ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ዘመዴ ምን አይነት ስጦታ ነው? አንድ ሰው ነህ ግን የምትሰራው ድንቅ ስራ ብዙዎች ከሰሩት ይበልጣል። ታድለህ።
መምህር ዘመድሁን ዘመዳችን እግዚአብሔር የሰሎሞንን ጥበብ አብዝቶ ይስጥልን🤲🤲🤲 እኛም እዚህ ቦታ በረከት ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲
መምህራችን ኑርል እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው ቃል በሂወት ያድርግልን አሜን፫
አሜን
የኛ ጀግና መምህር ዘመድኩን ሽ አመት ኑርልን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልል አምላኬሆይ በሰላም በጤና ለሀገሬ አብቅተህኝ እደጅህ እድረግጥ አድርገኝ ካለሁበት አጣብቂኝ ጭቀት መከራ ፍረሀት ከፍላት አውጣኝ
እፍፍፍ ታድላቹሃል በእውነት እኛም ለደጁ ያብቃን 😢😢😢ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን መምህራችን በረከታቹ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በረከታቹሁ፡ይደርብን
ታድላችሁ እውነት ይህ በረከት ይደርሰኛል እግዛብሔር ሆይ ፈቃድ ይሁንልኝ ፡፡
መምህር ዘመድሁን በቀለ ፈጣሪ ይጠብቅህ እመብርሃን የአግልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ በጣም ደስ ይላል የተዋሕዶ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አስቀናችሁኝ የተዋህዶ ልጆች ለእኛም ለስደተኞቹ በረከታችሁ ይድረሰን
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መምህራችን መምህር ዘመድሁ በቀለ ቃለህይውትን ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን. አሜን🙏🙏🙏💒
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን "እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ደብረ ታቦር "በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አምላከ ቅዱሳን ለወዳጆቹ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠ የእኛንም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህር ዘመዴ በጤና በዕድሜ በጽጋ ይጥብቅልን ::
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ታድላችሁ እኛንም እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ድስ ስል ግን ቅር ያለኝ። ነገር ለምን እህቶቻችን እና እናቱች ለምን አለባበሳችውን አያስተካከሉም ይህ የመስለ ቅዱስ ስፍራ በሱር እና ነጠላ አልባ
@@ማሪስይድ እኔም በዉስጤ እያልኩ ነበር ይሄን ጥያቄ ምክኒያቱም አብዛ ኞቻችን አለማዊ ነገሮች ያጠቁናል ልቦና ይስጠን አለማስተዋላችነን አይፍረድብን ሁላችነም አለባበሳችነን እናስተካክል ፡፡
@@ብንያምየወለላይቱየድንግል amen amen amen eso yeker yebelen
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን የኛ እንቁ የኛ ጀግና ዘመዴ ፀጋውን ያብዛልህ
Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen
መምህር ስላስጎበኘህን እድሜዉን ከጤና ይስጥልን እጅግ እጅግ እናመሰግንሐለን አሜን!!
#ሰላምና ፍቅር #ለኢትዮጵያ💚💛❤ ተዋሕዶ ለዘለዓለም #ትኑር አሜን አሜን አሜን #ቃለ ህይወትን ያሰማልን#ፀጋውን ያሰማልን #በረከታችሁ ይድረሰን🤲❤❤❤
Amane amane amane
መምሕር ዘመድኩን ረጂም እድሜ ከጤናገር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ለዘመዴ ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደረብን ።
መምህር፣ዘመዴ፣እግዚአብሔ፣ከአንተጋ፣ይሁን፣አሜን፣በሉ
አቤት ደስስ ሲል
መምህር ዘመዴ በሁሉ ቦታ ስለማገኝህ በጣም ደስ ይለኛል
