fraoletecha YouTube channel ጨርሳቹ እዩት እና የተሰማችሁን ብቻ ኮመንት አድር አምስት ሰዎችን መርጬ እሸልማለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @יאיריאיר-י5ה
    @יאיריאיר-י5ה 17 วันที่ผ่านมา +3

    ውይይ የኔናት ፈጣሪ ይስጥክ ዘመነክ ይባረክ አቤት መታደልክ የተጨነቀን መርዳት አቤት መመረጥ ነው የኔአባት ታድለካል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WadaQidist
    @WadaQidist 16 วันที่ผ่านมา +2

    ,እግዚአብሄር ረጂም እድሜ ይስጣቸው በጣም የሚገርሙ እናት ናቸው

  • @ilmakabadamootii7782
    @ilmakabadamootii7782 15 วันที่ผ่านมา +2

    የሆነ የደስታ መንፈስ ፊታቸዉ ላይ ሳይ ሀሴት ተሠማኝ🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ "ለድሃ የሚሰጥ ለእ/ር ያበድራል"😍😍 ይላል የእ/ር ቃሉ። ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @muna4453
    @muna4453 14 วันที่ผ่านมา +2

    የእናቶች ደስታ ስታይ ፍራ ጌታን ያንተ በእጥፍ ፊትለይ ይታያል ተባረክልኝ አንተ ለእናቶች እደደረስክ ሁሉ እኔም ለናቴ ብደርስ ብዬ ተመኘው ሞያ አለኝ ግን የፀጉርቤት እቃ የለኝም 😢ግን ተባረክ ልኝ

  • @LidyaLidya-e5s
    @LidyaLidya-e5s 16 วันที่ผ่านมา +1

    ፈራዬ ጌታ የባረቀህ ለኔ. አያትውች ወርፋ ባየድረስም ተባረክ የብዙች አባትነህና ❤❤❤❤

  • @YabTsega-t2r
    @YabTsega-t2r 17 วันที่ผ่านมา +46

    እንዳተ አይነት ሰው በፕላነታቺን ይኖራል ብዬ አስቤ አላክም እድሜ ጤና ሀብት ጨምሮ ይስጥልኝ የእዉነት የእግዛበር ልጅ ነክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MercyLire
      @MercyLire 17 วันที่ผ่านมา +1

      Yene abat tabarekilegn

    • @TeddyMehari-c9u
      @TeddyMehari-c9u 17 วันที่ผ่านมา +2

      Fra edime yist letechegrut yemiders

    • @SaraTefera-l3x
      @SaraTefera-l3x 16 วันที่ผ่านมา

      Tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

    • @ShashoAsefa
      @ShashoAsefa 15 วันที่ผ่านมา

      Fira.ol selm

    • @MesiLove-qr8fg
      @MesiLove-qr8fg 14 วันที่ผ่านมา

      አረ ውንዴሜ አኔም አለው

  • @beki6626
    @beki6626 17 วันที่ผ่านมา +5

    በእዚህ እድሜያቸው ለወንጌል የጨከኑ እናት ጌታ እድሜያቸውን ያለምልም አንተም ተባረክ ጌታን እያገለገልክ ስላለህ!

  • @DanielKatale-u9v
    @DanielKatale-u9v 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይህች እናት አይቼ ልብ በጣም ነክቶኛል ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @Agonafirhaile-q1y
    @Agonafirhaile-q1y 17 วันที่ผ่านมา +3

    ፊራ ተበረክ ዘመንህ ይለምልም አትጣ

  • @WudeKibamo
    @WudeKibamo 12 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ እንደዚሕ አይነት እናት አይቼ አላውቅም

  • @RakiSofimare
    @RakiSofimare 15 วันที่ผ่านมา +3

    Emirda fatari becha nw gen.e/g lirada sifalege enda anta ayinate saw yazagajale ename ene ya fatarin kane etabekañaw

  • @gurshatube
    @gurshatube 17 วันที่ผ่านมา +2

    እንደኔ ሰው ሲረዳ ሲያይ ደስ የሚለው ማነው?😊❤

  • @SintayehuHabte-x5f
    @SintayehuHabte-x5f 17 วันที่ผ่านมา +3

    Bekagn lenesu yaderkewen lenem honawal amen zemenehen be geta feat endamare yelek

