እፈልግሀለዉ ዋናዬ ነህ እየሱሴ🙇♀️🙏 እፈልግሀለው ሁልጊዜ ሁልጊዜ እየሱሴ🙇♀️🙏 መኖር ማለት ከአንተ ጋራ በመንፈስከ ውጥ ማደር ነው ☝☝@your are my favorite gospel singer God bless you More & more Samya!!
I still can't stop listening to this Song,..it makes me forget everything n gives z confidence on Jesus .....I can't be normal as long as he is with me! Efelgewalew hule gizeeeee
I know you were trying to say may God bless you, but the small letter g for god bless you means Idol only the capital letter G, God bless you is for our God .l am not trying to criticize you but I am trying to help. Thank you and may God bless you.
Amen Amen. I've been waiting for this song to come out since that Christmas eve night like over 2 years. you are blessed sami. ህይወት ማለት በህልውናህ በመገኘትህ ውስጥ መኖር ነው አንተ ደግሞ በሌለህበት በቃ እኔ የለሁም ነው።
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ TH-cam CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት TH-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እፈልግሀለዉ ዋናዬ ነህ እየሱሴ🙇♀️🙏 እፈልግሀለው ሁልጊዜ ሁልጊዜ እየሱሴ🙇♀️🙏 መኖር ማለት ከአንተ ጋራ በመንፈስከ ውጥ ማደር ነው ☝☝@your are my favorite gospel singer God bless you More & more Samya!!
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE እየሱስ ዋናዬ ameeeeeeeeeeeen
Ewnet mezmureh ye egzibher menfes alew. Wow libe feses ale esey tebarek
Zemen yebark amazing song yes yesus wanaye
Amen samiye abizito yibarki tsegawun yabizali intebikalen hulem ke goni neni ante bereketachin nek wadihalew
የደረቀ አጥንትን የሚያለመልም ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ዝማሬ ነው :: ተባረክ ሳሚዬ
ጀግናው የወጌል አርበኛ ተባረክ በጣም ነው የምወድክ ኤርሚዬዬዬ ጌታ ይባርክክ ጸጋ ይጨመርልክ ልጆችክ ትዳርክ ይለምልም
ከስትንፋሴ ይልቅ ታስፈልገኛለህ
ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ
እተነፍሳለሁ አየሬ ነህ እተነፍሳለሁ
እተነፍሳለሁ ኢየሱሴን እተነፍሳለሁ
እተነፍሳለሁ ኢየሱሴን እተነፍሳለሁ
ህይወት ማለት ካንተ ጋራ ያለኝ ህብረት ነው በቃ
ምን ዋጋ አለው ሁሉ ሞልቶት በህይወቱ ሰው አንተን ካጣ
አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም
እንደጥንቱ ኢየሱስ ኢየሱስ ያሰኘኛል
ፍለጋዬ ከትናንቱ እጅግ ብሷል
እፈልግሃለሁ ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
እፈልግሃለሁ ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
አንተ ደሞ ከሌለኸኝ በቃ እኔ የለሁም ነው
ህይወት ማለት በህልውና በምንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
ጌታ ኢየሱስ ከሌለማ በቃ እኛ የለንም ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው ኢየሱስ ዋናዬ×4
ልተካው ማልችለው በምንም እኔ
እፈልግሃለሁ ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
እፈልግሃለሁ ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመገኘትህ ማደር ነው
አንተ ደሞ በሌለህበት በቃ እኛ የለንም ነው
ህይወት ማለት በህልውና በምንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
ጌታ ኢየሱስ ከሌለማ በቃ እኛ የለንም ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው ኢየሱስ ዋናዬ×4
ልተካው ማልችለው በምንም እኔ
እፈልግሃለሁ ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
እፈልግሃለሁ ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
አንተ ደሞ ከሌለኸኝ በቃ እኔ የለሁም ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው ኢየሱስ ዋናዬ×4
ልተካው ማልችለው በምንም እኔ
እፈልግሃለሁ ሁል ጊዜ(2*)
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
አንተ ደግሞ ከሌለከን በቃ እኛ የለንም ነው
Thx the lyrics really helped and I could translate it so I understand what it means thx❤
እንደው ምን ላርግህ እንደው ምን ብዬ ልንገርህ ነፍሴ በዚህ መዝሙር የምትሆነውነውን አታለች እያንዳንዱ ቃላት ተጀምሮ እስከሚያልቅ አይጠገቡም ...!!!💎 ¶ አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም ¶ ኢየሱስ ዋናዬ ነው.. ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .....❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድድድድ ...ነው ማደርግህ አምላኬ በእሳቱ ቅጥር ይቅጠርልኝ ክፉ አይንካብኝ ሳሚዬ ...... 🙆🙆🙆❤💎🙏🙏🙏💎🙏🙏🙏💎🙏❤❤❤❤❤❤❤.....!!!!!