አሜን አሜን አሜን አሜን በረከታቹሁ ይድርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን
እግዚአብሔር እሔን ቦታ ለማየት ያብቃን መምህር ዘመድኩን ድንግል ትጠብቅህ
ዕድለኞች ናችሁ እዚሁ እንድደርስ ወልደሚካኤል ብላችሁ ጸልዮልኝ፡ ኣስቀናችሁኝ፡የበረከታችሁ ተካፋይ ያርገኝ።
በእውት መምህራችን እድመና ጤና አብዝቶ ይስጥልንቃለ ህወት ያሰማልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
ጀግናው በህይወቴ እንዴ ዛሬ ተደሰቼው አላውም አይዞ የኔ እኔ እሰትፋሰ ይቆራረጥ እኔ ጌታ የሀገሬ ቢቼኛ ቢሪቅዬው ልጅ ዘመዴ ሺህ አመት ኑሪልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍
🖐🖐
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እንኳን አደረሳችሁ መምህር ዘመዴ ለድብረ ታቦር በአል የከርሞ ሰው ይበላችሁ ይበለን 🙏🙏አሜን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏አሜን የቅዳሴው በረከት ለእኛም ይድረሰን እግዚአብሔር አድሏችሁ በቦታው የተገኛችሁ በየ አመቱ ያድርሳችሁ
ክብር ለመዳንያለም በከቱን ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይለል ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር
አቤት መታደል እግዛብሄር ይባርካችሁ ለኛም በእዉነት ለኛ በረከታችሁ ይረሰን ዉይ አምላኬ ደስ ሲል በማርያም ዘመዴ አንተ የተዋህዶ አበሳ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
መምህሬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ደስስስል
መምህራችን ዘመድኩን በእድሜ በጤና ኑርልን ለእኛም በረከት ይድረስን
Amen Amen Amen kale hiywet yasemalin megsite semayatn yawerslin befmbtena yitbklin Amen(3)
በዚህ አመት መሄድ አልተቻለም ጊዜ ደጉ እግዚአብሔር ይመልስልን ይሄንን ጊዜ🤲
Betamm yameral,💠💠💠🙏🙏♥️. Erfit yalbt botam endehone Berketachu yiderben 🙏♥️💚💚💚 i
Tawekabehe droo amnehe nebere
እግዚአብሔር ይመስገን በርከታችሁ ይድርሰን
አሜን አሜን አሜን
ወይ መታደል መምህር ዘመድኩን ምርጥ ስው እድሜና ጤና ይሥጥህ
ቃለ ህውሃት ያስማልን መምህር
Ameen memirachin zemedkum bekele igzaber amman kale hiwotin yasemalinGin andi tiyake alegni andi saw ke Ethiopia lemahed sinti birri yasfeligal beigzaber sim nigerugni🙏🙏🙏
AmenAmenAmenKalhewoet yasmalen memher
Kale hiewot yasemalen memihr
Kale Hiwot yasemalen
እግዚያብሄር ይስጥልን ደስ ይላል ዘመድኩን
አሜን. ቃለህይውት ይስጥልን. መንግስትስማያት ያውርስልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ኡፍፍፍፍ እማምላክ ከሰደት መልሸን ለደጅሽ አብቂን💦🍀💦🍀💦🕊🕊💧💧
ቃለህይውትን ያሰማልን
Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen
Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen
መምህር ዘመድኩን በቀለ አንተእኮ እንቁአችን ነህ እመቤቴ በመገድህ ሁሉ ካንተ ጋር ትሁን ቤተሰቦችህ ምን ያህል እደለኞች ናቸው ያንተ ቤተሰብ ሳይሆን ጎረቤትህ መሆን እነኳን መታደል ነው
Amenn
መታደል ነው
አሜንን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
ትድጅያብካን ስላምክ ይብሳ ❤️❤️❤️❤️🧡💚💙💜💚⛪️⛪️⛪️
Kelhywet yasemaln memrchin
ዘመዴ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን
ትንሹ ዘመድኩን እንኴን ለደብረታቦር በዓል አደረሰህ!!!
