ፓይለት መሆን ያለው ፈተና! /ፓይለት ለመሆን ምን ያህል ያስከፍላል? /የእናንተ ጥያቄ ምላሾች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @AbrahamTolosa
    @AbrahamTolosa 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም በርግጠኝነት ከኢትዮጵያ ኬንያ ትገባላችሁ ያው ታውቃላችሁ ኬንያ ለመግባት የታደሰ ፓስፖርት በቂ ነው ከኬንያ ኒካሯጋ መግባት ይቻላል ከዛ ወደአሜሪካ በመኪና የ2ቀን ጉዞ አለው ክፍያው ከ2000ዶላር ጀምሮ ነው በጣም ቀላል ነው በብራዚል ጫካ ከመሄድ በእባብ ከመነደፍ ከመሞት ይሄ በጣም አሪፍ ነው

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 4 หลายเดือนก่อน

      የሀገሩ ሠወች እንኳን ፣ለመግባት እየተቸገሩ እንዴት ቀላል ነው ትላለህ? ይህ ልክ አይደለም።ኒካራጓ ደሞ ሩቅ ነው

    • @ስለሂወት
      @ስለሂወት 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ምታውቀው ክሆነ ንገረኝ እንዴት ነው በዛ እያሰብኩ ነኝ

    • @duduamen8295
      @duduamen8295 2 หลายเดือนก่อน

      ከኬንያ የትኛው Air የት አገር transit ያደርጋል እሰቲ አሰረዳን

  • @tamratmulugeta4122
    @tamratmulugeta4122 4 หลายเดือนก่อน +1

    enamesegenaln bro

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  4 หลายเดือนก่อน

      Enem amesegnalrhu
      Tame!

  • @BerheMehari-c8x
    @BerheMehari-c8x 4 หลายเดือนก่อน +1

    betam amesegnalew

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you Beri

  • @SelamMekonnen-v1y
    @SelamMekonnen-v1y 4 หลายเดือนก่อน +1

    Oww selam thanks 😂

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  4 หลายเดือนก่อน

      Selam
      Selina!

  • @AbrahamTolosa
    @AbrahamTolosa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከኢትዮጵያ ኬንያ ከዛ ኒካራጓይ መግባት ይቻላል ቀላል ነው በትራንዚት

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  4 หลายเดือนก่อน

      አብሪሽ
      በዚህ ልክ ቀላል ከሆነ አሪፍ ነው!

    • @AbduRaziz-gg7ui
      @AbduRaziz-gg7ui 4 หลายเดือนก่อน

      @abrahm እርግጠኛ ነህ ከኬንያ አለ ? ምታውቀው ካለ ጠቁመኝ

    • @ስለሂወት
      @ስለሂወት 3 หลายเดือนก่อน

      እርግጠኛ ነክ??

    • @AbduRaziz-gg7ui
      @AbduRaziz-gg7ui 3 หลายเดือนก่อน

      @@AbrahamTolosa እረ ተንፍስ

  • @tsigabtube908
    @tsigabtube908 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    manenawum hager ariport singeba mindew yemiteykun

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Le sira new ways tesafari honeh airport sigeba new tiyakew?

  • @firemoges7985
    @firemoges7985 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድሜ Dv ስሞላ ሃይስኩ እንደጨረስኩ ነው የሞላሁት ግን እኔ አስር ነው የተውኩት እንዴት ነው የምሆነው?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  10 วันที่ผ่านมา

      Selam Fire
      Balew hig meseret ayichalim

  • @onelove798
    @onelove798 2 หลายเดือนก่อน +1

    What the meaning of transit visa

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  2 หลายเดือนก่อน

      Hello Dear
      Thank u for asking me
      Transit visa is a visa allowing the passanger to pass through a country only, not to stay there.

  • @BerheMehari-c8x
    @BerheMehari-c8x 4 หลายเดือนก่อน +1

    hi selam new tekettatayih negn. ene emilew gideta pilot lemehon idme 25 bicha mehon alebet.26,27 idme bihonis. ebakh yihin melisilign

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  4 หลายเดือนก่อน +1

      Selam
      Amesegnalehu
      REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION: BSC/BA DEGREE
      AGE LIMIT: 18-30 YEARS’ OLD
      HEIGHT: 1.62 METERS
      Edime ke 18-30 yichalal

    • @BerheMehari-c8x
      @BerheMehari-c8x 4 หลายเดือนก่อน

      @@DFLIGHTTIPS thanks

  • @yonatanyohannes179
    @yonatanyohannes179 หลายเดือนก่อน +1

    የመሄጃ ግዜው እየቀረበ ነው እና it is for Dec and I am not trying to sell anything, but i just want to ask can you help/tell me if this is possible can Ethiopia airport approve me to leave? and **do i need to have return ticket, if is okay just to have 72 hour reserved return ticket just to show that i will leave Nicaragua**. flight from Addis Ababa to turkey layover in Istanbul 12 hour(free transit visa until 24hr) then turkey to Panama city layover in Panama (Tocumen International PTY) layover is 3.05hr(free transit visa until 12 hour) then from Panama to Nicaragua(MGA)?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  หลายเดือนก่อน

      @DFlightTips
      Selam Yoni call me VOA telegram!

  • @ስለሂወት
    @ስለሂወት 3 หลายเดือนก่อน +1

    በኒኮራጎ ወደኤሜርካ ወይስ በሞኩስኮ መንጉዱ ይሻላልል በምን ?

