I love this man. He never flinched to what he believes. He says as long as it is in the best interest of Ethiopia, I supported before and I will do it again.That tells you he is not a prisoner of any political party. Again how old he might be, but it sounds like he was a soldier and he wants to die as a free proud Ethiopian soldier in despite of any blackmail targeted towardas him.Determined to what he believes.
Thank you, General Samora, for your service. As I have repeatedly heard you, you are a man of principle, with unshakable self-esteem, a seasoned soldier loyal to the integrated sovereign Ethiopia. Thank you, General, for not succumbing to the evil intentions of self-focused, greedy, corrupt, jejune politicians who pushed you to militarize the nation. You honored the constitution, even though stillborn, and stood on the right side of history. You are a man of honor, unshakeable, and courageous personality, who never brags about personal glory. You saved the nation from chaos. I do know how much you had been pressured by the TPLF mafiosos to go for Military take over for which you said no. The Mafiosos hate you but the common man in all Ethiopian streets love you as we all loved the late General Hayelom Araya, a General whom the nation lost in a mysterious way. General Sir, Public acknowledgment of the role played by the Ethiopian public in bringing the downfall of the Junta, unlike what has been claimed by TPLF mafiosos, as a unilateral effort by them only, is an indication of the elevated level of your maturity and integrity. You did not deny corruption in the system. You are right; it was the loss of control and the poverty of intellectual thinking in the rank and file of the bureaucracy in general and the executive branch of government in particular. You are honest about the total degeneration of the leadership that has gone astray under the premiership of Desalegn Heilemariam and co. The TPLF mafiosos and their collaborators in the leadership have been intoxicated with the urge of self-enrichment. It looked like a total personality crisis, a war against oneself by losing the flavor of the statement ship. As General Hyelom used to say ( I have no personal enemy, I am a soldier, the cause I have fought for was a just cause and I can walk up right in the streets of Ethiopia) you can walk upright in all streets of Ethiopia, maybe not in Mekelle, because I heard what the troglodytes attempted to do. Sir love and peace for you and your family!!!
Thank you General Samora, please continue sharing your wisdom, the people must know the real you, how much you care for the mother land and there was a lot of mis information before and still now. However, please educate 🎓 and sharing your knowledge wirte a book 📚 because no matter what your experience and skill set can help our country military and the people's over all. At least I know now who you where, than what was said about you just for the sake of politics...Lastly, thank you for remembering that poor Mom that sell enjera I see it as a metaphor that poor Mom is Ethiopia 🇪🇹 need help and advancement more than ever because she have a lot of mouth to feed. last but not least.... thank you for your service!!
Kibirna adnakot yigebahal kubur General Samora yenus enwedihalen hulachuh nebar tegadelti kibrna moges yigebachwal Keri edmeachu ye kibir ye selam ye fikir ye tena endihonlachu tesfaye ena mignote wesen yelewim 💕💕💕
ክብር ይገባሀል ጀነራል ሳሞራ ወታደር ማለት ዉድ ሕይወቱን አካሉን የሚሰጥ ጀግኖች መከበር ይገባቸዋል ክብር እንስጣቸዉ ለጀግኖቻችን የሀገር ኩራት መከታ ናቸዉና ያለነሱ መሰዋትነት ኩሩ ሀገር የለችምና በአፍሪቃ ኩራት የሆነን መከላከያን እናክብራቸዉ ።በቃሉ ለምትሰራቸዉ ስራዎች ክብር ይገባሀል በዚህ እድሜህ እሩቅ አሳቢ ነህ በርታ ወንድማችን።
Principled Great General, im proud of you.