  • @ወይንሸት-ነ4ሐ
    @ወይንሸት-ነ4ሐ 13 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት ተባረክ እሳቸዉም ትልቅ እናት ናቸዉ

  • @MeleseMatiwos-g7c
    @MeleseMatiwos-g7c 11 วันที่ผ่านมา +2

    ፍራኦል ደጉ ሰማሪያ ነህ ተባረክ

  • @almazg2305
    @almazg2305 6 วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም የምቀናው በሚሰጥ ስው ይህንን በአንተ ህይወትአይሁ ደስ ብሎኛል በዘመ ን ሁሉ የምትሰጠው አትጣ በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @lealenahailu-zx8rq
    @lealenahailu-zx8rq 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ እናት❤ እኛ ቸርች ናቸው መፅሀፍ ቅዱስ ከፍተው አንብቡ ይላሉ! ሁሌም ነው የማያቸው! ጌታየሱስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @Birketefera3720
    @Birketefera3720 16 วันที่ผ่านมา +2

    እማማ የማረቁት ምርቃት ሁሉ ይሁንልህ ፍራዬ በእውነት ተባረክ

  • @AssefaFikru-ye5uh
    @AssefaFikru-ye5uh 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን የመረቁህ ምርቃት ከልብ ነው ❤❤❤

  • @WerkAlem-b9b
    @WerkAlem-b9b 10 วันที่ผ่านมา +1

    በእናትህ ወንድሜ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያምን ፍቅር ሳይገባህ እንዳትሞት። ስለምታደርገው መልካምነት እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @SebleTsegaye-b9q
    @SebleTsegaye-b9q 17 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥ ❤️❤️

  • @ZizuJunior-js3wc
    @ZizuJunior-js3wc 17 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ትልቅ ነው ያንተ ደስታ አይጠገብም ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @MariamGinna
    @MariamGinna 17 วันที่ผ่านมา

    ወንድመ ተባረክ በጣም ደሰ ብሎኛል ከላይ ከሰማይ ከአባታችን ዘንድ በዌጣህ ቦታ ይሙላህ ተባረክ።

  • @giftizerihun3822
    @giftizerihun3822 17 วันที่ผ่านมา +1

    ከእናታችን ብዙ ነገር እንማራለን ለ እምነታቸዉ ያላቸዉ ፅናት ኑሮ ባይመቻቸዉም የእግዚአብሄር አገልጋይ ሆነዉ በደስታ እየኖሩ ነዉ ሰዉ ባለበት የኑሮ ደረጃ አምላኩን ከያዘ ሁሌም በ ህይወቱ ደስተኛ ነዉ።
    አንተም እግዚአብሄር ይባርክህ ሞገሱን ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @HaregewoinWodaje
    @HaregewoinWodaje 16 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ ፈሪሃ እግዛብሔር ያለህ ሰዉ ነህ ለተቸገሩት ያንተን እርዳታ ለሚፈልጉ ሰዎች ሁሉ ቀድመህ የምትደርስ ንፁህ ልብ ያለህ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @BilenWorkh
    @BilenWorkh 17 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ወንድም ተባረክ እማማ ድንቅ እናት
    እውነት ስላየካቸው ደስብሎኛል አንተን እግዛብሄር
    ዪዪህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronSitotaw
    @MeronSitotaw 14 วันที่ผ่านมา

    ፊራዬ ተባረክ ኑርልኝ የኔ ወንድም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የኢትዮጵያውያን መፍትሄ ሁን , ዘመንህ ይባረክ

  • @hyuhyuhyuhyu
    @hyuhyuhyuhyu 4 วันที่ผ่านมา

    እማማ እዉነት ነው ሁላቾንም የከበቡን ባእድ የሆነ አምላኪዋች ናቸወው ግን በፀሎት እናሸንፋለን በሽተኛ ሆነን አነቀመጥም የአለም መዳኒት ከእኛ ጋር ለዘላለም ይሁን።