Ufff wow Ameeeeeeeeeeen
Sure.betam wuddddddd new maregihk ye abate Enku tebarek. 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
Surre antem esty zemrew ensemaa
Sure i loveeeeeee ur Albummmm tebarekelennn
suriyeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተም ውስጥ ያለው ልዮ የአምልኮ መንፈስ ሰምቼህ አልጠግብም አይወሰድብህ ተባረክ
ይህን መዝሙር ለመስራት ከ 5 ወር በላይ ፈጅቶብኛል እረጅሙን ጊዜ ያጠፋሁት ግን ከመስራት ይልቅ በዝማርሬው በመባረክ እና በማምለክ ነው ሳሚ ጌታ ይባርክህ
የእግዚአብሔር ህልውና ያለው መዝሙር ነው ወንድም ሳሚ ቆጃ ተባረክ በብዙ አንተ እካ ቃሉ የሚልህ ያን ኑ ነህ እኔ በምሰራበት ቀን ምርጥ ገንዘቤ ትሆናለህ ያለው ቃል ይህ ንው !!!!!!!!you are blssd
So beautiful emaytegebe mezmure
Geta eyesus brek yargh tebarek ychemrlh
💖🕊
🙏🏾
bezih mezemur tenekechalew tebarekeyalew samiye tebarekelegn wedehalew
Amennnnnnn whet a wonderful song
Yosiye wuddddddddi wudi wondime 😘😘😘❤❤❤
Jossy aneta yetaberek yegeta liji neh teberek
Josiye you also blessed bro who christ give us! stay blessed
Ere uuuuuuuu Yosi Tefitehal😍❤😍
ጆሲዬ አንተም ተባረክልኝ ያባቴ ልጅ ዘመንክ ይባረክ
በህይወት ዘመኔ በብዙ ዝማሬዎች ተባርኬ አውቃለሁ ይህ ዝማሬ ግን ቀጥታ ከላይ እንደወረደ ያስታውቃል እየሰማሁት ፀልይ ፀልይ ያሰኘኛል ኢየሱስ ይናፍቀኛል በቃ ምን አደከማችሁ በመንፈስ እጠፋለሁ ይህን መዝሙር ሰምቶ አለመነካት አይቻልም ሁላችሁም ሰምታችሁ እንድትባረኩበት እጋብዛችኋለሁ
የህ መልእክት እኔ ማለት የፈለኩት ነው
Burte😂
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
ልተካዋ ማለችለሁ ነው
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ !አሜንንን አሜንንን
I still can't stop listening to this Song,..it makes me forget everything n gives z confidence on Jesus .....I can't be normal as long as he is with me! Efelgewalew hule gizeeeee
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
i dont i understand anything but when listen to its rythem it must be a nice song
⁰⁰⁰
ከ እስትንፋሴ ይልቅ ታስፈልገኛለህ ታስፈልገኛለህ
ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ
።።።
እተነፍስሃለሁ አየሬ ነህ
እተነፍስሃለሁ
እተነፍስሃለሁ ኢየሱሴ ነህ
እተነፍስሃለሁ x2
።።።
ህይወት ማለት ካንተ ጋራ ያለኝ ህብረት ነው በቃ
ምን ዋጋ አለው ሁሉ ሞልቶ በህይወቱ አንተን ካጣ
*አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም
እንደ ጥንቱ እየሱስ እየሱስ ያሰኘኛል
ፍለጋዬ ከትላንቱ ... *
።።።
