ወዲያው ካንቺ ፍቅር እንዲይዘው እነዚህን 4ዘዴዎች ተጠቀሚ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 554

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 10 หลายเดือนก่อน +30

    አባትን ማጣት ያማል ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ፈጣሪ ያፅናችሁ ነብስ ይማር❤❤

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen 10 หลายเดือนก่อน

      Yes

  • @Argobwa
    @Argobwa 10 หลายเดือนก่อน +97

    አይ ፍቅር ነብስህ አይማር ብዙ ነገሬን አሳጥቶኝ ዛሬ 😢ሳስበው እፈራለው

    • @kalkidanmisganaw7801
      @kalkidanmisganaw7801 10 หลายเดือนก่อน +7

      Fkr mn atefa stetu yena new fkr malet krstos new esun mewkes anchilm legebaw sewma fkr brhan neber

    • @Argobwa
      @Argobwa 10 หลายเดือนก่อน

      @@kalkidanmisganaw7801 ካልተረዳሽ ብዙ ነገርሽን ያበላሸዋል
      1 እምነት
      2 ቤተሠብ
      3 ጤና እና ገንዘብ እኔ የደረሠብኝን ነገር ነው ሰለራሴ ብቻ ነው እና ጥሩ አፍቃሬ ይስጠን ብቻ

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እደዛው😢

    • @SemuEndale
      @SemuEndale 10 หลายเดือนก่อน +3

      እሰኪ የርቀትፍቅርሰራልን

    • @iobb
      @iobb 10 หลายเดือนก่อน

      Hi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaGaebra
    @HanaGaebra 10 หลายเดือนก่อน +9

    የኔወንድም በጣም አመሰግናለሁ የምሬን ነው ለስንቱ እህቶችህ እንደደረስህላቸው ላንተም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @TigistAyalew-kj1ei
    @TigistAyalew-kj1ei 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ተባረክ ከኛ ምንም አይነት ጥቅም ሣትፈልግ ጊዜህን መሠዋእት አድርገህ ስለም ታስተምረን እናመሠገናለን ስለ አባትህ ጌታ መፅናናትን ይስጥህ በርታልን

  • @Selam-t9q
    @Selam-t9q 9 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያጽንክ አባትን ማጣት ከባድ ነው ነፍሳቸውን ባጸደገነት ያኖርልን ደግሞ በጣም አድናቂ ነኝ በዚሁ ቀጥልበት በርታለን እናመሰግናለን ሌላም ቪዲዮ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤

  • @marebelu
    @marebelu 10 หลายเดือนก่อน +9

    መልካም ልጅ በርታ ❤️ አባትን ማጣት ከባድ ነው ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት 💚💛❤️🙏

    • @eimanlove
      @eimanlove หลายเดือนก่อน

      አባቱ ሙቶነዉ😢😢😢😢

  • @AmoVile-k8w
    @AmoVile-k8w 10 หลายเดือนก่อน +59

    የእርቀት ፍቅር ላይ እንዴት ፍቅር ማስያዝ እንደምንችል ስራልን 🙏😥😢

  • @lub6388
    @lub6388 10 หลายเดือนก่อน +15

    የምር ቪደወችህ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ወድም ቀጥልበት🙏🥰🥰🥰🥰

  • @WeynshetZeleke-m3g
    @WeynshetZeleke-m3g 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር 😢
    በጣም ጠቃሚ ምክሮችን ነው የምታቀርበው
    እኔ ዛሬ ነው የተከታተልኩህ ግን እስካሁን 5ኛ ደርሻለሁ እረጅም ሰአት ሆነኝ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን

  • @MekdesTigab
    @MekdesTigab 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወድማችን እኔ ገና ዛሬ ነው ያየውሕ የሰማውሕ እና ላይክ ሰብስክራይብ አድርጊያለሑ እና ስለሰጠኸን ትምሕርት እናመሰግናለን በርታልን ስለ አባትሕ ሐዘን አይዞሕ እግዚአብሔር ያፅናሕ ! ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልሕ እግዚአብሔር