  • @tsedinigusse8688
    @tsedinigusse8688 14 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረከ ዘመንህ ይባረክ

  • @MekdesBerecha
    @MekdesBerecha 17 วันที่ผ่านมา

    Wow God bless you ፍራዬ እውነትም ሰውን መርዳት ከላይ ስለሆነልህ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @TiruyeGinaMenker-r7s
    @TiruyeGinaMenker-r7s 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን😍🙏

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 15 วันที่ผ่านมา

    ፊራየ የግድ ድምፅ መስማት አይጠበቅብህም እግዚአብሄር የሚከብረበትን ነገር ነው እያረክ ያለህው ይህም አገልግሎት ነው በእውነት ዘመንህ ይባረክ

  • @messay_DZ
    @messay_DZ 17 วันที่ผ่านมา

    የጌታ ፀጋ፣ እድሜ፣ ጤና ይስጣቹ ፊራዬ እና ሮህቦት አቺ ቀና ሴት ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ለምልሙ።
    እማዬ ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ተባረኩልን።

  • @MadenamahamedMahamed
    @MadenamahamedMahamed 16 วันที่ผ่านมา +1

    ልውል አምላክ ለአናትህ የማቶሳላን አድሜ ይስጣት❤❤❤❤❤❤

  • @AyuShiferaw
    @AyuShiferaw 12 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ ሺህ 1000 አመት ኑርልን ።

  • @SitotaSamuel-u2f
    @SitotaSamuel-u2f 14 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አዝኛለዉ እሺ ፊራኦል

  • @HAWATABOR11
    @HAWATABOR11 16 วันที่ผ่านมา +1

    የክርስትና ሕይወትህ የሚደንቅ ነው፡፡ የምታደርገው ነገርና ንግግርህ ከዚህ ህይወትህ ጋር አቆራኝተህ መሆኑ የተለየ ያደርግሀል፡፡ አንዳንዶች እንዳንተ መሆን አቅቷቸው የሁለት ዓለም ሰው ሆነው ሲቅበዘበዙ ይታያሉሞልቶ የፈሰሰ መልካምነት. በትክክል በመስጠት ማመን መታደል ነው፡፡ ስንቱ በራስ ወዳድነት ታስሮ ባለበት ያንተን ደግነትና ከልክ ያለፈ መልካምነትን አለማድነቅ አይቻልም፡፡ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርከህ፡፡ ከዚህ የበለጠ እንድታደርግ ብርታቱን አቅምህን ይጨምርልህ፡፡ በርታ ❤❤❤

  • @TadeleTade-f7e
    @TadeleTade-f7e 12 วันที่ผ่านมา

    አንተ እድለኛ ነህ ወንድሜ ፍራኦል እኚ እናት ከነሱ በረከት ወንጌል እንዲተጉ ስላደረግክ ጌታ ዘመንህ ይባረክ።

  • @MarufeMarufe-i3y
    @MarufeMarufe-i3y 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ኑርልን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤

  • @DanielKatale-u9v
    @DanielKatale-u9v 14 วันที่ผ่านมา +1

    ፍራዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ

  • @Etlalem
    @Etlalem 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ አምላክ እንዳንት አይነት ሰው አለ ጥሩ ልብ ብኖር ሃያቴ ናስታወስኩ ፈጣሪን አብሷል ይማር ይባርክ እየሱስ😭😭🙏❤️

  • @selamawitelias2752
    @selamawitelias2752 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፍራዬ እግዚአብሔር በወጣው ይተካልህ

  • @melkamiMedia
    @melkamiMedia 16 วันที่ผ่านมา

    እውነት ገታን በጣም ነው ደስ እምሉት አንተም ደግሞ በጣም የተባረክ ሰው ነክ አንድ ነገር ላስቸግርክ ነው የነ አባት ማለት አገልጋይ ነኝ ግን ህይዎት ከባድ ሆኖብኛል እናም የተለያዩ የbussins ሀሳብ ነበረኝ ገንዘብ ግን የለኝም እና ልትረዳኝ እና አብረን ብንሰራ ደስ ይለኛል አግዘኝ በገታ እለምንካለሁ ወንድመ