እፈልግሃለሁ ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ እየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
አንተ ደሞ ከሌለኸኝ በቃ እኔ የለሁም ነው
።።።
እፈልግሃለሁ ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ እየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመገኘትህ ማደር ነው
አንተ ደሞ ከሌለኸን በቃ እኛ የለንም ነው
ህይወት ማለት ካንተ ጋራ በመገኘትህ መኖር ነው
መንፈስ ቅዱስ በሌለበት በቃ እኛ የለንም ነው
።።።
እየሱስ ዋናዬ ነው
እየሱስ ዋናዬ
እየሱስ ዋናዬ
እየሱስ ዋና
እየሱስ ዋናዬ ነው
እየሱስ ዋናዬ
ልተካውማ አልችል በምንም እኔ
።።።
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመገኘትህ ማደር ነው
አንተ ደሞ ከሌለህበት በቃ እኛ የለንም ነው
ህይወት ማለት በህልውናህ በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
ጌታ እየሱስ በሌለበት በቃ እኛ የለንም ነው
።።።
እየሱስ ዋናዬ ነው
እየሱስ ዋናዬ
እየሱስ ዋናዬ
እየሱስ ዋና
እየሱስ ዋናዬ ነው
እየሱስ ዋናዬ
ልተካውማ አልችል በምንም እኔ
።።።
እፈልግሃለሁ ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ እየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመንፈስህ ውስጥ ማደር ነው
አንተ ደሞ ከሌለኸኝ በቃ እኔ የለሁም ነው
።።።
እየሱስ ዋናዬ ነው
እየሱስ ዋናዬ
እየሱስ ዋናዬ
እየሱስ ዋና
እየሱስ ዋናዬ ነው
እየሱስ ዋናዬ
ልተካውማ አልችል በምንም እኔ
God bless you
Ameen Ameen Ameen Ameen
Etanafisalooo Esyesusiyeeee
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙇🙏
Tebareki bebizuuuuuu📖💓🙌🙏
ውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 💞
ሳሚ የአባቴ ልጅ አሁን የሚያስፈልገን የእግዚአብሔር ህልውና፣ ክብር፣ የሱ መገኘት ውሰጥ የሚከተን አምልኮ ነው፣ ከቁሳቁስ ያለፈ ጌታን ብቻ እንድናይ የሚያደርግ፡፡ ይህንን እኔ በበኩል በአንተ በኩል ደጋግሜ ስለገኘሁ በጣም ደስ ብሉኛል ፣ የአባቴ ልጅ በእውነት እግዚአብሔር አምላኬ እንደባለፀግነቱ አብዝቶ ይባርክ፣ ዘመንህ ፣ ቤተሰብህ ፣ የነካኸው ሁሉ ይባረክ፡፡
አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም
Kajajj
በ እኔ የሚያምን እውነተኛ የወንዝ ውሀ ከሆዱ ይፈልቃል ፡፡ እንደሚል የእ/ር ቃል፡ ከውስጥክ የወጣውን ፡ የመንፈስ ቅዱስ ውሀ ጠጥተናል ፡፡ ተባረክ
ሳሚ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባረክ
ዋናዬ ያልከው ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ
እሱን ብሎ ያፈረ የለምና ሳሚ ለምልም
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
ኢየሱስ ዋናዬ!!!!!!!!!!!!!!! ሳሚዬ ለመግለፅ የሚከብድ ከቃላት በላይ የሆነ ምን ልበል አንተ ላይ ያለው መንፈስ የተለየ ነው!!!! ገና ያልሰማናቸው ብዙ ኢየሱስን የሚገልጹ ዝማሬዎችን ይዘህልን እየመጣክ ስለሆነ ትልቅ ደስታ ይሰኛል ዘመን ይባረክ ከፍ ብል!!!!!!!!
ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ 😭
እየሱስ ዋንይይይይይይይ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ታባረክ 💞💞ፀጋ ይባዝላክ
ምን አይነት መባረክ ነዉ ኡፈይይይ ሳሚዬ ታድለህ እየሱስ ዋናዬ ነዉ
አረ ይሄ መዝሙር ሳልሰማ መዋል አልቻልኩም እየሱስ ዋናዬ ዋናዬ
መዝሙሮችህን ብሰማ ብሰማ ብሰማ በቃ አልጠግብም እየሱስ ዋናዬ ልተካው የማልችለው በምንም እኔ ሳሚ ብርክርክ በል
ነብስ የሚያረሰረስ መንፈስ ያለሁ ዝማሬ በቃ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ኢየሱስ ዋናዬ ነው ኡኡኡኡኡኡኡኡ
አንደኛ የሆነ የነብስን ጥማት የሚገልጽ ዝማሬ ነው ተባረክ ያብዛል ኢየሱስ ዋናዬ ዋናዬ!!!!!
እየሱስ እየሱስ ዋናዬ እየሱስ ዋናዬ አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ዘማሪ ሳሚዬ ዘመንህ ይለምልም ይብዛልህ የአባቲ ብሩክ ብርክ ባል
ቅዱሳን በሙሉ ተባረኩ በብዙ ፀጋ❤❤❤❤
ምን አለት ያኔ በጉባዬ ዉስጥ ብጋኝ ግን ለእኔ የነፈቃን ቀን ከስገደት ሄጄ ቤ/ኪ ገብቼ ሰለ ኢየሱስ ምመሰክራዉ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ሰሚዬ ዘመን ይበራክ በጌታ ፍቅር እንወዳለን❤❤❤❤❤
ከእስትንፋሴ ይልቅ ታስፈልገኛለህ
ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ
እተነፍሳለሁ አየሬ ነህ እተነፍሳለሁ
እትነፍሳለሁ ኢየሱሴን እተነፍሳለሁ
ሕይወት ማለት ካንተ ጋራ ያለኝ ኅብረት ነው በቃ
ምን ዋጋ አለው ሁሉ ሞልቶት ሰው በሕይወቱ አንተን ካጣ
አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም
እንደ ጥንቱ ኢየሱስ ኢየሱስ ያሰኘኛል
ፍለጋዬ ከትላንቱ ብሶብኛል
እፈልግአለሁ ሁልጊዜ ሁልጊዜ
እፈልግአለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ
መኖር ማለት ካንተ ጋራ በመገኘትህ ማደር ነው
አንተ ደግሞ ከሌለህማ በቃ እኔ የለውም ነው
ሕይወት ማለት በህልውና በመንፈስህ ማደር
ኢየሱስ ከሌለበት በቃ እኔ የለውም ነው
እፈልግአለሁ ሁልግዜ ሁልጊዜ
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
Tbarek bmzmureh samayat aderskane. Qebatu kalay sihone wesete sayinaka bamnfse sayirsrse yamiqre yelem . geta yibarkhi
ሳሚዬ ተባረክልኝ ክርስትና እራሱ እየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው አይኖቻችን ይብሩ ዋናውን ትተን ሌላ ከመፈለግ ጌታ ያውጣንን ይሄ መዝሙር ብቻ አደለም ስብከትም ነው ተባረክ ወንድሜ
ሳሚዬ እውነት ምን ልበልህ ብዙዎቻችን ዋናችንን አላወቅነውም ዋና ብለን የሾምናቸው ነገሮች ብዙ ነበሩ አሁን ግን ዋናችንን አውቀነዋል ያለሱ ምንም ነን ትክክል ኢየሱስ ዋናችን አሜን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ሳሚዬ በጣም ተባርኬበታለሁ።
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
አሜን አሜን አሜን አሜን ኡፉፉፉፉፉፉ እየሱስ ዋነየ ነው አንተይ ይዠ ምንይ እሆናለው እፍልግሃለው ሳምዬ ዘምንክ ይባረክ ዝማሮችህ የሰማይ መስኬቶች ከፍቶ በመንፈስ የተቀመኤመ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ውድድድድድድ ይሄ ዶሞ ልዩ ነው ዘሪህ ይብባረክ ምንም ቃላት የለኝም
እየሱስ ዋናዬ ነው
ልተካው ማልችለው በምንም
ዋናችን!!! ሁሌ ሊሰበክ ሊዘመር የሚገባው ኢየሲስ!!!
