ወንድ ለሚያፈቅራት ሴት እንጂ ለሌሎች ሴቶች የማያረጋቸው 6 ነገሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 437

  • @betelhemteshome8556
    @betelhemteshome8556 9 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ልዑል ይሄ ሁሉ አለው እውነት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @tigestferda
      @tigestferda 6 หลายเดือนก่อน

      Tadlah..memritnwu

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 9 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ በመካከላችን መዋደድንና መተዛዘንን ላደረገዉ አሏህ

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 9 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት መልካም ወድምነህ በርታልን የምር በጣም ትክክልነህ እኔ ትምርትህ ተመችቶኛል 2ጊዜ ነው የምሰማው አደኛ ወድሜ

  • @JdjhdSuehs
    @JdjhdSuehs หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልነህ ወድሜ በርታልን ከአስመሳይ ወንዶች አላህ ይጠብቀን

  • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
    @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 11 หลายเดือนก่อน +20

    አሪፍ ምክር ከትህትና ጋ በርታ ወድሜ 👍👍👍

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 10 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ገና ካጋጠመን ነው ወድሜ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 11 หลายเดือนก่อน +102

    ወላሂ የኔባል እደዚህነው ልቤን እረበሽከው ትዝታ የመጀመሪ የየነው የመጀመሪያውነኝ ከተጋባን10አመታችን አድቀንም በማሀላችን ሰውገብቶ አያቅም ባልብቻሳይሆን ሁሉነገሬነው እኔምለሱ እደዛው👍👍

    • @leyla354
      @leyla354 11 หลายเดือนก่อน

      ماشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظكم ❤❤❤

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz 11 หลายเดือนก่อน +6

      ማሻአላህ የመጀመሪያዬ እደዚህ ነበር ግን ልጅነት ይዞኝ እደሡ ስላልሆንኩለት ተለያየን ከዛ ፍቅር ሲገባኝ ይቅርታ ስለው እምቢ ብሎኝ አገባ እኔ እዛው አለሁ ከአመታት በኋላ ተገናኘን ላግባሽ ደስተኛ አደለሁም በትዳሬ ብሎ እየለመነኝ ነው ምን ትሉኛላቹ የልጆች አባት ሆኖአል ግን

    • @JemilaHussen-pw5hu
      @JemilaHussen-pw5hu 11 หลายเดือนก่อน

      Mashallah tebarekelah eht mebruk alekum ❤❤❤

    • @سعادهالحربي-ف6ث
      @سعادهالحربي-ف6ث 11 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አሏህ

    • @meremamerema7164
      @meremamerema7164 11 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ አይለያችሁ

  • @halimajemal9097
    @halimajemal9097 8 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ወላሂ ባለቤቴ እነዚህን የጠቀስካቸውን ነገሮች እና ከዚህም በላይ ለኔ ይደረጋል ስጦታ እንኳን ሲገዛልኝ ለኔ ደስታ ስትይ ተቀበይኝ ይለኛል
    እህቶቼ እንደዚህ አይነት ወንድ አላጋጠማችሁ ይሆናል እንጂ አለ እዚሁ ምድር ላይ
    የኔ የልቤ ንጉስ ውዱ ባለቤቴ ሁሌም ኑርልኝ ያንተን ክፉ አያሳየኝ

  • @saada5882
    @saada5882 11 หลายเดือนก่อน +23

    በተለይ ተደብቆ በስስት እሚየኝ መቼም አረሳዉም የኔ ዉድ በናፍቆቱ ልሞት ነዉ ድህነት የስራህን 1አመታችን ከተራራቅን
    ባሌ የልጄ አባት እወድሀለሁ ❤

    • @NaniNone
      @NaniNone 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 8 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ በቅርቡ አላማሽ ተሳክቶ በሰላም ያገናኛቹ❤❤❤

    • @saada5882
      @saada5882 8 หลายเดือนก่อน

      @@Sarasara-jz3mg አሚን ያረብ

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 19 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ 🎉🎉🎉🎉
    ነዉምላቹ ምክሩ ልብነዉ ሚያርሰዉ አላህ ቀጥተኛዉንመገድ ይምራክ ወድማችን እናመሰግናለንበጣም
    ሴቶችዬ ከልብሆነን እናድምጠዉ
    የሚናገራቸዉ ነገሮች በጣምእዉነትናቹ

  • @ስላምለሃገሬ
    @ስላምለሃገሬ 11 หลายเดือนก่อน +43

    ይኔ ባል ልከ እደትናገረከዉ ነዉ ሳይከፋህ ኑረልኝ ዉዴ ሁለዬም እዉደሃልሁኝ ዱአ አደረጉልኝ አላህ ልጀ እዲስጠኚ ያረብ!