  • @AgeraAGERE
    @AgeraAGERE 9 หลายเดือนก่อน +4

    በርታ ወንድማችን አባትክን ነፍሳቸዉን ይማር🙏 ሌላዉ ነገር ደግሞ መጥፎ ኮሜቶችን አይተክ እዳላየክ አለፍ በል በተረፈ በርታ ጭራሽ ለኛ ከሀገር ዉጭ ላለነዉ በምክሮችህ ተጠቅመን ተለዉጠንበታል👌❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝያብሄር ያፅናህ ወንድሜ አባትህም ነብሳቸዉ ይማረዉ በርታ ሺ ጊዜ ላይክ ባረኩህ እኔም ጥሎብኝሰ ማበረታታ ደስ ይለኛል ክፋት ቅናት ተንኮል የለብኝ ተመስገን በርታልን ወንድማችን የሰዉ ወሬ አትስማ

  • @welotube463
    @welotube463 10 หลายเดือนก่อน +38

    እናመሠግናለን ወንድማችን ስለ ትምህርትህ እናመሠግናለን አባታህን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይስጥህ ያወርታህ እኔ ግን ማንም ይሁን ማን ላይክ ሳላረግ አልገባም ልምደ ነው

    • @AwwalMohammed-v5l
      @AwwalMohammed-v5l 9 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU หลายเดือนก่อน

      እኔም እዳች

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 8 หลายเดือนก่อน +3

    ገበዝ ነህ በጣም ትክክል ብለሃል ለትዳር ከ እግዚአብሔር በታች ጥበብ ያስፈልጋል ሕይወት

  • @Semarhar
    @Semarhar 10 หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግናለን ያልከዉን ነገር በሙሉ አሳልፌዋለሁ እና አልሀምዱሊላህ አባትህን ነፈሰ ይማር

  • @netsanetayalew-b3k
    @netsanetayalew-b3k 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ለቻናልህ አድስ ነኝ ግን እጂግ በጣም ተመችቶኛል በተለይ ለሴት እህቶቻችን አስተማሪ ነው እና በጣም ነው ምናመሰግነው በርታልን !

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 9 หลายเดือนก่อน +16

    አላህ ሲፈቅድ ብቻ ነዉ የኛ ያለዉ ሰዉ በማንኛዉም አጋጣሚ ወደኛ የሚመጣዉ ሴቶችየ አትልፉ😂

    • @sikosilo1727
      @sikosilo1727 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል🎉🎉🎉

    • @taybamohammad6180
      @taybamohammad6180 9 หลายเดือนก่อน

      ሳህ🤣🤣🤣🤣

    • @Hana-ew6ye
      @Hana-ew6ye 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉

    • @DAILYHUBHASANBABATIN
      @DAILYHUBHASANBABATIN 2 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 19 วันที่ผ่านมา

      በአላህ ፍቀድ ብሆንም ግን ሰበቡን ማድረስ ግድ ይላል
      እኔን በፎቶዬ ሰይሆን በማንናቴ ብቸ መንኛውም ወንድ ከተወዋቀኝ ለትዳር ይመኝኛል እኔ ደግሞ በአከል ወይም በቤተሳብ የለወኩትን ሰው ለትዳር ቡዙም አልማኝም እንደ ምኞቴ ሆኖ ቤተሳብ የሚየውቀው የትዳር አገር አላህ ወፋቀኝ አልሐምዱሊላህ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለኛ ሴቶች እህቶችህ ኣስፈላጊ ጥሩ ምክር በማቅረብህ በጣም እናመሰግናለን እንግዲህ እኛ ሴቶች ኣድምጠን ተግባራዊ እናድርግ::