ህይወት ማለት ካንተ ጋራ
ያለኝ ህብረት ነው በቃ!
sooooo blessed by this song
ተባረክ ይጨምር ብሩክ❤
አንተ ከሊለክ በቃ እኛም የለንምነውውውውውው 👏👏🙏🙏🙏😭😭😭😭ጌታ ሆይይይ እፈልግካለውውው አሜንንን
እየሱስ ዋናዬ ነክ ሀሌሉያያያያያ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ያሰኘኛል እፈልግሀለውው ሁልግዜ!!!!!
ያባቴ ልጅ ከዚ በላይ ጌታ ፀጋዉን ይጨምርልህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ታስፈልገኛለህ እየሱሴ
ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ
እተነፍሳለው አየሬ ነህ እተነፍሳለው
እተነፍሳለው እየሱስን እተነፍሳለው
ህይወት ማለት ካንተጋራ ያለኝ ህብረት ነው በቃ
ምን ዋጋ አለ ሁሉ ሞልቶ በህይወቱ
ሰው አንተን ካጣ
አንተን የዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም
ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም አሜን አሜን
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
ልተካዋ ማለችለሁ ነው
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱሴ !አሜንንን አሜንንን
1ga sammye
Ifalaghla walgze Walagze wanaynh Iyasuse Amen Amen Amen Geta Iyasus Zamnhan Abzto Yabarkaw Haliloya
ሳሚ አንተ የአዲስ ኪዳን ዘማሪ ነህ።ስዝምር አመልካልው ቃል እሰማለው
እየሱስ ዋና፨U are highly Blessed
እፍ ነፍሴን ቀለጠች በዚህ መዝሙር
እፈልግሃለሁ ሁል ጊዜ
እፈልግሃለሁ ዋናዬ ነህ❤
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
ሳሚ ተባረክ ይብዛልሕ 🙏
......እፈልጋለሁ ዋናዬ ነሕ እየሱሴ ❤🙏
ዛሬም ሁሌም ኢየሱስ ዋናዬ ነው❤
Amen amen hallelujah Hallelujah hallelujah......wuste yalewe yanete Menfes kelde adlem !!!! Eflfhalwe eflghlwe yene geta!!!
zemnken yebrke!!!
ተባሪክያለሁ በመዝሙርህ ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ሰው ሳሚዬ
I can’t stop this song my God bless you😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
I know you were trying to say may God bless you, but the small letter g for god bless you means Idol only the capital letter G, God bless you is for our God .l am not trying to criticize you but I am trying to help. Thank you and may God bless you.