    • @ፈኪTube-ov7lz
      @ፈኪTube-ov7lz 11 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ማሬ

    • @EdenShanbel
      @EdenShanbel 11 หลายเดือนก่อน +1

      Lij yegizabiher sitona new abiziteshi teyikiw yisetishal

    • @fatimah-j7y
      @fatimah-j7y 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 8 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ አባት እናቱን የሚያከብር ሰሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቅሽ❤❤❤

    • @zaynabzaynab8134
      @zaynabzaynab8134 8 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 11 หลายเดือนก่อน +14

    ምስኪን ነህ እንዲህ አይነት ወንድ በምድር ላይ አለ ወይ? ብዙ ሴቶች በነዚህ ቃላት ልባቸው ተስብሮ አለ ንብርት ቀሪተዋል: :በል ይሄንን መልክት አስተካክል ሌሎችም ይሄንን ስምተው እንዳይበሉ ዘመኑ ይማስመስልግዜ ነው:ለማንኛውም ልቦና ይስጠን ያገሬ ልጆች M’k u.s.a

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  11 หลายเดือนก่อน +4

      አትሳሳቺ ለእውነት ፍቅር ይሄ ምንም ነው የእውነት ፍቅር ከዚህም ያልፋል

    • @biruktinabarok211
      @biruktinabarok211 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አለ

    • @xfhhcj4530
      @xfhhcj4530 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አለ የኔ እደዚህ ነው ግን እኔ ላፈቅረው አልቻልኩም😢😢​@@frezerfkadu1

    • @Banny-p7e
      @Banny-p7e 9 หลายเดือนก่อน

      Ewent belshale 😢😢😢😢😢😢kemr zemnu yemasemsle becha now

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 9 หลายเดือนก่อน

      አለ አላህ ላደለዉ

  • @zebibaahmdee
    @zebibaahmdee 4 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል100%
    ተባረክወንድሜዋ

  • @زينتقلبى
    @زينتقلبى 11 หลายเดือนก่อน +29

    አልሀምዱሊላህ እኔ ባሌ በጣም ነው የሚወደኝ ልክ እደህፃን ነው አዝሎ ሽትቤት የሚያሥገባኝ ብቻ ይወደኛል እኔ ከምወደው ባለይ አላህ ይጠብቅልኝ እኔም በጣም ነው የምወደው

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን:በርታወንድማችን;አስተማሪነው!!

  • @BetselotYisak
    @BetselotYisak 12 วันที่ผ่านมา +2

    የኔው ግን ብሎኝም አያውቅም ላብድ ነው ማርያምን ምን ላድርግ እስኪ ንገረኝ

  • @mesi-fh7bi
    @mesi-fh7bi 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም አስተሳስብህን ስለምታካፋለን እንዳንት መልካሞችን ያብዛልን

  • @AlimaLipesa
    @AlimaLipesa 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው፡በጣም፡አሪፊ፡እናመስግናለን

  • @melesemohammedkurka
    @melesemohammedkurka 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድ በተፈጥሮ እጅግ በጣም ምስክነ ነው። ነገር ግን ያፈቀራት ሴት ስከዳት በድጋሜ ሴትን ማመን ያቆማል ።ምክንያቱም በድጋሜ መበደል አይፈልግም
    በነገራችን ለይ ወንድ ልጅ በሴት በጭራሽ አይጨከንም ።

  • @chalachewasaye6418
    @chalachewasaye6418 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ ሙሉ በሙሉ የኔ ባህሬ ነው፣ግን በራሴ አፍራለሁ በጣም ነው የምጨቃጨቅ፣ያመኛል ስትከፋ አለቅሳለሁ ሁሉ