  • @neimayimam1651
    @neimayimam1651 10 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞን ወድሜ
    በጣም አድናቂህ ነኝ እኔ ግን በቃ ንግግርህ ከውስጥህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmadAhmad-ll7ce
    @AhmadAhmad-ll7ce 10 หลายเดือนก่อน +3

    የአባታችነን ነፍስ በቅዱሳኖች እቅፍ ያኑራት😢😢😢😢 ሀሪፍ ነው በርታ ወንድማችን

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 19 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ እንዴት ደስ የምል ምክር ነው
    በእውቀት ለይ እውቀት አላህ ይጨምርልክ ጤናና እድሜን አላህ ይስጥክ❤❤❤❤❤

  • @roozAthube
    @roozAthube 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አገላለፅ በጣም ደስ የሚልና ቶሎ የሚገባ አነጋገር❤❤❤❤❤

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
    @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 10 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሠግናለን ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ያኽብርልን
    አዎ ስለ ርቀት ፍቅር ስራልን ❤❤❤

  • @AlmAlm-y1s
    @AlmAlm-y1s 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን አባትህን ነብስ ይማር በርታ ቀጥልበት እና ከሀገር ዉጭ ላለነዉ ስራልን ምጥን ያለ

  • @AdinaAdisu
    @AdinaAdisu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በጣም ገራሚ እና ሁሉን የሚያስማሙ አራት ነጥቦች ናቸው በዚ ቀጥልልን ወንድማችን

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 10 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ምክር ትምህርት ነው በርታ ወንድማችን ቀጥልበት እግዚአብሔር ይሪዳክ ተባርክ ❤❤❤❤❤

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ በርታ የኔ ጀግና ወንድም በጣም ጠቃሚ ት.ት ነው እኔ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ለወሪኞች ደግሞ ቦታ አትስጥ በርታ

  • @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ
    @የረሱልወዳጅ-ፀ5ቨ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ወድሜ ፈጣሪ እርሜና ጤና ይስጥህ አባትህን ነፍሳቸዉን ይማራቸዉ

  • @Halnbv
    @Halnbv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ውንድማችን ግልፅነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝምበላት የቤቷ ደደብ ሆናነው ከፈለገች ላይክ አለማድረግ ትችላለች እኛ አድናቂህነን❤❤

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 10 หลายเดือนก่อน +13

    Like argu aykfelbetme family ...በነገራችን ላይ you tube ,ላይ በጣም እከታተል ነበረና አሁን በጣም የሚያምረ አቋሙ የሚያማልል ማንም ተመኝታ ያላገኘችዉ በፋቅረ አበረክኬዉ ቁጭ ብያለሁ 😊 ይገረማል እናመሰግናለን ብሮ!

    • @AmoVile-k8w
      @AmoVile-k8w 10 หลายเดือนก่อน +6

      ኧረ እንደው እህቴ ለኔም ተባበሪኝ እኔም ጋር አንድ የጠገበ ተፈቃሪ አለ ንገሪኝና ላንበርክከው 🙏

    • @Natsant-g2r
      @Natsant-g2r 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@AmoVile-k8w

  • @Hkhk111Hkhk11-b
    @Hkhk111Hkhk11-b 9 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ እኛያም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ቃልህን ተግባር ያድርግልህ. ለራሥህም ለኛም

  • @abebinatube770
    @abebinatube770 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ምርጥ ምክር ነው ተጠቅሚው ውጤታማ ያረገኝ 👌🙏 በስራዬ በተለይ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፍሬዘር. ላባት. ነብስ. ይማር. በተረፈ. በርታልን. 👍👍👍👍👍👍😔

  • @BirtukanBirtukan-z1h
    @BirtukanBirtukan-z1h 10 หลายเดือนก่อน +6

    በትክክል ንፅናችንን መጠበቅ ለእራሳችን ነው በመጀመሪያ

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትህ ነው በርታልን ባባትህም ሞትም ትግስቱን ይስጥህ አይዞህ ሁላችንም አንቀርም እንደሚከብዱ አቃለሁ ግን ላያስችል አይሰጥምጅና

