ፎሮፎርና ድርቀት ላስቸገረው የጸጉር ቆዳ ስክራብ/ Diy scalp scrub for dandruff and dry scalp.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 78

  • @samerhhassen5661
    @samerhhassen5661 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki ehtachin betam techegre neber mokre endemtekem tesfa alegni

  • @lidiyatakele
    @lidiyatakele 4 ปีที่แล้ว +1

    I recently discovered your Chanel.wow keep up the good work. I’m so proud to see habesha TH-camrs

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    Wow ይሄን ሞክሬ ኣላውቅም እሞክረዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ኣመስግናለሁ የኔ ማር🥰🥰🥰

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ ፎሮፎርና ድርቀት አስቸግሮኛል

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 ปีที่แล้ว +1

    Great hair care regimen! 👍

    • @tigistmoges6068
      @tigistmoges6068 4 ปีที่แล้ว

      Tukurazumd zayit ena olive oil andlay argesh kebwu

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጅዬ የማላቀውን ነገር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው

  • @obeyorelse8518
    @obeyorelse8518 4 ปีที่แล้ว

    I have the same problem. Lem gen on the front becha endehone algebagnm

  • @YosephGkidan
    @YosephGkidan 4 ปีที่แล้ว

    Selam enat ebakesh le tsgure mn aynet shampoo ena conditioner metekm alebegn im from Ethiopia ena please replay

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የኔ ቆንጆ

  • @ephratamulugaint6896
    @ephratamulugaint6896 4 ปีที่แล้ว

    tinaye btmmmmm amesegenalew it works for me biyanse tinsh masakeku kensolegnal....... beruze weha mekenyat btm yasakekegn nbr ahun yaleshewen ye sugar scrap 2 gize tetekeme btm lewet aychebetalew. Tnxs!!! God bless you.

  • @koket4315
    @koket4315 4 ปีที่แล้ว

    Hi Tinaye , pls indet adirgen ke bikini akebabi yalewin tsegur mansha zede kalesh pls asayin or which one is good shaving or waxing?

  • @ruthabrham343
    @ruthabrham343 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የገረመኝ የፍተሽ ለውጥ ነዉ.... በጣም ቆንጆ ሆኗል ነዉ makeup ነው 🤔🤔???

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ወድ

  • @koket4315
    @koket4315 4 ปีที่แล้ว

    Wow it’s good scrab thank u 🙏

  • @yoyotube3538
    @yoyotube3538 4 ปีที่แล้ว

    Wow esti yehenn lemokrew esti techegere nber thank you konjo

  • @berukferede3596
    @berukferede3596 4 ปีที่แล้ว +5

    ሁሉ ነገርሽን ኣደንቀዋለሁ ግን ኣንድ የረሳሽው ነገር ላስታውሸሽ እሱም ረሲፒውን ከታች መጻፍ ኣለበት አሁን የትንሾ ቢልቃጥ ስም ኣይታወቅም እና ከይቅርታ ጋር ነው ጥያቄዬ

    • @Welloyewa-123
      @Welloyewa-123 4 ปีที่แล้ว +1

      አወ ስሟን ጥቀሽልን ወይም በስረአት ፎቶ አንስተሽ አሳይን ውዴ

    • @dawitdawit7279
      @dawitdawit7279 4 ปีที่แล้ว

      Yes no eshi auni Leki eshi konjo sistrh

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው

  • @NaniNani-tv2rg
    @NaniNani-tv2rg 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ እኔ ፎሮፈር የለብኝም ግን ራስ ቅሌ ማሳጅ ሳረገዉ ደስ ነዉ እጂ ሚለዉ እኔ ግን ተቃራኔዉ ነዉ በጣም ነዉ ሚያመኝ ቆዳዉን ጎድቼዋለዉ እዴ አረ መላ በሉኝ ቆየብኝ በጣም

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ቲናዬ ከፀጉር ላይ ስኳር ይወጣል ያስፈራል አንቺ ካልሽ እማልሞክረው የለም በርቺ ቆንጅዬ

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Leforor arif naw. Sitatebew bewha yemamwal mokirew.

  • @afnaneftuuh3196
    @afnaneftuuh3196 4 ปีที่แล้ว +1

    Are enee forofore legalnge nawo

  • @zewdneshawash1689
    @zewdneshawash1689 4 ปีที่แล้ว

    Ebaksh ehte yachin tensewan belkate yete magente yechalale ke weyra zeytu gare yargshew please ngregn

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว

      Supermarket. Essential oil yebalal

  • @Fg-pv8nm
    @Fg-pv8nm 4 ปีที่แล้ว

    ትነዬ ፀጉሪ ያምየስረዝም ንገሪኝ ሁሌም ነው ምከታታልሽ እስከ ምትመጭ ትነፊቅኘለሽ

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว +1

      የጉሎ ዘይት ከሌላ ዘይት ጋር በመቀላቀል ቆዳሽን ተቀቢው።

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቲናየ ቆንጆ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 4 ปีที่แล้ว

    ችግሩ መጠቀም ሲያቆሙ ይመለሳል

  • @Welloyewa-123
    @Welloyewa-123 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው የምናገኘው እማ ትንሿን የምጨምሪያትን ነገር በተረፈ እናመሰግናለን

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Supermarket west letagene techyalesh.