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj 8 วันที่ผ่านมา

    ተመቸኸኝ የኔ ዉድ ባል ቃላት የለኝም በሥት መከራና ሥቃይ ነዉኮ የአየነዉ ለመጋባት ለመገናኘት ❤መሸረሻዉን ድል አረገንዉጂ

  • @medna5856
    @medna5856 11 หลายเดือนก่อน +15

    ወላሂ ማስመሰልም ይችሉበታል አንዳንድ ወንዶች የኔው በጣም እደሚወደኝ እናም በተግባርም ፍቅሩን ያሳያኘኝ ነበር ግን አመት አውርተን በተሰብ ከለከለኝ በሳምንት ተሌላ ጀመር ለምን በተሰብ እንኳን እስተማሳምን ለምን አልጠበከኝም ስለው ሂወቴን ጀመርኩ አለኝ ይባስ ብሎ እደማንተዋወቅ ሰወች ሁነናል ዛሬ ላይ ባመኑት መከዳት ያማል ብቻ😢😢😢

    • @zinetmohammed5764
      @zinetmohammed5764 11 หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን ቀረብሽ አግብተሽው አሶልዶ ቢሄድስ

    • @ጀሙኡህትካልድ
      @ጀሙኡህትካልድ 11 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ የኔዉ ግን ቤተሰብ እንቢ ብሎት አንድ አመት ጠብቆ ፈቅደዉለት ተጋብተን በአንድ እየኖርን ነዉ

    • @sofimuhemed6075
      @sofimuhemed6075 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@ጀሙኡህትካልድታድለሽ።እኔም እየተፋተኩነው እሱን ልምረጥ ቤተሰቤን ያልኩ ይከብዳልብቻ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ጀሙኡህትካልድማሻ አላህ ❤❤❤❤❤ደስ ይላል

    • @nemajamal
      @nemajamal 8 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ እንኳን ሄደ አላህ የተሻለው አስቀምጦልሸ ይሆናል

  • @SmerhSs
    @SmerhSs 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉምክረህበጣምይግረማል😢😢

  • @NadeamumaMumexx
    @NadeamumaMumexx 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያልከው፡በሙሉ፡አጋጥሞኛል፡እዉነት፡ነው፡ባለቤቴ፡እንደዚህ፡ነው፡የሚወደኝ

  • @wuba3439
    @wuba3439 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የየኔው ባህሪ 😉💯 ✅ ፈጣሪ ይመስገን ☺️☺️ በርታ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው 😍😍👍

  • @AminaBabo-mx1bf
    @AminaBabo-mx1bf 11 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍እናመሠግናለን

  • @JcjgjgoojcJcchlhcchjig
    @JcjgjgoojcJcchlhcchjig 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እኔስ ነበረኝ ሀላሌዋ የልቤ ንጉስ ለኔ ሂወቱን አሳልፎ የሰጣል ያንንም አሳይቶኛል የኔ ናፍቆቴ ስደት ለያየንጂ ❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምክርህን ደሰ ሲል የኔ ፍቅረኛዬ ይህ ጸባይ አለው❤😊

  • @HayateByby
    @HayateByby 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምክርክ ደሥይላል ቀፀጥታሠማሁት ግን 😭እደዚህአይነትሠዉየትነዉየሚገኘዉየለምእኮ

    • @zuzufkir
      @zuzufkir 9 หลายเดือนก่อน

      የት ነው የሚገኘው😢😢

  • @Workitu-p7g
    @Workitu-p7g 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለምክርህ ከልብ እናመሰግን አለን ወንድሜ
    .የምር ትለያለህ እግዛብሔር ይመሰገን ተሰቶኛል የኔ ውድ ባል አባትየ ሁሉ ነገሬ የነብሴ የደሰታ ምንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልመጣልህ ነው ❤❤
    .ትንሺ ቀን ቀርኝ አባትየየ ደሰ ይበልህ ደሰ ብሎኛል የኔ ውድ ልዩ እኮ ነህ
    መላአኩ ቅዱሰ ገብርኤል
    .ይጠብቅህ ሰጦታየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatWabla-hq7iz
    @HayatWabla-hq7iz 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ባልማ ብጨራሸ ይሄን ቃል ተጠቅሞ አያቅም ጨራሸ አንድም ቀን ይሄን ደሰታ አያቼብት አላቅም አንድ ልጀ አለኝ ግን በጣም ምሮኝ ነው ሰደትን ምረጫ ያአረኩት አሁን ግን በጣም ገራ የሚገባኝ የልጂ ነገረ ብቻ ነው