  • @MesiMesi-s9m
    @MesiMesi-s9m 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ የአባትክን ነፍስ ይማር በመቀጠል ሰብስክራይብ ላይክ አድርጊያለሁ እደዚህ አይነት ነገር ማዳመጥ ከጀመርኩ 8 አመት ሞላኝ እደተለወጥኩበትም እርግጠኛ ነኝ ግን ወደህይወቴ እሚመጡ ወንዶች ውሸታሞች ናቸዉ ለምን እደሁ አላቅም በተረፈ በርታ

  • @mimigetachew3371
    @mimigetachew3371 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ያፅናክ ምርጥ ትምርት እናመሰግናለን እመቤቴ ትጠብቅክ ወንድም

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፍቅር ከባድ ነዉ 😢😢 አባትህን ነፍስ ይማር በርታ ወድማችን

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ 💓በርታልን ላይክ ሽር እናደርጋለን በእውነት ትክክልነህ ደግሞ👉 በርቀት ፍቅርውስጥ ሆነን እዴት ማስቀጠል እደለብን ስራልንንንን👌

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ምክርህ ሁሉም ጠቃሚ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Astermulu106
    @Astermulu106 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነዉ የምታቀርበው ምክር በርታ ።እኔ ግን ከረፈደ ነው የሰማውህ

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 3 หลายเดือนก่อน +8

    በርቀት ብዙ ሴቶች እያፈቀርናቼው እነሱ ቦታ አይሰጡንም

  • @ትግስትአለሙ-የ6ጰ
    @ትግስትአለሙ-የ6ጰ 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹በረታ ጉዞ ወደ ፍት የአባትህን ነፍስ እግዚአብሔር ይማልን😢😢

  • @BlenAlemayehu-u7n
    @BlenAlemayehu-u7n 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ወንድም ጥሩ ምክሮች ናቸው የምታቀርብልን

  • @Kዩነኝስደተኛዎ
    @Kዩነኝስደተኛዎ 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወንድም እድሜና ጤና ይስጥልን 😥😥😥

  • @RahmaBait
    @RahmaBait 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን,ወድሜ,አየፍቅር,እውነተ,እውነታውን,የምትናገረወዉ,,,,,,

  • @rute6904
    @rute6904 10 หลายเดือนก่อน +2

    I am sorry for the loss of your father. May God comfort you and your entire family. በርታ ወንድሜ🙏

  • @HakimetAhmed
    @HakimetAhmed 9 หลายเดือนก่อน +6

    ለርቀት ፍቅር አያያዝ ረራልን

  • @ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ
    @ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወድማቸን ሰለትምረተህ ዋው ደስ የሚል ትምርት በርታ እሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 10 หลายเดือนก่อน +2

    እውነቱን ስለምትነግረን ከልብ እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤❤እንወድሀለን የኛ አሳቢ

  • @ሰሚራ-wo3rf6mv6m
    @ሰሚራ-wo3rf6mv6m 2 หลายเดือนก่อน

    ወንዲማቺን እናመሰግናለን ስለአባትህ አላህ ሶብሩን ይስጥህ

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሠግናለን

  • @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ
    @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ 10 หลายเดือนก่อน +39

    አወ ለረቀት ፍቅር አያያዝ ስራልን🎉

    • @ggvj1398
      @ggvj1398 10 หลายเดือนก่อน +5

      የኔ ቢጤ❤

    • @shem60
      @shem60 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😢😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምእንዳቺነኝ🎉🎉🎉ኢንሻአላህአንድቀንይሆናል