  • @HanniKiya
    @HanniKiya 17 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም ጌታ የረዳቸዉ እናት ለሥራው ጌታ ረጅም እድሜ ይስጣቻዉ

  • @fikerdaneiel
    @fikerdaneiel 16 วันที่ผ่านมา +1

    Frol እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል 🙏‼️‼️

  • @FatumahussenFata
    @FatumahussenFata 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ከዚም በላይ ጨምሮ ይስጥክ ወንድሜ የማያልቅ በረከት ይሰጥክ በእየሱስም

  • @TegenuEjigu-sy2qx
    @TegenuEjigu-sy2qx 16 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜና ጤና ይስጥ የጌታ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @alaxssachiz8040
    @alaxssachiz8040 17 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜና ጤና የማያልቅ ሃብት ይስጥህ ወንድሜ የዘመኑ ምርጥ በገና ስጦታ ጠብቀን አለደረሰንም በዚ እካን ይደረሰናል ብለን ተእስፋ እና ረጋለን ሁሉንም ማአርካት ስለማይቻል አያሳስብም አናሰጨንቅም አንተብቻ ሁሌ ደሰተኛ ያርግህ

  • @ExteltestB1
    @ExteltestB1 17 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት በዚህ እድሜ ጌታን ማገልገን ምነኛ መታደል ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን አንተን ፈጣሪ ይባርክህ አንተ መልካም ስው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @HanaAlene-c6s
    @HanaAlene-c6s 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🎉❤❤❤ 😂😂

  • @MekdesGemechu-y4i
    @MekdesGemechu-y4i 17 วันที่ผ่านมา +1

    አይቼው ጨርሻለሁ ❤❤❤

  • @wendmagenAbera
    @wendmagenAbera 16 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ተባረክ

  • @AssefaFikru-ye5uh
    @AssefaFikru-ye5uh 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብሮ❤❤❤❤

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ክብር ላንተ ይሁን አሜን❤❤❤

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie 13 วันที่ผ่านมา

    Wodimachin ተባርክ ጌታ eyesus yebark ጌታ❤❤የኔ አናት እደማና ጤና yechemirsh❤️❤️

  • @Aberashe-nt9kl
    @Aberashe-nt9kl 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ፣እውነት፣አንተ፣በጣም፣ጥሩ፣ሰው፣ነህ፣ፈጣሪ፣ከክፉ፣ይጠብቅህ፣ለደካሞችና፣ለተቸገሩት፣ስለምትደርስ፣🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @senitame1813
    @senitame1813 16 วันที่ผ่านมา +2

    😲 wow💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼 God bless you

  • @EthiopiaAsmamaw-dc3bt
    @EthiopiaAsmamaw-dc3bt 16 วันที่ผ่านมา +1

    በዘመነህ ሁሎ በሮችህ ይከፈቱ አንተ የብዙ ሰው ደሰታ ነህና በእድሚዬ ዘመንህ ዘርህ አይቸገር ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BergeneBafa-r9v
    @BergeneBafa-r9v 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመነህ ይባርክ እግዚአብሔር የማለዳ በርክት ብቻ ሳይሆ የላይኛውንም ደግሞ የማታ የማታ በርከቱን ሁሉ ይስጥህ

  • @RAHELMulugeta-g7t
    @RAHELMulugeta-g7t 14 วันที่ผ่านมา +1

    ልቤን ነካኝ የኤልያስ አምላክን እሳትን ከሰማይ................."ነገስት ቀዳማዊ

  • @muna4453
    @muna4453 16 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የዘመናት አምላክ የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ ጌታ እየሱስ ይባርክ❤

  • @Eftahz
    @Eftahz 6 วันที่ผ่านมา

    እማማን ያየ ጌታ እኔንም ይየኝ።ፊራ ዘር ትዉልድህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @HanaAsefaHana
    @HanaAsefaHana 14 วันที่ผ่านมา

    ፊራዬ ቤታቸው የተፀዳ ቀን አብሬህ ነበርኩኝ ላቭ እሰከመጨረሻው ተባረክ ሸልመኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 17 วันที่ผ่านมา +1

