የማማዬ ምግብ አሰራር - How to Make ye Zigin Wet Aserar - የዝግን ወጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 354

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 7 ปีที่แล้ว +93

    ምርጥ ወይዘሮ ኢትዩጽያዊት እናት እድሜና ጤና ላንችና ለቤተሰብሽ እወድሻለሁ ተባረኪ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 ปีที่แล้ว +4

      🙏

    • @ghjuh812
      @ghjuh812 7 ปีที่แล้ว

      Marina. jesus love amen

    • @ldan3073
      @ldan3073 6 ปีที่แล้ว

      Marina. jesus love አሚን

    • @ተምኪንቅመም
      @ተምኪንቅመም 5 ปีที่แล้ว

      እር ኮሜንትውች እባካችኡ አንቱማለት ይልመድቡን አንች እየተባለ የሚውሩ ስው አይደሉም ግን ይቅርታ የተስማኝንነው

  • @hfhgnfjbbf3794
    @hfhgnfjbbf3794 7 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ አስተማሪ እናታችን
    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @امريان-ز3ه
    @امريان-ز3ه 7 ปีที่แล้ว +28

    እናታችን የኛ ባለሞያ በጣም ነው እምናመሰግነው በእውነት በለሞያ አዲርገሽናል ምንም የቀርሽ ነገር የለም እዲሜና ጤና ይስጥለን! !!!!!

  • @yemaryamlijinegni814
    @yemaryamlijinegni814 7 ปีที่แล้ว +25

    ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጎበዝ ነወት እኔም ሸፍ ነኝ ግን የእርስዎን አሰራር በጣም ግሩም ነው ።

  • @AAAA-rg1cd
    @AAAA-rg1cd 7 ปีที่แล้ว +17

    ማሚ እጅሽን አላህ ይባርክልሽ በጣም እናመሰግናለን በነገራችን ላ ቪዶችሽን ሁሌም አያቸዋለሁ ሁሌም ኢትዮጺያን ታነሻለሽ ያገርሽን ባህል እምትወጅ አገርሽን እማትረሽ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እማየ

    • @MJ-py2np
      @MJ-py2np 7 ปีที่แล้ว

      Selamnew ❤ ❤ ❤ ❤ emaTmslzse

  • @8q858
    @8q858 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም ሀሪፍነው እናመስግንአለን እድሜለናታችን

  • @stststst3153
    @stststst3153 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማዘር ስለ ሁሉም
    ባህላችን እንዳንረሳ እያስተማሩ ነው
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
    @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት በጣም ጎበዝ ኖት ስቀጥል ደሞ ብዙ ትምህርት ወስጃለው መጀመርያም ባለሙያ ነኝ ግን የበለጠ እውቀት ወስጃለው እናመሰግናለን

  • @ሳያዩየሚያምኑብፁአንናቸው
    @ሳያዩየሚያምኑብፁአንናቸው 6 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ እናመሠግናለን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠወት

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እናመስግናለን እናታችን

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 3 ปีที่แล้ว

    አብዛኛው የምግብ አሰራርሽ ባቅሪያቢችን አግኝተን መስራት የምንችለው ነው እርጋታሽ እራሱ አንድ ቅመም ነው
    የእናቶችን እድሜ ሁሌም ይርዘም

  • @ያንተልሁንእናበስምህ-ኀ6ገ
    @ያንተልሁንእናበስምህ-ኀ6ገ 5 ปีที่แล้ว

    እናወሰግናለን ማዘር የስጋመጥበሻው ስሙምን ይባላል

  • @እስከአሁንበሰላምያቆየሀኝ
    @እስከአሁንበሰላምያቆየሀኝ 6 ปีที่แล้ว

    ማማየ እግዚአብሔር ሙሉ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ተባረክልን ስለ ሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን ♥♥♥

  • @vdbbvv5515
    @vdbbvv5515 7 ปีที่แล้ว

    በጣአም እናእናመሠግ ናናለን በጣም ደሥይላል ማማዬማማዬ እጅሽእጅሽ ይባይባረክ

  • @ቃልኪዳንቃል-አ9ነ
    @ቃልኪዳንቃል-አ9ነ 7 ปีที่แล้ว

    ማሚየ እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @tserehamekkonen1969
    @tserehamekkonen1969 7 ปีที่แล้ว +8

    እማማዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ይስጥልን። ሴቱን ሁሉ ባለሞያ አደረጉት። በጣም ጠቅመውናል። ተባረኩ።

  • @meseretabera5654
    @meseretabera5654 7 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!!!!!