    • @ElsaAbo-lv4cx
      @ElsaAbo-lv4cx 5 หลายเดือนก่อน

      ብር ስጮኽ 😂

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 5 หลายเดือนก่อน

      @@ElsaAbo-lv4cx ብርሰጮችጉድ ኧረእሱምበደውእየሸቀለነውምንብዬነውየምሰጠውእኔምእሰራሁነውቤቴን ያገርእርቀትእንጂብርአይደለምየሚገዛውፍቅርን

  • @seryat-n6r
    @seryat-n6r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያፅናህ አተም በርታልን ❤❤❤

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትነው ውንድም እናመሰግናለን እባትህንም አላህ ጀነቴልፊርዶስ ያስገባው

  • @SoliyanaFikadu-yo4ip
    @SoliyanaFikadu-yo4ip 7 หลายเดือนก่อน +2

    የምታብራራውን ነገርህን ስወድልህ እኮ ወንድሜ!

  • @mahiyehualawu4249
    @mahiyehualawu4249 10 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ እሚጠቅም ነገር ነው እምታስተምረን መልካምነት ለራስ ነው እናመሰግናለን

  • @asegedechabocherzeleke2295
    @asegedechabocherzeleke2295 หลายเดือนก่อน

    Zare gena msemate new videyohen ena betame gobez berta ke hazenhem Kezehe belaye egzabehre yabertah 😊

  • @FunnyAnteater-gl9ig
    @FunnyAnteater-gl9ig 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ያፅናህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @ህልናጓልተዋህዶ
    @ህልናጓልተዋህዶ 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ❤እባክህ ሰለ ርቀት ፍቅር ንገረን❤❤❤❤❤

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  10 หลายเดือนก่อน

      ሰርቻለሁ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አይቸ ሳልጨርስ ነው ላይክ የማደርግህ ወንድም በርታ 🎉

  • @e.a7406
    @e.a7406 10 หลายเดือนก่อน +10

    በርታ ወንድም አለም ለተጠቀመበት ምክርህ አሪፍ ነው እኔ በፍቅር ተስፍ ቆርጨ በሬን ዘግቻለሁ ክላሲካው እና ቅንነትህ ደስ ስለሚለኝ ሁሌም አዳምጥሀለሁ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 9 หลายเดือนก่อน

    ነፉሳቸዉን ይማር አንተ እግዚኣብሔር ያፅናህ አይዞህ በርታ

  • @Alem9287
    @Alem9287 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ያባታችን ነፍስ ይማር ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን😢 ። ወንድማችን ለሰጠከን ምክር እናመሰግናለን ፍቅር ሲዘኝ እተገብረዋለሁ😅

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Enkuyeadi
    @Enkuyeadi 2 หลายเดือนก่อน

    tiliku wendime keshit eko neh hulem mitekimegnin bicha nw mitinegregn siwedih eko 🥰😘 yezarew dmo👌

  • @TigistTilahun-b9q
    @TigistTilahun-b9q หลายเดือนก่อน

    Ayizok yene wendim egiziabiher yatsinah yabatikin nifis batsed genet yaskemitilin ena betam tiru miker new metiseten wendimalem abet kalatochk siyitafitu 🎉🎉🎉🎉eski yeriket fiker lay siralin

  • @MedsitMedsit
    @MedsitMedsit 10 หลายเดือนก่อน

    እመሰግናለሁ ወንድሜ እስኪ ለርቀት ፍቅር ስራልን ተባረክልን😊

  • @SaadaHassan-k8n
    @SaadaHassan-k8n 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤አብሽር ጠክር ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @jamilasaied4139
    @jamilasaied4139 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ፈልጌ ለፍቸ 🥰🥰

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሁልጊዜ ስለሴት ንፅህና ነው የምታወሩት እስኪ ስለወዶች ንፅህና ተናገሩ ሴታም እኮ ትፈልጋለች

    • @hayatailailasef6427
      @hayatailailasef6427 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ትክክል አንዳድወዶች ቀጠሮላይ እራሶ ቀኖን ሙሉስራሴሰራ የዋለበትን ልብስ ከነላባቸዉ የሚመጣ አለ የነሱ አይታያቸዉም😂😂😂😂

