ነው:: ሲንጉላሪቲ ማለት እኮ ሰው ማሺን ማሺን ሰው ሆነው በተቀበረባቸው ቺፕ ተዋህደው ሲከውኑ ማለት ነው:: ብትችል ለወድማችን ለአለምነው ይህን መርሃ ግብር አሳየው:: አመሰግናለሁ: