ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Studioun wednwal👍👍👍👍👏👏👏👏👏
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን፡ በተለይ ላለንበት ጊዜ Thank you for sharing 🙏❤️
I really like your background and thank you for sharing!!!
Thank you for sharing beautiful 😍😍studio wow nice 👍
Thank you for sharing beautiful 💞your hair is so beautiful 😍
Ethiopian Mom isn’t! I love her hair and all her contents! She is awesome
I just saw this video right now. Thanks a million Tinayee ❤
You welcome 🤗
አመሰግናለው ውዴ እኔም ቆርጨዋለው ግን የኔ ምንም ብዛት የለውም ምንድነው መፍቴው
እኔ ፀጉሬ ከፍ ዚቅ ያለነዉ እዴት መቁረጥ ችላለዉ ንገሪኝ
Thank you konjo new betam beteseb hogalew
Betam new mnamesegnsh ehten gn yegdgdawn masayet nebere bsh ahunm ketemechesh asaynm 10q
እናመሰግናለን በርች እህቴ
በጣም ጥሩ ነው በርቺ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የኔ ቆንጆ በጣም ፀጉሬን ያሳክከኛል እና በየ 3 ቀን በሻፖ እታጠባለው በፊት ነጫጭ ነገር ይወጣብኝ ነበር አሁን ግን ጠፍቷል ግን አሁንም ያሳክከኛል እና ምን አይነት ቅባት ብጠቀም ያጠፋልኛል ወይም ሌላ ማጥፊያ ካለው ብትነግሪኝ
ፎረፎር ከሆነ የሚያሳክክሽ ስትጣጠቢ ልየሚያሳክክሽን ቦታ በሎሚ እሺው እኔ በፊት በየሶስት እየታጠብኩኝ ያሳክከኝ ነበር አሁን በሁለት ሳምንት ቆይቼ ብታጠብም ምንም አያሳክከኝም ማለት ነው ሞክሪው
ዋውውውው ተባረኪ ጎበዝ በርች
መቀሱን ከየት ነው ምገዛው
Selam ehte ebakesh tsgure ke fitu areif nw betam rejm baybalem kewhala gin betam sebseb yale acher nw min larg tekorecem mokrywalew please replay
Mn albat yemeteteegnbet lehon yechlal bejerbash bizu yemetetegne kehona. Yegulo zeyt qodashn qabiew. Yadegal
@@TinaHabeshawit eshi amesgnalhu...be yesamntu yetelyaye hair mask metekme side effect alw ende
Hi beautiful watching!
Thank you for sharing 👍👍
ፀጉር የሚያለሰልስ ነገር ንገሪኝ
ere emu esun mekes felgie neber
ትምርትሽ አሪፍ ነው ግን ሙዚቃ አታድርጊ
ቀለም ልቀባ ነበር ከመቀባቴ በፊት ምን ማድረግ አለብኝ ካወቅሽ ንገሪኝ
Qelem kemeqbateshi ke hulet qan befit avocado weyem muz mask adrgesh keza tatebiew keza ke hulet qan bewala qalemun teqabi. Wedyaw tatbesh wedyaw endatqabi qalam leza ke hulet qan befit tatebew.
Eshi betam amesegnalehu wud
Edgetun lakome tsegur mn tmekriyalesh??
Yegulo zeyt
በምፈልገው ርዕስ መጣሽ ተባረኪ
Thank you so much my dear
Ayyy tinayeeYenes korchewalhu gn ahunm chafu chfrg hunuwal yebeftu tsguree nafkgn Apolo sazyzeew gofre yihonal kmbetatseu yetnsa
Qebat bedenb qabiew
@@TinaHabeshawit Ere eyekbwt nbr mare amsgunalhu
የእኔ ፀጉር ልክ እንደ ገመንድ ጫፍ ጫፉ ይቆጣረል ሁሉም ማለት ይቻለል እበከቹ ምታውቁ ንገሩኝ ምንድነው መፍቴሄው
Bedenb yeweyra zeyt qabiew mata mata. Chaf chafun tinesh qurechew.