  • @mashorahmed968
    @mashorahmed968 6 ปีที่แล้ว

    ማዘር እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሼፍ ናችሁ ውድ እናታችን

  • @sarahmohammed3414
    @sarahmohammed3414 ปีที่แล้ว

    Thank you so much Etallem Bettam qongo zugni new.

  • @maariyaamiihaadhakoo5577
    @maariyaamiihaadhakoo5577 7 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰግናለን ማማዬ
    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sirajalawisirajalawi4051
    @sirajalawisirajalawi4051 7 ปีที่แล้ว +10

    ማዘር ሰላምኖት ዋው መብላት ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @samiasem4955
    @samiasem4955 7 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @lidyaabraham207
    @lidyaabraham207 6 ปีที่แล้ว

    በታም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስትልን ማአዘርዬ

  • @alemtsehaywoldemariam1321
    @alemtsehaywoldemariam1321 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing all your knowledge with us. I lived overseas for 2 decades. sometimes I really miss my moms home cooking food.

  • @eyueyu4175
    @eyueyu4175 7 ปีที่แล้ว +5

    ልጅ አዳነ ሚስትህ መቼም እንዲ ባለሞያ እናት እንዳለክ ያወሸች ቀን ትምህርቷን ትታ የምግብ ትምርት እንደምጀምር ማሚዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ህዝቤንልቅቀ
    @ህዝቤንልቅቀ 7 ปีที่แล้ว

    ማማየ በጣም ትሩ እናት ናቸው ከርሳቸው ብዙ ነገር አስተምረውኛል አመሰግናለሁ ማማየ እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @endalewruga435
    @endalewruga435 6 ปีที่แล้ว +2

    thank you very mamaye god bless you and your family

  • @umufewzan1932
    @umufewzan1932 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አሰራሩ ግሩም ድንቅ ነው!! እህቴ የዝግን ወጥ ቃሉ አማርኛ ነው?? እኔ የማቀው የስጋወጥ ስለሚባል ነው።

  • @እኔነኝ-ዀ8ከ
    @እኔነኝ-ዀ8ከ 7 ปีที่แล้ว

    እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው ማዘርየ

  • @mekaleyamekonen2721
    @mekaleyamekonen2721 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እማማ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ።ፈጣር።እርጀም።እድሜይስጥልን።ሁሌየም።በትክክልአይችስሰራ።ምግብንየትመግብስውች።በጣድስይላችዋል።እኔም።በውስጤ።አመስግንሻለሁ።❤

  • @rahelm2152
    @rahelm2152 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 ปีที่แล้ว

    እማየ ፈጣሪ የማቱላሳን ድሜ እና ጤናይስጥልን ኑሪልን

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አሰራር በጣም ጥሩ እናት እናመሰግናለን

  • @mohmmadahmeed8538
    @mohmmadahmeed8538 6 ปีที่แล้ว

    እማማ እባክሺ መልሺልኝ ከ1,ማኪያ አዋዜ) (1ማኪያ ብትን በርበሬ ማንኛዉ ያቃጥላል ብትኑ ወይሥ አዋዜዉ እባክሺ መልሺልኝ ?????????

  • @ekramebekele9890
    @ekramebekele9890 7 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ማምየ

    • @fantushtewodros6906
      @fantushtewodros6906 7 ปีที่แล้ว

      thank you mother💖
      i think boiling the meat is the best idea for our health. i stop eating wot coz i gain weight every time i eat sega wot but this might work 4me mother. thank you much😘
      im gonna try it.