I Can stop this song my God bless you
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
አሜን አሜን አሜን ወዋ ኢየሱስ ዋናዬ ነው እፈልጊሃለው ሁሉ ጊዜ ዋናዬ ነው አሜንንን ኦኦኦኦኦኦ ዘማሪ ስሚዬ ዘማንክ ይባርክህ ፀጋ ይብዘልክህ ስው ሁን
th-cam.com/video/TR4nKapzndwL/w-d-xo.html
ስወድህ ፋስስ የሚያደርግ መዝሙር ከጌታ ዉጭ ማን ዋና ይሆናልblessed
Amen God bless you!!!!!
Jesus is Lard!
I just woke up at 4am to listen to this song. I was singing this in my dreams and worshiping. Elelelelle yesuseee
❤
በእንባ ነው ያደመጥኩት ነብሴን መንፈሴን ነክቶኝል ተባረክልኝ ወንድሜ
ኣንተን ይዤ ተራ መሆን ኣልፈልግም፡ ዋውውውውው ኡነት፡ብጣም ደስ የመል ቃላት ናቸው ሳሚ ተባረክ።
አሜንንንንን ክብር ሁሉ ለየኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን ወንድሜ ሳሚ አሁንም አገልግሎትህን ኑሮህን ዘመንህን ይባርክ ደሞም ለበረከት ሁን በቃ ደግሞ የመንፈስቅዱስ የመቃተት ድምጽ እንደሆነ እልውናው እራሱ ይመስክራል ጌታ መንፈስ ቅዱስ በዚህ ብላቴና በአንደብቱ በመዝሙሩ እየገፀፀ ነው በኢየሱሰም ዋናችን ኢየሱሰ ሆኖልን ለወንጌል እጀ ለእጀ ተያይዘን የእግዚአብሔር የማዳኑ ጉልበት የምናይበት ዘመን ይሁን በኢየሱሰ ስም አሜንንንን
ከምስበው አየር ለኔ ትበልጣለህ 😢💟💟💟
taberk kemalet wuchii kalat ata geta abezeto yibarkeh nebsen miyaresres zemare new
♥️የኔ እየሱስ♥️ የኔ ልዩ ♥️የኔ ፍቅር ♥️አንተን በምንም አልተካህም ♥️አንተ ለኔ ዋናዬ ነህ 👉,God bless you samiyee
Ameeen ante yeje tera mehon ene alichilm wuste yalew yante manfes kelid ayidelem 😭😭😭😭
Listening in China, I love this song, I love Ethiopia. Mozambique ❤️ Ethiopia
Te amo beautiful, sending love to mozambique!
May God be with you
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
ዋውውው እር እንዴት ያለ መንፈስን የሚያረሰረስ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይብዛልህ ሳሚዬ
ዋዉዉዉ ሃሊ ሎያ አሜንን አሜንን
ሳሚዬ በእየሰሱ ስም ዝመንሁ ይባረክ ጌታ እየሰሱ አብዝቶ ይባረክ በዘማሪ በጣም ተባርኪለሁ ሳሚዬ መዝሙሮች ህይወትን ያናጸን ያድሲ ፀጋውን ይብዛለሁ እየሰሱ ዋናዬ ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው።። ኢየሱስ ያለው ምንም አልጎደለውም አመን ሃለሉያ ።። ሳሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።። ኢየሱስ ዋናችን ይባረክ።።
ተባረክ 🙏🏼እየሱስ ዋናዬ እየሱስ ዋናዬ ነው ልተካው ማልችለው 🥰🥰🥰
th-cam.com/video/cmjw5GskGfE/w-d-xo.html
What a blessed song!!!
EYESUS WANAYE NEW esu bcha ybekagnal, tebareklgn wd wendmie Sami yabate lj 🙏🙏😘❤️🙏🙏
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
ኢየሱስ ዋናዬ ነዉ
ልተካዋ ማልችለው ነዉ
እፈልጋለሁ ዋናዬ ነህ ኢየሱስ !! አሜን
God bless you sami
Birtukan Hailu Eyesus wanaye......
@@teketelerjabo2894 Amen
Amen burtu GBU!!