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም እንዳንቺው ነው

  • @tsahyayala3691
    @tsahyayala3691 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሌ 🤲🤲😊😊

  • @meseretabel-l8k
    @meseretabel-l8k 4 วันที่ผ่านมา

    በስመአብ እምታወራቸው ሁሉ real እወነት ከልብ ነው እምናመሠግነው እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥክ!!!

  • @kmtigii5158
    @kmtigii5158 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you bro🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ahmedyasin9112
    @ahmedyasin9112 11 หลายเดือนก่อน +6

    እዉነት ነዉ በጣም ነዉ ሚያፈቅረኝ እኔም እደዛዉ

    • @yeni7449
      @yeni7449 11 หลายเดือนก่อน +1

      ልብሽን ጠብቂ እህት ቦሀላ ትጎጃለሽ ወንዶች ጨካኞች ናቸው እኔ ከደረሰብኝ ነገር ነው ያካፈልኩሽ

  • @AlimetAli
    @AlimetAli หลายเดือนก่อน +1

    thank yuo wedime❤❤❤❤

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 11 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነው ወንድሜ የኔ ጓደኛዬ እንደዚ ነበር ግን ምን ያረጋል ትዪው ወደ አረብ አገር መታሁ

  • @hayatmahamudAbdu
    @hayatmahamudAbdu 11 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you bro

  • @Fraolkumbula
    @Fraolkumbula 8 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን ማፈቅራት ሴት አለች እነዚህ ሁሉ አድርጌያለሁ እሷ ሊገባት አልቻለም የእውነት ስሰማው ገረመኝ

    • @Kami-nq8my
      @Kami-nq8my 6 หลายเดือนก่อน

      ታዳላ ባለማወቋ አጣችህ

    • @ابوابوبكر-ب6ك
      @ابوابوبكر-ب6ك 4 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @GalaxyPriem-n1j
      @GalaxyPriem-n1j หลายเดือนก่อน

      ይየዞን አንድ ይገባታል 😢

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቢት እዴት ነህ ወንድሜ ለቢትህ አዲስ ነኝ ምክሩችህ ደስ ይላል በጣም ሂወት የሚቀይር ምክር ነው በርታ ወንድሜ እግዚቢሂር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እደተ አይነቱችን ያብዛልን ከምክሩችህ ለየት የሚደርገው ዱግሞ ስተብራራ እዴት ከልብ እደሚገባ ብቻ የምልህ ነገር ቢኖር ኖርልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @PizaPizza-p1u
    @PizaPizza-p1u 9 หลายเดือนก่อน

    Wow 😲❤❤❤❤❤ thankyou brada

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውም የልጅነቴ በስስት ነበር የሚያየኝ ካልኩት ውጭ ደሞ አይሆንም ሲሰማኝ ❤ስደት ስመጣ ሲያለቅስ ትቸው መጣሁ ተለያየን እየተዋደድን 😢ሁሌም ደህና ሁኝልኝ ይለኛል 😢😢

  • @Eyerusalem32nm
    @Eyerusalem32nm 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Thank you 🙏🏼🙏🏼 bro❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የሚያፈቅረኝ ኣፍቃሪ ይኑርልኝ ህይወቴ ሁሌ እንድትደሰት 💖

  • @TadaluTashome-g9v
    @TadaluTashome-g9v 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ewnet yene leke endazenew tabarak wandime betam new Yemen wadeh❤🙏♥️💛💛

  • @AbeniAbaynih
    @AbeniAbaynih 11 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል 100%አንዳዲ ሰዎች የዳረሰበት ነው ለሌላ አይጋበሚ