    • @hayatailailasef6427
      @hayatailailasef6427 7 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ትክክል አንዳድወዶች ቀጠሮላይ እራሶ ቀኖን ሙሉስራሴሰራ የዋለበትን ልብስ ከነላባቸዉ የሚመጣ አለ የነሱ አይታያቸዉም😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያፅናህ
    ነብስ ይማር
    ትምህርትህ ብጥም አሪፍ ነው

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ❤ እውነት ያንተ ን ትምህርት ሳዳምጥ ከንዴቴ እመለሳለው ፣ ከመከፋት እመለሳለው እጮኛዬ ታማኝ ወንድ ነው ። ከመልኩ ላይ ታማኝነቱ ገዝቶኛል ስለዚህ ፍሬ ሁሌም አደንቀዋለው daily ነው የምነግረው

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 3 หลายเดือนก่อน +2

    የብዙ ሴቶች ችፍር ይሄ ነው በተለይ የመዳም ቅመሞች ፍቅራችን በርቀት ነው ወድሜ

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 4 หลายเดือนก่อน

    እሺ እሲቲ በርቀት ያለንሰ እዴት ፍቅር እድይዘው እናርግ እቀክህን🙏🙏🙏

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 หลายเดือนก่อน

    ፍሬዘር.በርቀት. ላኩት. ፍቅረንያሞች. ስራልንይ. ቪድኦይን. ሁሌም. አየቸዋለዉ. አሪፍ. ነዉ. በርታ. ክበርሊን. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
    @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ካላስቲካሉ ለብቻው ከቻልኽ ጫንልን በጣም ወደድኩት😊❤

  • @BakiB-n6n
    @BakiB-n6n 2 หลายเดือนก่อน

    በረታ የኔ ወደ ወንድሜ ❤❤❤

  • @EmuahelamAbreha-yz1ix
    @EmuahelamAbreha-yz1ix 8 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ምክር ነው በርታ ብዙዎቻችን እንቀየርበታል

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 9 หลายเดือนก่อน +2

    መተያየት ግድ ነው አድወዲ ሊያገባት ያሠባትን አይቶደስ ካለችው ነው የሚያገባት
    የኔው ግን በልጂነቴ ስለሚያቀኝ ሳያየኝ ነው ለትዳር የጠየቀኝ ወዳው አገባኝ ከዛቶሎ ሊያገባኝ ስለወሰነ ወደድኩት

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
    @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ወንድሜ ስለ እረቀት ፍቅር ስራልን!!

  • @HikmaAssefa
    @HikmaAssefa 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ጥሩ ምክር ነዉ ምክርህን እፈልጋለሁ ግን በርቀት ነዉ ያለነዉ የርቀት ቪዲዮ ስራልን ወንድሜ ፈጣሪ ያቆይህ

  • @mimigetachew3371
    @mimigetachew3371 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ እእባክህን በርቀት ላለነው ቪዲዮ ስራልን

  • @Sad-yw8oc
    @Sad-yw8oc 3 หลายเดือนก่อน +2

    እደት በርቀት ሁነን ወዶችን ፍቅር ማሳዝእደምንችል ቪዶ ስራልን

  • @bahreaNour
    @bahreaNour 6 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ወድም እኔ በጣም አፈቅረዋለው ተራራረያለነው እደሚያፈቅረኝ ይነግረኝል ግን ልቤ ይፈራል የማጣው ይመስለኝ

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka หลายเดือนก่อน

    ምንኛያማረ ምክርነው ጀዛክላህ አኹና

  • @EyerusAbebe-x8n
    @EyerusAbebe-x8n 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ወንድም በጠም አመሰግናሎ በርታልኝ