የጀግኖች ጀግና ጀነራል ሳሞራ ዮኑስ ምርጥ ህዝባዊ መስመር የህዝብህ የሃገርህ ላኣላዊነት እንዲሁም ኢትዮጵያ በትክክለኛ ኣስተሳሰብ ቀርፀሀዋል ኢትዮጵያ ወደ ክፍታ ጉዞ ያራመድከዉ የጀግናዉ ህዝብ መስመርህ ላደረግክልን ሁሉ ሂወትህ ገብረህ ሂወትህ ስለሰጠህን እናመሰግንሃለን
💎🇻🇳💎🇻🇳💎🇻🇳💎
ላመሰግንህ ነበር ሁሉንም ቃል ተጠቅመውበታል እኛ በሰላም እንድንኖር ጊዜአቸውን ህየረወታቸውን ለሰው ጀግኖች ወታደሮች ክብር ይገባል
ጀነራል. ሳሞራ ዬንሰ. ትልቅ ነህ
ዕድሜህን. አብዝቶ. ይሰጥህ ፈጣሪ
ወታደር ማለት እንዳንተ ነው ርጅም እድሜ ሳሞራ👌👌
ጀነራል ሳሞራ ጅግና ነህ ። በግዜህ ደግሞ በሰላም ህዝቡን አገልግለሀል ። አሁን ላለው ግን በሴራና ፥ በስለያ የተሞላ ስለሆነ ከመንግስት ሚዲያዎች ጭምር ሁሉም ለህዝብ ያልቆሙ ስለሆኑ እግዚኣብሔር ያውጣሽ ኢትዮጵያ ለማሌት እወዳለሁ ።
ጀነራል ሳሞራ እናመሰግናለን እናከብርሃለንን ጭምር ኑርልን የኛ ጀግና ❤❤❤
ፍትሓውነትን ጀግንነትን ትግራዋይ እንዳሓደረ ኸም ወርቂ ኽውላዕ እዩ። ኽቡር ተጋዳላይ ሳሞራ የኑስ ዕድመን ጥዕናን ነዓኻ።
Wow amizng mistr general Samira we love u best Ethiopia dir
Good initiatives AWLO I was looking forward the General's interview, u made a difference!
ሳሞራ ደርግን ያንበጨበጨ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️💪
No derg is down all pipul het him not Zamora but Samira is best Ethiopia dir
ውሸት!!! ማን ያውራ የነበረ ማን ያውራ የቀበረ አለ። 17 አመት አፈር በልተህ በአሜሪካ እርዳታ በባንዳ ኢትዮጵያዊ ነው የገባህ አሸነፈህ አይደለም አሁን ተሸንፈህ ነው የወጣሀው።
ጀንራሉ ክብር ይገበዋል በዚህ ሰአት እንደሌሎቹ ወያኔዎች ወጣቱ በየሚዲያው እራሢንጨአለማቅለሉ ሥለማንነቱ ብዙ ይናገራል። ደርግ ግን እራሱንጠነው ያሸነፈው ወያኔ አሸነፈው ማለት ውሸት ነው።
*ጠንካራው የደርግ ሰራዊት የታነጸውና የሞተው በኤርትራ ምድር ነው። ስለዚህ ደርግን የጣለው የኤርትራ ትግል እንጂ ሳሞራ አይደለም። ይሄን ለማወቅ ሻዕቢያ ኤርትራን ከተቆጣጠረ በኋላ አዲስ አበባ ለመግባት ስንት ግዜ ወሰደ ብሎ ማሰብ ነው። መልሱም ዓርብ, ግንቦት 16-1983 ኤርትራ ነጻ ወጣች፣ ግንቦት 20 -1983 አዲስ አበባ ተያዘች። የካቲት 3 1982 ምጽዋዕ ከተያዘች በኋላ ደርግ አከርካሪውን ተሰብሮ ወድቆ በሆዱ እየተሳበ መሔድ ጀምሮ፣ የትም፡መድረስ ባለመቻሉ ታሪኩም፡ኤርትራ ምድር ተቀበረ።*
@Amharaw Teraraw
እውነት አትወድ! አልዋጥም አለህ አይደል?
I love this man. He never flinched to what he believes. He says as long as it is in the best interest of Ethiopia, I supported before and I will do it again.That tells you he is not a prisoner of any political party. Again how old he might be, but it sounds like he was a soldier and he wants to die as a free proud Ethiopian soldier in despite of any blackmail targeted towardas him.Determined to what he believes.
ረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ ትልቅ ክብር ለመላው ኢትዮጵያ ሰራዊቶች ።
Jigna nek general samura edmen tiena ystek
በሳልቃለምልልስእረጂምእድሜ ይስጥዎት።
ዋውው ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ
ዋው ስራት እረሶ ላይ የማየው ስነስራት ያለው ቤተስብ አስተዳደግ ነው የእረሶ ቤተስብ ክብር ይገባቸዋል !😘የአብይ ስራዊት አሁን ይገላል የሌላ ዜጋ ስራዊት አስገብቶ ያስገድላል
ትልቅ እድሜና ጤና ይስጦት ጀነራል ሳሞራ ዮኑስ
ሳሞራ ጀግና
He looks still sporty! I heard he runs every day and go to fitness!/ when i see him now he is the fittest General of all
General samora the man of military doctrine God bless u bekoferut gudgade Enkeberacewalen well done the time will pass but things aren't pass
ጀግናችን እናከብራሃለን።ሰዉ ሚበላዉ እንጂ ሚያወራዉ አያጣም👌በተቻለህ ለሃገርህ አገልግለሃል። we are proud of you hero.