ዘመድየ. እግዜብሕር ይባርክህ
Endet Metadel Newu yihann Kdus Bota Megobget Lememhrachin Zemediyee kalehiwet yasemaln
Abeu Hager iyu
Minalbat wich ager yimeslegnal...minalbatim esrael
Amennn
Memir zemedihun egzeabiher edime tena kexega gar yistih
ኡፍ መታደል ነው እንደ እግዚአብሔር ብሄድ በጣም ደሥ ይለኛል እንዴት ነው ሚኬደው
amne amne
E/r edemena xena yesxachu
ጀስሲል
ሰላም ወገኖቼ መምህር ዘመድኩን እንቁ ነህ ! እግዛብሔር ይጠብቅህ ! መዝሙሩ የማነው ዘማሪውን ካወቃችሁት
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕ ከቻልክ ላሥቸግርሕ መልስልኝ ከይትዮጵያ ቅድስት ሀገር እየሩሣሌም ለመሄድ ሙሉዉ ወጭ ስት ይፈጃል ብዙ ሰዉ እጠይቃለሁ አጥጋቢ መልስ አላገኘሁም ባቅ አረብ ሀገር ቋጥሬ ይዤ እሄድ ነበር በጣም በሕይወት ዘመኔ ቢሆንልኝ ብየ የምመኘዉ ይሕን ቦታ መርገጥ ነዉ
በጣምደስስስትላላችሁበረከታችሁይደረሰንእኳንአረሳችሁዉድየተዋህዶልጆችለደበረታቡርክበረበአል
ዘመድእናመስግናለን፣ምንኛመታደልንው፣ምንመንትእዴህያለቦታስትሂዱ፣ቀሜስ፣ብትልብሱ
zemedie enque enkuan adereseh
እባክህ አምላኬ ይህን የተቀደሰ ቦታው ሳላይ ነብሴን አታሳልፋት
ትመስገእሞለኩ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Anye keba kadera ahunema tankabehe
ግን፣የትነው፣አልገባንም?
Abet metadel new betselotachu asbun
እንካ አደረሳችሁ ስእስክራይብ አረጉኝ እስቲ በድረቦታቦራ ይዛችሀለው
የሃገር ውስጦን ደብረ ታቦርን አይተሀት ይሆን...ወይ መመሣሠል
እባኩቹህ ቦታው ን ምታቁ ንገሩኝ በየትነው ሚገኝው ትራንስፖርት ሰንት ነው መሔጃ ብር
በእስራኤል ሀገር እየሩሳሌም ከተማ ነው .....ግን ትራንስፖርቱን/የትኬት ዋጋን አላውቅም
@@Amentube1037 እሺ እማ አመሰግናለው
አኛንም ለደጅ ያብቃን
እፍ አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ
Kilehiyiwot yisemaln memihirchn
እኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በዓል2012ዓምth-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html&feature=share
እባክህ ሽፋነ አታድርግ ሐይማኖትን ሰላምን የሚሰብክ እንጂ ጥላቻን አሉባልታንማለያየትን የሚሰብክ አንፈልግም ሐይማኖት ወይስ ፖለቲካ ከአፍህ የሚወጣውን ታቃለህ አያምርብህም አይመጥንህም አዳመጥኩህ አዳመጥኩህ አሁን አልቻልኩም አየተሳሳትህ እያስቆጣሐን ነው እባክ ታረም አሁ ን ፕሮግራምህ ይሔነው የሚገባህ
የመቸነው የትሐገርስነው?በማርያም ንገሩኝ
Ke 8 wore befit new. Eyerusalem new
@@posthue እሽ በጣም አመሠግናለሁ
አንተ የተጨበረብህ ስውዬ ዘሬ ደግሞ ውድ ህይማኖቱ መጣህ እብክህ ስውን እታወነብድ ዝብለህ እንድን ይዝህ ገዝብህ ለቃቅም
እስራኤል ነው
👍👍👍👍 ዝም ብለህ ሰለ ሀይማኖት ብቻ ሰራ ለምን እኔ ካንተ ምንም አላውቅም ግን የእህትነቴን ተዝቆ ተዝቆ አያልቅም የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ታሪክ በርታ ወንድሜ ፖለቲካ ኖኖኖኖኖኖኖኖ 👎👎👎👈
የት ነዉ እሚገኝዉ
እስራኤል
@@mathewos_fekade_fanta_youtube ISRAEL
ገሎ አሰቃይቶ እስኪበቃው ደፍሮ ልጅ ፣ አዋቂ ፣ የመለኮሱ ፮፭ አመት አዛውንት ፤ ዘርፎ ፣አውደሞ ፤ ከአማራ መወልድ አርግማን አስኪመስል አድርጎ ህውሀት፣ አሁን አብይ አንቅፋት ሆነ ለህውሀት ይሉናል ፣ የአማራን ህዝብ ምንም ኣልደረሰበትም አልተዋረደም ይሉናል። ህውሀት የአማራን ህዝብ አልበደልም ይሉናል የአማራ ተቆርቋሪ በአማራ ልጆች ገንዝብ አየተረዳ አየኖረ፣ ታዲያ ህውሀት ምንአጠፋ ፣ ህውሀት ምንአጠፋ አነዚህ የአማራ ልጆቹ ናቸው የአማራ ገዳዮቹ። ስማችው ሀብታሙ አያሌውን እና ዝመድኩንን @
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን
ገሎ አሰቃይቶ እስኪበቃው ደፍሮ ልጅ ፣ አዋቂ ፣ የመለከኮስ ፮፭ አመት አዛውንት ፤ ዘርፎ ፣አውደሞ ፤ ከአማራ መወልድ አርግማን አስኪመስል አድርጎ፣ አሁን አብይ አንቅፋት ሆነ ህውሀት የአማራን ህዝብ በደምብ አዋርዶ አንገት አንዳያስደፋ ይለናል። ህውሀት የአማራን ህዝብ በደምብ ኣላዋረድም ይሉናል የአማራ ተቆርቋሪ በአማራ ልጆች ገንዝብ አየተረዳ አየኖረ፣ ታዲያ ህውሀት ምንአጠፋ አነዚህ የአማራ ልጆቹ ናቸው የአማራ ገዳዮቹ። th-cam.com/video/u5K6vVEQhUk/w-d-xo.html ስምችው ሀብታሙ አያሌውን እና ዝመድኩንን።
አንተ ደሞ ስለ እግዚአብሔር ምን እምታቀው ነገር አለ ብታቅም አልሰማህም እባክህ የእውነት እግዚአብሔርን ከፈራህ ወይም የምታምን ከሆነ ስለ አብይም ሆነ ሰለ አማራ ዝም በል እግዚአብሔር ከምድረገፅ ያጥፋህ ለምን ትረብሸናለህ አብይ ጦርነት አልሄድም ምናምን ምናምን ምን አይነት ፍጡር ነህ እውነት ይህን ዘመን አልፎልህ አትይው አፈር ብላ ዘር ከዘር ማባላት አያፅድቅም ስልክህ ስለ ቀረፀ ብቻ መቀረፅ አይጠበቅብህም
መምህርዘመድኩንየኦርቶዴክስተዋህዶምሰሶነእረጅንእድሜናጤናንአብዝቶይስጥልን
ቃለሔወትያስማልን💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇯🇧🇯
መምህር ዘመዴ ምን አይነት ስጦታ ነው? አንድ ሰው ነህ ግን የምትሰራው ድንቅ ስራ ብዙዎች ከሰሩት ይበልጣል። ታድለህ።
መምህር ዘመድሁን ዘመዳችን እግዚአብሔር የሰሎሞንን ጥበብ አብዝቶ ይስጥልን🤲🤲🤲 እኛም እዚህ ቦታ በረከት ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲
መምህራችን ኑርል እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነው ቃል በሂወት ያድርግልን አሜን፫
አሜን
የኛ ጀግና መምህር ዘመድኩን ሽ አመት ኑርልን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልል አምላኬሆይ በሰላም በጤና ለሀገሬ አብቅተህኝ እደጅህ እድረግጥ አድርገኝ ካለሁበት አጣብቂኝ ጭቀት መከራ ፍረሀት ከፍላት አውጣኝ
እፍፍፍ ታድላቹሃል በእውነት እኛም ለደጁ ያብቃን 😢😢😢ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን መምህራችን በረከታቹ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በረከታቹሁ፡ይደርብን
ታድላችሁ እውነት ይህ በረከት ይደርሰኛል እግዛብሔር ሆይ ፈቃድ ይሁንልኝ ፡፡
መምህር ዘመድሁን በቀለ ፈጣሪ ይጠብቅህ እመብርሃን የአግልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ በጣም ደስ ይላል የተዋሕዶ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ
በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አስቀናችሁኝ የተዋህዶ ልጆች ለእኛም ለስደተኞቹ በረከታችሁ ይድረሰን
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መምህራችን መምህር ዘመድሁ በቀለ ቃለህይውትን ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን. አሜን🙏🙏🙏💒
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን "እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ደብረ ታቦር "በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አምላከ ቅዱሳን ለወዳጆቹ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠ የእኛንም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህር ዘመዴ በጤና በዕድሜ በጽጋ ይጥብቅልን ::
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ታድላችሁ እኛንም እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ድስ ስል ግን ቅር ያለኝ። ነገር ለምን እህቶቻችን እና እናቱች ለምን አለባበሳችውን አያስተካከሉም ይህ የመስለ ቅዱስ ስፍራ በሱር እና ነጠላ አልባ
@@ማሪስይድ እኔም በዉስጤ እያልኩ ነበር ይሄን ጥያቄ ምክኒያቱም አብዛ ኞቻችን አለማዊ ነገሮች ያጠቁናል ልቦና ይስጠን አለማስተዋላችነን አይፍረድብን ሁላችነም አለባበሳችነን እናስተካክል ፡፡
@@ብንያምየወለላይቱየድንግል amen amen amen eso yeker yebelen
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን የኛ እንቁ የኛ ጀግና ዘመዴ ፀጋውን ያብዛልህ
Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen
መምህር ስላስጎበኘህን እድሜዉን ከጤና ይስጥልን እጅግ እጅግ እናመሰግንሐለን አሜን!!
#ሰላምና ፍቅር #ለኢትዮጵያ💚💛❤ ተዋሕዶ ለዘለዓለም
#ትኑር አሜን አሜን አሜን #ቃለ ህይወትን ያሰማልን
#ፀጋውን ያሰማልን #በረከታችሁ ይድረሰን🤲❤❤❤
አሜን
Amane amane amane
መምሕር ዘመድኩን ረጂም እድሜ ከጤናገር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ለዘመዴ ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደረብን ።
መምህር፣ዘመዴ፣እግዚአብሔ፣ከአንተጋ፣ይሁን፣አሜን፣በሉ
አቤት ደስስ ሲል
መምህር ዘመዴ በሁሉ ቦታ ስለማገኝህ በጣም ደስ ይለኛል
አሜን አሜን አሜን አሜን በረከታቹሁ ይድርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን
እግዚአብሔር እሔን ቦታ ለማየት ያብቃን መምህር ዘመድኩን ድንግል ትጠብቅህ
ዕድለኞች ናችሁ እዚሁ እንድደርስ ወልደሚካኤል ብላችሁ ጸልዮልኝ፡ ኣስቀናችሁኝ፡የበረከታችሁ ተካፋይ ያርገኝ።
አሜን
በእውት መምህራችን እድመና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
ቃለ ህወት ያሰማልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
ጀግናው በህይወቴ እንዴ ዛሬ ተደሰቼው አላውም አይዞ የኔ እኔ እሰትፋሰ ይቆራረጥ እኔ ጌታ የሀገሬ ቢቼኛ ቢሪቅዬው ልጅ ዘመዴ ሺህ አመት ኑሪልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍
🖐🖐
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እንኳን አደረሳችሁ መምህር ዘመዴ ለድብረ ታቦር በአል የከርሞ ሰው ይበላችሁ ይበለን 🙏🙏አሜን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏አሜን የቅዳሴው በረከት ለእኛም ይድረሰን እግዚአብሔር አድሏችሁ በቦታው የተገኛችሁ በየ አመቱ ያድርሳችሁ
ክብር ለመዳንያለም በከቱን ይደርብን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይለል ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር
አቤት መታደል እግዛብሄር ይባርካችሁ ለኛም በእዉነት ለኛ በረከታችሁ ይረሰን ዉይ አምላኬ ደስ ሲል በማርያም ዘመዴ አንተ የተዋህዶ አበሳ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫
መምህሬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ደስስስል
መምህራችን ዘመድኩን በእድሜ በጤና ኑርልን ለእኛም በረከት ይድረስን
Amen Amen Amen kale hiywet yasemalin megsite semayatn yawerslin befmbtena yitbklin Amen(3)
በዚህ አመት መሄድ አልተቻለም ጊዜ ደጉ እግዚአብሔር ይመልስልን ይሄንን ጊዜ🤲
Betamm yameral,💠💠💠🙏🙏♥️. Erfit yalbt botam endehone
Berketachu yiderben 🙏♥️💚💚💚 i
Tawekabehe droo amnehe nebere
እግዚአብሔር ይመስገን በርከታችሁ ይድርሰን
አሜን አሜን አሜን
ወይ መታደል መምህር ዘመድኩን ምርጥ ስው እድሜና ጤና ይሥጥህ
ቃለ ህውሃት ያስማልን መምህር
Ameen memirachin zemedkum bekele igzaber amman kale hiwotin yasemalin
Gin andi tiyake alegni andi saw ke Ethiopia lemahed sinti birri yasfeligal beigzaber sim nigerugni🙏🙏🙏
Amen
Amen
Amen
Kalhewoet yasmalen memher
Kale hiewot yasemalen memihr
Kale Hiwot yasemalen
