ያለ ገና ዛፍ ቤታችንን እንዲ ማሳመር እንችላለን ለበአል // CHRISTMAS HOME DECOR 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 14 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፅሽ ፡ መልክሽ
    ንፅህናሽ የቤት አያያዝሽ
    አንደኛ ነሽ በሁሉም ደስ ቲያለሽ
    በርቺ💪👍❤❤

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  13 วันที่ผ่านมา

      በጣም አመሰግናለሁ🙏😊

  • @azeb2686
    @azeb2686 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ቲናዬ ስንወድሽ እኮ!!!! እረ በማርያም ብዙ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይልን🥰❤️!!! ቤትሽ ልጆችሽ ስብዕሽ ሁለነገርሽ ደስ የሚል አስተማሪ ስለሆነ አትጥፊብን ጭልጥ ብለሽ please ቶሎ ቶሎ ነይልን!!! We love you💕🫶!!!

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ስለ ምትከታተሉኝና ስለ ጥሩ ኮመንትሽ 🥰. . እሺ አልጠፋም 😊

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ...🙏👌

  • @gizewuahun3476
    @gizewuahun3476 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው የማከብርሽ ሁሌም ታነቃቂኛሽ መዝሙር ቢሆን ደስ ይልነበር ድባቡ።❤

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน +3

      በጣም አመሰግናለሁ! ኮፒ ራይት ይሆንብኛል ለዛ ነው 😊

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ተባረኪ

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 หลายเดือนก่อน

    Thank you Tinaye!! Atetfe ❤️🙏

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 หลายเดือนก่อน

    Omg ❤❤❤l love it thank you so much

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for watching 🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt หลายเดือนก่อน

    Well done, keep it up!❤❤❤

  • @seans.8999
    @seans.8999 หลายเดือนก่อน +1

    Its so beautiful. Thanks for sharing my God bless you and your family

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful ❤

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 หลายเดือนก่อน

    Beautiful. Merry Christmas and a happy new year 🎉. Blessings to you and your family!

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 หลายเดือนก่อน

    I love ❤️ it, so beautiful thank you for sharing

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏😊

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 หลายเดือนก่อน +1

    ባለሞያ! ጎበዝ ! ፅድት ያልሽ :: Mary charismas & Happy New Year with all your family ! Amet Amet yadersen Amen ::

  • @EmuyaWordofa
    @EmuyaWordofa หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የሚያምረው ቲናዬ ❤❤❤

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ እሙዬ 🥰

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በጣም ትደነቂያለሽ ይሄ ነው እውነተኛው ዛፉ መቅረት አለበት

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስንት ቦታ ፈልጌ አጣሁ በጣም ነበር እምፈልገው እኔም ለልጆቸ ማስተማር እፈልግ ነበር ❤❤❤

  • @sisayhabte9977
    @sisayhabte9977 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል መልካም ገና ❤😍🥰😍🥰

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናሁ 🙏🥰

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo หลายเดือนก่อน

    የምትሰሪያቸውን ቪዲዮዎች በጣም ነው የምወዳቸው። እቃዎችስ ትንሽ pricy ናቸው ግን ይገባቸዋል በጣም ውብ ናቸው ፅድት ያሉ :: ጎበዝ..በርቺ። የአልጋሽን ፍሬም ሊንክ please መግዛት እፈልጋለሁ::

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ለኮመንትሽ😊. የኔ አልጋ king size naw
      www.mybobs.com/furniture/bedroom/beds-and-headboards/p/20055810

    • @NA-cb9eo
      @NA-cb9eo หลายเดือนก่อน

      Amazing ቅንነት ከውበት ጋራ !! ጌታ ይባርክሽ your Videos motivate me Thank you!

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 หลายเดือนก่อน

    great job god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @hargehaliue9167
    @hargehaliue9167 หลายเดือนก่อน

    wow wow wow💯🌹🌹💐

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 หลายเดือนก่อน +2

    Great job 👏 ❤❤
    Merry Christmas 🎅
    And happy new year 🎉 ❤🇪🇷

  • @netsit6624
    @netsit6624 หลายเดือนก่อน

    Very talented . መልካም በዓል ከነቤተሰብሽ

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @Se_lamG
    @Se_lamG หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ያምራል የገና ዕለት ቤት ውስጥ ስታከብሩ ባይ ደስ ይለኛል

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 หลายเดือนก่อน

    Great 👍

  • @hissak7126
    @hissak7126 หลายเดือนก่อน

    Wow Tina your house is really nice and very clean and beautiful ❤

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 🤗

  • @birder5052
    @birder5052 หลายเดือนก่อน +7

    ቲናዬ በቤት ማሳመር ባለሙያ ነሽኮ ቤትሽን እንዴት እንደምወደው እጅሽ ይባረክ! በመቀጠል የገና ዲኮሬሽንሽ ላይ የተጠቀምሻቸውን ላይቶች ሊንኩን ብታስቀምጪልኝ ርዝመታቸውንም ከቻልሽ ምክንያቱም እኔም ካንቺ አይቼ ከካስኮ ገዝቼ ዲኮሬት ላደርግ በዝግጅት ላይ ነኝና ነው በጣም ነው የምንወድሽ ብዙ አትጥፊ ስለምታነቃቂን እናመሰግንሻለን❤