ክብር ይገባሃል ረጅም እድሜና ጤና
አቦ ይሄ ሰውዬ ተመቸኝ እውነቱን ዘረገፈው ግልፅ ሰው ነው ጋዜጠኛውን አጀንዳውን ነው ያስረሳው አከበርኩህ ሳሞራ
ህውሀቶች በጣም የሚደነቁ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካቹህ !
No except some most of them are thieves!!!
ንፁህ ኢትዮጵያዊ ኖት...ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት ጀኔራል
ጄኔራል ሳሞራ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልኝ የአገር ባለ ዉለታ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🤲
ህወሃት ወያነ እንዲህ ያለ ለህዝብ የሚቆም ጀግና ወታደር አፍርቷል።
Hulu tegraway endezi now
Samoras Tiru sera. Tadiya minew lelochus minaw min nekChew
ሌባም አፍርቷል
ፈሪ በጭባጫም አፍርቷል
ክብር ለትግራይ ህዝብ ብዙ ጀግና እና መልካም ታማኝ ሀገር ወዳድ ላፈሩ እናቶች እና አባቶች ከእነዛም መልካም ሰዎች አንዱ ጀነራል ሳሞራ ናቸው። እግዚአብሔር ያክብሮት
Greetings from Seattle አውሎ ድንቅ የሆነ ፕሮግራማችሁ ቀጥሉበት።
ብርቅዬ የጀግኖች ጀግና ጀነራል ሳሞራ የህይወት ዘመንህ የጀግንነት ስራን በመስራት የምትታወቀው ዛሬም እንደወትሮህ በጭቁኑ ህዝብ ወገንተኛነትህ ቅንጣት ታህል ጥርጥር የለንም:: እግዚኣብሔር/አላህ ካንተና ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር እንዲሆን ከልብ እመኛሎህ:: ከነዚህ ምስጥ ትምክህተኞች ; ባንዳዎች እና ምርኮኛች ተጠንቀቕ :: በጀነራል ሰኣረ እና በሜ/ጀነራል ገዛኢ የተፈፀመው ሴራ ይብቃ:; ምንም ጥፋት ሳይኖራቸው በማንነታቸው ብቻ በኮ/ል ኣብይ መንግስት ትእዛዝ እዬተሰቃዩ የሚገኙት የትግል ጓዶችህ ለምን የደርግን ስርኣት ገርስሰው ጣሉት በሚል የምርኮኞችና ባንዳዎች ስራ መሆኑን ጠንቅቀህ እንደምታውቀው ይገባኛል:: ማንንም ቢሆን ማመን የለብህም; ቀሪውን እድሜህ የሰላም እና የጤና ዘመን ያርግልህ:: ይህንን ቃለ መጠየቅ ያዘጋጀህ ብስል አስተዋይ ወጣት ጋዜጠኛም በጣም ኣደንቅሃሎሁ::
Thank you, General Samora, for your service. As I have repeatedly heard you, you are a man of principle, with unshakable self-esteem, a seasoned soldier loyal to the integrated sovereign Ethiopia. Thank you, General, for not succumbing to the evil intentions of self-focused, greedy, corrupt, jejune politicians who pushed you to militarize the nation. You honored the constitution, even though stillborn, and stood on the right side of history. You are a man of honor, unshakeable, and courageous personality, who never brags about personal glory. You saved the nation from chaos. I do know how much you had been pressured by the TPLF mafiosos to go for Military take over for which you said no.
The Mafiosos hate you but the common man in all Ethiopian streets love you as we all loved the late General Hayelom Araya, a General whom the nation lost in a mysterious way. General Sir, Public acknowledgment of the role played by the Ethiopian public in bringing the downfall of the Junta, unlike what has been claimed by TPLF mafiosos, as a unilateral effort by them only, is an indication of the elevated level of your maturity and integrity.
You did not deny corruption in the system. You are right; it was the loss of control and the poverty of intellectual thinking in the rank and file of the bureaucracy in general and the executive branch of government in particular. You are honest about the total degeneration of the leadership that has gone astray under the premiership of Desalegn Heilemariam and co. The TPLF mafiosos and their collaborators in the leadership have been intoxicated with the urge of self-enrichment. It looked like a total personality crisis, a war against oneself by losing the flavor of the statement ship.