በብዙ ተባረክልን፣ፀጋው ይብዛልክ በጣም ድንቅና ልዩ ዝማሬ ነው ዋናችን የሆነው ኢየሱስን እንድንናፍቅና እንድናስብ የሚያረግ ዝማሬ ነው
ufe eysuse wanay tebarke egege des ymel zemari new
እየሱስ ዋናዬ ነው አሜንንንንንንን
ሳሚዬ ስወድህ እኮ ተባረክ።
God bless you sami. " ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም " የሚለው ሀረግ በጣም ነው የነካኝ። ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
የሱስ ዋናዬ ነህ
ተባረክ ሳምዬ
❤❤❤❤
አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም አሜንንን አሜንንን
I am truly blessed by this amazing and wonderful song . *Eyesus wanaye new* can’t stop listening you’re blessed sami.
እየሱስ ዋናዬ!!!!!!!!!!! ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ!!! እፈልግሀለው ዋናዬ ነህ አባብዬ።
አሜን አሜን ኢየሱስን ይዣለሁ ተራ ሰው መሆን አልችልም።
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤ ዋናዬ ነህ አባቴ ክብሬ ሰላሜ እረፍቴ ኡኡኡኡኢየሱስ ኢየሱስ ሳሚዬ ዘላለምህ ይለምልም ወደእግዚአብሔር ህልውና የሚከት ዝማሬ ነፍስም አልቀረልኝ 🙏🙏
th-cam.com/video/TR4nKapzndwL/w-d-xo.html
ዋናዉ ነገር ዋናዉን ነገር ዋናቻን ማድረግ ነዉ ሥለዚሒ እኔም ዋናዬ ምለዉ ኢየሱስን ነዉ ሣሚ ለምልምልኝ ዘመንሕ ይለምልምልሕ
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
ኢየሱስ ዋናዬ ነው
Sami mezemurothke eyanedandathwe heywetne yemixgenu nathwe bexame nwe yemwedathwe yegulebet mezemur nwe ebakeke kethalek alesemame .alesmame yemilwen mezmur leqeqlegni bexame nwe mwedwe 😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
በቃ ዝም ብለህ ያለ ገደብ ተባረክ ኡፍ😇😇😇😇
መኖር ማለት ... ጌታ ይባርክ ❤❤❤
አማኝ አይደለሁም ሳሚ ዝማሬዎችን በደንብ ነዉ ምወዳቸዉ በተለይ እወድሀለዉ የሚለዉ አስቸጋሪዉን የማዳም ቤት በተረጋጋ መንፈስ እንዳልፍ እረድቶኛል ተባረክ
Geni lemn amagn adelehum alsh? Eyesus endemyadn atamgnm?
እተነፍሳለው አየሬ ነህ እተነፍሳለው ኢየሱስን... አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም ውስጥ ያለው መንፈስ ቀልድ አይደለም።። እፈልግሃለው......... ሁልጊዜ ጌታ ኢየሱስ ከሌለማ በቃ እኛም የለንም ነዋ።።። ተባረክ ደግሞ ይጨመርልህ ሳሚ
እፈለልግሃለሁ ሁልጊዜ ኢየሱስዬ!!!!!!!
ተባረክልኝ
የኔ ወንድም ዘማሪ ሳሚ.. ሁል ጊዜ ኢየሱስ የሚለው ስም ከዝማሬህ ስለማይጠፋ ደስ ይለኛል ተባረክ እወድሀለው፡፡
EYESUSN YIZEN TERA MEHON ANCHILIM EFELIGIHALEW HULGIZE EYESUSE DINK MEZMUR Bless u bro
የጋጣሪ ልጅናኝና አላቂህም ናባራ አሁን ግን ካዎኩ ቃን ጃምሮ ያቴ ዝማረኦቺክን ስሳማ ባዉስጤ ያሎ ማንፋስው ህዎቴ ታናቃቃ ውው ብየሱስም ታባርካሃ ላባራካትሁን እየሱስ ዋለኖ አሜን አሜን
Amen Amen. I've been waiting for this song to come out since that Christmas eve night like over 2 years. you are blessed sami.