  • @WejjxSojdkn
    @WejjxSojdkn หลายเดือนก่อน +1

    ተመስጌን❤❤❤❤

  • @NardosYilkal
    @NardosYilkal 2 หลายเดือนก่อน

    Tekekl nhi wedmiy tbarke 🙏🙏

  • @RahilRahil-i6f
    @RahilRahil-i6f 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዎድማቺን👍👍👌👌

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 11 หลายเดือนก่อน +4

    እ አቀራርብህያምራል በርታ

  • @ديستااوسو
    @ديستااوسو หลายเดือนก่อน

    የአላህእንደዚህአይነትባልይስጠን❤❤❤

  • @Ujrred
    @Ujrred 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልኡል ልክ እደዚህ ነው❤❤❤

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አዳም የትነህ 🤔🤔🤔 አዚልጅ ቪድዮች ደግሜ ደጋግሜ ነዉ የምሰማዉ ወይኔ አይሰለቸኝም 😊😘

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  10 หลายเดือนก่อน

      በርቺልኝ❤

    • @alialee3325
      @alialee3325 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @alialee3325
      @alialee3325 10 หลายเดือนก่อน

      አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ለሴት ስራልን😄

  • @MነኝየMብቻ
    @MነኝየMብቻ 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ❤

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 11 หลายเดือนก่อน +13

    ምክረህ ቆጆ ነው ግን እደዚህ ወድ ለማግኘት ሠማይን ተጠራረተህ በጅ መካት ማለት ነው ወድሜ 😂😅

    • @melkaminetlerasnew
      @melkaminetlerasnew 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @RawdaRaid
      @RawdaRaid 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 9 หลายเดือนก่อน

      እር አሉ ሆሆ ክክክ

    • @user-bc8vg9rc5n
      @user-bc8vg9rc5n 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @GeniTerefe
      @GeniTerefe หลายเดือนก่อน

      ፀሎት አድርጊ እህቴ❤

  • @SaddFadd-j9p
    @SaddFadd-j9p 10 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yemsgen mechershachin asamerew amalaka😢❤

  • @FjjfjfifJfjf
    @FjjfjfifJfjf 11 หลายเดือนก่อน +1

    እሪፍ ምክር ወድሜ❤❤❤

  • @Sad-g4z
    @Sad-g4z 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እሰከመጨረሻ ያርግልሸ ታድልሸ

  • @leyla354
    @leyla354 11 หลายเดือนก่อน +3

    Yene wude bal Naf Amate Nurelenye ❤❤❤❤ Hubi kazehem balayenow yene wude bale حبيبي يا روحي انا رب يحفظك لي 😢يا رب

  • @Jamila318
    @Jamila318 11 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ወንድሜ ዛሬ ያወራሀቸው ነጥቦች የኔ ውዴ ባሉካዬ ጋር አለ ❤❤❤

  • @ملكناابندا
    @ملكناابندا 10 หลายเดือนก่อน

    ወለህ አመሠግናለሁ ትክክል ምረጥ ምክረ እኔመ አለህ ሰጦናል ለካ እኔ ለምን ይጨቃጨቃል ብዬ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 11 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል 👍

  • @SonySony-bf7cg
    @SonySony-bf7cg 9 หลายเดือนก่อน +2

    እደው ወድሜ እኔ የማፈቅርው ነበር ብዙ መስዋት ከፍያለሁ እሱም እደዛው አሁን ግን ስለኔ ግዲ የለውም ጭራሽ እዳማራጭ አርገኝ ሌላ ልጂ አለ ሳጠፍ ያኮርል ይቆጣኛል ስለወዲፊት እቅዱ ይነግርኛል እኔ ግን ለሱ ምንም አይነት ፍቅር የለኝም በቃ እኔ ሌላ ስከተል እሱ እኔን ሲከተል ተላለቅን💔💔💔

    • @ItFFአልሀምዱሊላህ.u
      @ItFFአልሀምዱሊላህ.u 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሚከተልሽን ዞሮ ብለሽ እይው ወላ ❤

    • @GalaxyPriem-n1j
      @GalaxyPriem-n1j หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አለሁልሽ እዚህ 😢😢💔💔
      ድሮ ድሮ ሰፍ ብሎነበር እሚያፈቅረኝ እኔም በጣም ነበር እማፈቅረው አሁን ግን
      ካልደወልሁለት አይደውልም ካልፃፍሁለት አይፅፍም ግራ ገባኝ እሲ ምከሩኝ ኮሚታተሮች ለመርሳት ብሞክርም ግን አልችለም በጣም ስለማፈቅረው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭
      እሚከተለኝ ሌላ እምከተለው ሌላ 😢😢

  • @AdaynehTadesse
    @AdaynehTadesse 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 11 หลายเดือนก่อน +1

    እስከዛሬ የቀረብኝ ምክር ቢሆን ይህነው ለቤተሰብ አድስነኝ ኢሽአላ ብዙ እደምማር ተስፍአለኝ

  • @seada-s5d
    @seada-s5d 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጣፋጭ ምክር በርታልን ብሮ

  • @reduredu69
    @reduredu69 10 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂ወይ እድለኛ አደለውም ወይ ተላልፈናል brother

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @mehret2820
    @mehret2820 11 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ ፌሬ

  • @SimegnAberaSorato
    @SimegnAberaSorato 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልክ ነዉ

  • @GalaxyPriem-n1j
    @GalaxyPriem-n1j หลายเดือนก่อน

    እሚያፈቅረኝ ሌላ እማፈቅረው ሌላ ኧረ ጌታሆይ ልቦናየን መልስልኝ 💔😢😭

  • @werwer9219
    @werwer9219 8 หลายเดือนก่อน

    የኔፍቅረኛ እደተናገርከው አርጎነው እሚጠራኝ አልሀምዱሊላህ ታድዬ😢😢😢😢

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 8 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ብልካል እውነተኛ ነው እየስጠኝ ያለው እኔም ከስተቴ በአተ ምክር ተምሪ ፍቅሩን በተግባር እየመልስኩልት ነው ❤የኔ ውድ ሁሌም እውድካለሁ ❤❤❤❤

  • @zahrafet-ux7dr
    @zahrafet-ux7dr 8 หลายเดือนก่อน

    ❤የመዳም ቅመሞችየ ከስደት መልስ የሚያ ፈቅረን ባል አላህ ይስጠን ❤

  • @sadalisadali8043
    @sadalisadali8043 10 หลายเดือนก่อน

    Yegnan ekwan tew Yate mst gn tadla tadla☺️😍

  • @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ
    @ቅድስትነኝየመሲሁልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ትክክል ነህ በውነት 👌

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔከወድ አተያልከውን ቁም ነገር ሠይሆን ለመተኛት ሢገበገብነው አሁን በርቀት ነው አይቸው ግን የሆነ እርምጃ እራመዳለሁ

  • @istme4224
    @istme4224 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለማስመሰልም ይጠቀማሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamrawitFekede-mj6pc
    @SamrawitFekede-mj6pc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ከባለቤቴ ለዘጠኝ ኣመት ኖርን ኣድም ቀን ሳት ብሎ እንደሚያፈቅረኝ ነግሮኝ ኣያውቅም እናም ሳያፈቅረኝ ኣብሮኝ ለመኖር ያስገደደው ነገር ኣለ ማለት ነው ብየ ፍች ስጠይቅ እንደዛ ብሎ ነገር የለም ብሎ ሽማግሌዎችን ያባርራቸዋል ታድያ ከንየ ምን እደሚፈልግ ራሱ ገራ እየገባኝ ስለመለያየ እያሰብኩኝ ሂወት እየቀጠለች

  • @sofimuhemed6075
    @sofimuhemed6075 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍቅር የኔ ልክ ደዚህ ነው ያልከውን ሁሉ ያደርጋል ይወደኛል ማለት ነው

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልከ ነህ ወንድሚ የኔ ባል ልከ ያልካቸዉን ሁሉ ያደረጋል

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 8 หลายเดือนก่อน

    በጣምአሪፍእናመሰግናል

  • @kadjamusita5984
    @kadjamusita5984 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ኢዬን ፍቅር ስጠኝ
    🙏🙏🙏