  • @ZeharaHara
    @ZeharaHara หลายเดือนก่อน

    ነፍሱን ይማረው እኔም እናቴን በቅርብ ነው ያጣኋት ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @sjjekjh3274
    @sjjekjh3274 2 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ምክር ትምህርት ነው ወንድሜ

  • @DelinaRedu
    @DelinaRedu 5 หลายเดือนก่อน

    first pointou mn endehone tenager ena wede zerezeru tegebalh endeza betareg arif nw wede rejem dekikawoch ena seatoch tekemeto mesemat yemanecgel sewoch alen pls 😊😊

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ በፍቅር የተጎዳሁ ሴት ነኝ እሱን እማውቀው በሚዲያ ነው ከሱ ፍቅር ከያዘኝ ሁለት አመት ሆነኝ ከዛም በሚዲያ ፃፍኩለት አልመለሰለኝም እሱ ታዋቂ እና ዝነኛ ነው እና እሱን እያሰብኩ መኖር ከብዶኛል ሀሳብ ካላችሁ ❤😢😢

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 10 หลายเดือนก่อน +5

      ይቅርታ ይከ አይሆንም. ምክንያቱም እሱ ሌላ ካለውስ

    • @dudu-cz4cm
      @dudu-cz4cm 9 หลายเดือนก่อน

      Teywa

    • @redietgebre
      @redietgebre 9 หลายเดือนก่อน

      Miker ena buti lesechiw kalel new alu

    • @banaoran2210
      @banaoran2210 9 หลายเดือนก่อน

      Enem lik endachiw negn ehte

    • @Alemworku-te7ey
      @Alemworku-te7ey 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂 ሆ

  • @Tesnimarif
    @Tesnimarif 9 หลายเดือนก่อน

    Awo wd berqet lalenaw ke hager wuchii please 🙏 leqeqelen

  • @edentessema2708
    @edentessema2708 5 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትን ሳታመቻምች የምትናገረው በጣም ደስይላል ሰው እውነትን መጋፈጥ ባይችልም

    • @edentessema2708
      @edentessema2708 5 หลายเดือนก่อน

      በርታ አሪፍነው

  • @tijitiji669
    @tijitiji669 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ የአባትን ንብስ ይማር እግዚአብሔር 🎉🎉

  • @Tesnimarif
    @Tesnimarif 9 หลายเดือนก่อน

    Gobez bertalen wendeme yachi set tewat pro max dedebena naw bexam naw madenqeh❤❤❤❤❤

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp 6 หลายเดือนก่อน

    er yerket feker endet nwu emnzewu seralen teru mker nwu thank you nabthnm nbese ymarachwu fetari❤❤❤❤❤

  • @SeadaAhmed-b3l
    @SeadaAhmed-b3l 9 หลายเดือนก่อน

    መሽአላህ አደብ አለህ የእስልምናን ባህሪ የተላበሰ ወጣት ነው እምትመስለው

  • @MulaSiraw
    @MulaSiraw 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ወድሜ

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ ወድሚ በውስጤ ያለውን እያወራህ ነው እኔም ሜካብ መጠቀም ወይም ፎቶ አቀናብሮ መላክ አይመቸኝም

  • @BetiEndalemaw
    @BetiEndalemaw 10 หลายเดือนก่อน +23

    ግን የተለየ የእውነት ንግግር ብቃት ልክ ፈጣሪውን የሚፈራ ሰው ማንነት ጀግና ነክ ትለያለህ

  • @Sadymozian
    @Sadymozian 10 หลายเดือนก่อน +5

    በርቀት ላለ ፍቀር በሶሻል ሚዲያ አምንወደው ለጅስ አንዴት አናናግረው ጋደኛዬ በጣም ቸዋ ናት አና ወንድ አናግራ አታቅም አና በጣም ቆንጆ ናት ገን ፎሆቶ አትፖስትም ፕሮፋይል የሳ የላትም አና አንዴት ታናግረው አባክህ ንገረን 🙏

    • @a123-xu3mu
      @a123-xu3mu 8 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