  • @yanetyanu9659
    @yanetyanu9659 4 ปีที่แล้ว

    sekuwarun fechtenew new mntekemew ?ke tsegurachn wust ywetalnal gn

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว

      Stafechew. Bewha yemuwamal setatebeiw

  • @aishakedir1137
    @aishakedir1137 4 ปีที่แล้ว

    Tina wuud ye gulo zayit picture asayingn yibekish

  • @ዜድነኝጢባራሟሸሌዜድነኝጢ
    @ዜድነኝጢባራሟሸሌዜድነኝጢ 4 ปีที่แล้ว

    እንሞክረዋለን

  • @azeggebretsadik4502
    @azeggebretsadik4502 4 ปีที่แล้ว

    Ere bedem asaygn forefor lgedlugn alu before for mknyat tsegurey lachchewalhu ahun tsegur yelegnm gn bemakek wuye adralehu alchalkum enja MN madreg yshalegn

  • @fafibintseid8982
    @fafibintseid8982 4 ปีที่แล้ว

    Peppermint oil ብቻውን እንደማንኛውም ቅባት ለጸጉራችን መቀባት እንችላለን ወይስ ለተወሰነ ደቂቃ ብቻ ቆይቶ ነው የሚታጠበው እኔ ያሳድጋል ሲሉ normally ልጠቀመው ወይስ ?

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว

      Bichawen enadteteqami betam strong naw kelela zeyt gar qelaqeyew. Yemeyasfelgaw tinesh tebta naw

    • @fafibintseid8982
      @fafibintseid8982 4 ปีที่แล้ว

      @@TinaHabeshawit thank you sister

    • @fafibintseid8982
      @fafibintseid8982 4 ปีที่แล้ว

      ከፊት ላይ አንዳንድ ቦታ የጠቆረን እንደት ማጥፋት ይቻላል እኔ ፊቴ የጠራ ነው ግን ከጆሮየ በታች አካባቢ በሁለቱም ደብዘዝ ያለ ጥቁር አለ በምን ላጥፋው

  • @sosifkr5502
    @sosifkr5502 4 ปีที่แล้ว

    ነጭ ስኳር ልጠቀም በጣም አስቸግሮኛል ፎረፎር

  • @nejatmohamd7763
    @nejatmohamd7763 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ግን ትንሹ ኦይል ፒፕሪ ኦይል ነው እንደ

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว

      Peppermint essential oil.

    • @nejatmohamd7763
      @nejatmohamd7763 4 ปีที่แล้ว

      @@TinaHabeshawit እሽ እህት አመሰግናለሁ ፈጣይ ይጠብቅሽ

  • @mesiwellomesiwollo5950
    @mesiwellomesiwollo5950 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሁልጊዜም እከታተልሻለሁ ግን ኮመንት ሰጥቸ አላዉቅምየኔ ፀጉር ጫፉ ይደርቃል ቁመትም አይጨምርም የሩዝ ዉሀ አሪፍ ነዉ ይባላል የኔን ግን ቆራረጠዉ በጣም ይረግፋል የሩዝ ዉሀ ስጠቀም እስኪ መፍትሔ ካለሽ please

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว +1

      ለጸጉርሽ እድገት የጉሎ ዘይትን ተጠቀሚ። የሩዝ ውሀ ለሁሉም አይስማማም የሙዝ ማስክ ተጠቀሚ ካለሽ ዘይት ጋር: ጫፉን ቅባት በደንብ ተቀቢው በየ 3 ወሩ ጫፉን ተቆረጪ

  • @asmerttekle4893
    @asmerttekle4893 4 ปีที่แล้ว

    ለህፃናት ይሆናል?

  • @asayehanan2757
    @asayehanan2757 4 ปีที่แล้ว

    ለ 4 አመት ልጅ መጠቀም ይቻላል?

  • @merondejene6740
    @merondejene6740 4 ปีที่แล้ว

    ስኮሩ የተፈጨ ነው እዴ

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ዉህድ ነዉ

  • @ለፍቅርታማኝነኝፀዳል
    @ለፍቅርታማኝነኝፀዳል 4 ปีที่แล้ว

    ክሬም ብዙ አይታይም በደንብ አሳይንውዴ

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 4 ปีที่แล้ว

    ስኳር ያልሽው የሻይ ስኳር ነው ፈጭተሽ ያደርግሽው

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 4 ปีที่แล้ว

    ጎራበይ ጎራ ብያለዉ

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameseginalehu

  • @eyortube4971
    @eyortube4971 4 ปีที่แล้ว

    demerikush demirign

  • @fantayefanta2606
    @fantayefanta2606 4 ปีที่แล้ว

    Enamesgnain

  • @hanihani1202
    @hanihani1202 4 ปีที่แล้ว

    ማንኛውም ሰኳር ቢሆን ችግር የለዉም

  • @susufamilytube5629
    @susufamilytube5629 4 ปีที่แล้ว

    ደምሪኝ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ 4 ปีที่แล้ว

    ጫፍ ጫፍ ለሚደርቅ ለሚበጣጠስ መላ።ካለሽ እስኪ

  • @razastudio2233
    @razastudio2233 4 ปีที่แล้ว

    New farnd plzzzz cm👏🌹🌹🌹🌹

  • @zuzuzuzu2634
    @zuzuzuzu2634 4 ปีที่แล้ว

    Mal biotin gezch neberr gn yemwati aydelem lik endekermla yembela new demo 10.000 mcg endezh aynet yelewm

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም ውሀ ግን በደንብ ጠጪበት።

    • @zuzuzuzu2634
      @zuzuzuzu2634 4 ปีที่แล้ว

      Tina Habeshawit eshi yen mal betam new yemamesegnew

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 4 ปีที่แล้ว

    ለምራገፍ ፀጉር መላ በይኝ

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/2NBTymyxsCs/w-d-xo.html