As General Hyelom used to say ( I have no personal enemy, I am a soldier, the cause I have fought for was a just cause and I can walk up right in the streets of Ethiopia) you can walk upright in all streets of Ethiopia, maybe not in Mekelle, because I heard what the troglodytes attempted to do. Sir love and peace for you and your family!!!
Again I want to thank G/Samora. I appriciat your millitary knowledge & experience.
ወያኔ ወያኔ ይሉን ነበር ኣሁን ምን እንደሚሉ እናያለን ኣውሎ ሚድያ ቀጥሉበት እናመስግናለን
MY HERO LONG LIVE 4 EVER
as per your speech i liked you
ክቡር ጀኔራል ሰሞራ የኑስ አንደበቱ ሩቱ ናቸዉ በጣም የሚደቀቁ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጦት እላለሁ ።
የባለፉ ስረአት ባለስልጣናትን ጠላት አድርጐ ከመፈረጅ እንደዚህ በክብራቸው ልምዳቸውን የማካፈል ባህል ወግ ቢኖር እጅግ የሚበረታታ ነው : እናመሰግናለ ጀኔራል መሀመድ አሊ ዩኑስ 👍👍👍
እናመሰግናለን ዶ, አብይ
ከመበቃቀል የሚገኝ ጥቅም ስለለ
ሀገሬን ህዝቤን ስለምወድ ሳመሮ የኑስን አከበርኩ ክብር ይገባዎታል
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ወታደር ሀገር ነው
Thank you
I never knew the general samora was such wonderful Ethiopian
Thank u my x boss we always proud and love u our general
Good job awlo media proud of you
ወታደር ብሎ ዝም እስካሁንያለው ቁመና ይመሰክራል ወይ ጉድ ወያኔ ወያኔ ይሉነበር አሁን ምንእንደሙሉ እናያለን አሉ ትልቅ አባባል ነው።
እንደዚህ አይነት ተጋሩም አሉን ለሀቅ ሞዋቾች !!
አታ መቅሰን ኩላ ሓቅ ሐቃ አውጸእካያ እባ ..ፈኸራ ጃህራ ግራ ለይብላ ፅሩይ ወዲ ህዝቢ !!
Mohamed yenus god bless you.
Best message fore weyane thanks federal afeh muzhn we'd dbrthion
ጀግናው ሳሞራ እረጅም እድሜ ተመኘንልህ
ከምር ወታደር ነህ የኔ ጀግና።
ጀነራል ሳማራ ጀግና ነህ
Thanks again 👍🏻👍🏻👍🏻👌👌👌🇪🇹
Thanks 🙏 Awlo media
No dirty politics..True General
thump up Samora.📗📓📮👍👍👍
ይገርማል ንፁህ ኢትዮጵያዊ መወንክን አልተረዳንክም ነበር ??? !!!
ክብረት ይስጥልኝ !!!
The best chief of staff Ethiopia ever had. Salute, Sir.
The General spoke in balance.
ጄኔራል ሰሞራ (መሐመድ )ዩኑስ ጀግና የጦር መኮንን ናቸው ።
እንወዳቸዋለን
Thank you General Samora, please continue sharing your wisdom, the people must know the real you, how much you care for the mother land and there was a lot of mis information before and still now. However, please educate 🎓 and sharing your knowledge wirte a book 📚 because no matter what your experience and skill set can help our country military and the people's over all. At least I know now who you where, than what was said about you just for the sake of politics...Lastly, thank you for remembering that poor Mom that sell enjera I see it as a metaphor that poor Mom is Ethiopia 🇪🇹 need help and advancement more than ever because she have a lot of mouth to feed. last but not least.... thank you for your service!!
የሙሉ ፕሮፌስርነትና የሙሉ ጄነራልነት ባለማዕረግ ስው መሆናቸውን ንግግራቸው ራሱ ይመስክራል !
