ዲያስፖራ መሆን ደስተኛ መሆን አይደለም! / ከሐገር ወጥቼ ያዘንኩባቸው ክስተቶች! /TRUTH about immigrating & being Immigrants!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት እውነት በ እያንዳንዱ ታሪክህ ውስጥ በትንሹም ቢሆን የሁላችንም ታሪክ ነው በሰው ሀገር ቢያምህ ቢቸግርህ ከፈጣሪ በታች የሚረዳህ የለም አንዳንድ ፈጣሪ የመረቃቸው ሰዎች ሲጥልልህ ነው እንጅ ልክ የጎደለብህን ብር እንደሞላችልህ ሴት እውነት ግን በደስታችን ጊዜ ብዙ ሰዎች በዙሪያችን ይከቡናል ግንስ ችግር ውስጥ ስንሆን ገለል ይላሉ በዛ ሰአት ፈጣሪህን ትለምናለህ እሱም ይረዳሀል !!!!❤❤❤ ስለ ቤተክርስቲያን የነበረህ አመለካከት ልክ እኔም እንደዛው ነበር የገመትኩት ግን አልነበረም ብቻ በአህዛብ ሀገር የምናመሰግንበት ቦታ በመኖሩም እናመሰግናለን !!! ብዙ ታሪክ ነበረኝ ግን በቃ ጊዜ ቢኖረኝና ባካፍላችው ደስ ይለኝ ነበር ❤ ስለምታቀርብልን ነገር እናመሰግናለን!!!!

    • @DFLIGHTTIPS
      @DFLIGHTTIPS  2 วันที่ผ่านมา +1

      ጊዜ ሰጥተሽ ስለመትከታተይን እንደዚህ ዘለግ ያለ ፅሑፍሽ ደ'ሞ ቪዲዮውን በምን ልክ እንደተከታየልሺው ... ,ብቻ ስለ ሁሉም ነገር በጣም አመሰግናለሁ!

  • @እናታላላገኝሽትናፍቂኛለሽ
    @እናታላላገኝሽትናፍቂኛለሽ 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እፈልገሀለሁ መልካም ፍቃድ ከሆነ እንዴት ላግኝህ??