    በእየሱስ ስም እድሜ ዘመንህ ይባረክ ዳርቻህ ይስፋ በትዳር በልጆች ሰላም ፍቅር በሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏

  • @EyobZewdu-n3p
    @EyobZewdu-n3p 16 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ፍራኦል ብዙ እንጀራ ይሰጥህ

  • @KumeKume-z7p
    @KumeKume-z7p 17 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ Ebbiimii fraa harmee 💕💕💕🤲🤲👌💯

  • @AbirhamayeleOfficial
    @AbirhamayeleOfficial 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ🎉🎉🎉🎉 ❤️❤️❤️❤️

  • @AssefaFikru-ye5uh
    @AssefaFikru-ye5uh 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለናትህ ጤና እና ረጂም እድሜ ብር ❤❤❤

  • @MuseTsegaye-s6y
    @MuseTsegaye-s6y 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፊራ የነዚህ እናቶች ጸሎት ነው እየጠበቀህያለው በርታ

  • @KibreabMame-n9i
    @KibreabMame-n9i 15 วันที่ผ่านมา +1

    ፊራ ሁሌም አንተን እና ሥራዎችን በቲኪቶክና በዩቲዩብ ማየት ለእኔ መዝናኛየ ሆኗል:: ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @zewdituteketele8700
    @zewdituteketele8700 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፊረ በጌታ ሰራ ማሲረት ፈሊሃጋሎ ዔማቸቺሊን በጌ ለማነኪ አረቢ ሀገር ሞከራኩ አታሰከም መነጋዲ ሁሉ ዚጊሆኖሊ በጌታ ሲራ ሰሩች ብርን ማሊሰሎ❤❤❤❤

  • @ElfineshTaddese
    @ElfineshTaddese 16 วันที่ผ่านมา

    ፊራዬ ተባረክ የዝች እናት ምረቃት እራሱ ዘርኸን ያበዛዋል !!!!!!

  • @EphaTesfaye
    @EphaTesfaye 15 วันที่ผ่านมา +1

    ከሁለቱ እድለኞች አንዷ ሳልሆን አልቀርም የጌታዬ መንገዱ ብዙ ነው የሆነ ነገርማ አለ ታይቶኛል

  • @amelmalzewde2000
    @amelmalzewde2000 17 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ፊራ

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፊሩ ያልኩህን ምነው ዝም አልክ🎉🎉🎉🎉እማማ ተባረኩ ፊራ ዘመንህ ይባረክ

  • @RoziBaba-f2f
    @RoziBaba-f2f 16 วันที่ผ่านมา

    ረአንተ የተባረክ ህ እግዚአብሔር ላዘኑ የላከህ መልካምሠዉ በረከትህ ይብዛልህ

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow 17 วันที่ผ่านมา +2

    እናቴ የወንጌል አርበኞ ነሽ ቤርችልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emwoudase-v4p
    @Emwoudase-v4p 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ፍራ እባክሀ እርዳኝ

  • @YonasYehualaw
    @YonasYehualaw 13 วันที่ผ่านมา

    በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ልዩ ነህ የድሃ እንባ የምታብስ እረ የእስራኤል ንጉስ ይጨምርልህ

  • @etet-d2d
    @etet-d2d 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዎች ሲደሰቱ ሳይ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ ምክንያቱም እኛ ሰዎች በሰብዓዊነት ስንኖር እግዚአብሔር እኛን በመፍጠሩ እንዳይፀፀት እናደርገዋለን ፍራኦል ❤❤❤❤❤

  • @abiyagrapestreetbalcha3760
    @abiyagrapestreetbalcha3760 17 วันที่ผ่านมา +1

    እሺ አንተም ሰላምክ ይብዛ እኛም አለን አስታውሰን

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 16 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @egegheyuWendmu
    @egegheyuWendmu 17 วันที่ผ่านมา

    አንተንየወልደች እናትዘሯይባረክ ትውልዱምይባረክ የኔልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ShemketzakrasShema
    @ShemketzakrasShema 14 วันที่ผ่านมา