ጀኔራል ሳሞራ የኑስ በአለፉት 42 ዓመታት ጥሩም ይስሩ ክፉ ዋጋ ከፋዩ ምድራዊ ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ስለሆነ በሕይወት ጠብቆ ከዚህ ዘመንም ስላደረሰዎት ደስ ይበለዎት እኔም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን በ21ኛው ክፍለ ዘመን አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ጥያቄን አለባብሶ ማለፍ አይቻልም እርሰዎንም አይመጥንም ማን ምን ያህል ብር እንደዘረፈ በልጅ በዘመድ አዝማዱ የት ብር እንዳለው ቤት እንደሰራ ማን ምን ቤት እንዳለው ማወቅ ቀላል ነው ሌላው የትግራይ ሕዝብና አገር የዘረፉ የሕዋሃት መሪዎችን መደበላለቅ ከሐጢአትም ከባድ ሐጢአት ነው ኦዲተር አይደለሁም ዘረፉ የተባሉትን መጠየቅ ትችላለህ ብለው ማለፍ ይችሉ ነበር ድሃው የትግራይ ሕዝብ 50 ዓመታት ሙሉ ድሃ ነው ጄኔራል ሳሞራ ሺህ አመት ይኑሩ የመቶ አመት እዳ ላሸከሙን ሌቦች ግን ጠበቃ አይሁኑ ማለት ያለበዎት በሰራነው ጀብድ ቤትም ተሰጥቶናል ጉርሻም ብናገኝ ምን አገባህ ቢሉ ማን ምን አገባው "ለሠራተኛ ደመወዙ ይገበዋል" ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ልጄዎት
ብዙ ሰዎች ብኣመሪካን 3 ቤት ኣለው በዘሓበሻ ይወራ ነበር ፡ኣብየት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ከዚ በሽታ እንጂ ውሸት ስንቅ ኣይሆንም።
Zula Ante maneh sele Ethiopia yemetaeeraw ,,,,, Zem beleh timtimo , Hadasen bela 🥱
So did you disprove it from this Interview?
ክብር ይገባሃል
💪 thank you General 👍
ጅግናነህ
ጀነራል እናመሰግናለን አገሩን የሚወድ ወታደር ማለት እነደ እርሶ ነው
Awlo media best media ayzuachu
Yup, he would very much like to be included in the PP. I’m not sure whether or not PP wants him as a member though.
ሙሉ ሰው እናመሰግናለን
Keber le Ethiopian mklakya
ተባረክ አቦ
You are our hero !!
እድሜና ጤና ይስጥህ
ኣወለ መድያ እውነት ስለ ትሰራሉ እናመስገናለን እንወዳለን
Kibirna adnakot yigebahal kubur General Samora yenus enwedihalen hulachuh nebar tegadelti kibrna moges yigebachwal Keri edmeachu ye kibir ye selam ye fikir ye tena endihonlachu tesfaye ena mignote wesen yelewim 💕💕💕
@Em T ኣታ ወዲ ተረዋኢት
Ni kemaka limeselu melsi aybileyin Egziabher Korena (covin 19) azegajiyulukum alo tesebe::
I like samora
GENERAL nice talk
ወዲ ቶም ጀጋኑ አቦና ነኽብረካ ኢና።ሰብ ዝበልዖ እምበይ ዝዛረቦ አይስእንን።
👍ok
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጀነራል። ለትውልድ ምሳሌ ይሆናሉ።
God bless you Jeneral you're the best
You can imagine how free of mind he has .
Those who were corrupt ( YeQen Jiboch ) do
not have a confidence to speak in front of people .
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀነራል !!!💚💛❤
ቃለመጠየቁ ከተደረገ ቆይቶል መሰለኝ ለምን እስከአሁን ሳይቀርብ ቆየ
ለምን ቆየ ምን ተፈልጎ ነው?
God bless you hero 💗💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍
ጀነራል ሳሞራ ሀሳቦትን በግልፅነት ስላካፈሉን አመሰግናለሁ ። እርሶ እንዳሉት የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት ታዛዝነቱ ለኢትዮጵያ ህዝብና ለህገ መንግሥት መሆኑን አስረግጠው በመናገርዎት ደስ ተሰኝቻለሁ። የጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር ዓብይ አህመድ አስተዳደር ባቀረበልዎት ጥያቄ መሠረት ምክር ሀሳብ መለገስዎትን ወደፊትም ሙያዎትን ተከትሎ ለሚያቀርብሎት ጥያቄ ተገቢውን አስተዋፅኦ ከማበርከት እንደማይቆጠቡ በመግለፅዎ ለሃገርዎና ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሎትን ፍቅርና አክብሮት ያረጋግጣል ።
ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።
ዋው
Tegaru minimum u have general samora. We Ethiopian proud
🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳 weyane agerwerki argewal thnkyou E,A yuhuda tegrai hezb yekeda keahun behala le Eto yemiyasb tegraway ayfeterm
Why Vietnamese flag tho?