እግዚያብሄር ይስጥልን ደስ ይላል ዘመድኩን
አሜን. ቃለህይውት ይስጥልን. መንግስትስማያት ያውርስልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ኡፍፍፍፍ እማምላክ ከሰደት መልሸን ለደጅሽ አብቂን💦🍀💦🍀💦🕊🕊💧💧
ቃለህይውትን ያሰማልን
Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen
Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen
መምህር ዘመድኩን በቀለ አንተእኮ እንቁአችን ነህ እመቤቴ በመገድህ ሁሉ ካንተ ጋር ትሁን ቤተሰቦችህ ምን ያህል እደለኞች ናቸው ያንተ ቤተሰብ ሳይሆን ጎረቤትህ መሆን እነኳን መታደል ነው
Amenn
መታደል ነው
አሜንን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
ትድጅያብካን ስላምክ ይብሳ ❤️❤️❤️❤️🧡💚💙💜💚⛪️⛪️⛪️
Kelhywet yasemaln memrchin
ዘመዴ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን
ትንሹ ዘመድኩን እንኴን ለደብረታቦር በዓል አደረሰህ!!!
ዘመድየ. እግዜብሕር ይባርክህ
Endet Metadel Newu yihann Kdus Bota Megobget Lememhrachin Zemediyee kalehiwet yasemaln
Abeu Hager iyu
Minalbat wich ager yimeslegnal...minalbatim esrael
Amennn
Memir zemedihun egzeabiher edime tena kexega gar yistih
ኡፍ መታደል ነው እንደ እግዚአብሔር ብሄድ በጣም ደሥ ይለኛል እንዴት ነው ሚኬደው
amne amne
E/r edemena xena yesxachu
ጀስሲል
ሰላም ወገኖቼ መምህር ዘመድኩን እንቁ ነህ ! እግዛብሔር ይጠብቅህ ! መዝሙሩ የማነው ዘማሪውን ካወቃችሁት
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕ ከቻልክ ላሥቸግርሕ መልስልኝ ከይትዮጵያ ቅድስት ሀገር እየሩሣሌም ለመሄድ ሙሉዉ ወጭ ስት ይፈጃል ብዙ ሰዉ እጠይቃለሁ አጥጋቢ መልስ አላገኘሁም ባቅ አረብ ሀገር ቋጥሬ ይዤ እሄድ ነበር በጣም በሕይወት ዘመኔ ቢሆንልኝ ብየ የምመኘዉ ይሕን ቦታ መርገጥ ነዉ
በጣምደስስስትላላችሁበረከታችሁይደረሰንእኳንአረሳችሁዉድየተዋህዶልጆችለደበረታቡርክበረበአል
ዘመድእናመስግናለን፣ምንኛመታደልንው፣ምንመንትእዴህያለቦታስትሂዱ፣ቀሜስ፣ብትልብሱ
zemedie enque enkuan adereseh
እባክህ አምላኬ ይህን የተቀደሰ ቦታው ሳላይ ነብሴን አታሳልፋት
ትመስገእሞለኩ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Anye keba kadera ahunema tankabehe
ግን፣የትነው፣አልገባንም?
Abet metadel new betselotachu asbun
እንካ አደረሳችሁ ስእስክራይብ አረጉኝ እስቲ በድረቦታቦራ ይዛችሀለው
የሃገር ውስጦን ደብረ ታቦርን አይተሀት ይሆን...ወይ መመሣሠል
እባኩቹህ ቦታው ን ምታቁ ንገሩኝ በየትነው ሚገኝው ትራንስፖርት ሰንት ነው መሔጃ ብር
በእስራኤል ሀገር እየሩሳሌም ከተማ ነው .....ግን ትራንስፖርቱን/የትኬት ዋጋን አላውቅም
@@Amentube1037 እሺ እማ አመሰግናለው
አኛንም ለደጅ ያብቃን
እፍ
አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ
Kilehiyiwot yisemaln memihirchn
እኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በዓል
2012ዓምth-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html&feature=share