    • @salemiabiro6640
      @salemiabiro6640 6 ปีที่แล้ว

      Ekrame Bekele !!!!!!!😍😍😍❤❤❤❤👍👍👍

  • @musemaaman6598
    @musemaaman6598 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ የእናትባለሙያ ነሽ እየተማርን ነው እደሜ ይስጥልን

  • @monahairstyle9941
    @monahairstyle9941 7 ปีที่แล้ว

    ዝግኒ ሲባል ማንኛውም የስጋ ወጥ ይመስለኝ ነበር መግብያው ላይ ላረጉት ማብራሪያ። አመሰግናለሁ ♥♥♥♥♥

  • @sofiasofia1294
    @sofiasofia1294 7 ปีที่แล้ว

    ማማየ እንደት እንደምወደወት ግን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጠወት በእውነት ከእርሰወ ብዙ ተማርኩ እርሰወ ሲሰሩ እኔም።ስርት ዳቦ ፍትፍት የሽሮ ብስኩት ሰርቸ አይቸዋለሁ ወጥ ለመስራት በርበሬ የለም እዝህ
    ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ይህ ዝግን ወጥ ስጋውን ቀቅለን መጀመሪያ ከዛ መክተፍ ነው ይሄ የተቀቀለ ነው ወይስ ጥሬ ስጋው ውድድድድድድድ ማማየ ኑሪልን

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว

      Sofia Sofia
      ሶፍያ ቀቅለሽ ትከትፊአለሽ መልኩ እራሱ ይናገራል

  • @HuaweiHuawei-cl2fy
    @HuaweiHuawei-cl2fy 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ዘኔየአባቴልጅ
    @ዘኔየአባቴልጅ 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማማዬ አመሰግናለሁ

  • @fatimamacasya315
    @fatimamacasya315 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ማማየ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 7 ปีที่แล้ว

    ማሚየ አላህ ይጠብቅሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @055نجات
    @055نجات 7 ปีที่แล้ว

    ዋው እጂሽ ይባረክ ይመስለኛል በርበሬሽ አሪፍ ነው

  • @ልጅመቅዲ
    @ልጅመቅዲ 7 ปีที่แล้ว

    Egziabher erejim edime yisetot enatachin

  • @hayathayu7979
    @hayathayu7979 6 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ማማየ

  • @adratd3351
    @adratd3351 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 ปีที่แล้ว

    እማምዬ ምግብሽ ሳይሆን ፍገግታሽ እራሱ ያጠግባል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እናቴን ያየሁ ያህል ነው ደስታ የተስማኝ

  • @ተምኪንቅመም
    @ተምኪንቅመም 5 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ባለሞይኖት እናታችን እድሜና ጤናይስጦት

  • @sususeid6358
    @sususeid6358 7 ปีที่แล้ว

    Mashaallah indet agwagwagn lemesratm lemeblatm😋😋😋

  • @miramarmarita83
    @miramarmarita83 7 ปีที่แล้ว

    Mather thank you soo mach

  • @duaam6974
    @duaam6974 7 ปีที่แล้ว

    10q betam arif new! Mekelesha lemazegajet mnmn endemiyasfelgun binegrun!!

  • @ሥለማይነገረውሥጦታእግዝያ
    @ሥለማይነገረውሥጦታእግዝያ 7 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እናመሠግናለን
    ምርጥ እናት እዴሜና ጠና ይሥጠዎት

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ።
    የወጥ ቅመም ለማዘጋጀት ከምን ከምን ቅመሞች ነው የሚዘጋጀው?
    የመከለሻ ቅመምስ እንዴት ነው የምናዘጋጀው ? ቅመም እንዴት እደሚዘጋጅ አላቅም እህቴ ከቻል ወደፊት የቅመም አዘገጃጀት እና የተዘጋጁት ቅመሞች በምናበስልበት ግዜ እንዴት እደምንጨምር ለምሳሌ የስጋ መጥበሻውን ኮረሪማውን እና የወጡን ቅመም በርበሬውን እያቁላላሽ እያለ ነው የጨመርሽው መከለሻውን ደሞ መጨረሻ ላይ ነው የጨመርሽው። ቅመም አጠቃቀም ላይ በደንብ ብታስተምሪን ደስ ይለናል ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว +1

      seblewongel Zeleke
      ሰብለ እንዴት እንደሚዘጋጅ አስተምራናለች እማየ ፈልጊ ታገኝዋለሽ

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 7 ปีที่แล้ว

      ሐና ሐና ፦እሺ ሃንዬ ፈልጌ አያለሁ

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 2 ปีที่แล้ว

    You are N 1 ethiopian cook in the world

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 7 ปีที่แล้ว

    እማማ ተሻሎት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን!!