  • @ትግስትአለሙ-የ6ጰ
    @ትግስትአለሙ-የ6ጰ 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ❤❤❤ልኝ

  • @HigtTi
    @HigtTi 2 หลายเดือนก่อน

    Tikikil wandimachin 👍👍

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 หลายเดือนก่อน +11

    ኧረ ወንዶችን አላምንም እውይ😢 አምኘ አይቸዋለሁ 😢😢

    • @FkfDhgh
      @FkfDhgh 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አላምንም እኔሰ አቅቶኛል ልቤም ተሰባብሮል ወዶች ወሸታሞች ናችው

  • @SahhHh-m4o
    @SahhHh-m4o 28 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ የኔው ባል በሥልክ ሥናወራ እደህፃን የሚያረገው ነገርስ❤

  • @BezaBedru
    @BezaBedru 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yewwnet tkkl heh ene getmognal gnemnetachn and slalhune teleyayen gn eskahun huletachnm alagebanm😢

  • @RahmetAbdulkerim
    @RahmetAbdulkerim 10 หลายเดือนก่อน

    Alhamdulilah bale endezi nw ❤❤

  • @noorshamaylah4362
    @noorshamaylah4362 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢Enamesginalen Brother

  • @BirhanAsmamaw-d4d
    @BirhanAsmamaw-d4d 5 หลายเดือนก่อน

    ፍሬዘር ግን ይህ የፍቅር ህይወት የሚባለው ነገር ግራ ያጋባል እንዴት እንለየው እውነተኛውን ና ያልሆነውን???

  • @Radite568
    @Radite568 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው አባባልክ ግን እኔ ውዴ ፍቅሬ የሚባል ከሱ አላቅም ይንከባከበኛል እሪሴን እንድጠብቅ ብዙ ነገር ያረጋል አብሮኝ መሆን ያስደስተዋል በቃ ብዬብዙ ነገር ሳረግ ምንም አይነት ጭቅጭቅ ሳይኖር ይጠይቀኛል ያልኩትን ይቀበላል ግን ኩርፊያው እልም ጥፍት ነው ከዛ ደሞ ይመጣል በዚ መሀል ብዙ ክፍተት ይፈጠራል ይሄስ ምንድነው እባክህ?

    • @ሱሱያችኛዋ
      @ሱሱያችኛዋ 9 หลายเดือนก่อน

      ባንች ስህተት እዳታጭው ተጠቀቂ ወንድሽ ትክክለኛ ወንድ ይመስላል

  • @alkabiralkabir6090
    @alkabiralkabir6090 10 หลายเดือนก่อน

    Wow.thank.you❤.

  • @SARONASRAT-to7qr
    @SARONASRAT-to7qr 8 หลายเดือนก่อน

    Best speech 😊

  • @Netseneti
    @Netseneti 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yes👍

  • @AanaJaaraa-q6b
    @AanaJaaraa-q6b 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ደረሰብኞል እዉነት ብላህል

  • @MelatSolomon-j9k
    @MelatSolomon-j9k 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet new betam yafeqregal mawrat eskiyatrew gn sus alebet llewetm mokralew gn altechalem 🥺

  • @ህልናጓልተዋህዶ
    @ህልናጓልተዋህዶ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ የፍቅሬ ፀባይ እንደዚ ነው እግዚአብሔር ይመስገን♥️🥰በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ❤

  • @YimegushalGizaw
    @YimegushalGizaw 11 หลายเดือนก่อน +2

    amesegnalew wendme ene ga yalew yene akal yehonew fkregnaye endezi ante endegeltskew aynet sew new

  • @CatherineGomez-e8e
    @CatherineGomez-e8e 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ማራኪ የኔ ውብ እሱ ቀርቶብኝ ውሎዬን ደህንነቴን ቢጠይቀኝ ትልቅ ነገር ነው ከነ ትዝም አልለውም አረ የኔ ይለኛል

  • @MesertAlamrew
    @MesertAlamrew 9 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያየ ነው ቪዶህ ግን በጣም ይመቻል