ህይወት ማለት በህልውናህ በመገኘትህ ውስጥ መኖር ነው
አንተ ደግሞ በሌለህበት በቃ እኔ የለሁም ነው።
th-cam.com/video/TR4nKapzndw/w-d-xo.html
እዉነት እኮ ነው "አንተን ይዤ ተራ መሆን እኔ አልችልም ውስጤ ያለው ያንተ መንፈስ ቀልድ አይደለም"" ኦኦኦ ጌታ ሆይ..........ሁልጊዜ እየሰማሁት ብዉል ባድር የምታደስበት የምፅናናበት የማልጠግበውን የምናፍቀዉን ጌታን በጣም እንድናፍቅ የሚያደርገኝ መዝሙር ነው፡፡ ሳሚዬ አንተ ብርቱ ፀጋ ይብዛልህ
ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው ተባርክ ሳሚዬ
ኡኡኡ ሳምዬ ናፌሴ አልቀርልኝም ምድርላይ ማኖሬ ያስረሳኛል ሳምዬ ተባረክ ከዝህ በላይ ይብዛል ከሰማይ ደጂ ይለቅቅብ አትያዝ ወንድሜ
th-cam.com/video/TR4nKapzndwL/w-d-xo.html
ኢየሱስ ዋናዬ ነህ❤
ልተካው ማልችለው በምንም እኔ❤
እፈልግሃለሁ ሁል ጊዜ ሁል ጊዜ❤
I can't stop listen this worship song god bless you more and more samiyee
Samye tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Fikadu Sufa same
Amen tebareki samiye sitotachin 🙏 Esusin yizhe tera mehon ine alichilim AMEN AMEN AMEN
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እፈልጊአለው ዋናዬ ነክ እየሱሴ ተባረክ ሳሚ እወድአለው መዝሙሮችክ በእውነት መንፈስ ያድሳሉ አይወሰድብክ ይብዛልክ
I can’t stop listening this song Samiye Bless you
More
……. አንተን ይዤ ተራ መሆን አልችልም
እፈልጋለሁ ወናዬ ነህ
😭😭😭😭😭😭🤝😘🙋🙋🙋🙋🙋🙋ተባረክ ሳም ተባረኩ ቅደሳን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🎤🎧❤🥰
Amen samiye tebareki bebizu
ሰምቼ ሰምቼ ያልጠገብኩት ደግማ መላልሼ ምሰማዉ !!! 👏👏👏 ተባረክ
My our Lord Jesus Christ bless you brother Sami!!!
ዋናዬ እየሱሴ ፈልግሀለው❤
Amen amen..samiye zamanih yetebrek yihun..tsagawunim yichamribih
የኔ ኤልሻዳይ አምላክ የኔ እስትንፋስ የኔ ሂወት የኔ ደስታ እየሱስ ጌታ ነው
መስማት ማቆም አልፍቻልኩም ሁሌም አዲስ ነው ሚሆንብኝ . ተባረክ ሳሚዬ ፀጋው ይብዛልህ
እየሱስን ያለው ሁሉንም አለው እየሱስ ዋናዬ ነው...
መን ልበል ሰሚዬ ቃለት የለኝም መኖሩን የጀመርኩት በአናንቴ መዝሙር ነው ዋነዬን ሰለዊቅ ዝምብዬ ነበሩኩ ለከ ኢየሱስ ነው ዋነዬ ❤❤❤❤❤
l cant stope waching and lisening this song sami belessse you
😭😭😭😭😭😭እፈልጋለሁ ሁልጊዜ ዋናዬ ነው ኢየሱስ ዋናዬ ነዉ ❤❤❤😭😭
Zemen ybarek samiye