  • @agaritoa5789
    @agaritoa5789 6 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እደዉ ላገሬ አብቆቶች በሰላም ለሹሮየ ለጀራየ ያብቃኝ

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 ปีที่แล้ว

    Can u put for me link of your video on how to boil the meat..?

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 6 ปีที่แล้ว

    የስጋ መጥበሻ ሌላ ስሙ ምንድነው ስላላወኩት ነው

  • @terryberhanu6067
    @terryberhanu6067 6 ปีที่แล้ว

    ዝግን የሚባለው የምንቸት አብሽ ወጥ የሚባለው ነው?

  • @tube-hp6uf
    @tube-hp6uf 6 ปีที่แล้ว +5

    ማዘርየ በጣም አመሰግናለሁ
    ግን ከይቅርታ ጋር ቪድወወችሽን ደቂቃውን አጠር ብታደርጊው ምክናየቱም ሚሞሪ ላይ ለማስቀመጥ ጥሩ ነበር

  • @seadaseada5637
    @seadaseada5637 7 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ እናመሰግናለን ግን የቲማቲም ሰልሳ አሰራር ንገሪኝ በጣም ነው እምወደው አሰራሩን ግን አልችልበትም

  • @rabiali1582
    @rabiali1582 7 ปีที่แล้ว

    ማማየ እናመሠግናለን

  • @ዘሃሪአራጋው
    @ዘሃሪአራጋው 6 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ደስ የምትይ ምርጥ ሰው

  • @hcvjcyfuufh8168
    @hcvjcyfuufh8168 6 ปีที่แล้ว

    Mathery yen tafachi Enamesgenalen be Enat nafikot limot nes Enaten sayi Etinanalehu edemiyachihun Yarizemew ♥♥♥

  • @kalthomomer361
    @kalthomomer361 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን ማዘር

  • @peace2all51
    @peace2all51 7 ปีที่แล้ว

    Zigin and key wot mindinewu liyunetu?

  • @alemwulde7888
    @alemwulde7888 7 ปีที่แล้ว

    እናታችን እናመሰግናለን

  • @redeitmariayam2134
    @redeitmariayam2134 6 ปีที่แล้ว

    ምንቸት የሚባለው ምግብ ነው ስሙተቀይሮ ወይስ ይሄኛው የተለየ ነው

  • @سلامسلام-م4ف
    @سلامسلام-م4ف 7 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @vhvh3254
    @vhvh3254 7 ปีที่แล้ว

    ወይ ማማዩ እድሜ ይስጥሽ ባንች ኮራሁ እማዩ ባንች ምክኒያት ሙያተኛ ሆኛለሁ ከሀገሪ ስወጣ ምንም ኣላዉቅም ነበር ተባረኪ

  • @wadelwad690
    @wadelwad690 6 ปีที่แล้ว

    እናታች እጅሽ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስራሽ በጣም ያረካኛል

  • @ላታህዘንኢነሏሀመአና
    @ላታህዘንኢነሏሀመአና 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እናት ነሽ ፈገግታሽ ይበቃል ማርርር ነገር እናመሰግናለን

  • @siifaangudeta1976
    @siifaangudeta1976 4 ปีที่แล้ว

    Thank Mather I Love you

  • @hanamareyam6585
    @hanamareyam6585 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ማዘርይ በታም ጥሩነው እርጅም እድሚእናጤናይስጥልን እናቴ ውይ ነፍሷን ይማርውና የዛሬ9አመት አካባቢ ታስተምርኝነበር እናቴ ስላስተማሩኝ አመስግናለሁ እማ

  • @meronetho510
    @meronetho510 7 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እጆችሽ ቁርጥማት አይንካቸው

  • @ሀናበረከት
    @ሀናበረከት 7 ปีที่แล้ว

    ጌታ እጅሽ ይባርከው

  • @cell4652
    @cell4652 7 ปีที่แล้ว

    እንደምነሽ ማዘር።እኔ የምለው ለምን ይንዛዛል ሰሀቱን አጠር ቢል ጥሩ ይመስለኛል።ሌላው ደግሞ ስታወሬ የምታስተላልፊው መልህክት ይገባል።መቼም ለገጠር ምንም ለማያውቅ ሰው አይደለም።ይገባል ልልሽ ፈልጊነው።አይዛዛ (ሰላምሽ ይብዛ)