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน +2

      እኔም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ስለምትከታተይኝ 🙏
      www.amazon.com/dp/B0894CNYTY/ref=cm_sw_r_as_gl_api_gl_i_XPHJCNQPXSMWR6NZ4DFR?linkCode=ml2&tag=tinahabeshawi-20
      amzn.to/4iPf0NT

    • @birder5052
      @birder5052 หลายเดือนก่อน +2

      አግኝቼዋለሁ። ጥያቄዬን አክብረሽ ግዜሽን ወስደሽ ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠሽኝ በጣም ነው የማከብርሽ የማመሰግንሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። መልካም በዓል እመኝልሻለሁ እህቴ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 หลายเดือนก่อน +2

    ቲናዬ ብልህ እና አስተዋል ቅን ሴት ነሽ ኦግዚአብሔር ይባርክሽ።
    የውጩ አለም የጌታን ልደት በዛፍና በሳንታ በጊፍት ቀይረውታል የባህሉ ባለቤት ጌታትን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ረስተውታል አንቺ ደግሞ ውጭ ላለንም እያወቅን ምን ችግር አለው ብለን ለምናጠፋው ትልቅ ምሳሌ ነሽ ዛፍ የሚባል ከቤቴ ከወጣ 8አመት ሆነው ተባረኪ።።።

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነሽ የሳንታን ስም እንጂ የክርስቶስ መወለድ አይገንም በእነሱ ገና ግዜ ያ ደግሞ ስህተት መሆኑን ለልጆቻችን ማስተማር አለብን it’s ok ብለን ማለፍ የለብንም. እያወቁ ደሞ እንዳላወቁ መሆን ሌላ ጥፋት ነው. በጣም አመስግናለሁ ቪዲዮዬን ስላየሽ 🙏.

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 หลายเดือนก่อน +1

      @TinaHabeshawit 😘😍

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww หลายเดือนก่อน +1

      ​@@TinaHabeshawit❤❤❤❤❤

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny หลายเดือนก่อน +2

    ሻሎም ቲናየ ቆንጆ እንዴት ነሽ ከሁሉም ቤተሰቦችሽ ጋር ከብዙ ጊዜ በኋላ አየሁሽ የኔ ትሁት
    በጣም ነው ምወድሽ
    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏🥰

  • @eletderash
    @eletderash หลายเดือนก่อน +1

    ቲናየ ቆንጆ እንዴት ነሽ ከብዙ ጊዜ በኋላ አየሁሽ በጣም ነው ምወድሽ 💗💗💗🙏

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናሁ የኔ ቆንጆ 🥰

  • @martagebre7152
    @martagebre7152 หลายเดือนก่อน +3

    ቲናዬ መልካም ገና ይሁንልሽ በመቀጠል ቀድመሽ ብርጨቆ ውስጥ የጨመርሽው ምንድን ነው ሌላው ደግሞ ሁሌ አበባውን ስናስቀምጥ ግንዱን መቁረጥ አለብን ወይ? tnx a lot.

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน +3

      ለሁላችን. ከአበባው ጋር የሚመጣ የአበባ ምግብ ነው. አበባው fresh ሆኖ እንዲቆይ ይረዳዋል. መቁረጥ የለብንም እኔ ለአበባው ማስቀመጫ እንዲበቃው ብዬ ነው የቆረጥኩት.

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት የገና ዛፍ የኛ አይደለም

  • @nahomte2732
    @nahomte2732 หลายเดือนก่อน +1

    Same size christmas nativity same quantity quality everything same $99.99 but you have to buy it way early before christmas

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny หลายเดือนก่อน +2

    MERRY X - MAS TO YOU
    AND YOUR BELOVED
    FAMILY

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enale4252
    @enale4252 หลายเดือนก่อน

    Wow🫶 Lovely home you have✨️

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd หลายเดือนก่อน +1

    ቲናዬ ለልጆቹ የገዛሽቸውን ከላይ የሚነሰነሰውን ለ(Hot Cocoa) ላይ
    ሊንኩን ላኪልን። Amazon ላይ ካለ ኦርደር እንድናደርግ።
    Thank you for sharing us!
    Merry Christmas!
    🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️ 🌷🌺🌹

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน +2

      Thank you for watching 🙏😊
      amzn.to/3ZQg37G
      amzn.to/3DvR5CR
      amzn.to/4gMFwFN
      amzn.to/4080Dg5

    • @ET-oq2sd
      @ET-oq2sd หลายเดือนก่อน +2

      Thank you for the quick responded Tina!

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 หลายเดือนก่อน

    Good thing to teach your kids, but let them work with you..

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነሽ ትምህርት ቤት ስለነበሩነው 🙏

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