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሁለቱም የራሳቸው አስቸጋሪ ነገር አላቸው... እንደ እድል እንጂ የሚሻል ብሎ መምረጥ ከባድ ነው!

  • @onelove798
    @onelove798 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bro i have eritrea passport
    But can i travel to nicaragua
    Please give me ur advice ❤❤❤

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  2 หลายเดือนก่อน

      You need an embassy visa for Nicaragua if you have an Eritrean passport.

  • @AbelDagnew
    @AbelDagnew 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዳጊ ። ለ AMT requirement ለምን 10+3 diploma ብቻ ማስታወቂያ ይወጣል? እና new ማስታወቂያ መች ይወጣል for AMT? tell me

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም አቤል ከነዚህ 2 የትምህርት ምዘና ደረጃዎች አንዱን ካሟላህ ትችላለህ
      REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION:
      1. A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM RESULT COMPLETION AND 50% GRADE POINT IN MATHEMATICS, PHYSICS AND ENGLISH LANGUAGE EACH.
      2. A MINIMUM OF 10+3/COLLEGE DIPLOMA/ LEVEL III/IV CERTIFICATE
      እስካሁን ማስታወቂያ አልተዘጋም ክፍት ነው ግን Self sponsored ነው የነፃው ቀጣይ ሊወጣ ይችላል በብዛት በ4 interval ያወጣሉ::

  • @EyosiyasGetachew-r2s
    @EyosiyasGetachew-r2s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዳጊ ኢዬሲያስ እባላለው የ 12ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ከ ልጅነቴ ጀምሮ pilot መሆን ነው ፈላጎቴ እና ህልሜን ለማሳካት ከኔ ምን ይጠበቃል ሌላው ደግሞ በ univercity ውስጥ የ pilot ት/ት ይሰጣል እንዴ ባጠቃላይ pilot እንዴት መሆን እችላለው

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ጆሲ
      QUALIFICATION: BSC/BA DEGREE
      AGE LIMIT: 18-30 YEARS’ OLD
      HEIGHT: 1.62 METERS
      MEDICAL: MEDICAL
      ይሄ አሁን ያወጡት ማስታወቂያ ምን እንደሚያስፈልግ ነው! አሁን ባለው አሰራር የUniversity ትምህርትህን በኢንጂነሪንግ ዘርፍ መጨረስ ይኖርብሃል ከዛ በኋላ ነው Apply ማድረግ የምትችለው

    • @EyosiyasGetachew-r2s
      @EyosiyasGetachew-r2s 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@DFLIGHTTIPS እሺ በጣም አመሰግናለው እንግዲ ፈጣሪ ከሳካልኝና ካፒቴን ከሆንኩኝ ኢንተርቪው ታረገኛለ ባጠቃላይ እ/ሔር ያክብርልኝ

    • @AfsaGdg
      @AfsaGdg 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@EyosiyasGetachew-r2segziabher ysakalh thonaleh🎉

  • @Eritrea-nx3yi
    @Eritrea-nx3yi 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nicaragua ምንም ኣልመስኮም እኮ ምድነዉ መሸኮል

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  2 หลายเดือนก่อน

      Sile Nicaragua
      የዕድል መንገድ እንጂ ልክ ነው የሚባል መንገድ አላገኘኹም... የሆነ ሰው ተሳክቶለት በዛ በኩል ስላለፈ ልክ ነው ማለት አይደለም

  • @hassmoha4532
    @hassmoha4532 4 หลายเดือนก่อน +1

    Endet nachihu adiis beteseb hinyalehu

  • @SenyateshebruSenyateshebru
    @SenyateshebruSenyateshebru 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በጣም ታሳፍራለክ በቀደም የጠየቁሁን ጥያኬ የ ኢትዮጵያ pilots እንዴት ትላልክ አየር መንገዶችን መቀላቀል እንደምትችል ጠይቄክ እሰራለሁ ብለህ ስጠብክህ ካድክ ይደብራል በጣም ጌታን

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ሰኒ የትኛው እንዳሳፈረሽም እንደደበረሽም አልገባኝም እኔ ስህተት ሰርቼ ከሆነ እንደጨዋ ሰው ይቅርታ ... Offcourse ያልተመለሱ ጥያቄዎች ይኖራሉ እንዳስፈላጊነታቸው በተዛማጅ ጉዳይ ወደፊት የሚመለሱም ይኖራሉ... ሰው ከመዝለፍ ግን እንዲህ አይነት ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አልተመለሰም ብሎ ማለት አይሻልም ነበር ሰኒ? ለማንኛውም ጥያቄሽ አስቸኳይ ከሆነ... እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነሽ የአየር መንገድ ባክ ግራውንድና ልምድ ከሌለሽ የውጭ አየር መንገዶች በቀጥታ ከዚህ ሰው አይወስዱም ወይም Join ማድረግ አትችይም... ያለችው ሌላ ሐገር ከሆነ ግን ያልሽበት ሃገር ያለው either national or private Airlines በሚያወጧቸው መመዘኛዎች መደረት አመልክተሽ Join ማድረግ ትችያለሽ...,ጥያቄሽን የተረዳሁበት መንገድ ልክ ካልሆነ ፃፊልኝ
      ለስዱቡም ለጥያቄውም አመሰግናለሁ!