@@TinaHabeshawit እሺ በጠም አመሠግናለሁ
tankiu Mamay
Tanx tina
Marye😙
የኔ አጭር ነው ከሱ ላይ ቆርጫ ምን ልቀረኝ
ያድጋላ እኔም እደዛ እያልኩ ብዙ አመት ተሸወድኩ አንድ ጊዜ እደውም ፅጉር ብት ሄጄ ሳላውቅ አንዱ ሳብ ያደርገችውን ቆርጣው ለምን ቆርጥሽብኝ ብዬ ጦርነት ፈጠርኩ መቼም አርሳውም ግን አሁን ሁለት አመት ሆነኝ በየ 4 ወሩ እራሴን እቆርጠዋለሁ በጣም እያደገ ነው እህቴ
@@tsigebekena6817 እንደሱማ ከሆነ እሺ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ
@@መዉደዴንወደድኩት አሜን እኔም አመሰግናለሁ እህቴ
እናመሰግናለን
ኧረ ውዴ የእኔ ጫፌ መንታ ወጣብኝ እዴት ነው ሚለቅ ልቁረጠው
Awo betneshu
እሺ ውዴ
Thank u a lot
የ ኔ አላድግ አለ ምን ልጠቀመው
Thank you
Thanks
Tina wudee siwedesh
እኔስ አልቆርጥም ብሞትም ቆርጨ ቆርጨ ለድሜ አለሁ እከባከበዎለሁ እጂ
በጭራሽ እዳ ቆርጭ ለሁለት አመት ያክል ሳቆርጭ እይውና ታመሰግንኛለሺ እኔ በፊት በ3-4ወር ጫፍጫፉን እቆርጥ ነበር አሁን ግን ትቸው በደንብ ቅባት እየቀባሁ እጎነጉነዋለሁ በጣም አደገ ጎደኛች ማመን እሲቅታቸው እመኑኝ
@@sofiyaa.8652 እር እህት በስምንት ወር ሶስተየ ቆርጨው አደየስ እዳለ ጎፈሮ አርጌው አገብግቦኛል አሁን ምያለሁ ላልቆርጥ አሁን እራሱ እደዛም ተጫውቸበት እጡቴ ሊደርስነው መከባከብጂ መቁርጥ መፍትሄ አይሆንም
ክክክክክክክክክ ለምን
የቺ እኳን የለውም
Tinay yabl enat nan btm hwlw ngrsh cnaga ymsaslal bhrsh enm tmchnlsh!ejg btm glte lj nash weded argshlh!
Studioun wednwal👍👍👍👍👏👏👏👏👏
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን፡ በተለይ ላለንበት ጊዜ Thank you for sharing 🙏❤️
I really like your background and thank you for sharing!!!
Thank you for sharing beautiful 😍😍studio wow nice 👍
Thank you for sharing beautiful 💞your hair is so beautiful 😍
Ethiopian Mom isn’t! I love her hair and all her contents! She is awesome
I just saw this video right now. Thanks a million Tinayee ❤
You welcome 🤗
አመሰግናለው ውዴ እኔም ቆርጨዋለው ግን የኔ ምንም ብዛት የለውም ምንድነው መፍቴው
እኔ ፀጉሬ ከፍ ዚቅ ያለነዉ እዴት መቁረጥ ችላለዉ ንገሪኝ
Thank you konjo new betam beteseb hogalew
Betam new mnamesegnsh ehten gn yegdgdawn masayet nebere bsh ahunm ketemechesh asaynm 10q
እናመሰግናለን በርች እህቴ
በጣም ጥሩ ነው በርቺ
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የኔ ቆንጆ በጣም ፀጉሬን ያሳክከኛል እና በየ 3 ቀን በሻፖ እታጠባለው በፊት ነጫጭ ነገር ይወጣብኝ ነበር አሁን ግን ጠፍቷል ግን አሁንም ያሳክከኛል
እና ምን አይነት ቅባት ብጠቀም ያጠፋልኛል ወይም ሌላ ማጥፊያ ካለው ብትነግሪኝ
ፎረፎር ከሆነ የሚያሳክክሽ ስትጣጠቢ ልየሚያሳክክሽን ቦታ በሎሚ እሺው እኔ በፊት በየሶስት እየታጠብኩኝ ያሳክከኝ ነበር አሁን በሁለት ሳምንት ቆይቼ ብታጠብም ምንም አያሳክከኝም ማለት ነው ሞክሪው
ዋውውውው ተባረኪ ጎበዝ በርች
መቀሱን ከየት ነው ምገዛው
Selam ehte ebakesh tsgure ke fitu areif nw betam rejm baybalem kewhala gin betam sebseb yale acher nw min larg tekorecem mokrywalew please replay
Mn albat yemeteteegnbet lehon yechlal bejerbash bizu yemetetegne kehona. Yegulo zeyt qodashn qabiew. Yadegal
@@TinaHabeshawit eshi amesgnalhu...be yesamntu yetelyaye hair mask metekme side effect alw ende
Hi beautiful watching!
Thank you for sharing 👍👍
ፀጉር የሚያለሰልስ ነገር ንገሪኝ
ere emu esun mekes felgie neber
ትምርትሽ አሪፍ ነው ግን ሙዚቃ አታድርጊ
ቀለም ልቀባ ነበር ከመቀባቴ በፊት ምን ማድረግ አለብኝ ካወቅሽ ንገሪኝ
Qelem kemeqbateshi ke hulet qan befit avocado weyem muz mask adrgesh keza tatebiew keza ke hulet qan bewala qalemun teqabi. Wedyaw tatbesh wedyaw endatqabi qalam leza ke hulet qan befit tatebew.
Eshi betam amesegnalehu wud
Edgetun lakome tsegur mn tmekriyalesh??
Yegulo zeyt
በምፈልገው ርዕስ መጣሽ ተባረኪ
Thank you so much my dear
Ayyy tinayee
Yenes korchewalhu gn ahunm chafu chfrg hunuwal
yebeftu tsguree nafkgn
Apolo sazyzeew gofre yihonal kmbetatseu yetnsa
Qebat bedenb qabiew
@@TinaHabeshawit
Ere eyekbwt nbr mare amsgunalhu