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 7 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ማዘር ክሥሆት ብዙ ነገር ተማርኩኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጦወት

    • @yalemzerefyaze523
      @yalemzerefyaze523 7 ปีที่แล้ว

      እረጋ ያሉ አሠራሮት በጣም ያምራል

  • @ኡምየሐያነኝ
    @ኡምየሐያነኝ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ማማዬ እድሜ ይስጦት

  • @yemisrachbisewuer1670
    @yemisrachbisewuer1670 5 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነበር መማሩ ነገር ግን ይንዛዛል አጠር ይበል ፕሮግራሙ

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow thanks maam

  • @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ጀ
    @ተመስገንአምላኬ-ሸ5ጀ 7 ปีที่แล้ว

    እማ ምን ልበል ተባረኪ

  • @birkedg5006
    @birkedg5006 7 ปีที่แล้ว

    Thanks mom god bless you

  • @እሙበረካ-ጰ7ቈ
    @እሙበረካ-ጰ7ቈ 7 ปีที่แล้ว

    ቆይ ግን ስጋው ጭኅራ ነው ወይስ ምን አይነት ስጋ ነው ጠቆረብኝ እነመስግናለን ማሚ

    • @samrisweety5302
      @samrisweety5302 7 ปีที่แล้ว

      ሠሙ የወሎ ልጅ kemejemeryaw eyiw

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว

      ሠሙ የወሎ ልጅ
      የተቀቀለ አይደል መልኩን አይቀይርም ሲቀቀል ስጋ እህት?

    • @samrisweety5302
      @samrisweety5302 7 ปีที่แล้ว +1

      ሐና ሐና kewelo gdm bzum aygebachewm

  • @tube1317
    @tube1317 7 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen mam

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ ከልብ እናመስግናለን የእውነት በጣም ባለሙያ ነዎት እናቴን አስታወሱኝ አይ ስደት ስደት አይኑ ይጥፋ የእናቴ ምግብ ንፍቅ ብሎኛል።

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 7 ปีที่แล้ว

    ማሚ እናመስግን አለን ምንም።ሙያ የለኝም አህን እለምዳለው እድሚና ጤነ ይስጥልን ♥♥♥♥♥

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን
    @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል

  • @ethiopia9725
    @ethiopia9725 7 ปีที่แล้ว

    Thanks mamaye

  • @faafaa3151
    @faafaa3151 7 ปีที่แล้ว

    *እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ በእውነት የልብሽን አውጥተሽ ለልጅችስ ለማሳውቅ በጣም ጐበዝ ነሽ እናመሰግናለን አናት በጣም ደስ አጥታለች ጤና ይስጥብ *

    • @zemzemzemzem853
      @zemzemzemzem853 7 ปีที่แล้ว

      Faa Faa እድሜና ጤና ይስጥሺ ማማየ

    • @mesfinmeme6251
      @mesfinmeme6251 7 ปีที่แล้ว

      zemzem ማሻአላህ አላህ ይጥብቃችሁ zemze

  • @zelalemmelkamu5699
    @zelalemmelkamu5699 6 ปีที่แล้ว

    Betam betam teru new gen mother atarezemut ater ater Argut ende leloch video serewoch thanks

  • @አለማመኔንእርዳዉጌታይ
    @አለማመኔንእርዳዉጌታይ 7 ปีที่แล้ว

    motheryee yene konjoo Egezabeher edeme ena tena yadelelen betam enamesegenalen

  • @sebletassew2445
    @sebletassew2445 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ማማየ ደስ ይላል

  • @احمدحمد-و5ظ
    @احمدحمد-و5ظ 7 ปีที่แล้ว +1

    mama ykrta yesga metbsha kmem mndnew yets ygejal

  • @habibak6135
    @habibak6135 7 ปีที่แล้ว

    የወጥ ቅመም ማለት ምንማለት ነው ከቅታጋ።ማሚ።እድሜና።ጤና እመኝልሻለው

  • @aminam6617
    @aminam6617 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናል ማዘር እርሜናጤና ይስጥልን

  • @mesi7579
    @mesi7579 6 ปีที่แล้ว

    Yen enat edmena tena ysxeshi betam new mwedesh😍