    ፈሬ የእማማ በረከትን አሜን ብየልሀለሁ የሰላም አለቃ ሰላምህን ያብዛልህ ያለችውን አሜን አልኩልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎

  • @TinbitTenbit
    @TinbitTenbit 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዘርህ ይባረክ የኔ ጌታ

  • @NathanRelax
    @NathanRelax 17 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እማማ ተባረኩ❤❤❤

  • @Bezaastu
    @Bezaastu 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ዉንድሜ

  • @TsionSolomon-rh1fb
    @TsionSolomon-rh1fb 17 วันที่ผ่านมา

    Waw wiyyyyyyy yene konijo enat kalat yelegnm zemenot yibarek❤ bezi zemen endih ayinet enat alayewim ene yeharer lij negn ezaenkuan alayewim lewenigel yekoretu enat yemayamechamichu beewinet kelibe barekuchew❤❤ lelaw silanite kalat yelegnm aniten yeweledech enat mahtsenua yetebareke yihun amennnn ❤❤ yene wid wenidim yegeta moges hulun yemiyaswers tsega yiwidekibih be yesuse sim❤❤❤ yene ehit feligesh silagegneshachew bidirishin geta yikifelish tebarekilign ❤❤ God is great ❤❤your sevier with you my beloved bro firaye❤❤❤

  • @AbiiMan-k1f
    @AbiiMan-k1f 4 วันที่ผ่านมา

    Endante ayinet sew biruru. Dente medirachin tebarek nbr betem enwedehalen ishii ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🙏💞💞💞💞🙏🙏

  • @ZenebechhaileHadaro
    @ZenebechhaileHadaro 15 วันที่ผ่านมา

    Ke egiziyaber betachi abati nek wondime neki akeberewalew bro ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FelekechWelkema-e7t
    @FelekechWelkema-e7t 4 วันที่ผ่านมา

    አቦ ደግነትን ቅንነትን የተላበስክና የተቸርክ ስለሆንክ ተባረክ

  • @LiyaSeifu-yk4xj
    @LiyaSeifu-yk4xj 9 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሳትሆን በውስጥህ ያለው እየሡስ ጀግና ነው! ጌታ ይጠብቅህ

  • @Hiruta-f1u
    @Hiruta-f1u 17 วันที่ผ่านมา +1

    ፈራ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድሜ የደሆች አባት

  • @ZalelamiTiramo-x1j
    @ZalelamiTiramo-x1j วันที่ผ่านมา

    "ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሉቃ.2፥11
    እንኳን ለጌታችን ፣ አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

  • @MuluBerket
    @MuluBerket 17 วันที่ผ่านมา +2

    Wow geta hoye desesile tebarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MuluBerket
      @MuluBerket 17 วันที่ผ่านมา

      Tebarek

  • @felekeketema4647
    @felekeketema4647 17 วันที่ผ่านมา

    ፈራ እኝህን እናት አሁን ከሚገኙበት ሁኔታ ያሉባቸውን ችግሮች እንዲፈቱለቸው የወሰድከው ርምጃ እጅግ የሚያሰደሰት ነው በሀገራችን እየጠፋ ያለውን የመተሳሰብ የመረዳዳት መንፈሰ ዓለም በሚያየው መንገድ ያለመጥፋቱን ሌሎች አቅም ያላቸው ሰዎች /መተሳሰብ መርዳት ቢችሉ/"ችግሮቻችን ይፈታሉ አርአያነትህ የትየለሌ ነው ረዠም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ ተባረክ የኔ ልጅ

  • @Mulu-t3f
    @Mulu-t3f 17 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እኔ 3ጊዜ እፕርስን ሁኘ ነው የወለድኩት በጣም ስለቸገረኝ እርዳኝ የልጆች እናት ነኝ ቸግሮኝ ነው

  • @ElsaErasho
    @ElsaErasho 12 วันที่ผ่านมา

    እግ/ር ይባርክህ ብዙ ሰዎችን እየረዳህ ስለሆነ

  • @nestanetmulualem
    @nestanetmulualem 15 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ፈርኦል