ስለሀብት ምዝገባ ያነሱት እውነት ነው !!ጀነራል እናመሰግኖታለን!!
እውን ይሄ ዛሬ የሚናገሩትን አድርገውት ከነበረ ይገርማል። ዛሬ የመሸጉትን ጓደኞቾን እንደዚህ እንዲያስቡ ይምከሩልን።
እድሜ ልክ ውሽት 28 አመት አልገድልኩም አልዘረፈኩም አይ ናዚ ህዋት ታዲያ ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ መቀሌ ላካችሁ የሚሊዩኖች ህይወት ነፍስ ድም ይጮሀል በአማራ ወልቃይት ራያ።ወዘት በኢትዮጵያ በዘር ማጥፈት ዝርፊያ።ብልት ማንኮላሽት ማፈናቀል ለዚህ ሁሉ ቀን ሲመጣ ለፍርድ ትቀርባላችሁ ያለፈትህ ስላም የለም
ይገርማል. ጥቅቶች የአማራ ዊሸተኞች. የስልጣን. ሆዳሞች. የእትዮ ህዝብ. ይትዝብነል. አትሉም እናንተ. ሀቀኛ. ለይላ ዊሸተኛ. እናንተ አዋቅወች. ለይላ. ደንቆሮ እናንት. ጅግና ለይላ. ደካማ እናንተ እተዮጵያ የመሰረታችው. ለይላ. አልነበረም በተለይ ዘ. ሓበሻ ዘረኛ. ዊሸተኛ. ልብ በልው እናንት ወደቁልቁለት እየወረዳችው. እኛ. ወደላይ. እየሄድነን. ከመንገድ ኒገናኛለን.
ጄነራል ክፍል አንድ ላይ ቃለመጠይቆ ጥሩ ነበር:: ነገር ግን በእዚኛው ላይ ስለሙስና ጉዳይ ሲነሳ ጉዳዩን ለማጣጣልና በሙስና የሚታወቁትን አንዳንድ ጏዶቾን ለመከላከል ጋዜጠኛው ያነሳውን የሙስና ነክ ጥያቄዎችን የማጣጣል አቀራረቦ ተገቢ አይደለም::
Korahubeh enamesegnalel alahe yetbekehe
የተከበሩት ጀኔራል እራሳቸው ተከብረው የኢትዮጵያን ጦር ሰራዊት እንዲከበር አደረጉት:: ኢትዮዽያ ማለት ትግራይ ትግራይ ማለት ኢትዮጵያ መሆኑንም ለወጣቱ ልጅ አረጋገጡለት::
Enante wetatoch betam tewashalachu. Telku beshtachu esu nw. Lebochina nachu. Menem atekebater. Ethiopian serf adergachu badowan yasekeracjut enantega nachu. Wenetn atawekim becherash.
ጋዜጠኛው በመረጃ የተደገፈ እና ጥናት የተደረገበት ሞጋች የሖነ ጥያቄ መጠየቅ አልቻለም ጀኔራሉ የሚሉትን ብቻ ነው የሚያዳምጠው ፍራቻ ይሑን ሌላ ግን አልገባኝም
ትክክለኛ ጀነራል በፊት እምነት አልነበረኝም አእምሮዬን ለውጦታል ኢትዮጽያዊነትን አንጸባርቀሀል.
thanks awllo
ወታደር ማለት እንደዚህ ነው አቋሙ ጀነራል ሳሞራ ላይ የነበረኝ አተያይ ተቀይሯል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!
ጀግና
Awlo Media አውሎ ሚዲያ ከአቶ ጀኔራል ሳሞራ ይተመከረው ምክር ላንተም ነው ልብ ካለህ መደብ ስለሚድያ ይተነአገሩትን ደጋግመህ ስማው
you should have asked him about seare
የሳዓረ ኣስገዳይ ኣብይ ነው ይህ ድፍን የኢትዮጵያ ያውቃል።
@@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ of course. I was saying he should have asked him How he feels about it.
ጀኔራል ሣሞራ ለካ እንዲህ ያሉ ሰዉ ነዎት? ሣናዉቅዎ ኖረናል ፣ ወደፊትም ለአገርዎ የሚበጀዉን ይምከሩ ፣ በየቀኑ የጦርነት ነጋሪት የሚጎሽመዉን ሕወአትን የሠላም መገንድ ያሣዩ
ጌታዬ የት ነበሩ። Respect ✊